Great news for our Ethiopian community! 🇪🇹
We're thrilled to announce that the official ETN Ecosystem documentation has now been translated into Afaan Oromo and Amharic! 🎉
We believe in making our resources accessible to everyone, and this is a big step towards that goal. Now more people can easily understand and engage with the ETN Ecosystem in their native language.
A huge thank you to our amazing community translators for making this possible! Your contributions are invaluable.
And the best part? We're just getting started! We warmly welcome everyone to join us and help translate the documentation into even more languages.
If you're passionate about making ETN more accessible globally, visit our GitHub repository: 👉 [https://github.com/ETN-Ecosystem/etn-eco-docs](https://github.com/ETN-Ecosystem/etn-eco-docs)
Let's build a truly global and inclusive ETN Ecosystem together! 🌍
#ETN #Community #Translation #AfaanOromo #Amharic #Documentation #OpenSource
https://docs.etnecosystem.org/am/docs/intro

1❤6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አፓችንን በይፋ ለተጠቃሚዎች ካበቃን በኋላ ፈር ቀዳጅ ዲጂታል የንባብ ግብዓቶቻችን ከሚሆኑ ህትመቶቻችን መካከል የሚከተሉት የተወሰኑት ናቸው።
🏅 Kandanda Sport Mag🏅 Mesewer Digital Mag🏅 እኔ: ኢትዮጵያዬ እና ቢትኮይን - ናትናኤል ብሩክ [Educational Biography]🏅 Introduction to Trading [Amharic]🏅 Introduction to Crypocurrency [Amharic]🏅 The First Amharic-English Cryptocurrency/Blockchain Dictionary🏅 The First Amharic-English Forex/Trading Dictionary
የትኛውም አይነት በሽያጭም ሆነ በነፃ ልታቀርቡት የምትፈልጉት: ለተጠቃሚዎች ሊቀርብ የሚችል ግጥሞቻችሁን: ሳምንታዊ መፅሄታችሁን: ድርሰቶቻችሁን: ሪሰርቾቻችሁን: ብቻ በህትመት መንገድ ለተጠቃሚ መድረስ የሚችል ማንኛውም አይነት ስራዎቻችሁን እያዘጋጃችሁ እንድትጠብቁን: በዚህም ከመፅሀፎቻችሁ ሽያጮች 90% ድርሻውን ገዢው በከፈለበት ቅፅበት እንዲደርሳችሁ በሚያደርገው የቶን ብሎክቼይን ላይ የተመሠረተችዋን መሠውርን በመጠቀም የራሳችሁን የገቢ ምንጭ እንድትፈጥሩ የምችሉ ይሆናል ለማለት ወደድን።
Quality Utility and Value Addition is our main aim ስንል በምክንያት ነው። #ETN የግለሰቦች ሳትሆን የሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነች።
Powered by :
Built On TON & Proudly Ethiopian.
💚💛❤
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥2
Forwarded from ኮርማ™ Signals. (Nathnael Biruk)
- የEthereum (ETH) ETFs ባለፈው ሳምንት +1.28 ቢሊዮን ዶላር ሲስቡ፣ የBitcoin ETFs ደግሞ -144 ሚሊዮን ዶላር ወጥቶባቸዋል።
- BTC እንደ መሰረት ሆኖ እያደገ፣ ትልልቅ ባለሀብቶች ግን ETHን እያሳደዱ ነው።
- በዚህ ምዕራፍ፣ ከETH በተጨማሪ ሌሎች የተመረጡ Altcoins (Alternative coins) ወደ ላይ እያደጉ ነው።
በመስከረም ወር የወለድ ምጣኔ ቅናሽ (rate cuts) ከተደረገ፣ የAltcoin Season ይጀምራል። ያኔ ነገሮች በጣም ይፋለማሉ።
🔴 ትላልቅ ካፕ (Large Caps):
⚪️ መካከለኛ ካፕ (Mid Caps):
⚫️ ትናንሽ ካፕ (Low Caps):
ለረጅም ጊዜ ጉዞ ራሳችንን ካሁኑ እናዘጋጅ ለማለት ወደድኩ!
ይህ መረጃ የኢንቨስትመንት ምክር አይደለም። የራሳችሁን ምርምሮች እንድታደርጉ ስል ለማለት ወደድኩ።
Stay Safe. Stay Tuned.
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
⚠️ ⚠️ ⚠️ የኃላፊነት ማሳሰቢያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። ፈፅሞ ፈይናንሳዊ ምክርም አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎን ምንም አይነት ኢንቨስትመንት ከማድረግዎ በፊት የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1
🚨 𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣 𝗪𝗔𝗡𝗧𝗘𝗗 – 𝗜 𝗕𝗨𝗬 𝗬𝗢𝗨𝗥 𝗚𝗥𝗢𝗨𝗣𝗦! 🚨
✅ Looking to buy active/old Telegram groups
💸 My prices depend on creation year:
📌 𝗣𝗿𝗶𝗰𝗲 𝗟𝗶𝘀𝘁
🗓 2016 – 2022 ➝ 1200 𝗯𝗶𝗿𝗿
🗓 2023 ➝ 1000 𝗯𝗶𝗿𝗿
🗓 2024 (Jan & Feb) ➝ 800 𝗯𝗶𝗿𝗿
🗓 2024 (March) ➝ 550 𝗯𝗶𝗿𝗿
🗓 2024 (April) ➝ 350 𝗯𝗶𝗿𝗿
🗓 2024 (May) ➝ 200 𝗯𝗶𝗿𝗿
💰 Have 5 or more groups to sell? I’ll bulk the payment!
⚡️ Fast payment ✅
⚡️ Safe deal ✅
⚡️ DM 👉 @maven_bot_seller
if you’re selling 🔑

❤4
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑት: የክሪፕቶከረንሲ: ብሎክቼይን: ፎሬክስ እና AI ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት "መሰውር' የተሰኘ ዲጂታል መፅሄታችንና እግር ኳስ የሚተነፈስበት እስከጥግ ትውስታዎች የሚነሱበት: ታክቲኮች የሚተነተኑበት: እግርኳሳዊ ግለታሪኮች የሚቀርቡበት: ኳስ ወዳጁ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የሚገባውን ግልጋሎት አግኝቶ የሚረካበት "ካንዳንዳ" የስፖርት መፅሄት በአማርኛ ቋንቋ ለአንባቢያን ሊቀርቡ በጣም ጥቂት ቀናት ቀርቷቸዋል።
ለመሆኑ #Kandanda ምን ማለት ይመስላቹሀል?!
Powered By ETN Ecosystem™.
Building Day by Day.
Proudly Ethiopian. 🇪🇹
ለመሆኑ #Kandanda ምን ማለት ይመስላቹሀል?!
Powered By ETN Ecosystem™.
Building Day by Day.
Proudly Ethiopian. 🇪🇹
🏆4❤3🔥3
Forwarded from Ethiopian Blockchain Week
🎉 We’re excited to introduce Jason Peters, Founder of ETN Ecosystem and ET Apps Community, as a panelist at Ethiopian Blockchain Week 2025! With his expertise in decentralized platforms on the TON blockchain, Jason is driving Ethiopia’s digital transformation.
Join us to hear how the ETN Ecosystem is building Africa’s Web3 future!
📲 Follow us for event updates, blockchain tips, and expert insights:
🔗 Telegram: EBW
🔗 LinkedIn: EBW
🔗 X (Twitter): EBW
🔗 Instagram: EBW
🔗 TikTok: EBW
#EBW2025 #Web3Africa #BlockchainEthiopia #ETNEcosystem #DigitalUnity

1❤11🔥4👏2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🤝6🔥3❤1
ሰላም 🙏
-በዚህ ጊዜ ብዙ ሰዎች " group እንገዛለን" ብለው ሰዎችን በማታለል ስካም እያደረጉ ነው። እባኮትን ተጠንቀቁ!💥🚨
✅ እኔ በታማኝነት ከ2016 እስከ 2024 ድረስ የተከፈቱ የድሮ ግሩፖችን እገዛለሁ 🚀
በተጨማሪም
💰 5+ groups ካሉዎት ➝ Bulk Payment በ ጥሩ ዋጋ
⚡ ፈጣን ክፍያ | አስተማማኝ ግብይት | 100% ዋስትና ⚡
☎️ Call: 0951105061
🤖 Telegram: @maven_bot_seller
📥 Channel : @MAVEN
እኔ †person† በሚለው ስም የምታውቁኝ፣ ታማኙ ሻጭ ነኝ MAVEN በሚለው የ ስም ማስተካከያ መጥቻለሁ 🤠
-በዚህ ጊዜ ብዙ ሰዎች " group እንገዛለን" ብለው ሰዎችን በማታለል ስካም እያደረጉ ነው። እባኮትን ተጠንቀቁ!💥🚨
✅ እኔ በታማኝነት ከ2016 እስከ 2024 ድረስ የተከፈቱ የድሮ ግሩፖችን እገዛለሁ 🚀
ለኔ group ማቅረብ የምትችሉ online ሆናቹ በደምብ የምትሰሩ ሰዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እረከባለሁ ።
በተጨማሪም
"ሻጩ አላምንም" ብለው ስራ እየተበላሸ ከሆነም በኔ በኩል ስካም ሳትደረጉ መጨረስ ትችላላችሁ በታማኝነት።
💰 5+ groups ካሉዎት ➝ Bulk Payment በ ጥሩ ዋጋ
⚡ ፈጣን ክፍያ | አስተማማኝ ግብይት | 100% ዋስትና ⚡
👉 100 ቻናል ሲደርስ Giveaway እናደርጋለን! 🥳
☎️ Call: 0951105061
🤖 Telegram: @maven_bot_seller
📥 Channel : @MAVEN
❤2👍2
ተማሪዎች ካልሆናችሁ እና የETN ቤተሰብ ከሆኑ ETN የሚለውን የፕሮሞ ኮድ በመጠቀም ከዚህ በታች ባለው የፎርም ሊንክ ላይ በመመዝገብ የፊታችን ቅዳሜ እና እሁድ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኤሊያና ሞል የሚደረገውን የኢትዮጵያ ብሎክቼይን ሳምንት በነፃ ይሳተፉ።
Use the promo code ETN in the following registration link to join the Ethiopian Blockchain Week Event for free.
📅 Sept 6–7
📍 Eliana Mall
👉 Register here: https://forms.gle/vTStdTFVbkGwati87
Use the promo code ETN in the following registration link to join the Ethiopian Blockchain Week Event for free.
📅 Sept 6–7
📍 Eliana Mall
👉 Register here: https://forms.gle/vTStdTFVbkGwati87
❤9👍3⚡1
🔥 updated 🔥
የ ድሮ ሆነው ግን የተከፈተበትን አመት የማያሳዩ ግሩፖች እኔ እገዛለሁ!
✅ሊሸጡ ያሰቡትን group ID እኛ ጋር ለ መሸጫ ካስቀመጥነው ክራይቴርያ ጋር በደምብ ያስተያዩ
👉 የሚሸጡትን Group ID በቀጥታ አስቀምጡ
🔎 ለማወቅ በዚህ ቦት ግቡ 👉 @username_to_id_bot
የግሩፖቻችሁን ID እዚ ይፈልጉ።
✅ ማሳሰብያ
ዋጋውን እዚህ 👇
📌 https://t.me/+mzTX-q_V494xOGRk
📩 Contact: @maven_bot_seller
ክፍያ መንገድ telebirr & cbe ⚡
All Bank 🏦
የ ድሮ ሆነው ግን የተከፈተበትን አመት የማያሳዩ ግሩፖች እኔ እገዛለሁ!
✅ሊሸጡ ያሰቡትን group ID እኛ ጋር ለ መሸጫ ካስቀመጥነው ክራይቴርያ ጋር በደምብ ያስተያዩ
👉 የሚሸጡትን Group ID በቀጥታ አስቀምጡ
🔎 ለማወቅ በዚህ ቦት ግቡ 👉 @username_to_id_bot
የግሩፖቻችሁን ID እዚ ይፈልጉ።
✅ ማሳሰብያ
የምገዛው Group IDs 👉 10010......... እስከ 10017......... የሚጀምሩ ብቻ
ዋጋውን እዚህ 👇
📌 https://t.me/+mzTX-q_V494xOGRk
📩 Contact: @maven_bot_seller
ክፍያ መንገድ telebirr & cbe ⚡
All Bank 🏦
❤4
GM GM የ $ETN ቤተሰቦች,
እንደምታውቁት #EBW2025 ከ 3 ቀን በኃላ ይጀምራል... እናም እዛ ቦታ ላይ አብረን ለመገኘት በ $ETN-Army በኩል t-shirt እያዘጋጀን ሰለሆነ💪: ማሰራት የምትፈልጉ ልጆች በ @alle_gobe or @Somevloge በኩል inbox አድርጉልን::
የ T-shirt design photo ላይ ያለው ነው
በተጨማሪም, ዛሬ ማታ 3:30 ላይ ሁላችህንም እዚህ channel ላይ live እንገናኝ ✌️✌️

❤4❤🔥1
ET Netsa Apps™
GM GM የ $ETN ቤተሰቦች, እንደምታውቁት #EBW2025 ከ 3 ቀን በኃላ ይጀምራል... እናም እዛ ቦታ ላይ አብረን ለመገኘት በ $ETN-Army በኩል t-shirt እያዘጋጀን ሰለሆነ💪: ማሰራት የምትፈልጉ ልጆች በ @alle_gobe or @Somevloge በኩል inbox አድርጉልን:: የ T-shirt design photo ላይ ያለው ነው በተጨማሪም, ዛሬ ማታ 3:30 ላይ ሁላችህንም እዚህ channel…
ማስተካከያ
Jerba lay kelay
"30+ DeFi & Crypto Platforms
docs.etnecosystem.org"
Ketach demo
"Built on (ye, Ton logo yigebal)"
Jerba lay kelay
"30+ DeFi & Crypto Platforms
docs.etnecosystem.org"
Ketach demo
"Built on (ye, Ton logo yigebal)"
❤3❤🔥1