Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Incase እንኳን if it is about proving... let it be proving your worth for your own SELF.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ተያይዞም በኢትዮጵያ ብሎክቼይን ሳምንት የትዊተር ገፅ ላይ አስቀድመን ለመገኘት በተቀጣጠርነው መሰረት መገኘት የምትፈልጉ ልጆች ትዊተር ላይ በሚከተለው ሊንክ ተቀላቀሉን።
https://x.com/i/spaces/1YpKkBwemvNxj
https://x.com/i/spaces/1YpKkBwemvNxj
❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
በሳምንት ለሁለት ቀናት ዘወትር አርብ እና ሰኞ የተለያዩ አገራ እና የውጪ ስፖርታዊ ክንዋኔዎችን እና ዜናዎችን ይዛላችሁ የምትመጣው ሪትም ስፖርት ከETN FM ጋር በመተባበር እነሆ የመጀመሪያ የሬዲዮ ዝግጅቷን ዛሬ ቅዳሜ ጁላይ 26 2025 ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ ይዛላችሁ ትቀርባለች።
ይህንን ከራሳችሁ ኮሚዩኒቲ በወጣ ወጣት የተዘጋጀ የስፖርት ዝግጅት እንድታደምጡት፤ እንዲሁም መነሳሻ እና መነቃቃትን ለራሳችሁ ትፈጥሩበት ዘንድ ተጋብዛቹሀል። አዘጋጅ እና አቅራቢው በረከት ሀይሉ ሲሆን ተያይዞም ጋዜጠኛ በረከት የአዋሽ FM 90.7 የስፖርት አምድ አዘጋጅ መሆኑም ልብ ይሏል። ከደቂቃዎች በኋላ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ በETN FM የሚለቀቀውን የመጀመሪያ የስፖርት ዜና እና ትንታኔዎች ጥንቅር ትከታተሉ ዘንድ ጋብዟቹሀል።
የሬዲዮ ሞገዳችንን በዚህ ሊንክ በኩል ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
🔗 https://etnfm.space/
መልካም ምሽት።
ይህንን ከራሳችሁ ኮሚዩኒቲ በወጣ ወጣት የተዘጋጀ የስፖርት ዝግጅት እንድታደምጡት፤ እንዲሁም መነሳሻ እና መነቃቃትን ለራሳችሁ ትፈጥሩበት ዘንድ ተጋብዛቹሀል። አዘጋጅ እና አቅራቢው በረከት ሀይሉ ሲሆን ተያይዞም ጋዜጠኛ በረከት የአዋሽ FM 90.7 የስፖርት አምድ አዘጋጅ መሆኑም ልብ ይሏል። ከደቂቃዎች በኋላ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ላይ በETN FM የሚለቀቀውን የመጀመሪያ የስፖርት ዜና እና ትንታኔዎች ጥንቅር ትከታተሉ ዘንድ ጋብዟቹሀል።
የሬዲዮ ሞገዳችንን በዚህ ሊንክ በኩል ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
መልካም ምሽት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6 2
Forwarded from ETN-FM
Now playing on ETN-FM : Rhythm Sport - S01E01 by ! Tune in now. https://etnfm.space/
❤1 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
የሪትም ስፖርት የቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን የሚመቻችሁ ልጆች ፕሮግራሙን በማድመጥ ለዝግጅት ክፍሉ አስተያየቶቻችሁን ብታካፍሉ፤ ምን ቢጨመር ምን ቢቀነስ ጥሩ ነው እንደምትሉ ወዘተ ሀሳቦቻችሁን ብታጋሩን እንዲሁም ለወጣት ጋዜጠኛ በረከትም ማበረታቻ ሀሳብ እና አስተያየቶቻችሁን ብትሰጡት ለማለት ወደድን።
https://etnfm.space/
መልካም ምሽት።
https://etnfm.space/
መልካም ምሽት።
❤4🔥1 1
✨ አዲስ ዝግጅት በ ETN FM! ✨
በታሪኮች ውበት ለመመሰጥ ዝግጁ ኖት? ETN FM በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የትረካ ዝግጅት ያስተዋውቃል!
🎙️ መስዕወር ትረካ (Mesewer Tireka) 🎙️
በተወዳጁ ናትናኤል ብሩክ ቀርቦ የሚዘጋጅልكم፣ ሳምንታዊ ባለ አንድ ሰዓት ድንቅ የትረካ ዝግጅት።
⏰ የሚቀርብበት ሰዓት:
ዋና ፕሮግራም: እሮብ ከቀኑ 9:00 ሰዓት
ድግግሞሽ: እሁድ ጠዋት 2:00 እና ማታ 12:00
በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀጥታ ያዳምጡ:
🌐 https://etnfm.space/
ETN FM - More Than Just Airwaves. It's a Movement.
#MesewerTireka #መስዕወርትረካ #ETNFM #NatnaelBiruk #NewShow #EthiopianRadio #ItsAMovement
በታሪኮች ውበት ለመመሰጥ ዝግጁ ኖት? ETN FM በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የትረካ ዝግጅት ያስተዋውቃል!
🎙️ መስዕወር ትረካ (Mesewer Tireka) 🎙️
በተወዳጁ ናትናኤል ብሩክ ቀርቦ የሚዘጋጅልكم፣ ሳምንታዊ ባለ አንድ ሰዓት ድንቅ የትረካ ዝግጅት።
⏰ የሚቀርብበት ሰዓት:
ዋና ፕሮግራም: እሮብ ከቀኑ 9:00 ሰዓት
ድግግሞሽ: እሁድ ጠዋት 2:00 እና ማታ 12:00
በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀጥታ ያዳምጡ:
🌐 https://etnfm.space/
ETN FM - More Than Just Airwaves. It's a Movement.
#MesewerTireka #መስዕወርትረካ #ETNFM #NatnaelBiruk #NewShow #EthiopianRadio #ItsAMovement
❤4 1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13 2✍1🙏1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
💚እምነት ውስጥ እንዲህ ቢሆንም የሚለው እሳቤ ቀድሞ ይመጣልሀል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10 4👍1🔥1
Audio
ተያይዞም ለማስታወስ ያህል የETN TIREKA የሚቀርብበትን ቀን እና ሰዓት ለመናገር ያህል፡
ዋና ፕሮግራም: እሮብ ከቀኑ 9:00 ሰዓት
ድጋሚ ፡ እሁድ ጠዋት 2:00 እና ማታ 12:00
በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በቀጥታ ያዳምጡ:
🌐 https://etnfm.space/
ETN FM - More Than Just Airwaves. It's a Movement.
መልካም ቀን በያላችሁበት ተመኘን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🔥2 1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
የኮርማ ሲግናሎች: SUI/USDT ቡሊሽ ስዊንግ ትሬድ (Bullish Swing Trade)
የትሬዱ ምክንያት:
ይህ ትሬድ የተመሰረተው SUI/USDT በዴይሊ ታይምፍሬም (daily timeframe) ላይ ባለው ጠንካራ ቡሊሽ አመለካከት ላይ ነው። አሴቱ (asset) ለብዙ ወራት ከቆየው ዳውንትሬንድ (downtrend) እና ከዋናው አኩሙሌሽን ሬንጅ (accumulation range) በግልጽ ወጥቷል፤ ይህም ትልቅ የትሬንድ ሪቨርሳል (trend reversal) ያሳያል። የኢቺሞኩ ክላውድ ሲስተም (Ichimoku Cloud system) አምስቱም ክፍሎች በቡሊሽ አሰላለፍ ላይ ናቸው፤ ይህም ጠንካራ የላይኛው እንቅስቃሴ እንዳለ ያረጋግጣል። ድጋፍ ለመፍጠር ከሚጠበቀው የፑልባክ (pullback) በኋላ ይህ አዲስ አፕትሬንድ (uptrend) እንደሚቀጥል እንጠብቃለን።
🎯 Take Profit 1 = $4.51
🎯Take Profit 2 = $5.37
🎯Take Profit 3 = $6.26
ሙሉ ትንታኔውን ከዚህ በታች ባቀረብንላችሁ የpdf ፋይል አማካኝነት ጠለቅ ያለውን ትንታኔ መመልከት ትችላላችሁ።
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
ኮርማ™ Signals.
የኮርማ ሲግናሎች: SUI/USDT ቡሊሽ ስዊንግ ትሬድ (Bullish Swing Trade) የትሬዱ ምክንያት: ይህ ትሬድ የተመሰረተው SUI/USDT በዴይሊ ታይምፍሬም (daily timeframe) ላይ ባለው ጠንካራ ቡሊሽ አመለካከት ላይ ነው። አሴቱ (asset) ለብዙ ወራት ከቆየው ዳውንትሬንድ (downtrend) እና ከዋናው አኩሙሌሽን ሬንጅ (accumulation range) በግልጽ ወጥቷል፤ ይህም ትልቅ…
001 suiusdt july 28_25.pdf
880.8 KB
🎯 Take Profit 1 = $4.51
🎯Take Profit 2 = $5.37
🎯Take Profit 3 = $6.26
ሙሉ ትንታኔውን እዚህ ፖስት ላይ ባቀረብንላችሁ የpdf ፋይል አማካኝነት ጠለቅ ያለውን ትንታኔ መመልከት ትችላላችሁ።
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ኮርማ™ Signals.
001 suiusdt july 28_25.pdf
ኮርማ ሲግናልስ ስንጀምር የምንሰጥበት አገልግሎት በቪዲዮ፤ በፅሁፍ እና በላይቭ ትሬድ ሲሆን እንደማሳያ እንዲሆናችሁ እና ቀስ በቀስ በዚሁ ለመጀመር ያህልም ከዚህ በላይ ያለውን የSUI ቴክኒካል አናሊስስ ሪፖርት ታዩት ዘንድ ለማስታወስ እወዳለው። በዛው ያላችሁን ስሜት አዎንታዊ ይሁኑ አሉታዊ በነፃነት በኢሞጂዎቻችሁ አሊያም የዋናው ቻናል መወያያ ግሩፕ [ https://t.me/cte_discussion ] ላይ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን ብታካፍሉን ለሁላችሁንም ነውና ትሩፋቱ ይበረታታል።
መልካም ቀን አመሻሽ በያላችሁበት።
መልካም ቀን አመሻሽ በያላችሁበት።
❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ON-AIR
RHYTHM SPORT on ETN FM
#S01E02
July 28. 2025
🔖 የስፖርት አፍቃሪያን እህት ወንድሞቻችን ዘወትር ሰኞ እና አርብ የሚቀርበው የሪትም ስፖርት በETN FM ላይ እየተላለፈ ይገኛል። ዝግጅቱ መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች የሬዲዮ ሞገዳችንን https://etnfm.space/ ላይ ማግኘት የምችሉ ይሆናል።
ETN-FM😍
RHYTHM SPORT on ETN FM
#S01E02
July 28. 2025
ETN-FM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2
የኢቲኤን ኤፍ ኤም የዜና ሰዓት 📻
ወቅታዊ መረጃዎችን በማግኘት ከእኛ ጋር ይቆዩ! ዕለታዊ የዜና ማሰራጫዎቻችንን በኢቲኤን ኤፍ ኤም ይከታተሉ።
የዜና ማሰራጫ ሰዓቶቻችን በየቀኑ:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት እንዳያመልጥዎ! ኢቲኤን ኤፍ ኤምን ያዳምጡ።
ETN FM News Update 📻
Stay informed with the latest happenings! Tune in to ETN FM for our daily news updates.
Our broadcast times are every day at:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
Don't miss out! Listen to ETN FM to stay up-to-date.
https://etnfm.space
ወቅታዊ መረጃዎችን በማግኘት ከእኛ ጋር ይቆዩ! ዕለታዊ የዜና ማሰራጫዎቻችንን በኢቲኤን ኤፍ ኤም ይከታተሉ።
የዜና ማሰራጫ ሰዓቶቻችን በየቀኑ:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት እንዳያመልጥዎ! ኢቲኤን ኤፍ ኤምን ያዳምጡ።
ETN FM News Update 📻
Stay informed with the latest happenings! Tune in to ETN FM for our daily news updates.
Our broadcast times are every day at:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
Don't miss out! Listen to ETN FM to stay up-to-date.
https://etnfm.space
❤7👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
https://etnfm.space
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤🔥3🔥1 1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#31 Phone 📱🤳 ❤️
Coming Soon
Coming Soon
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤🔥6👍4❤3 3👌1