ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
$ETN X ETBW2025 🤝

$ETN በዚህ ክረምት መጨረሻ በሚደረገው የሁለት ቀን አለምአቀፍ የብሎክቼይን ሳምንት ኢቬንት ላይ ይፋዊ አጋር መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው። በፕሮግራሙ የበዙ ቁምነገሮች እና ለእናንተ ቤተሰቦቻችንም ብዙ እድሎችን የምናመቻችበት እንደሚሆን እምነታችን ነው።

ቤተሰብነታችንን ለማሳየት እና በኢትዮጵያ ብሎክቼይን ሴክተር ላይ አሻራችንን አሳርፈን ለማለፍ ያህል: አለፍ ሲልም እንደኢትዮጵያውያን ይህንን አለምአቀፍ መድረክ ያዘጋጁ እህት ወንድሞቻችንን ለማበረታታት ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ላይ የምታገኙትን የአጋርነት ማወጃ ፖስት ላይክ በማድረግ እና የኢትዮጵያ ብሎክቼይን ሳምንት (
#ETBW2025) ይፋዊ የትዊተር ገፅ እግረመንገዱን ፎሎው ታደርጉት ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን።

Buildin Day by Day.✌️💥


Let's go guys ... let's show some love...👇
https://x.com/EthioBW/status/1947153258457305168?t=tFNRrjvmtHut-jwHWpajkA&s=19
1❤145❤‍🔥3🔥2
ላላወቃችሁ አንድ $ETN ከአንድ የአሜሪካን ሳንቲም እኩል ዋጋን ይዛለች።

Next stop ...
#Operation_ድምቡሎ [5 Cent.]

💥💥💥
❤7
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#የገበያ_ዑደት #Market_Cycle

🔖በቢትኮይን halving ላይ የተመሠረተው የዑደት ንድፈ ሃሳብ(Cycle Theory) አሁንም እየሰራ ያለው ብቸኛው እርግጠኝነትን ያማከለ የፈንዳመንታል አናሊስስ ውጤት ነው።

እስካሁን ባለፉት ቡል ሳይክሎች የ4-ዓመት ዑደት ደጋግሞ ይከሰታል፦
🟢 1ኛ ዓመት — ክምችት (Accumulation)። ምርጥ የሆነ Risk/Reward የሚገኝበት ነው።

🔵 2ኛው አመት — መስፋፋት (Expansion) የምንለው ነው። የመጀመሪያ የገበያ breakoutዎችን የምናየውና ATH ዋጋዎች የሚከሰቱበት ደረጃ ነው። ይህም ቢትኮይን 109 ሺህ የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋውን ያገኘበትን ሁነት ያወሳናል።

🔴 3ኛው ዓመት — ደስታ (Euphoria) የሚባለው የዑደት ደረጃ ይገኛል። የዋጋ ከመጠን በላይ ማደግን የምናይበትና ብዙውን ጊዜ በታህሳስ ወር ወይም በፈረንጆቹ አዲስ አመት አቅራቢያ ሲከሰት የሚስተዋል ነው።

🟡 4ኛ አመት — የእጅ መስጠት (Capitulation) ደረጃን እናገኛለን። በገበያ ውስጥ ያለውን ህመም፣ ተስፋ መቁረጥ፣ የታችኛው ነጥብ የምናይበት የዑደት ደረጃ ነው።


🖥አሁን ገበያው እያሳየ ካለው ባህሪይ አንፃር በ3ኛው ዓመት የሳይክል ዑደት ላይ እንደምንገኝ ብዙ ማሳያዎችን ማንሳት ይቻላል።

📌ዑደቱ የሚቀጥል ከሆነ — ከፍተኛው የቢትኮይንም ሆነ የአልት ኮይኖች የዋጋ እርከን ምናልባት በታህሳስ 2025 ይመጣል ተብሎ ይጠበቃል።


📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ETN Learn™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ለትላንት ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው እና ለዛሬ የተላለፈው የማሌዢያን SNR ስትራቴጂ የቀጥታ የክለሳ መድረክ ዛሬ መካሄዱን የሚቀጥል ሲሆን ትምህርቱን እየተከታተላችሁ ያላችሁ ቤተሰቦች በETN አጋር ቻናል @classicfxet በኩል ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

መልካም ምሽት።
👍5❤1🔥1
ኤምራቲዎች በእጅአዙር እየጠቀሉለን ከመጡ አይቀር ዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑን እና ብሎክቼይኑን ለወጣቶቻችን እንደሚያሳልጡልን ተስፋችን ነው።
👍6❤4🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™
⚠️ይነበብ!!!

🔔ByBit™ 15 ሺህ ብር በሽልማት መልክ ለ10 ተሳታፊዎች የሚሸልምበትን የነገ ምሽቱን የትዊተር ስፔስ ፕሮግራማችንን ስናስተዋውቅ በደስታ ነው። በእለቱ ብዙዎች ሳይሳካላቸው በመቅረት ከሚተዉት የትሬዲንግ አለም ውጪ ሪስካቸውን በመቀነስ እንዴት በWeb3ው ዓለም ገቢን ማግኘት እንደሚቻል በጥልቀት ይዳሰሳል።

ፕሮግራሙ የአማርኛ መሰናዶን በተሟላ ሁነት ያማከለ የመጀመሪያው የBybit አፍሪካዊ መድረክ ነውና ለተሰጠን ክብር እኛም በመድረኩ በመገኘት: በመሳተፍ: እውቀት በመቀሰም የበኩላችንን እንደምንወጣ ተስፋ አለኝ።

የሽልማቱ ተካፋይ ለመሆኑ መልስ ከመመለስ ባለፈ አንዱ ቅድመ ሁነት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም የፕሮግራሙን ማስታወቂያ ፖስት Like, Retweet ወይም Qoute እንዲሁም አንድ የተሰማችሁን ማንኛውም ኮሜንት ማድረግን ይጠይቃል።

ጥሩ ጊዜ እንደምናሳልፍ ተስፋችን ነው። ነገ ምሽት 3:00 ላይ እንገናኝ።🙏❤


🔗 https://x.com/BybitAfrica/status/1948058694261858435?t=LgivX_rIPWMy2_jJo7hyzg&s=19
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥96❤4
በክሪፕቶከረሲው አለም ሪስኩ ከፍ ካለው የትሬዲንጉ አለም ውጪ በምን አይነት መንገድ ሁለተኛ ገቢዎችን መፍጠር ይቻለናል? ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ከባይቢት አፍሪካ ጋር በትዊተር ስፔሳችን የምናደርገው ውይይት እንዳያመልጣችሁ።

በፕሮግራሙ 15000 ብር ለ10 ንቁ ተሳታፊዎች በሽልማት መልክ መዘጋጀቱንም ለማስታወስ እንወዳለን።

እንዳያመልጣችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሪማይነደራችሁን አስቀምጡ።
https://x.com/i/spaces/1gqxvjQARqBxB
❤5🔥2
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀመረው የትዊተር ዝግጅታችን ላይ ተሳታፊነታችሁ እንዳለ ሆኖ ሽልማቶቹ በምን ሁነት እንደሚደረጉ ገልፀን ለማለፍ ያህል 5 ጠያቂዎች እያንዳንዳቸው 1500 ብር [10 USD] የሚሸለሙ ሲሆን የባይቢት ቡድን ከሚያቀርቡት ገለፃ በመነሳት ለሚያነሷቸው አምስት ጥያቄዎች መልሶችን የመለሱ 5 ተሳታፊዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው 1500 ብር[10 USD] ሽልማት የሚያገኙ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀመረውን መድረካችንን ከትሬዲንግ ባለፈ ሪስካችሁን ቀንሳችሁ ኢንቨስት ስለምታደርጉባቸው መንገዶች የምንወያይበትን መድረክ ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

ገባ ገባ እያላችሁ።
https://x.com/i/spaces/1gqxvjQARqBxB
❤3
ETN Ecosystem Official Documentation / Press Portal
Not Finished but you will get a bigger picture

https://docs.etnecosystem.org
❤2
የዛሬ ምሽት የትዊተር ዝግጅታችንን በጥሩ ሁኔታ አጠናቀናል። ከጊዜ መጣበብ አኳያ የእንግሊዘኛ ቋንቋን ችሎታ የሌላችሁ ወንድሞቻችን ስለአጠቃላይ የመድረኩ ሀሳቦች ሙሉ ለሙሉ በአማርኛ የተዘጋጀ መድረክ እንደምናዘጋጅላችሁ ቃላችንን ለመስጠትም እንወዳለን። በመድረኩ የተሳተፋችሁ ልጆች ለ5 ልጆች የሚቀር ሽልማት ስላለ ከታች ባለው ጥያቄ እና መልስ ላይ በመሳተፍ አሸናፊ ትሆኑ ዘንድም ተጋብዛቹሀል። ላይክ እና ትዊት እንዳይረሳ።

https://x.com/BybitAfrica/status/1948473357374234992
👍5❤2
📻 ETN-FM has been Broadcasting for almost 2 weeks non-stop

Got a Show or Program idea ? Get your airtime submit your Show proposal to

✉ radio@etnecosystem.org

Listen

🔊🎙🌐 https://etnfm.space
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥2
🔖Focus On Improving, Not Proving.

Incase እንኳን if it is about proving... let it be proving your worth for your own SELF.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
ተያይዞም በኢትዮጵያ ብሎክቼይን ሳምንት የትዊተር ገፅ ላይ አስቀድመን ለመገኘት በተቀጣጠርነው መሰረት መገኘት የምትፈልጉ ልጆች ትዊተር ላይ በሚከተለው ሊንክ ተቀላቀሉን።

https://x.com/i/spaces/1YpKkBwemvNxj
❤4
በሳምንት ለሁለት ቀናት ዘወትር አርብ እና ሰኞ የተለያዩ አገራ እና የውጪ ስፖርታዊ ክንዋኔዎችን እና ዜናዎችን ይዛላችሁ የምትመጣው ሪትም ስፖርት ከETN FM ጋር በመተባበር እነሆ የመጀመሪያ የሬዲዮ ዝግጅቷን ዛሬ ቅዳሜ ጁላይ 26 2025 ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ይዛላችሁ ትቀርባለች።

ይህንን ከራሳችሁ ኮሚዩኒቲ በወጣ ወጣት የተዘጋጀ የስፖርት ዝግጅት እንድታደምጡት፤ እንዲሁም መነሳሻ እና መነቃቃትን ለራሳችሁ ትፈጥሩበት ዘንድ ተጋብዛቹሀል። አዘጋጅ እና አቅራቢው በረከት ሀይሉ ሲሆን ተያይዞም ጋዜጠኛ በረከት የአዋሽ FM 90.7 የስፖርት አምድ አዘጋጅ መሆኑም ልብ ይሏል። ከደቂቃዎች በኋላ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ በETN FM የሚለቀቀውን የመጀመሪያ የስፖርት ዜና እና ትንታኔዎች ጥንቅር ትከታተሉ ዘንድ ጋብዟቹሀል።

የሬዲዮ ሞገዳችንን በዚህ ሊንክ በኩል ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
🔗https://etnfm.space/

መልካም ምሽት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤62
Forwarded from ETN-FM
Now playing on ETN-FM : Rhythm Sport - S01E01 by ! Tune in now. https://etnfm.space/
❤11
የሪትም ስፖርት የቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን የሚመቻችሁ ልጆች ፕሮግራሙን በማድመጥ ለዝግጅት ክፍሉ አስተያየቶቻችሁን ብታካፍሉ፤ ምን ቢጨመር ምን ቢቀነስ ጥሩ ነው እንደምትሉ ወዘተ ሀሳቦቻችሁን ብታጋሩን እንዲሁም ለወጣት ጋዜጠኛ በረከትም ማበረታቻ ሀሳብ እና አስተያየቶቻችሁን ብትሰጡት ለማለት ወደድን።
https://etnfm.space/

መልካም ምሽት።
❤4🔥11
✨ አዲስ ዝግጅት በ ETN FM! ✨

በታሪኮች ውበት ለመመሰጥ ዝግጁ ኖት? ETN FM በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የትረካ ዝግጅት ያስተዋውቃል!

🎙️ መስዕወር ትረካ (Mesewer Tireka) 🎙️

በተወዳጁ ናትናኤል ብሩክ ቀርቦ የሚዘጋጅልكم፣ ሳምንታዊ ባለ አንድ ሰዓት ድንቅ የትረካ ዝግጅት።

⏰ የሚቀርብበት ሰዓት:

ዋና ፕሮግራም: እሮብ ከቀኑ 9:00 ሰዓት

ድግግሞሽ: እሁድ ጠዋት 2:00 እና ማታ 12:00

በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀጥታ ያዳምጡ:
🌐 https://etnfm.space/

ETN FM - More Than Just Airwaves. It's a Movement.

#MesewerTireka #መስዕወርትረካ #ETNFM #NatnaelBiruk #NewShow #EthiopianRadio #ItsAMovement
❤41
Did you Get your Airtime yet ?
❤82