Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ኮርማ™ Signals.
001 suiusdt july 28_25.pdf
ኮርማ ሲግናልስ ስንጀምር የምንሰጥበት አገልግሎት በቪዲዮ፤ በፅሁፍ እና በላይቭ ትሬድ ሲሆን እንደማሳያ እንዲሆናችሁ እና ቀስ በቀስ በዚሁ ለመጀመር ያህልም ከዚህ በላይ ያለውን የSUI ቴክኒካል አናሊስስ ሪፖርት ታዩት ዘንድ ለማስታወስ እወዳለው። በዛው ያላችሁን ስሜት አዎንታዊ ይሁኑ አሉታዊ በነፃነት በኢሞጂዎቻችሁ አሊያም የዋናው ቻናል መወያያ ግሩፕ [ https://t.me/cte_discussion ] ላይ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን ብታካፍሉን ለሁላችሁንም ነውና ትሩፋቱ ይበረታታል።
መልካም ቀን አመሻሽ በያላችሁበት።
መልካም ቀን አመሻሽ በያላችሁበት።
❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ON-AIR
RHYTHM SPORT on ETN FM
#S01E02
July 28. 2025
🔖 የስፖርት አፍቃሪያን እህት ወንድሞቻችን ዘወትር ሰኞ እና አርብ የሚቀርበው የሪትም ስፖርት በETN FM ላይ እየተላለፈ ይገኛል። ዝግጅቱ መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች የሬዲዮ ሞገዳችንን https://etnfm.space/ ላይ ማግኘት የምችሉ ይሆናል።
ETN-FM😍
RHYTHM SPORT on ETN FM
#S01E02
July 28. 2025
ETN-FM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2
የኢቲኤን ኤፍ ኤም የዜና ሰዓት 📻
ወቅታዊ መረጃዎችን በማግኘት ከእኛ ጋር ይቆዩ! ዕለታዊ የዜና ማሰራጫዎቻችንን በኢቲኤን ኤፍ ኤም ይከታተሉ።
የዜና ማሰራጫ ሰዓቶቻችን በየቀኑ:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
አዳዲስ ዜናዎችን እና መረጃዎችን ለማግኘት እንዳያመልጥዎ! ኢቲኤን ኤፍ ኤምን ያዳምጡ።
ETN FM News Update 📻
Stay informed with the latest happenings! Tune in to ETN FM for our daily news updates.
Our broadcast times are every day at:
🕚 ከጠዋቱ 2:00 (8:00)
🕚 ከቀኑ 6:00 (12:00)
🕔 ከቀኑ 10:00 (16:00)
🕘 ከምሽቱ 2:00 (20:00)
Don't miss out! Listen to ETN FM to stay up-to-date.
https://etnfm.space

❤7👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
https://etnfm.space
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7❤🔥3🔥1 1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#31 Phone 📱🤳 ❤️
Coming Soon
Coming Soon
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤🔥6👍4❤3 3👌1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡
ሁላችሁንም ቤተሰቦች የሚያጠቃልለው እና በሁለተኛው ዙር የአልቲሜት ነፃ ኮርስ ስር እንደሚሰጥ ቃል ተገብቶ የነበረው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ሰኞ እለት የመጀመሪያ የመግቢያ ቪዲዮ በማዘጋጀት ትምህርቱን መጀመራችን የሚታወስ ነው።
ከዚሁ ጋር ተያይዞም የዚሁ ክፍል ቀጣይ ትምህርትና ሁለተኛ የግማሽ ሰዓት ቆይታችን ኦፊሴላዊ መማማሪያ ቻናላችን ከሆኑት መገኛዎቻችን አንዱ በሆነው የ @cryptotalk_et የቴሌግራም ቻናል ከ3፡45 ጀምሮ ለ45 ደቂቃዎች የሚቆይ የስነልቦና ትምህርት የሚኖረን ይሆናል።
መልካም ምሽት።
ETN-LEARN

❤11
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ጋይስ በድጋሚ እንዴት አመሻችሁ ፡
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ዙሪያ ትምህርቱን ለመከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች ገባ ገባ እያላችሁ፡ WE ARE LIVE.
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ዙሪያ ትምህርቱን ለመከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች ገባ ገባ እያላችሁ፡ WE ARE LIVE.
https://t.me/cryptotalk_et?livestream
Telegram
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና ሙሉ ለሙሉ ነፃ የሆነ የክሪፕቶከረንሲና ብሎክቼይን ትምህርትዊ ኮሚዩኒቲ ነው።
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
❤3👍1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ (ፌዴራል ሪዘርቭ ወይም "ፌድ") ሊቀመንበር የሆኑት ጀሮም ፓወል፣ የወለድ ምጣኔን ሳይለወጥ እንዳቆዩ በድጋሚ አስታወቁ። ይህ ዜና በገበያው ውስጥ ላሉ 97.9% ተሳታፊዎች አስቀድሞ የሚጠበቅ ነበር። ነገር ግን፣ ከዚህ ውሳኔ በስተጀርባ ያለው ትልቅ ምስል እና ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለው ነገር ትልቅ ፈንጂ ሊሆን ይችላል። ብዙዎች አይናቸውን መስከረም ወር ላይ ጥለዋል፤ ይህ ወር የፖሊሲ ለውጥ (pivot) የሚጀመርበት ወር ሊሆን ይችል ይሆን? የቢትኮይን እና የአልትኮይን ባለቤት ከሆኑ፣ ይህ ትንታኔ ለእርስዎ እጅግ ወሳኝ ነው። ከስር ባለው መስፈንጠሪያ ሙሉ መረጃውን ማንበብ የምችትሉ ይሆናል።
https://cryptotalkethiopia.substack.com/p/fed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Substack
የፌድ[FED] ዝምታ እና ለክሪፕቶ ገበያ የተጠመደው ፈንጂ፡ የመስከረም ወር የለውጥ መነሻ ይሆነን ይሆን?
በናትናኤል ብሩክ
❤2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
ቢትኮይን (Bitcoin - BTC/USDT) አሁን ላይ ወሳኝ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል፣ በቀጣዮቹ ቀናት ሊታዩ የሚችሉ አራት የተለያዩ የእንቅስቃሴ አቅጣጫዎችን ያሳያል፡-
🔖 Bullish Breakout & Ascent - አረንጓዴው መንገድ 1): ይህ በጣም ተስፋ ሰጪው ሁኔታ ነው። ቢትኮይን ወዲያውኑ ጠንካራ የጉልበት ግፊት አሳይቶ ከ118,000 USDT የመቋቋሚያ (resistance) መስመር በላይ ካለፈ፣ ወደ 123,000 USDT ደረጃ ከዚያም በላይ ሊሄድ ይችላል። ይህ ማለት ብዙ ገዢዎች ስላሉ የአሁኑን ከላይ ያለውን ግፊት አሸንፈው ወደ ላይ ከፍ ይላል ማለት ነው።
🔖 Gradual Bullish Progression - (አረንጓዴው መንገድ 2): ይህ ደግሞ ቀስ ያለ የጉልበት ዕድገት የሚያሳይ ነው። ቢትኮይን 118,000 USDT አካባቢን እንደ ድጋፍ (support) ተጠቅሞ ወደ 122,000-123,000 USDT ደረጃ በዝግታ ማደግን ያሳያል። ይህ ደግሞ እያደር ሰዎች እየገዙ መጥተው በዝግታ ዋጋው ይጨምራል ማለት ነው።
🔖 የማስተካከያ ዳግም ፍተሻ እና ማገገም (Corrective Retest & Recovery - ቀዩ መንገድ 3): ይህ ሁኔታ ቢትኮይን ለጊዜው ወደ ኋላ እንደሚመለስ ያሳያል፤ ምናልባትም 115,000 USDT የድጋፍ መስመርን (ይህም ከፍ ወዳለ አዝማሚያ መስመር እና በቀይ መስመር ከተመለከተው የ200-period moving average ጋር ይገጥማል) ዳግም ይፈትሻል። ከዚህ ዳግም ፍተሻ በኋላ ግን ማገገም እና ወደ 120,000 USDT መውጣት ይጠበቃል። ይህ ደግሞ ዋጋው ከፍ ከማለቱ በፊት የሚታይ ጤናማ እርማት (correction) ነው ማለት ነው።
🔖 Bearish Breakdown - ቀዩ መንገድ 4: ይህ በጣም አስቸጋሪው ሁኔታ ነው። ቢትኮይን ከወሳኝ የsupport መስመሮች በታች ከበድ ባለ ሁነት ከወደቀ፣ ከ115,000 USDT አካባቢ እና ከረዥም ጊዜው ከፍ ያለ የtrendline በታች ከተሰበረ፣ ከፍተኛ ቅናሽ ሊያሳይ ይችላል። ምናልባትም ወደ 111,000 USDT እስከ 109,000 USDT ደረጃዎች ሊወርድ ይችላል። ይህ ደግሞ የገበያ ስሜት ወደ ጠንካራ የbearish bias ሊቀየር መሆኑን ልንገምትበት የምንችለውን ሁነት ያሳያል።
❗️ ንቁ ክትትል (Vigilance is Key: አራቱም ሁነቶች ሊሆኑ የሚችሉ ውጤቶች እና ከገበያ እይታ አንፃርም ትክክለኛ ናቸው። ገበያው የትኛውን አቅጣጫ እንደሚይዝ በቅርበት መከታተል ወሳኝ ነው። በተለይም ከ118,000 USDT በላይ ወይም ከ115,000 USDT በታች ያለውን የዋጋ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ ይመልከቱ።
❗️ የመግቢያ እና መውጫ ነጥቦች (Entry and Exit Points):
🔴 ለBullish Scenario: ከ118,000 USDT በላይ ያለውን ጠንካራ ሬዚስታንስ መፍረስ እና ለተወሰነ ጊዜ የገበያ መረጋጋት የሚከሰት ከሆነ የመግቢያ ምልክት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን የሐሰት ብሬክአውቶችን (false breakouts) መጠንቀቅም በጣም አስፈላጊ ነው።
🔴 ለBearish Scenario: ከ115,000 USDT በታች ያለውን support የሚሰብር ከሆነ እንደ ወሳኝ የገበያ ዋጋ መውደቅ ሁነት ሊቆጠር የሚችል በመሆኑ የመሸጫ ወይም የሽያጭ (short) ቦታዎችን ለመክፈት ምልክት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን support ሆኖ ያገለገለውን የገበያ እርከን re-test በማድረግ መልሶ ሊያንሰራራ የሚችልበት ሁነት ስላለ በዚህ ሁነትም ጥንቃቄ የሚፈልግ ሁነትን መውሰድ ይኖርብናል።
❗️ Risk Management
🔴 የኪሳራ ገደብ (Stop-Loss Orders): ለሚወስዱት ማንኛውም ትሬድ የኪሳራ ገደቦችን ማስቀመጣችሁን አረጋግጡ። ይህ ባልጠበቅነው አቅጣጫ ዋጋው ቢሄድ ትልቅ ኪሳራን ይከላከላል።
🔴 የPosition Sizing: በአንድ ትሬድ ላይ የምትጠቀሙበትን የካፒታል መጠን መገደብ አስፈላጊ እና ግዴታ ሊታሰብበት የሚገባ ሁነት ነው። ከፍተኛ የገበያ መዋዥቅ በሚኖርበት ጊዜ ከመጠን በላይ ለአደጋ መጋለጥን ልናስወግድ እና ከተለያዩ ስሜታዊ አካሄዶች ራሳችንን ልንጠብቅ የምንችልበት ብቸኛው ሁነኛ መፍትሄያችን ነው።
🔴 ማረጋገጫዎችን መጠበቅ (Wait for Confirmation): ዋጋው የአንድን አቅጣጫ ማረጋገጫ እስኪሰጥ ድረስ ትሬድ ከመክፈት መታቀብ ይኖርብናል። ለምሳሌ፣ ከሬሲስታንስ በላይ ካላፈ በኋላ እንደገና ወደ supportትነት ለመቀየር ቢሞክር አልያም ከsupportቱ በታች ከወደቀ በኋላ እንደገና ወደ ሬሲስታንስነት ሲቀየር ያሉትን ሁነቶች ወይም ደግሞ በቻርታችን ላይ የሚመለከቱትን የኢቺሞኩ ደመና መውጣት እንዲሁም በብርቱካናማ ክብ ቅርፆች የተመለከቱትን ወሳኝ የተለያዩ መመዘኛ እና ጠንካራ የዋጋ እርከኖች በደንብ መከታተል እና የሚሰጡንን እይታ መመልከት፤ የፊቦናቺ ሌቭሎች ወዘተ ሊነሱ ይችላሉ። በተጨማሪነትም ሁሉም በየስትራቴጂውና እንደየስትራቴጂው በሚጠቀመው የተለያየ የገበያ እንቅስቃሴ መመዘኛ ግብአት ከአንድ በላይ ማረጋገጫ ማግኘት።
🔴 ዜና እና የገበያ ስሜት (News and Market Sentiment): ከቴክኒካል ትንተና በተጨማሪ፣ የገበያ ዜናዎችን እና አጠቃላይ የCrypto ስሜትን መከታተል እንዲሁም የተለያዩ የፈንዳመንታል አናሊስስ መመዘኛዎችንም ከግምት ማስገባት ለውሳኔያችን ጠቃሚ መረጃ ሊሰጥ ይችላል።
🗣️ ማጠቃለያ: ገበያው አሁን ላይ እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ላይ ይገኛል። ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ ጠንካራ የሪስክ መቆጣጠሪያ ስልቶች፣ እና የማረጋገጫ ምልክቶችን መጠበቅ ለስኬታማ ትሬዲንግ ወሳኝ እንደመሆናቸው ይህንን ፖስት እንደገበያ መግቢያ ሳይሆን በቀጣይ የሚመጣውን እንቅስቃሴ ከፕሮባቢሊቲያዊ ምልከታ አእምሮዋችንን አዘጋጅተን መጠባበቂያ አድርጋችሁ ትወስዱት ዘንድ ለማስታወስ ወደድን። በአጠቃላይ ያሉ ሁነቶችን እና በተጨማሪነት ገበያው ከሚሰጠን የተለያዩ ምልከታዎች የምናገኛቸውን የትሬድ እሳቤዎች በተቻለ ፍጥነት update እየሰጠንበት ለመሄድ የምንሞክር መሆናችንንም ለማሳወቅ እንወዳለን።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣 Join and trade with us by just registering through our official partnership link with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421
KORMA™
‼️ በአሁኑ ሰዓት ቢትኮይን (BTC/USDT) ወሳኝ በሆነ የዋጋ ነጥብ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዜና እና መሰል የገበያ ተፅእኖ ፈጣሪ ሁነቶች አንፃርም የገበያው አቅጣጫ ምንም እንኳን በረጅም ጊዜው የማድግ አዝማሚያን እንደያዘ ቢሆንም በአጭር ጊዜ እይታ ግን ግልጽ አይደለም። በዚህም ትሬደሮች የሚከተሉትን ነጥቦች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፦
Stay Safe. Stay Tuned.
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
Out of our context
አይኔን ማመን ስላልቻልኩ እዚህ ላይ ፖሰትኩት . . . ቢትኮይን መግዣ ነው በሉኝ በናታችሁ🙈🙆♂️
ቀልዱ ቀልድ ሆኖ ሳለና ልጆቹም የሚተቹበት: የሚገሰፁበት: የሚቆጡበት መጠን እንዳለ ሆኖ: እኔ አንተ አንቺ . . . ሁላችንም እንደአገር ይህ ትውልድ እያሳየ ላለው የትኛውም አይነት ባህሪያት የተጠያቂነት ድርሻ እንዳለብን ባለመዘንጋት ሀላፊነታችንን በየፊናው መወጣታችንን እንዳንረሳ ለማለት ወደድኩ።🙏
የምር ግን ልጆቹ ምን አስበው ነው?! 🤔🙂
💚💛❤

😁15❤7🔥1 1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
Korma Signals: የ BTC/USDT ቴክኒካል ትንተና ሪፖርት [Update]
ቀን: ሐምሌ 26/2017 | ኦገስት 02, 2025ቭ
Asset: BTC/USDT (Bitcoin / TetherUS)
Timeframe: 4-Hour (4H)
Exchange: ByBit
የአሁኑ ዋጋ (ትንታኔው በሚካሄድበት ጊዜ): ~$112,911
ማጠቃለያ (በአጭሩ) 📉/📈
ከዚህ ባለፈ ያለውን ሙሉ የቴክኒካል አናሊስሱን እይታ እና ትንታኔ ቀጣይ በቀረበው የፒዲኤፍ ፋይል ላይ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ቴክኒካል ትንተና ሪፖርት ለመረጃ እና ትምህርታዊ አገልግሎት ብቻ የቀረበ ሲሆን ምንም አይነት የፋይናንሳዊ ምክርን አይወክልም። ሁሉም የንግድ እና የኢንቨስትመንት ውሳኔዎች ስጋት (risk) አለባቸው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ እና ስጋትዎን በአግባቡ ያስተዳድሩ። በተጨማሪነትም ይህንን ትምህርታዊ መረጃ በመጠቀም ሊደርስ በሚችለው ምንም አይነት ኪሳራዎች የዝግጅት ክፍላችን ሀላፊነት የማይወስድና ግለሰቦች መሰል የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን የራሳቸውን የጠለቀ ምርምር በማድረግ መሆን እንዳለበት ለማሳሰብ እንወዳለን።
Stay Safe. Stay Tuned.
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
002 Bitcoin Update 020825.pdf
829.4 KB
Bitcoin Update
August 2 2025
Timeframe : 4H
Bias : Not yet decided and waiting for confluence confirmation.
August 2 2025
Timeframe : 4H
Bias : Not yet decided and waiting for confluence confirmation.
❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Probably what people will want most 💵
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1⚡5 2🔥1
Forwarded from MAya
If you haven’t explored it yet, Grok AI is built right into X (formerly Twitter) and can read and process content from public X accounts.
Since X is a major hub for crypto, Grok is in a perfect spot to become a useful tool for market analysis.
I’ve put together a list of prompts you can use to get different types of insights, plus a set of crypto accounts for Grok to use as resource.
⚠️ Reminder: AI isn’t perfect, always double-check what Grok tells you. But it’s a solid starting point for spotting trends and ideas.

❤4
Forwarded from MAya
Grok Crypto Analysis Prompts.docx
16.5 KB
I am sharing 'Grok Crypto Analysis Prompts' with you
1🔥7😁2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰላም ጋይስ:
በተለያየ አጋጣሚ የተለያዩ የScam ችግሮች በፎሬክስም በክሪፕቶም በኩል እየበዙና እየተለዋወጡ እንደሚሄዱ የታወቀ ነው። በዚህም ከሰሞኑ አንድ ራሱን የቻለ አካውንት በማዘጋጀት የደረሱባችሁን የስካም አጋጣሚዎች ከነማስረጃቸው በማቅረብ እነዚህ ስካም አድራጊዎች በይፋ ለሁሉም የሚጋለጡበትን አካሄድ የምንጀምር ይሆናል።
ይሁንና ይህ እንቅስቃሴ ያለናንተ ድጋፍ እና ተሳትፎ አይሆንምና ሌሎች እህት ወንድሞቻችን ከመሠል አደጋ የሚጋለጡበትን ሁነት በማሳለጥ እና ሴክተሩ ላይ የሚያመጣውን የስም ማጠልሸትም በአንድ ላይ እንታገል ዘንድ ትዘጋጁ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድኩ።🙏✌️

❤14 6🔥2