ET Netsa Apps™
23.8K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
ኮርማ™ Signals.
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ የክሪፕቶከረንሲ ሪፖርት 🖥 የእትም ቁጥር ፡ #001 🗓ቀን: ኦገስት 9, 2025 KORMA™
August 9 Korma Weekly Report.pdf
3.9 MB
🔖የኮርማ ሲግናልስ ሳምንታዊ ዘገባ #001
ቀን: ኦገስት 9, 2025

ከዛሬ ጀምሮ በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ሁሌም በየሳምንቱ የምንለቅላችሁ የኮርማ ሲግናልስ የ"ሳምንቱ በክሪፕቶ አለም" የክሪፕቶከረንሲ ሳምንታዊ ሪፖርት የመጀመሪያ እትም ይፋ ሆኗል። በዚህ መሰሉ ዘገባዎቻችን የቅርብ ጊዜ የገበያ ሁኔታዎችን፣ ዋና ዋና የክሪፕቶ ክስተቶችን እና የወደፊቱን አዝማሚያ በሚመለከት አጭር ትንታኔ ያገኛሉ።

በዛሬው ሳምንታዊ ሪፖርታችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ርዕሶች አጠር ያሉ ዳሰሳዎችን አድርገንባቸዋል፡-

💰ETH $4,000 ዶላር ላይ: ኢቴሬም (Ethereum) የረዥም ጊዜ የዋጋ እንቅፋቱን አፍርሶ ስለማለፉ እና የገበያ ተስፋዎች።

💰የቪታሊክ ቡተሪን አስተያየቶች: ቪታሊክ በኢቴሬም (Ethereum) የወደፊት እጣ ፈንታ እና በድርጅቶች የETH ኢንቨስትመንት ዙሪያ የሰጣቸው ቁልፍ አስተያየቶች።

💰የ Meme Coin Launchers ፉክክር: በ Solana ላይ በ Pump.fun እና LetsBonk.fun መካከል እየተካሄደ ስላለው ውድድር እና አዝማሚያዎች።

🇨🇳 ቻይና እና ክሪፕቶ: ቻይና በክሪፕቶ ገበያ ላይ የምታሳየው አቋም ምን ማለት እንደሆነ እና ዓለም አቀፉ የክሪፕቶ ኢንዱስትሪ በእሷ ላይ ጥገኛ ስለመሆኑ።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመሟችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6❤4
If you have 300 Member Group - You Get $10

Claim 🛫 https://t.me/t22_robot?start=ref_444033401

- Open Bot
- Add Your Group
- Join Telegram
- Done

Add T22

❗️❗️❗️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12😁6❤5
❤️ETN Rewards for top 3 most active members in @et_apps_diss (monthly)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16❤3
ET Netsa Apps™ pinned «❤️ETN Rewards for top 3 most active members in @et_apps_diss (monthly)»
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ቢትኮይን በተለይ ከሰራው የቡሊሽ ባንዲራ ፓተርን ከወጣ ቢያንስ የባንዲራውን ርዝመት ያህል የሚሄድበት የመጀመሪያ እድል እንደነበር በነገርኳችሁ መሰረት፤ መጀመሪያ ከ12800 ዶላር አካባቢ ተነስቶ እስከባንዲራው ሬዚስታንስ፤ ከዛ ከሰበረ ደግሞ የባንዲራውን ልኬታ ያህል ይሄዳል ባልነው መሰረት ከ12800 እስከ 122300 ዶላር ድረስ ያለውን ፕሮፊት እስካሁን ማሳካት ችለናል።

ቀጣይ የስዊንግ እይታችን በዋነኝነት ትኩረቱን የሚያደርገው አሁን እያደረገ ያለው retest ላይ ሲሆን ይህን ቦታ በተሳካ ሁኔታ እርማት አድርጎበት መልሶ ወደላይ ጉዞውን የሚያደርግ ከሆነ ቀጣይ ማረፊያችን 135000 ዶላር የሚሆን ይሆናል።

ከፈጣሪ ጋር አጋጣሚውም ታክሎበት ኮርማ ከተጀመረ የሳትኩባችሁ እና እሱንም በRe-Entry አስመልሼላቹሀለው፤ የነበረው የSUI ጥሪዬን የነበረ ሲሆን በክሪፕቶ ማርኬት ትእግስት ከምንም በላይ መሆኗን ከዚያም ሲያልፍ ኳሊቲ እንጂ የሲግናሎች ኳንቲቲ እና ጋጋታ ይባስ ለኪሳራ ቢዳርግ እንጂ ጥቅም እንደሌለው ትምህርትን መውሰጃ ይሆናቹሀል ብዬ አስባለው።

በአጭር ታይም ፍሬም ላይ ያለውን ሁነት በተቻለኝ ፕራይስ አክሽኑ የሚሰጠውን ዳታዎች አይቼ update የማደርጋችሁ ይሆናል። አብራችሁኝ ከ112800 ጀምሮ ኢንትሪውን የተቀላቀላችሁ ልጆች ሁለተኛውን ፕሮፊት ታርጌታችንን በትርፍ እንደወጣችሁ ተስፋ በማድረግም እንኳን ደስ ያላችሁ ለማለት ወደድኩ።

Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመቿችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4❤‍🔥2
Forwarded from ETN Learn™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

የማሌዢያን ሰፖርት እና ሬዚስታንስ ትምህርታችሁን ለመውሰድ በሁለተኛው ዙር የተመዘገባችሁ እና የተከታታላችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ያሉትን እንቅስቃሴዎች ከስር ከስር እየተከታተላችሁ እና ስትራቴጂውን በደንብ እያጠናችሁ ትሄዱ ዘንድ በተለይ በዚህ ዙር ይህንን ስትራቴጂ ለመማር የመጣችሁ ልጆች ከዛሬ ጀምሮ በዋነኝነት በ @classicfxet በኩል ትምህርታችሁን መቀጠል የምትችሉ መሆኑን እና በዌብሳይቱ በኩል ይሰጥ የነበረው ትምህርት ማለቁን ለማሳወቅ እንወዳለን።

በቀጣይነት የቀሩትን የክሪፕቶከረንሲ እና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርቶች፤ ከፊታችን እየመጣ ካለው የብሎክቼይን ሰሚት ጋር ጊዜያችንን እንዲያብቃቃ በማድረግ ክረምቱ ሳያልቅ በ @etnlearn የቴሌግራም ቻናላችን በኩል የማስቀጥልላችሁና የምንጨርስ ይሆናል።

በፎሬክሱ በኩል አብራችሁን ለእቆያችሁ ቆይታችሁ የበለጠ የተሳለጠ እና ትኩረት የሚደረግበት እንደሚሆን ተስፋ በማድረግ ከClassic FX ጋር መልካም እና ስኬታማ ጊዜን ታሳልፉ ዘንድ ምኞታችንን ለመግለፅ እንወዳለን።
❤5👍4
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!
👍3❤1
Forwarded from Trade Insight
🆕ትሬዲንግ ፍላጎት ላላችሁ ሁሉ!

📌የTRADE INSIGHT MASTERY BOOT CAMP ነፃ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

👀በዚህ አጓጊ የትምህርት እድል ውስጥ፣ ከጀማሪ እስከ ADVANCED ደረጃ፣ ልምድ ካላቸው ባለሙያዎች ጋር በመሆን የሚከተሉትን ትምህርቶች ተግባር ተኮር በሆነ መንገድ zoom live  ልናስተምራችሁ ነው።

  ✔️ Risk Management
✔️ Trading Psychology
✔️ Technical and Fundamental Analysis
✔️ Trading Plan እና Journaling
✔️  Back testing

🥇ከዚህም በተጨማሪ፣ ከትምህርቱ በኋላ
በ DEMO TRADING CHALLENGE አወዳድረን፣ ለ አሸናፊዎች የትሬዲንግ የመጀመሪያ ካፒታል እንሸልማለን!

➡️ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች:🔽

🛡 ከታች ባለው ሊንክ ትሪ 🔗 https://linktr.ee/Tradeinsight1 በመግባት ሁሉንም ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን መከተል (Follow) ማድረግ።
🛡 የሁሉንም ገጾች Follow እንዳደረጉ የሚያሳይ ስክሪን ሹት 🔗 ለ  @Trade_Insight_Support መላክ።

🖥ይህንን ወርቃማ እድል እንዳያመልጥዎ!

👍አሁኑኑ ይመዝገቡና የትሬዲንግ ህይወቶን ይቀይሩ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍3🔥1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

ከዚህ በላይ ያለውን በኢትዮጵያ ባንዲራ አስታክኬ የሰጠኋችሁ የትሬድ ሀሳብ በጣም በጥሩ ሁኔታ ከባንዲራው በመውጣት ጠንካራ የሆነ ግስጋሴውን ቀጥሏል።

ይህም ማለት እስካሁን ከ112800 አካባቢ ከገባንበት አንስቶ [https://t.me/cryptotalket_en/2500 | https://t.me/cryptotalk_et/2999 | https://t.me/ET_Apps/6395 ] የ9600 ዶላር ወይም በፒፕስኛ 0.1 ሎት የ1350+ ፒፕስ ፕሮፊት ላይ ደርሰናል ማለት ነው። በተለይ በቀጣይ ያለውን ጠንካራ ሬዚስታንስ 123260 ዶላር በላይ መዝጋት የሚችልበት ሁነት ካለ ቀጣይ ማረፊያችን 126 ከዚያም ቢያንስ እስከ በዚኛው ትሬንድ ከ134 እስከ 142 ሺህ ዶላር ድረስ ሊሄድ የሚችልበት እድል የሰፋ ይሆናል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ባለፉት ሁለት ወራት ገደማ እስካሁን ቢያንስ የቢትኮይን የተለያዩ ጊዜ መግቢያዎችን ጨምሮ ወደ 19 የግብይት ጥሪዎችን የጠራሁላችሁ ሲሆን በሚገርም ሁነት ከእነዚህ ጥሪዎች የSUI የአጭር ጊዜ ጥሪ ሲቀር[እሱንም መልሰን ገብተን አካክሰነዋል] አንድም ጥሪ ታርጌታችንን ያልመታንበት ሳይኖር እና አንድም ኪሳራ ሳይገጥመን በ94.7% win rate💥💥💥 እዚህ ለመድረስ ችለናል። ይህንንም ከነማስረጃው በቻናሎቹ መመልከት የምትችሉ እና ማረጋገጥ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እወዳለው። [I know you might never heard such a high amount of accuracy.😄😎 yet the proof is on your own hands.]

እዚህ ጋር ከምንም በላይ እንድታውቁልኝ የምፈልገው ያንንም ይሄንንም የተገኘውን እና ትንሽም ቢሆን ግምታዊ እይታ የሚሰጠውን የክሪፕቶ ጥሪ ጋጋታ እዚህ ጋር አምጥቼ ላቀርብላችሁ እችላለው። ነገር ግን ዋናው አላምችን በየደቂቃው ባይ እና ሴል ማለታችን ሳይሆን በዋነኝነት ከቁጥር ብዛቱ ይልቅ ጥራቱ ላይ ማተኮር ዋነኛ ትኩረታችን ሊሆን እንደሚገባው ማሳያ ነው።

በትሬዲንጉ አለም Quality ከQuantity እንደሚበልጥ እና ትእግስት ፍሬዋ ጣፋጭ የሆነበት ሜዳ መሆኑን እንዳታስታውሱልኝ ያህል ነው።

Stay Safe and Stay Tuned. Bright times are coming ahead of us.

KORMA.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
🎙 Telegram Talk Tonight – Hosted by Ethiopian Blockchain Week

Join us for a special Telegram Talk as we host the ETN Ecosystem for an engaging session full of insights, stories, and community vibes!

✨ Special Guests:

Jason Peters – Web3 innovator & global community builder
Nathnael Bruke – Crypto pioneer in Ethiopia

🗓 Date: Tonight
🕘 Time: 9:00 PM EAT
📍 Where: Ethiopian Blockchain Week Telegram Channel

Whether you’re into blockchain, community building, or just curious about what’s happening in the ecosystem you won’t want to miss this!

💬 Come ready to listen, learn, and ask your burning questions.

#EBW2025 #TelegramTalk #ETNEcosystem #Web3Africa #BlockchainEthiopia #CryptoTalk
🔥3❤2👏1
🎙 Telegram Talk Tonight – Hosted by Ethiopian Blockchain Week

Join us for a special Telegram Talk as we host the ETN Ecosystem for an engaging session full of insights, stories, and community vibes!

✨ Special Guests:

Jason Peters – Web3 innovator & global community builder
Nathnael Bruke – Crypto pioneer in Ethiopia

🗓 Date: Tonight
🕘 Time: 9:00 PM EAT
📍 Where: Ethiopian Blockchain Week Telegram Channel

Whether you’re into blockchain, community building, or just curious about what’s happening in the ecosystem you won’t want to miss this!

💬 Come ready to listen, learn, and ask your burning questions.

#EBW2025 #TelegramTalk #ETNEcosystem #Web3Africa #BlockchainEthiopia #CryptoTalk
❤1
Forwarded from ETN Ecosystem™
የፊታችን September 6 እና 7 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከናወነው የኢትዮጵያ የብሎክቼይን ሳምንት ሰሚት ላይ አንድ የዝግጅቱ አጋር በመሆን እንደምንሳተፍ ይታወሳል።

ይህንንም አስምልክቶ ዝግጅቱ ከአገርአቀፍም አልፎ አለምአቀፍ ተደራሽነት እና ተቀባይነት የሚኖረው እንደመሆኑ መጠን የETN Ecosystem ለዚህ ያበቁትን የኮሚዩኒቲ ምሰሶ ቤተሰቦቹን ይዞ እና ኢትዮጵያን ከሚወክሉ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶች አንዱ ሆኖ ይቀርባል። ከዚህ ጋር ተያይዞም የፕሮጀክቱ መስራቾቻችን Jason Peters እና Nathnael Biruk በአጠቃላይ የብሎክቼይኑ አገራዊ ሁነት እና ወጣቶችም በምን መልኩ አይናቸውን ገልፀው ኢትዮጵያ ላይ ለውጥን እና ስኬትን ማምጣት እንደምንችል: ETN እያመጣው ስላሉ አዳዲስ አገልግሎቶች: እንዴት ገንዘብን ከስኬት ጋር አጣምረንና በአንድ ላይ ተባብረን ከአገራችን አልፈን ለአፍሪካ ብሎም ለዓለም የሚበቃ ስራን እንዴት መስራት እንደሚቻለንና ሌሎች አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ሀሳቦችን ይዘው ከEBW አዘጋጆች ጋር በ
https://t.me/EthioBW ዋና የቴሌግራም ገፅ ላይ ቆይታቸውን ያረጋሉ።

ለመገኘት እና ልምድና እውቀታቸውን ከነዚህ ወንድሞቻችን ጋር ለመካፈል የምትችሉ ቤተሰቦቻችን ከደቂቃዎች በኋላ ከምሽቱ 3:00 ላይ በሰሚቱ ኦፊሻል የቴሌግራም ገፅ በኩል ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች እንደኢትዮጵያዊ እኛ ያልተቀላቀልን የሌላ አገር ዜጋ መቼስ መቶ እንዲቀላቀል አንጠብቅምና አለፍ ሲልም የሚጠቅሟችሁን ነገሮች ታገኙበት ይሆናልና
https://t.me/EthioBW ትቀላቀሉ: ማበረታቻችሁንም ታሳዩ ዘንድ በኮሚዩኒቲያችን ስም ለመጠየቅ ወደድን።

መልካም ምሽት።
😍ETN-Ecosystem™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Bitcoin_Update

🔖ከቢትኮይን ጋር በተያያዘ ትላንት ብያችሁ እንዳለፍኩት በተለይ ለአጭር ጊዜ ግብይት ፖዚሽን የያዝን ትሬደሮች በዋነኝነት መውጣት የነበረብን ቢትኮይን የምንጊዜም ከፍተኛ ዋጋው ላይ እንደመሆኑ ለመጀመሪያ ጊዜ ቴስት ሲያደርገው ከበድ ያለ rejection ሊደርስበት እንደሚችል በማስብ እንደነበር ልብ ይሏል። ይሁንና ከዚህ ጋር ተያይዞ በተለይ በስፖት ትሬድ ለሎንግ ተርም ፖዚሽን የያዛችሁ ልጆች አሁን ላይ እያየን ያለነው የገበያ እንቅስቃሴ ፍፁም ጤናም መሆኑን መረዳት የሚኖርባችሁ እና መደናገጥ የሌለባችሁ መሆኑን ነው።

🔖The current consolidation is a healthy sign within a strong uptrend. The primary focus specifically for long term traders should be on positioning for a breakout above $118,000 / close at least above the 20 EMA at around $117,500 or capitalizing on a dip to key support levels, particularly $111,300. ስለዚህ አስቀድማችሁ እንደገባችሁበት ሁነት፤ እስካሁን ካልገባችሁ ደግሞ እንደምትከተሉት የሪስክ ማኔጅመንት አስተዳደር እና የታይም ፍሬም እንዲሁም የፖዚሽኒንግ ሁነት በራሳችሁ ለመወሰን በመዘጋጀት ቢትኮይን፡
- አሁን የሰበረውን የኢንቨርስ ሄድ & ሾልደር ፓተርን ሰብሮ መልሶ እርማት በመውሰድ retest ሊያረገው መሆኑን፤
- ነገራቶች እንደታሰቡት ካልሄዱና በተለይ የሰራውን የራይዚንግ ዌጅ ትሪያንግል ከሰበረ ደግሞ ቢያንስ እስከ 111500 እስከ 112900 ያሉት የሰፖርት ሁነቶች ድረስ ሊወርድ እንደሚችል፤
- ባስ ካለም እንደገበያው ጥንካሬና ድክመት፤ እንደሚኖሩ የፈንዳመንታል ዳታዎች፤ ዜናዎችና ሌሎች ገበያው ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ተፅእኖ ያላቸው ሁነቶች የሚሰጡንን ምላሽ በመመልከት ገበያውን ማየት እንዳለብን ለማስታወስ ወደድኩ።

🔖ከዚህ በመቀጠል ሊኖር የሚችለውን ሁነት በተለይ የዛሬው የዴይሊ ካንድል ከዘጋ በኋላ የሚሰጠንን የገበያ ሁነቶች በማየት ቀጣይ እንቅስቅሴ እና ውሳኔያችን የቱን bias ይዘን መሆን እንዳለበት update የማረጋችሁ ይሆናል።

⚠️በተረፈ ስለኮርማ አገልግሎት አሁንም እየጠየቃችሁ ላላችሁ ቤተሰቦች እስካሁን በኮርማ ቻናል በኩል ምንም አይነት ተሳታፊዎችን መቀበል ያልጀመርን እና እያንዳንዱን የኮርማ አገልግሎቶትችም በተለይ በዋነኝነት በቴክኒካል አናሊስስ ፔጃችን በኩል እየለቀቅን መሆኑን፤ የአሁኑ የአልቲሜት ነፃ ባች የክሪፕቶ ኮርስ ሲያልቅም ለሁሉም ተመዝጋቢ ክፍት እንደሚሆን ለማስታወስ ወደድን።

መልካም ምሽት።
Stay Safe. Stay Tuned.

📣ከዚህ በታች በሚመቿችሁ ፕላትፎርሞች ላይ በቀረቡት ሪፈራል ሊንኮቻችን ተመዝግበው የኮርማ ሲግናል አገልግሎትን ሙሉ ለሙሉ ነፃ በሆነ ሁነት መቀላቀል የምትችሉ መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

ByBit:
https://partner.bybit.com/b/132421
Binance :
https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness :
https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።

KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥2
📣MIND OVER MARKET - 3 DAY TRADING PSYCHOLOGY BOOTCAMP COURSE - FOR FREE.

🙂ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን እንዴት አላችሁ፡

🔖ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ስናደርገው የቆየነውን እና በየተወሰነ ጊዜው የምናካሂደውን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የ3 ቀን የተሟላ ቡትካምፕ ልናዘጋጅላችሁ ቀኑ ደርሶ እነሆ ተገናኝተናል።

🗣️በዚህም የTrade Insight እና የETN Ecosystem በጋራ በመተባበር "MIND OVER MARKET" በሚል ርእስ ያዘጋጁት እና በውስጡም 8 የጠለቁ ሀሳቦችን የያዙ ምእራፎችን የያዘ የ3 ቀን ኮርሳችን ከሰኞ ኦገስት 18 እስከ ረዕቡ ኦገስት 20 2025 ዓም ድረስ በቲክቶክ ቻናላችን በኩል ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት የሚቀርብላችሁ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

🖥ኮርሱን የሚሰጡልን ሞላ አደራ እና ናትናኤል ብሩክ ሲሆኑ ካሳለፉት የትሬዲንግ ህይወት ውጣ ውረድም እውነተኛ እና ያልተሰሙ አጋጣሚዎቻቸውን የሚያጋሩበት መድረክ የሚሆን ይሆናል።

💡ኮርሱ በሁሉም የትሬዲንግ እውቀት ደረጃ ላይ የሚገኙ ተሳታፊዎችን ያማከለ እና ለሁሉም ትሬደር የሚሆን ሲሆን በመርሀግብሮቻችን ከአጋሮቻችን የተዘጋጁ የጊቭአዌይ ሽልማቶችም የሚኖሩ መሆኑ ለማስታወስ እንወዳለን።

አዘጋጆች ፡
ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2❤1
Rhythm Sport with Bereket Haylu
20:00 - 21:04
starts in 31 minutes

https://etnfm.space/

⬆️⬆️⬆️⬆️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ እናንተን ሳግዝ ሳስተምር ቆይቻለው ያው ሙሉ አቅሜን አውጥቼ ባላግዛችሁም ማለት ነው። ነገር ግን የጠበኩትን ያህል ለውጥ አላየሁም ለዚህ እንደ ምክንያት ያስቀመጠኩት በቂ ድጋፍ እና ክትትል ስላልተደረገላችሁ እንደሆነ አምኛለው ስለዚህ ለእናንተ ልዩ ድጋፍ የምታገኙበትን private channel ከፍቸላቹአለው በዚህ ቻናል ምታገኙት
📌 full alchemist version snr strategy guidance
📌for fantastic journal guidance and template
📌msnr full record videos
📌every day trade recap
📌Weekly and daily analysis
📌trade ideas but not signals
+ እዚህ ቻናል ላይ መግባት a lot of ጥቅም ይኖረዋል

እዚህ ቻናል ላይ ለመግባት በ እኛ በተዘጋጀው የ Exness ሪፈራል ሊንክ መመዝገብ እና minimum 10 USD Deposit ማድረግ once ከተመዘገባችሁ ቡሀላ ትሬድ ሳታረጉበት withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

⚡️Submit the following details to
@Classicfxsupport

- Full Name
- Email Address
- Account Number
- IB መሆናችንን የሚያሳይ email እና 10$ deposit ያደረግሽበት Screenshot
Exness link 👇👇
https://one.exnesstrack.org/a/oaqcgvd4gu
👍3🔥2
ET Netsa Apps™
ሰላም እንዴት ናችሁ እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ እናንተን ሳግዝ ሳስተምር ቆይቻለው ያው ሙሉ አቅሜን አውጥቼ ባላግዛችሁም ማለት ነው። ነገር ግን የጠበኩትን ያህል ለውጥ አላየሁም ለዚህ እንደ ምክንያት ያስቀመጠኩት በቂ ድጋፍ እና ክትትል ስላልተደረገላችሁ እንደሆነ አምኛለው ስለዚህ ለእናንተ ልዩ ድጋፍ የምታገኙበትን private channel ከፍቸላቹአለው በዚህ ቻናል ምታገኙት 📌 full alchemist version…
በዋነኝነት Gold ትሬድ ማድረግ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ። የምትከፍሉት ነገር እንዳለመኖሩ ትሬድ የምታደርጉበትን ስኬታማነት ልኬት ከፍ ለማድረግ እንደሚጠቅማችሁ አልጠራጠርምና ይህንን የሲግናል/የተሟላ የአናሊስስ አገልግሎት ባስተማሪያችሁ በላይ ፍቃደ ስር ሆናችሁ ትጠቀሙበት ዘንድ ለማስታወቅ ወደድን። 🙏🏾✌🏾
🔥7