ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ጋይስ በድጋሚ እንዴት አመሻችሁ ፡

በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ዙሪያ ትምህርቱን ለመከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦች ገባ ገባ እያላችሁ፡ WE ARE LIVE.

https://t.me/cryptotalk_et?livestream
❤3👍1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
🔖የፌድ[FED] ዝምታ እና ለክሪፕቶ ገበያ የተጠመደው ፈንጂ፡ የመስከረም ወር የለውጥ መነሻ ይሆነን ይሆን?
የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ (ፌዴራል ሪዘርቭ ወይም "ፌድ") ሊቀመንበር የሆኑት ጀሮም ፓወል፣ የወለድ ምጣኔን ሳይለወጥ እንዳቆዩ በድጋሚ አስታወቁ። ይህ ዜና በገበያው ውስጥ ላሉ 97.9% ተሳታፊዎች አስቀድሞ የሚጠበቅ ነበር። ነገር ግን፣ ከዚህ ውሳኔ በስተጀርባ ያለው ትልቅ ምስል እና ቀጥሎ ሊመጣ የሚችለው ነገር ትልቅ ፈንጂ ሊሆን ይችላል። ብዙዎች አይናቸውን መስከረም ወር ላይ ጥለዋል፤ ይህ ወር የፖሊሲ ለውጥ (pivot) የሚጀመርበት ወር ሊሆን ይችል ይሆን? የቢትኮይን እና የአልትኮይን ባለቤት ከሆኑ፣ ይህ ትንታኔ ለእርስዎ እጅግ ወሳኝ ነው። ከስር ባለው መስፈንጠሪያ ሙሉ መረጃውን ማንበብ የምችትሉ ይሆናል።


https://cryptotalkethiopia.substack.com/p/fed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
ቢትኮይን (Bitcoin - BTC/USDT) አሁን ላይ ወሳኝ በሆነ ቦታ ላይ ይገኛል፣ በቀጣዮቹ ቀናት ሊታዩ የሚችሉ አራት የተለያዩ የእንቅስቃሴ አቅጣጫዎችን ያሳያል፡-

🔖Bullish Breakout & Ascent - አረንጓዴው መንገድ 1): ይህ በጣም ተስፋ ሰጪው ሁኔታ ነው። ቢትኮይን ወዲያውኑ ጠንካራ የጉልበት ግፊት አሳይቶ ከ118,000 USDT የመቋቋሚያ (resistance) መስመር በላይ ካለፈ፣ ወደ 123,000 USDT ደረጃ ከዚያም በላይ ሊሄድ ይችላል። ይህ ማለት ብዙ ገዢዎች ስላሉ የአሁኑን ከላይ ያለውን ግፊት አሸንፈው ወደ ላይ ከፍ ይላል ማለት ነው።

🔖Gradual Bullish Progression - (አረንጓዴው መንገድ 2): ይህ ደግሞ ቀስ ያለ የጉልበት ዕድገት የሚያሳይ ነው። ቢትኮይን 118,000 USDT አካባቢን እንደ ድጋፍ (support) ተጠቅሞ ወደ 122,000-123,000 USDT ደረጃ በዝግታ ማደግን ያሳያል። ይህ ደግሞ እያደር ሰዎች እየገዙ መጥተው በዝግታ ዋጋው ይጨምራል ማለት ነው።

🔖የማስተካከያ ዳግም ፍተሻ እና ማገገም (Corrective Retest & Recovery - ቀዩ መንገድ 3): ይህ ሁኔታ ቢትኮይን ለጊዜው ወደ ኋላ እንደሚመለስ ያሳያል፤ ምናልባትም 115,000 USDT የድጋፍ መስመርን (ይህም ከፍ ወዳለ አዝማሚያ መስመር እና በቀይ መስመር ከተመለከተው የ200-period moving average ጋር ይገጥማል) ዳግም ይፈትሻል። ከዚህ ዳግም ፍተሻ በኋላ ግን ማገገም እና ወደ 120,000 USDT መውጣት ይጠበቃል። ይህ ደግሞ ዋጋው ከፍ ከማለቱ በፊት የሚታይ ጤናማ እርማት (correction) ነው ማለት ነው።

🔖Bearish Breakdown - ቀዩ መንገድ 4: ይህ በጣም አስቸጋሪው ሁኔታ ነው። ቢትኮይን ከወሳኝ የsupport መስመሮች በታች ከበድ ባለ ሁነት ከወደቀ፣ ከ115,000 USDT አካባቢ እና ከረዥም ጊዜው ከፍ ያለ የtrendline በታች ከተሰበረ፣ ከፍተኛ ቅናሽ ሊያሳይ ይችላል። ምናልባትም ወደ 111,000 USDT እስከ 109,000 USDT ደረጃዎች ሊወርድ ይችላል። ይህ ደግሞ የገበያ ስሜት ወደ ጠንካራ የbearish bias ሊቀየር መሆኑን ልንገምትበት የምንችለውን ሁነት ያሳያል።

‼️በአሁኑ ሰዓት ቢትኮይን (BTC/USDT) ወሳኝ በሆነ የዋጋ ነጥብ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዜና እና መሰል የገበያ ተፅእኖ ፈጣሪ ሁነቶች አንፃርም የገበያው አቅጣጫ ምንም እንኳን በረጅም ጊዜው የማድግ አዝማሚያን እንደያዘ ቢሆንም በአጭር ጊዜ እይታ ግን ግልጽ አይደለም። በዚህም ትሬደሮች የሚከተሉትን ነጥቦች ከግምት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፦

❗️ንቁ ክትትል (Vigilance is Key: አራቱም ሁነቶች ሊሆኑ የሚችሉ ውጤቶች እና ከገበያ እይታ አንፃርም ትክክለኛ ናቸው። ገበያው የትኛውን አቅጣጫ እንደሚይዝ በቅርበት መከታተል ወሳኝ ነው። በተለይም ከ118,000 USDT በላይ ወይም ከ115,000 USDT በታች ያለውን የዋጋ እንቅስቃሴ በጥንቃቄ ይመልከቱ።

❗️የመግቢያ እና መውጫ ነጥቦች (Entry and Exit Points):
🔴ለBullish Scenario: ከ118,000 USDT በላይ ያለውን ጠንካራ ሬዚስታንስ መፍረስ እና ለተወሰነ ጊዜ የገበያ መረጋጋት የሚከሰት ከሆነ የመግቢያ ምልክት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን የሐሰት ብሬክአውቶችን (false breakouts) መጠንቀቅም በጣም አስፈላጊ ነው።

🔴ለBearish Scenario: ከ115,000 USDT በታች ያለውን support የሚሰብር ከሆነ እንደ ወሳኝ የገበያ ዋጋ መውደቅ ሁነት ሊቆጠር የሚችል በመሆኑ የመሸጫ ወይም የሽያጭ (short) ቦታዎችን ለመክፈት ምልክት ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን support ሆኖ ያገለገለውን የገበያ እርከን re-test በማድረግ መልሶ ሊያንሰራራ የሚችልበት ሁነት ስላለ በዚህ ሁነትም ጥንቃቄ የሚፈልግ ሁነትን መውሰድ ይኖርብናል።

❗️Risk Management
🔴የኪሳራ ገደብ (Stop-Loss Orders): ለሚወስዱት ማንኛውም ትሬድ የኪሳራ ገደቦችን ማስቀመጣችሁን አረጋግጡ። ይህ ባልጠበቅነው አቅጣጫ ዋጋው ቢሄድ ትልቅ ኪሳራን ይከላከላል።

🔴የPosition Sizing: በአንድ ትሬድ ላይ የምትጠቀሙበትን የካፒታል መጠን መገደብ አስፈላጊ እና ግዴታ ሊታሰብበት የሚገባ ሁነት ነው። ከፍተኛ የገበያ መዋዥቅ በሚኖርበት ጊዜ ከመጠን በላይ ለአደጋ መጋለጥን ልናስወግድ እና ከተለያዩ ስሜታዊ አካሄዶች ራሳችንን ልንጠብቅ የምንችልበት ብቸኛው ሁነኛ መፍትሄያችን ነው።

🔴ማረጋገጫዎችን መጠበቅ (Wait for Confirmation): ዋጋው የአንድን አቅጣጫ ማረጋገጫ እስኪሰጥ ድረስ ትሬድ ከመክፈት መታቀብ ይኖርብናል። ለምሳሌ፣ ከሬሲስታንስ በላይ ካላፈ በኋላ እንደገና ወደ supportትነት ለመቀየር ቢሞክር አልያም ከsupportቱ በታች ከወደቀ በኋላ እንደገና ወደ ሬሲስታንስነት ሲቀየር ያሉትን ሁነቶች ወይም ደግሞ በቻርታችን ላይ የሚመለከቱትን የኢቺሞኩ ደመና መውጣት እንዲሁም በብርቱካናማ ክብ ቅርፆች የተመለከቱትን ወሳኝ የተለያዩ መመዘኛ እና ጠንካራ የዋጋ እርከኖች በደንብ መከታተል እና የሚሰጡንን እይታ መመልከት፤ የፊቦናቺ ሌቭሎች ወዘተ ሊነሱ ይችላሉ። በተጨማሪነትም ሁሉም በየስትራቴጂውና እንደየስትራቴጂው በሚጠቀመው የተለያየ የገበያ እንቅስቃሴ መመዘኛ ግብአት ከአንድ በላይ ማረጋገጫ ማግኘት።

🔴ዜና እና የገበያ ስሜት (News and Market Sentiment): ከቴክኒካል ትንተና በተጨማሪ፣ የገበያ ዜናዎችን እና አጠቃላይ የCrypto ስሜትን መከታተል እንዲሁም የተለያዩ የፈንዳመንታል አናሊስስ መመዘኛዎችንም ከግምት ማስገባት ለውሳኔያችን ጠቃሚ መረጃ ሊሰጥ ይችላል።

🗣️ማጠቃለያ: ገበያው አሁን ላይ እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ላይ ይገኛል። ከፍተኛ ጥንቃቄ፣ ጠንካራ የሪስክ መቆጣጠሪያ ስልቶች፣ እና የማረጋገጫ ምልክቶችን መጠበቅ ለስኬታማ ትሬዲንግ ወሳኝ እንደመሆናቸው ይህንን ፖስት እንደገበያ መግቢያ ሳይሆን በቀጣይ የሚመጣውን እንቅስቃሴ ከፕሮባቢሊቲያዊ ምልከታ አእምሮዋችንን አዘጋጅተን መጠባበቂያ አድርጋችሁ ትወስዱት ዘንድ ለማስታወስ ወደድን። በአጠቃላይ ያሉ ሁነቶችን እና በተጨማሪነት ገበያው ከሚሰጠን የተለያዩ ምልከታዎች የምናገኛቸውን የትሬድ እሳቤዎች በተቻለ ፍጥነት update እየሰጠንበት ለመሄድ የምንሞክር መሆናችንንም ለማሳወቅ እንወዳለን።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤14🔥2
Out of our context

አይኔን ማመን ስላልቻልኩ እዚህ ላይ ፖሰትኩት . . . ቢትኮይን መግዣ ነው በሉኝ በናታችሁ🙈🙆‍♂️

ቀልዱ ቀልድ ሆኖ ሳለና ልጆቹም የሚተቹበት: የሚገሰፁበት: የሚቆጡበት መጠን እንዳለ ሆኖ: እኔ አንተ አንቺ . . . ሁላችንም እንደአገር ይህ ትውልድ እያሳየ ላለው የትኛውም አይነት ባህሪያት የተጠያቂነት ድርሻ እንዳለብን ባለመዘንጋት ሀላፊነታችንን በየፊናው መወጣታችንን እንዳንረሳ ለማለት ወደድኩ።🙏

የምር ግን ልጆቹ ምን አስበው ነው?! 🤔🙂
💚💛❤
😁15❤7🔥11
🙏3❤1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
Korma Signals: የ BTC/USDT ቴክኒካል ትንተና ሪፖርት [Update]
ቀን: ሐምሌ 26/2017 | ኦገስት 02, 2025ቭ
Asset: BTC/USDT (Bitcoin / TetherUS)
Timeframe: 4-Hour (4H)
Exchange: ByBit
የአሁኑ ዋጋ (ትንታኔው በሚካሄድበት ጊዜ): ~$112,911

ማጠቃለያ (በአጭሩ) 📉/📈
🔖BTC/USDT ከቅርብ ጊዜ ከፍተኛ ዋጋው በኋላ እርማት በመውሰድ (correction) ሂደት ውስጥ ሆኖ ወሳኝ የሆነ የድጋፍ ቀጠና (support zone) ላይ ደርሷል። ዋጋው በአሁኑ ጊዜ በአንድ በኩል በአጭር ጊዜ በሚወርድ ትሪያንግል (descending triangle) ውስጥ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ ዋጋው ከጠንካራ የዋጋ ጭማሪ በኋላ በ Bull Flag ፓተርን ውስጥ በማረም ላይ ይገኛል፤ ይህም ለቀጣይ የዋጋ እድገት ተስፋ ይሰጣል።

🔖የአጭር ጊዜ አመልካቾች (Ichimoku) የbearish (የመውረድ) ጫና ቢያሳዩም፣ ዋጋው ከዋና የ Fibonacci ደረጃዎች (0.382 እና 0.5) ጋር በተጣመረ ጠንካራ የድጋፍ ቀጠና ላይ መሆኑ ለbullish (ወደ ላይ የመሄድ) እድገትና ለገበያ ዋጋው ወደላይ መመለስ እድል ይፈጥራል። ገበያው በአሁኑ ሰዓት እጅግ በጣም ወሳኝ በሚባል የመወሰኛ ነጥብ ላይ ነው።

🔖ስትራቴጂ: አሁን ባለው ሁነት እጅግ ከፍ ያለ ጥንቃቄ የተሞላበት የBullish አንደምንታን የያዘ(Cautiously Bullish) ሆኖ እናገኘዋለን። ዋጋው አሁን ካለበት የድጋፍ ቀጠና ላይ ጠንካራ የመመለስ ምልክት (bounce) ካሳየ ለመግዛት እድሎችን (long entries) እንፈልጋለን።

🔖ቁልፍ Support: $112,900 - $113,700 (0.382 Fib & Horizontal Support), $110,741 (0.5 Fib), $107,781 (0.618 Fib)

🔖ቁልፍ Resistance እርከኖች: $114,400 ፡ $115,200 እንዲሁም $117,513 (0.236 Fib), $120,000 (Psychological Resistance), $124,000 (Previous High)

🚫Invalidation: የ 4 ሰዓት ሻማ ከ$112,439 በታች የሚዘጋ ከሆነ ቀጣዩ ማረፊያችን $110,700 (0.5 Fibonacci level) የሚሆንበት እድል የሚሰፋና፣ ይህ የ bullish ሁነት የመሳካት እድል ጥያቄ ውስጥ ይገባል። ስለዚህም ለጊዜው ከዚህ በታች በተለይ ከ4 ሰዓቱ የጊዜ ገደብ በላይ ባሉ ታይምፍሬሞች ላይ ከዚህ በታች የሚዘጋ ከሆነ የቡሊሽ እሳቤያችንን ለጊዜውም ቢሆን የሚገታውና ቀጣይ እንቅስቃሴዎቹን መጠበቅ እንዲኖርብን ሊያደርግ የሚችልበት እድል የሰፋ ይሆናል።

ከዚህ ባለፈ ያለውን ሙሉ የቴክኒካል አናሊስሱን እይታ እና ትንታኔ ቀጣይ በቀረበው የፒዲኤፍ ፋይል ላይ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ቴክኒካል ትንተና ሪፖርት ለመረጃ እና ትምህርታዊ አገልግሎት ብቻ የቀረበ ሲሆን ምንም አይነት የፋይናንሳዊ ምክርን አይወክልም። ሁሉም የንግድ እና የኢንቨስትመንት ውሳኔዎች ስጋት (risk) አለባቸው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ እና ስጋትዎን በአግባቡ ያስተዳድሩ። በተጨማሪነትም ይህንን ትምህርታዊ መረጃ በመጠቀም ሊደርስ በሚችለው ምንም አይነት ኪሳራዎች የዝግጅት ክፍላችን ሀላፊነት የማይወስድና ግለሰቦች መሰል የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን የራሳቸውን የጠለቀ ምርምር በማድረግ መሆን እንዳለበት ለማሳሰብ እንወዳለን።


Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with ByBit : https://partner.bybit.com/b/132421

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
002 Bitcoin Update 020825.pdf
829.4 KB
Bitcoin Update
August 2 2025
Timeframe : 4H
Bias : Not yet decided and waiting for confluence confirmation.
❤6
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1⚡52🔥1
...
12
Forwarded from MAya
If you haven’t explored it yet, Grok AI is built right into X (formerly Twitter) and can read and process content from public X accounts.

Since X is a major hub for crypto, Grok is in a perfect spot to become a useful tool for market analysis.

I’ve put together a list of prompts you can use to get different types of insights, plus a set of crypto accounts for Grok to use as resource.

⚠️ Reminder: AI isn’t perfect, always double-check what Grok tells you. But it’s a solid starting point for spotting trends and ideas.
❤4
Forwarded from MAya
Grok Crypto Analysis Prompts.docx
16.5 KB
I am sharing 'Grok Crypto Analysis Prompts' with you
1🔥7😁2
ሰላም ጋይስ:

በተለያየ አጋጣሚ የተለያዩ የScam ችግሮች በፎሬክስም በክሪፕቶም በኩል እየበዙና እየተለዋወጡ እንደሚሄዱ የታወቀ ነው። በዚህም ከሰሞኑ አንድ ራሱን የቻለ አካውንት በማዘጋጀት የደረሱባችሁን የስካም አጋጣሚዎች ከነማስረጃቸው በማቅረብ እነዚህ ስካም አድራጊዎች በይፋ ለሁሉም የሚጋለጡበትን አካሄድ የምንጀምር ይሆናል።

ይሁንና ይህ እንቅስቃሴ ያለናንተ ድጋፍ እና ተሳትፎ አይሆንምና ሌሎች እህት ወንድሞቻችን ከመሠል አደጋ የሚጋለጡበትን ሁነት በማሳለጥ እና ሴክተሩ ላይ የሚያመጣውን የስም ማጠልሸትም በአንድ ላይ እንታገል ዘንድ ትዘጋጁ ዘንድ ለማሳወቅ ወደድኩ።🙏✌️

💚💛❤
❤146🔥2
Forwarded from ETN Learn™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
የMSNR ፎሬክስ ትምህርታችንን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቻችን ሳምንታዊ የቀጥታ መርሀግብራችንን ስለጀመርን የቀጥታ መድረኩን ከታች ባለው ሊንክ ትቀላቀሉን ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።

https://t.me/classicfxET?livestream=772e2e7bfa1e32fc48

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update
Timeframe : 4H

ከትላንት በስትያ ለማሳየት በሞከርኩት መሰረት እና በተለይ በጣም ሪስክ ያለውን አካሄድ መሄድ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ካላችሁ አደጋውን ከግምት በማስገባት ከ112900 የሬዚስታንስነት ሁነት ጀምሮ ገበያው ከዚህ ጠንካራ ቦታ ላይ ReBound ሊያደርግ የሚችልባቸው ኮንፍሉዌንሶች በጣም የበዙ በመሆናቸው እንድትገቡና የቡሊሽ ፍላጉን ምስረታ እንድትከታተሉ ባልኩት መሰረት የፍላጉ ምስረታ ግማሽ መንገድ በመጓዝ ለጊዜው በጣም ጠንካራ የሚባል የሬዚስታንስ ሁነን በኢቺሞኩ፤ በ20 እና 200 ሙቪንግ አቬሬጆች አማካኝነት የተያዘበትን ሁነት መመልከት ያቻለናል። እሳካሁን ባለው ሁነት ከ2700 ዶላር በላይ ትርፍ ከማስቆጠሩ አንፃር የአጭር ታይም ፍሬም ላይ ትሬድ የምታደርጉ እና ይሄን ትሬድ የገባችሁ ልጆች ፓርሺያል ፕሮፊታችሁን ትወስዱ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#SUI_UPDATE

Our second re-entry for a high risk high reward scenario before 2 days is working well and we can take some partial profits from this area to compensate our loss on the same pair which was trading at around $3.36 at the time of the post and now at $3.54 which is almost 10.63% profits so far. For those of you who didnt take this trade with me just stay patient for now and don't hurry to long at this price level since we might see a retest of the triangle. Already ግን ከቅዳሜው ጥሪዬ መሰረት የገባችሁ ልጆች የተወሰነ ፕሮፊት ወስዳችሁ በመጀመሪያው ጥሪያችን ያጣነውን የ7% ሎስ ከዚህ ላይ በማወራረድ ቀሪ የሚያሳየውን የገበያ ሁነት እየጠበቅን የምንጓዝ ይሆናል። ለጊዜው የስቶፕሎሳችሁን ደግሞ ወደገዛንበት የገበያ ዋጋ ከፍ በማድረግ ሙሉ ለሙሉ ራሳችሁን ከሪስክ ነፃ ማድረግ የምትችሉበትን እድልም መፍጠር የምትችሉ ይሆናል።

I will be updating more on this too.

Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
Asset: $INT/USDT
የግብይት ሁኔታ: LONG🟢

ማጠቃለያ (በአጭሩ): 📈 ይህ ግብይት እጅግ በጣም በትልቅ ጥንቃቄ የምንወስደው ግብይት ሲሆን በዋነኝነትም የግብይት ምልከታችን ገበያው ወደ ላይ ያሻቅባል፤ ለማሻቀብም በጣም ተቃርቧል የሚል ጠርዝን ይዞ የሚሆን ይሆናል።

INT/USDT ለረጅም ወራት ዋጋው ወደታች ረዘም ባለ የዳውንትሬንድ አካሄድ ሲሄድ የነበረና ይህንንም ሁነት ከጨረሰና ከተረጋጋ በኋላ አሁን ወሳኝ ቦታ ላይ ይገኛል።

በትልቁ ታይም ፍሬማችን የ1 ቀን (Daily) ቻርት ላይ ስንመለከተው፣ ዋጋው "Falling Wedge" ከሚባለውና ተሰብሮ በዚሁ ከቀጠለ ከፍ ባለ ሁነት የገበያ ዋጋ አካሄዱ ወደ ላይ የመቀየር ትልቅ አቅም ካለው ፓተርን ጫፍ ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህንን የዋጋ እርከን ወደላይ ለመስበር እየሞካከረም ነው። ይህ የሚያሳየው ገበያውን በጣም ያዳከመው አካሄድ እየተለወጠና መሆኑን እና እስካሁን ያሳየው የተዳከመ እና እንቅልፍ የወሰደው የገበያ አካሄድ ሊነቃቃ መሆኑን ነው።

ወደ ትናንሾቹ የ1-ሰዓት እና የ30-ደቂቃ ቻርቶች ስንወርድ ደግሞ ዋጋው ወደ ላይ መሄድ እንደጀመረ በግልጽ እናያለን። የአጭር ጊዜ የዋጋ ቁልቁለትን ሰብሮ ወጥቷል፤ "ኢቺሞኩ ክላውድ"ንም በመስበር ለጊዜውም ቢሆን የትሬንድ አካሄዱን ወደላይ አቅጣጫ እንድናየው እያደረገን ይገኛል።

የእኛ ስትራቴጂ ምንድን ነው? በአጭር ጊዜ ቻርቶች ላይ በታየው ወደ ላይ የመሄድ ምልክት ላይ ተመስርተን LONG (የግዢ) ትሬድ ውስጥ እንገባለን። ይህ ትንሽ እንቅስቃሴ ትልልቆቹ የ4-ሰዓት እና የ1 ቀን ቻርቶች እንዲከተሉትና ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ የማድረግ ትልቅ አቅም አለው።
________________________________________
⚡️ የኮርማ ሲግናል #006 ፡ INT/USDT ⚡️
• አቅጣጫ: LONG (ግዢ)

• ስትራቴጂ: ስዊንግ ትሬድ (ለቀናት ወይም ሳምንታት ሊቆይ የሚችል)


• ✔️የመግቢያ ቀጠና: $0.4030 - $0.43 (ዋጋው ከፍ ካለ በኋላ ወደዚህ አካባቢ ለትንሽ ሲመለስ መግባት)

• 🚫ስቶፕ ሎስ (SL - ኪሳራ መቆጣጠሪያ): ለአጭር ጊዜ ተገበያዮች $0.386 (ዋጋው ከዚህ በታች በ4-ሰዓት ሻማ ከዘጋ፣ ሀሳባችን ተቀይሯል ማለት ነው) እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ተገበያዮች ደግሞ የስቶፕ ሎሳችንን መጠን ሰፋ በማድረግ ቢያንስ እስከ $0.319 ድረስ ማድረግ የምትችሉና ይህንን ግን በስፖት ትሬድ እሳቤ ብቻ ማድረግ እንዳለባችሁ ለማውሳት እንወዳለን።

• የትርፍ መውሰጃ (TP) እርከኖች:
🎯 TP1: $0.5520 (+28% ትርፍ)
🎯 TP2: $0.7414 (+73% ትርፍ)
🎯 TP3: $0.9020 (+110% ትርፍ)
🎯 TP4: $1.2690 (+196% ትርፍ)


ሙሉ ትንተናውን፣ ትክክለኛ የመግቢያ ቦታዎችን፣ የትርፍ መውሰጃ እርከኖችን እና ስቶፕ ሎስን ከታች በተያያዘው PDF ሪፖርት ላይ ይመልከቱ።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
ኮርማ™ Signals.
Asset: $INT/USDT የግብይት ሁኔታ: LONG🟢 ማጠቃለያ (በአጭሩ): 📈 ይህ ግብይት እጅግ በጣም በትልቅ ጥንቃቄ የምንወስደው ግብይት ሲሆን በዋነኝነትም የግብይት ምልከታችን ገበያው ወደ ላይ ያሻቅባል፤ ለማሻቀብም በጣም ተቃርቧል የሚል ጠርዝን ይዞ የሚሆን ይሆናል። INT/USDT ለረጅም ወራት ዋጋው ወደታች ረዘም ባለ የዳውንትሬንድ አካሄድ ሲሄድ የነበረና ይህንንም ሁነት ከጨረሰና ከተረጋጋ በኋላ…
004 INTIA 040825.pdf
1.6 MB
⚡️ የኮርማ ሲግናል #006 ፡ INT/USDT ⚡️
• አቅጣጫ: LONG (ግዢ)

• ስትራቴጂ: ስዊንግ ትሬድ (ለቀናት ወይም ሳምንታት ሊቆይ የሚችል)


• ✔️የመግቢያ ቀጠና: $0.4030 - $0.43 (ዋጋው ከፍ ካለ በኋላ ወደዚህ አካባቢ ለትንሽ ሲመለስ መግባት)

• 🚫ስቶፕ ሎስ (SL - ኪሳራ መቆጣጠሪያ): ለአጭር ጊዜ ተገበያዮች $0.386 (ዋጋው ከዚህ በታች በ4-ሰዓት ሻማ ከዘጋ፣ ሀሳባችን ተቀይሯል ማለት ነው) እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ተገበያዮች ደግሞ የስቶፕ ሎሳችንን መጠን ሰፋ በማድረግ ቢያንስ እስከ $0.319 ድረስ ማድረግ የምትችሉና ይህንን ግን በስፖት ትሬድ እሳቤ ብቻ ማድረግ እንዳለባችሁ ለማውሳት እንወዳለን።

• የትርፍ መውሰጃ (TP) እርከኖች:
🎯 TP1: $0.5520 (+28% ትርፍ)
🎯 TP2: $0.7414 (+73% ትርፍ)
🎯 TP3: $0.9020 (+110% ትርፍ)
🎯 TP4: $1.2690 (+196% ትርፍ)


Stay Safe. Stay Tuned.

📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2