This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
GM ☀️ ETNers 🐸
another day another ....
Who needs this one ?
another day another ....
Who needs this one ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6👍4❤3
Forwarded from MAya
Trading in the Zone Workbook.docx
18.7 KB
Trading in the Zone | Workbook
I discovered a great use for AI recently, creating workbooks from books.
A workbook is basically a collection of exercises designed to help you reflect on concepts and questions.
What better workbook to create than from one of the most respected books on trading, Mark Douglas's Trading in the Zone.

👍2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Korma™ signals is delighted to announce its collaboration with ETN-ANALYST™ - A Proud Part Of The ETN Ecosystem™and powered by NetsaAI™.
Interesting times coming up...😎😉✌️
💚💛❤
Interesting times coming up...😎😉✌️
💚💛❤
❤7🔥3🏆3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
የ3ኛው እና የመጨረሻው የMind Over Market ቡትካምፕ መርሀግብራችን ዛሬም ሰዓቱን ጠብቆ ከደቂቃዎች በኋላ በቲክቶክ የቀጥታ መድረክ የሚካሄድ ይሆናል። በተለይ ከትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ጋር በተገናኘ እውቀትን መቅሰም የምትፈልጉ ቤተሰቦች ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል። 🙏✌️
📍 Where : Tiktok Live
⏰ When : August 18. 2025 9 PM [በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት]
አዘጋጆች ፡
ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
⏰ When : August 18. 2025 9 PM [በኢትዮጵያ ከምሽቱ 3 ሰዓት]
አዘጋጆች ፡
ETN - ECOSYSTEM
TRADE INSIGHT
CRYPTOTALK-ETHIOPIA
ET-APPS
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from Ethiopian Blockchain Week
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📲 Follow us for event updates, blockchain tips, and expert insights:
🔗 Telegram: EBW
🔗 LinkedIn: EBW
🔗 X (Twitter): EBW
🔗 Instagram: EBW
🔗 TikTok: EBW
#Transparency #BlockchainForGood #EthiopiaBlockchainWeek
🔗 Telegram: EBW
🔗 LinkedIn: EBW
🔗 X (Twitter): EBW
🔗 Instagram: EBW
🔗 TikTok: EBW
#Transparency #BlockchainForGood #EthiopiaBlockchainWeek
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ላለፉት ሶስት ቀናት "አዕምሮ ከገበያው በላይ" / "Mind Over Market" በሚል ርእስ በጠለቀ ሁነት የተነጋገርንበትን የሶስት ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቡትካምፕ ኮርስ ሙሉ ትምህርቶች የተከታተላችሁ ልጆች ቃል በገባነው መሰረት የሌክቸሩን ሙሉ ትምህርታዊ ግብዓት በማውረድ በድጋሚ ታነቡት ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። በፕሮግራሞቹ ያልተካፈላችሁ ቤተሰቦችም ከመገኘታችሁ ጋር የሚገናኝ ነገር ስለሌለው ሙሉ ለሙሉ እንደአዲስ ልታነቡት የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ከዚሁ ጋር ተያይዞም መርሀግብሮቹ ቲክቶክ ላይ የቀረቡ እንደመሆናቸው ጥሩ ጥራት ያለውን የቪዲዮ ፋይል ልናቀርብ አለመቻላችንን አስቀድመን የተናገርን መሆኑን እና ቲክቶኩ ላይቩ ላይ ተገኙ ብለን ስንወተውት የነበረውም ለዛ እንደነበር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን።
መልካም ምሽት።
ከዚሁ ጋር ተያይዞም መርሀግብሮቹ ቲክቶክ ላይ የቀረቡ እንደመሆናቸው ጥሩ ጥራት ያለውን የቪዲዮ ፋይል ልናቀርብ አለመቻላችንን አስቀድመን የተናገርን መሆኑን እና ቲክቶኩ ላይቩ ላይ ተገኙ ብለን ስንወተውት የነበረውም ለዛ እንደነበር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን።
መልካም ምሽት።
1❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ላለፉት ሶስት ቀናት "አዕምሮ ከገበያው በላይ" / "Mind Over Market" በሚል ርእስ በጠለቀ ሁነት የተነጋገርንበትን የሶስት ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የቡትካምፕ ኮርስ ሙሉ ትምህርቶች የተከታተላችሁ ልጆች ቃል በገባነው መሰረት የሌክቸሩን ሙሉ ትምህርታዊ ግብዓት በማውረድ በድጋሚ ታነቡት ዘንድ ለመጋበዝ ወደድን። በፕሮግራሞቹ ያልተካፈላችሁ ቤተሰቦችም ከመገኘታችሁ ጋር የሚገናኝ ነገር ስለሌለው ሙሉ…
MIND_OVER_MARKET.pdf
920.9 KB
"Market Over Market" Trading Psychology 3 Days Bootcamp Lecture Note. [አማርኛ]
❤7
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ከከፍታው ስለመድረስ ካሰብክ: መጀመሪያ ለእድገትህ እንቅፋት የሆነውን ያለመቻል እሳቤ መልህቅ በመፍታት አእምሮህን ነፃ አውጣው:: ያኔ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። It only takes believing in oneself.🙏✌️
❤9
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ:
🔖 እስቲ አንዳችን ካንዳችን ከተማማርንበት አንድ ሀሳብ እናንሳ . . . በትሬዲንግ ህይወታችሁ ውጣ ውረድ ምን ተማራችሁ? ምን ገጠማችሁ? ምን ዋጋ አስከፈላችሁ?
ያስተምራል የምትሏቸውን ሀሳቦቻችሁን ከታች በኮሜንት ሳጥኑ በኩል ሁሉ ታጋሩን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን። ምናልባትም በጥያቄ የተሞላችሁበት አጋጣሚ ካላችሁም የምንችለው ከሆነ ምላሹን እንሰጣችሁ ዘንድ ጥያቄዎቻችሁንም ማጋራት የምትችሉ ይሆናል።
እግረ መንገዱንም ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።🙏✌️
ያስተምራል የምትሏቸውን ሀሳቦቻችሁን ከታች በኮሜንት ሳጥኑ በኩል ሁሉ ታጋሩን ዘንድ ለመጠየቅ ወደድን። ምናልባትም በጥያቄ የተሞላችሁበት አጋጣሚ ካላችሁም የምንችለው ከሆነ ምላሹን እንሰጣችሁ ዘንድ ጥያቄዎቻችሁንም ማጋራት የምትችሉ ይሆናል።
እግረ መንገዱንም ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዳሜ በያላችሁበት ተመኘን።🙏✌️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👌1
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#Market_Update
⚡️ MUST READ UPDATE: This week, the $BTC ETFs saw $1.2B in net outflows.
A shift in Bitcoin ETF flow cycles from positive to negative could happen at any time, especially after several days of strong positive inflows. Last time this occurred, ETF outflows stayed strong for weeks, and Bitcoin saw a dump at $75k.
Taking profits and cutting losses now could be a wise move. Opportunities will come again, so stay safe and play it smart. Swim with the whales. በዚህ መሰረት በተቻለ አሁን የገባችሁባቸውን ጥሪዎች በተቻለ ስትሪክት ስቶፕሎስ በመጠቀም መጠበቅ እና በተቻለ ገበያው ወደሚሰብረው አቅጣጫ አብሮ ለመጓዝ ከውጪ ሆኖ መጠባበቅ የተሻለ ሆኖ እናገኘዋለን። በዋነኝነት ይህንን ሶስት ቀናት ምንም አይነት ሲግናሎችን ያልሰጠሁበት ምክንያትም ቢትኮይን በተለይ በጊዜያዊነት እያደረገ ያለው የእርማት ሁነት መጨረሻውን መመልከት ለተሻለ እይታ እድሉን ስለሚሰጠን እና ያልታወቁ ወይም ያልተረጋገጡ ጥሪዎችን ከማድረግ ይልቅ ደግሞ ጭራሽ አለመገበያየት ራሱን የቻለ የስትራቴጂ አይነት እንደመሆኑ ገበያውን በተጠንቀቅ ትጠባበቁት ዘንድ ለማስታወስ ወደድኩ። በየትኛውም አጋጣሚ ጠንከር ያለ የግብይት አጋጣሚ የሚሰጥበትን ሁነት በመጠበቅ በቢትኮይንም ሆነ በአልትኮይኖች ዙሪያ ሀሳቤን በupdate መልክ እንደማጋራችሁም ለማስታወስ እወዳለው።
ይህ ማለት ግን አሁን ካላችሁበት ፖዚሽኖች ወዲያ ይህን መልእክት እንዳነበባችሁት ውጡ ማለት አለመሆኑን እና የሪስክ ማኔጅመንት ጥንቃቄዎቻችሁን እንድታጠናክሩ እንጂ ቢትኮይንም ሆነ አልት ኮይኖች የሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ላይ መሆናችን ተዳምሮ አቅጣጫቸውን ለመለየት የሚያስችል bias ሊያስጨብጡን አለመቻላቸውን እና በሁለቱም አቅጣጫ በጠንካራ ሁኔታ ሊሰብሩ እንደሚችሉ ልብ ይሏል።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
KORMA™

⚠️ ⚠️ ⚠️ የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
#KORMA_TIPS #EDUCATION #CRYPTO
🏔 የክሪፕቶ አለም ሚስጥራዊው አይስበርግ[የበረዶ ግግር]
🔖 የክሪፕቶ አለም እንደ በረዶ ተራራ (iceberg) ነው። ለአብዛኛው ተጠቃሚ የሚታየው ከውሀው በላይ ያለው ትንሽ ክፍል ብቻ ነው። ለብዙሀኖቻችን አብዛኛው እና በጣም ወሳኙ ክፍሉ ግን ከውሃው በታች ተደብቋል። ይህ ምስል የክሪፕቶን አለም በሁለት ከፍሎ ያሳየናል፦ ከወገቡ በላይ ያለውና ከምድር በላይ የሚታየን ክፍል (ከውሃ በላይ) እና የተደበቀው ክፍል (ከውሃ በታች)።
🟢 ከውሃ በላይ ያለው ክፍል (የሚታየው) 👁
✔️ ይህ ክፍል አብዛኛው ሰው የሚያውቀው እና የሚጠቀምበት የክሪፕቶ ገጽታ ነው።
💸 ቢትኮይን (Bitcoin) ₿: የክሪፕቶ አለምን የፈጠረው የመጀመሪያው ዲጂታል ገንዘብ ነው። ልክ የዚህ የበረዶ ተራራ ጫፍ ላይ እንዳለ ባንዲራ ሁሉ፣ ቢትኮይን የክሪፕቶን አለም የሚመራ እና የሚታወቅ ምልክት ነው።
💰 አልትኮይኖች (Altcoins) 💠: ከቢትኮይን ውጪ ያሉ ሌሎች ክሪፕቶ ገንዘቦች በሙሉ Altcoins ይባላሉ። እነዚህም እንደ ኤቴሪየም (Ethereum)፣ ካርዳኖ (Cardano) እና ዶጅኮይን (Dogecoin) ያሉትን ያጠቃልላል። የየራሳቸው ዓላማና ጥቅም አላቸው።
💱 📈 🔥 ✖️ 💰 📈 📈 💰 🤑 💰 💰 🦁 📈 📈 🥞 🦊 💰 👛 👛 ኤክስቼንጆች (Exchanges) 💱: እነዚህ በባህላዊው ገበያ ውስጥ ካሉት ባንኮች ወይም የአክሲዮን ልውውጥ መስሪያ ቤቶች ጋር ይመሳሰላሉ። ሰዎች ክሪፕቶን የሚገዙበት፣ የሚሸጡበት ወይም ወደ ሌላ ገንዘብ የሚቀይሩበት ዲጂታል ገበያዎች ናቸው።
™️ ዲፋይ (DeFi) 🏦: Decentralized Finance ማለት ነው። የፋይናንስ አገልግሎቶች ያለባንኮችና ተቋማት በቀጥታ የሚሰሩበት ስርዓት ነው። ለምሳሌ ያለባንክ ብድር መውሰድ ወይም ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል።
🟢 ከውሃ በታች ያለው ክፍል (የተደበቀው) 🌊
✔️ ይህ ክፍል የክሪፕቶ ስር መሰረት ሲሆን፣ ነገሩ እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ወሳኝ ነው።
🔗 ብሎክቼይን ቴክኖሎጂ (Blockchain Technology) 🔗: ይህ የክሪፕቶ ልብ ነው። ሁሉም ግብይቶች የሚመዘገቡበት ግልፅ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሂሳብ መዝገብ ነው። አንድ ጊዜ የገባ መረጃ ሊቀየር አይችልም። ልክ የዚህ በረዶ ተራራ መሰረት እንደሆነው ሁሉ የክሪፕቶ አለም ያለሱ ሊኖር አይችልም።
🗂 ዲስትሪቢውትድ ለጀር (Distributed Ledger) : ይህ በኮምፒውተሮች መካከል የሚጋራ የብሎክቼይን ቅጂ ነው። የትኛውም አንድ አካል መረጃውን እንዳይቆጣጠር ወይም እንዳይቀይር ያደርጋል። ልክ በበረዶው ተራራ ውስጥ እንዳሉ በየቦታው የተበተኑ ትናንሽ በረዶዎች የብሎክቼይን ግልፅነትን ያረጋግጣሉ።
📝 ስማርት ኮንትራት (Smart Contract) : እነዚህ በብሎክቼይን ላይ በራስ-ሰር የሚሰሩ ስምምነቶች ናቸው። አስቀድመው የተፃፉ ህጎችን ተከትለው ይሰራሉ። ለምሳሌ፣ የቤት ኪራይ በየወሩ ከእርስዎ አካውንት በራሱ እንዲከፈል ማድረግ ይቻላል።
🖥 ኖድስ (Nodes) : የብሎክቼይን ኔትወርክ ስራ ላይ የሚውለው እነዚህ ኮምፒዩተሮች በሚመሰርቱት መረብ ነው። በዋነኝነት ስራቸውም የግብይቶችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ እና መዝገቦችን በመያዝ ብሎክቼይኑ ምዝገባውን በተሳካ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲሰራ ያግዛሉ። የዚህ በረዶ ተራራን ደህንነት የሚያረጋግጡ ጠባቂዎች ናቸው።
⛏️ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ (Proof of Work) & 🔐ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ (Proof of Stake) : እነዚህ የክሪፕቶ ገንዘብን ለመጠበቅ የሚያገለግሉ ዘዴዎች ናቸው።
🔴 ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ ሃይል የሚጠይቅ የሂሳብ ስሌት በመስራት ግብይቶችን ያረጋግጣል። (ልክ ቢትኮይን እንደሚጠቀመው)
🔴 ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ ግን የክሪፕቶ ገንዘብ በመያዝ እና በመቆለፍ ግብይቶችን ያረጋግጣል።
ሀሽ (Hash) 🔒: እያንዳንዱን ግብይት የሚለይ ልዩ ኮድ ነው። ልክ የጣት አሻራ እንደሆነ ሁሉ፣ ሀሽም ግብይቶችን የማይለወጡና ግልፅ ያደርጋቸዋል።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
KORMA™
🏔 የክሪፕቶ አለም ሚስጥራዊው አይስበርግ[የበረዶ ግግር]
📝 ስማርት ኮንትራት (Smart Contract) : እነዚህ በብሎክቼይን ላይ በራስ-ሰር የሚሰሩ ስምምነቶች ናቸው። አስቀድመው የተፃፉ ህጎችን ተከትለው ይሰራሉ። ለምሳሌ፣ የቤት ኪራይ በየወሩ ከእርስዎ አካውንት በራሱ እንዲከፈል ማድረግ ይቻላል።
⛏️ፕሮፍ ኦፍ ዎርክ (Proof of Work) & 🔐ፕሮፍ ኦፍ ስቴክ (Proof of Stake) : እነዚህ የክሪፕቶ ገንዘብን ለመጠበቅ የሚያገለግሉ ዘዴዎች ናቸው።
ሀሽ (Hash) 🔒: እያንዳንዱን ግብይት የሚለይ ልዩ ኮድ ነው። ልክ የጣት አሻራ እንደሆነ ሁሉ፣ ሀሽም ግብይቶችን የማይለወጡና ግልፅ ያደርጋቸዋል።
✏️ የግርጌ ማስታወሻ፡
የክሪፕቶ አለም ከውጪ እንደሚታየው ቀላል አይደለም። ቀላል ካለመሆን ባለፈም በዚህ ዘርፍ ከአለም እኩል ተወዳድሮ ስኬታማ ለመሆን እና ለራሳችንም የሚጠቅመንን የፋይናንስ ነፃነት ለማረጋገጥ የሚረዳን ጉዳዩን በጥልቀት ስናውቀው እና ስንረዳው እንደመሆኑ በዚህ ሴክተር ውስጥ ለረጅሙ ጊዜ ለመቆየት የምናስብ ከሆነ የማይታየውን ከውሀው በታች ያለ የበረዶውን ግግርም በአእምሮዋችን የእውቀት ማከማቻ ውስጥ ማከማቸት እንዳለብን ልብ ይሏል። እውነት ለመናገር ይህ የዲጂታል አለም ከላይ ከላይ ሲታይ፤ በየሶሻል ሚዲያው በጣም በቀላል መንገድ ከፍ ያለ ረብጣ ገንዘብን መስራት እንደሚያስችል ቢወራለትና ቢለፈፍለትም በጥልቀት ሲመረመር ግን በጣም ውስብስብ እና ትልቅ አለም ነው። ይህን የበረዶ ተራራ በመረዳት፣ ከላይ የሚታየውን ብቻ ሳይሆን ስር ያለውንም ምንነት መረዳት ለረጅሙ ስኬታማ ጉዞዋችሁ መሰረታዊነቱ ሳይታለም የተፈታ ነውና በተቻለ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ብትሆንም የሆኑ የሆኑ እውቀቶች በዚህ የዲጂታል አለም ዙሪያ ትቃርሙ ዘንድ ወንድማዊ ምክሬ ነው።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤4👍3
የመማር ወኔ ያለው ወንድ የሆነ ማነው እስቲ? 1 TeraByte የሚሆንና በድምሩ አንድ ሚሊየን ብር ያክል ሊያወጡ የሚችሉ የብሎክቼይን/ክሪፕቶ እና ፎሬክስ ኮርሶችን እነሆ ገፀ በረከት ልናረግላችሁ ወደድን። እስካሁን መማሪያ አጣን ብላችሁ የተሳነፋችሁ ሁሉ እውቀት በብፌ ሲቀርብላችሁ ትማሩት ይሆን? የምናየው ይሆናል። 😃🙏🏾✌🏾
ድምራቸው ቢገመት ከ7500 ዶላር [1 ሚሊየን ብር] በላይ የሚያወጡና ከፎሬክስ እስከ ክሪፕቶ፤ ከሳይኮሎጂ እስከ ስትራቴጂዎች ድረስ በሁሉም መስክ ራሳችሁን ሙሉ ልታረጉባቸው የምትችሏቸውን ከ200 በላይ የሆኑ እያንዳንዳቸው የጠለቀ እና አንዱ ከሁለት እስከ ሶስት ወር የሚወስዱ የተሟሉ ኮርሶችን የያዙ ፋይሎችን እነሆ እንደገፀ በረከት ልናቀርብላችሁ ወደድን። የምርም ቆርጠህ ከተነሳህ የተሟላ እና ትርፋማ ትሬደር ለመሆን ከዚህ ፋይል ውጪ የእንግሊዘኛ እጥረት ካልሆነ በቀር የሚያስፈልግህ አንዳችም ነገር አለ ብዬ አላምንም።
https://mega.nz/folder/GcpSwQZY#jDYflUifI3LF4_sMOR57rA

mega.nz
File folder on MEGA
❤13❤🔥4👌3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
The Four Friends of Baro: Part 1
Meet Connecto, Identa, Finno & Eduna
Want Part 2
React ❤️
Meet Connecto, Identa, Finno & Eduna
Want Part 2
React ❤️
❤4❤🔥2😁1