ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
TIKVAH-ETHIOPIA
" 519 የባንክ አካውንቶች ታግደዋል " - አገልግሎት መ/ቤቱ ➡ " 112 ኢትዮጵያውያንና የተለያዩ የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል። " ⚫ " የክሪፕቶ ከረንሲ መተግበሪያን በመጠቀም በሕገ ወጥ መንገድ የውጭ ምንዛሪን ሲያዘዋውሩ የነበሩ አካለት ላይ ርምጃ ተወስዷል። " የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት (NISS) ፤ በተቀናጀ መንገድ ሕገ ወጥ የውጭ ምንዛሪ አሻጥሮችን…
እንደአንድ የአገሪቷ ወጣት ምልከታችሁና ሀሳባችሁ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ምን ይመስላል? ከሰሞኑ ቅዳሜ በሚኖረን የኮሚዩኒቲ የውይይት መድረክ ላይ ሀሳቡን በሰፊው በማንሳት የምንወያይ ይሆናል። እስከዛው የናንተ ሀሳብ ምን እንደሆነ ሀሳቡን እናንሸራሽረው።🙏✌️
❤10🔥3
#Daily_Notes

💔 🔠he 🔠ilent 🔠iller:
The #
1️⃣ 🔠motional 🔠rap 🔠hat 🔠ills 9️⃣0% of 🔠thiopian 🫡orex/©️rypto 🔠raders

🖥Most of you may have mastered the candlesticks, you know your support and resistance, and your strategy looks great on paper. Yet, when you move to a live account, everything falls apart. You feel a knot in your stomach, your hands shake, and your discipline vanishes.

🎯The truth is, your technical strategy is not the problem.

✔️The reason 9 out of 10 retail traders—especially those in high-pressure enviroments falls into one specific, vicious emotional trap.

🛑 The #1 Emotional Trap: The Fear of Being Wrong (A.K.A. "🔤ope 🔤rading")

📌The single greatest emotional trap that annihilates trading accounts is the Fear of Being Wrong, which manifests as Hope Trading when a trade moves against you.

❓🔤hat is Hope Trading?

📌Hope Trading is when you enter a trade with a clear Stop Loss (SL) and Take Profit (TP), but the price immediately starts going against you. Instead of honoring your pre-defined Stop Loss, you think:
✏️"No, my analysis is right. It has to come back."
✏️"I'll move my stop loss just a little bit further... just until the next zone."
✏️"If I close this loss, I've officially failed. I will wait until it hits Break-Even."

🎯This is the moment your ego takes over your edge. You are no longer trading the market; you are trading your fear of accepting a loss. You are trading on hope that the market will validate your opinion.

✔️This trap is particularly dangerous for traders in our region because of the financial stakes. A loss doesn't just mean a number on a screen—it represents hard-earned money and the dream of a better life. This extra pressure magnifies the ego's refusal to admit a mistake.

💡 The Trader's Unpopular Truth: You Must Learn to Lose

📌The shocking secret of the top 10% of consistently profitable traders is this: They are better at managing their losses than you are.

✔️They accept that a loss is simply a cost of doing business, like paying rent for a shop. It is not a failure; it is a data point. When a trade hits their Stop Loss, they feel nothing but a mild inconvenience, because the loss was:
✏️Expected: They knew the probability of a loss was always there.
✏️Controlled: The risk was so small (e.g., 1%) that it doesn't affect their future trading.
✏️Final: The trade is closed, the emotion is gone, and they are ready for the next setup.

❗️The Solution: Building Your Emotional Firewall

📌To escape the Hope Trading trap, you don't need a new indicator; you need a new Operating System for your mind.

🔤. Pre-Commitment is Power (Before You Click 'Buy')
Before you enter a trade, write down your entry price, your SL price, and your TP price. Now, commit to this rule: The moment the price hits my SL, I will immediately close the trade. This moves the decision-making from the emotional moment during the trade to the logical moment before the trade.
🔤. Embrace the "Set and Forget" Philosophy
After entering a trade, immediately place your Stop Loss and Take Profit, then walk away from the chart for at least 15 minutes. Staring at the trade is what fuels the hope and panic. Trust your analysis and let the market do the work.

🔤. The 1% Golden Rule
Never, ever risk more than 1% of your total account balance on a single trade. If you have a $100 account, your max loss is $1. If your max loss is $1, you simply cannot afford to trade on hope. This simple rule is the foundation of all stress-free trading.

#Trading_Psychology
#Korma
#ETN_Learn
#Trading_Psychology
#korma
#Daily_Notes
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤5
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ከደቂቃዎች በኋላ ሰርክ ማክሰኞ ስለምናወራቸው የብሎክቼይን እሳቤዎች እና ትምህርቶች ለማውጋት እና ቀጣይ አካሄዶቻችንን ለማሳወቅ በቲክቶክ ገፃችን የአንድ ሰዓት ትምህርታዊ ቆይታ የምናደርግ ይሆናል። የሚመቻችሁ ተጋብዛቹሀል።

https://www.tiktok.com/@cryptotalkethiopia/live?enter_from_merge=share&enter_method=share_copy_link
❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንዴት አደራችሁ ጋይስ: እቺን ፅሁፍ ከልቤ ስለፃፍኳት በድጋሚ ላጋራችሁ ወደድኩ።

#RePost
📣የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር

🗣️እሱ: "ስማማ ብራዳ፤ እኔ ምልህ ሲግናል የሚለቁ ቻናሎች ትጠቁመኛለህ?!🙏"

🗣️እኔ: "አዎ፡ ይቻላል። ላንተ እና ላንተ ብቻ የሚጠቅምህ፤ የሚያስብልህ፤ ሪስክህን ለመቀነስ የሚታትርልህ፤ ትርፍህን ለማጋበስ ደፋ ቀና የሚልልህን ሲግናል ሰጪ ነው የምጠቁምህ።"

❓ማን እንደሆነ ታውቃለህ?
✔️አንተ ነህ!!!

🔖ትላንት እንዳልኩህ ትምህርቱ በየኢንተርኔቱ በሞላበት የቴክኖሎጂ ዘመን ፈዘዝ ማለትህን ቀነስ አርገው፡ ፍጠንና ወጣትነትህን ተጠቀምባት፤ እውቀትን ቅሰምባትና እውቀቱን ለቀሪው ህይወትህ መሰረት ጣልበት። እናማ አሳ ማስረጉን አስተምርሀለው የሚልህ እንጂ ሁሌ ጉላሹን አቀርብልሀለው የሚልህን አትስማው፤ የትሬዲንግን እሳቤ እጥብ አድርጌ አስበላሀለው  የሚልህን እንጂ ሲግናል እሰጥሀለው፤ ልጥጥም አረግሀለው የሚልህን ጆሮ ዳባ ልበስ በለው። ነገ እሱ አጠገብህ ባይኖርስ ብለህ ለአንድ አፍታ አስብ። ተምረህ ምክንያት ላይ ተመስርተህ ለራስህ የራስህ ሲግናል ሰጪ መሆንህን በተግባር አሳየው።

⚠️እናማ ዛሬም የምልህ አንብብ፤ አሁንም አንብብ፤ አሁንም ድጋሚ አንብብ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2❤20🔥3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☀️ የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር - #046

እንዴት አደራችሁ ፋሞች፡

እስኪ ዛሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ... በትሬዲንግ ውቅያኖስ ውስጥ አንተ ዋናተኛw=ው 🏊‍♀️ ነህ ወይስ ሰርፈሩ 🏄‍♂️?

ምን ማለቱ ነው እንደምትለኝ እርግጠኛ ነኝና ... ላብራራልህ...

🏊‍♂️ ዋናተኛው (The Swimmer):
ይሄ ገበያውን "ለመታገል" የሚሞክረው ትሬደር ነው። ማዕበሉ (Market move) ሲመጣበት በስሜታዊንት ያለመታከት ይታገላል፣ ይደነብራል፣ በሃይል ለመዋኘት ይሞክራል። ውጤቱ? ይደክማል፣ አቅጣጫ ያጣል፣ መጨረሻ ላይም ማዕበሉ ውጦት የካፒታሉን መቃብር በገዛ እጁ ይቆፍራል።

🏄‍♂️ ሰርፈሩ (The Pro Surfer):
ይሄኛው ደግሞ ገበያውን በደንብ አርጎ የበላው፤ የባነነው "በስሜት ሳይሆን በአመንክዮ" የሚራመደው ትሬደር ነው። የውቅያኖሱን ሃይልና ግዝፈት ያከብራል። ማዕበሉን ለመቆጣጠር አይሞክርም። ይልቁንስ...
✔️ ትክክለኛውን ማዕበል በትዕግስት ይጠብቃል! (Waits for a high-probability setup)
✔️ ስትራቴጂ በተባለው ሰርፍ ቦርዱ ላይ ፅኑ እምነት አለው! (Trusts his strategy)
✔️ ማዕበሉ ላይ መቼ መውጣት እና መቼ መውረድ እንዳለበት በዲስፕሊን ይወስናል! (Enters and exits with discipline)
ሰርፈሩ ማዕበሉን አይገዛውም፤ በጥበብ ይጠቀምበታል። ከሃይሉ ጋር ከመላተም ይልቅ በላዩ ላይ እየተንሳፈፈ ወደሚፈልገው አቅጣጫ ይሄዳል።

🗣️እናማ ብሮስኪ ምን ልልህ መሰለህ ... ፡

ችግሩ ገበያው አይደለም
፤ ችግሩ አንተ ከገበያው ጋር የምትፈጥረው ግብግብ ነው። አንተ የገበያው አለቃ አይደለህም - ልትሆንም አትችልም። ያንን እንዳትረሳ። በዛውም ልክ ግን አንተ የራስህ ስነ-ልቦናና የስትራቴጂህ አለቃ መሆንን ደግሞ አስታውስ❗️

🖥በትሬዲንጉ አለም ምን ምክር ትሰጠኛለህ ካልከኝ የዋናተኛውን አስተሳሰብ ትተህ የሰርፈሩን ጥበብ ተላበስ። ምክንያቱም ትሬዲንግ የሂልተን ሆቴል ስዊሚንግ ፑል ሳይሆን የህንድ፤ ፓሲፊክ እና አትላንቲክ ውቅያኖሶች ድምር መሆኑን ከቶም እንዳትዘነጋ። አራዳ ሁንናም ከማዕበሉ ጋር መጣላትን አቁም፤ ይልቅስ በላዩ ላይ መንሳፈፍን ልመድ!!!

🎯The goal is not to conquer the market. It's to ride along with it.

እንደሊባኖስ ዛፍ የተንዠረገገችዋን ሀሙሲት በያላችሁበት ተመኘሁ። 💚💛❤️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤10🔥3❤‍🔥1
Forwarded from Jason 🆙 UXUY $ETN
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
That question about "why is all crypto valuation in some way or shape or form tethered to bitcoin" makes me think of a perfect analogy from *Silicon Valley*.

Remember in Season 3 (Episode 4, I think) when Jack Barker was forcing the team to build the "box" and ditch the platform? The team knew the *theoretical value* of their platform was huge, but they couldn't prove it.

The key moment was when Gavin Belson acquired Endframe for $250M.

By doing that, Gavin—in his attempt to compete—accidentally set the first-ever market price point for a middle-out compression company and its underlying IP. He's the one who established a *valuation anchor*, taking it from "theoretical" to a hard number.

*That* was the leverage Richard needed. It proved to Laurie Bream that the platform's IP was the real prize, which is what got Jack fired and let them go back to building the platform.

This is exactly the scenario with Bitcoin.

Bitcoin is our "Endframe acquisition." Before it, "decentralized digital currency" was a purely theoretical concept. Bitcoin was the first to get a real-world price, establishing the entry price point and the valuation anchor for the *entire* asset class.

This is *why* the whole market is so tethered, to MAya's first question.

A huge portion of the market is "crypto tourists." They don't understand the underlying technology of individual projects. To them, it's all just "crypto."

So, as I've been saying, if Bitcoin drops—even if it's just one whale selling for their own reasons—all the tourists immediately start panic-selling *every single crypto asset they have*. They don't know the fundamentals of TON or Eth; they just see the main anchor (BTC) move and they run for the exit. *That's* what causes the market-wide panic.

The floor for the entire market is always found in Bitcoin because it's that original anchor. The speculation of the market is always going to be there until the crypto market matures past a point of meme coin garbage and actually starts gravitating towards cryptocurrencies original promise of banking the unbanked and providing actual currency functions over trading and get rich quick schemesI don't know if this made it in any way shape or form easier to understand hope it did
1❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☀️ የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር #047

📝ብዙ ጀማሪ ትሬደሮች ከግምት የማያስገቧቸው እና ውጤታቸውንም underestimate ከሚያረጓቸው ልምዶች መካከል የጤና አጠባበቅ እና የአኗኗር ሁነት አንዱ ነው። Yeah, Life style matters in ur profitability.

እናማ
- ጥሩ እንቅልፍ ተኛ።
- በጠዋት የመነሳት ልምድ ይኑርህ።
- ከቡናና ኮካ ጀምሮ እስከ ጠንካራዎቹ ሱሶች ምንም አይነት ነገር ላይ ሰውነትህ dependent እንዲሆን አትፍቀድለት።
- ዘወትር ፕሮግራም ላይ የተመሠረተ የሰውነት እንቅስቃሴ አድርግ
- በጥሩ ሁኔታ ተመገብ:  ቢቻል ዳይት ላይ የተመሠረተ የአመጋገብ ስርዓት ነድፈህ ሰውነትህን ተንከባከበው።
- ከአምላክህ ጋር አውራ። ጊዜ እንዲሰጥህ ከፈለክ ጊዜ ስጠው። (መቼስ ኤቲዪስት ከመሀላችን ያለ አይመስለኝም ካለም regarding this case ከራሱ ጋር ቢያወራ ይመከራል።🙈)

ታዲያ እነዚህን ሁሉ የአኗኗር ዘይቤዎች ጀምረህ ለመተው ከሆነ የምትጀምራቸው: ትርፉ ኪሳራ እንዳይሆን ያሰጋል።🙏 በተረፈ ግን consistently እና በተከታታይነት እቅዶቻችንን የምንፈፅም ከሆነ የስኬት ማማ ላይ የማንፈናጠጥበት አንዳችም ምክንያት የለም።✌️

መልካም ጁምዓ በያላችሁበት❤
1❤6👍1
Forwarded from MAya
When the market looks like this, What’s YOUR role on the sinking ship?🫠

❤️ The one still buying the dip
👍 The one pretending everything is fine
💯 The one saying “this is normal volatility”
👀 The one playing violin with the boys
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ:

ሰርክ ቅዳሜ ምሽት የምናደርገው የኮሚዩኒቲ መድረካችን ዛሬም እንደተለመደው ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ዛሬ በተለይ በኢትዮጵያ አሁን ላይ ባለው የp2p እንቅስቃሴ ዙሪያ:

- መንግስት ውሳኔውን ለመወሰን ለምን እንደተገደደ:
- በተቃራኒው አቅጣጫ ደግሞ እንደአገር ወጣቶች ከሌላው ዓለም ጋር ያላቸው ግንኙነት መሠበሩ በምን መልኩ እየጎዳቸው እንደሆነ

ሁላችንም እንደአንድ አገር ዜጋ የሚሰማንን ስሜት አመንክዮ: ምክንያትና ትምህርት ላይ የተመሠረተ ሀሳቦቻችንን የምናቀርብበት መድረክ ነውና ብቅ ትሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

መልካም አመሻሽ በያላችሁበት ተመኘን። 🙏❤✌️
❤10
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
☄️Btw... Korma analysis reports are coming back soon. ግን ለመሆኑ ቀደም ብለው በተለቀቁ የኮርማ™ አናሊስሶች ተጠቅማችሁ ታውቃላችሁ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9❤‍🔥2🏆1
#BitcoinUpdate

ቢትኮይን
💸 በመንታ መንገድ ላይ ...

የዛሬ ለሊቱ የሳምንታዊ መዝጊያ የገበያ እርከን ለረጅም ሳምንታት የሚኖረውን የክሪፕቶ ዋጋ ወሳኝ ነው የሚል እምነት አለኝ። Eyes on the weekly close.
👀 Weekly Closeዙን ካየን በኋላ የሚኖረውን ሁነት update የማረጋችሁ ይሆናል።

Korma - Powered by the ETN ECOSYSTEM in collaboration with CTE.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6❤8😢1
I'm blown away
❤‍🔥8🔥3
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🤔 “How do you find the next 100x?”

ቀጣዩን የ100x ኮይን
እንዴት ማግኘት ይቻላል?

የ100x ኮይኖችን ባህሪ መከታተል ያለባችሁ በደካማነታቸው ጊዜ እንጂ በወሬ (hype) ጊዜ አይደለም።

* ቢቲሲ (BTC) ሲቀንስ፣ የገበያው 90% ይፈርሳል።
* አብዛሀኛዎቹ አልትኮይኖች (Altcoins) ከ30%–40% ይወርዳሉ።
* ግን ጥቂት ኮይኖች ይኖራሉ—
* ዋና ዋና ውድቀቶች (dumps) የሌሉባቸው።
* ድንጋጤ ውስጥ ገብተው የሚሸጡ (panic sellers) የሌሉባቸው።

ይህ የችርቻሮ ባለሀብት (retail) አይደለም። ቦታውን በጠንካራ እጅ የያዙ ናቸው (strong hands holding spot)።

ይህ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው።

ለምንድነው ይህ አስፈላጊ የሆነው?

ምክንያቱም ከፍተኛ የዋጋ መለዋወጥ (high-volatility moves) በሚኖርበት ጊዜ የማይወድቁ ኮይኖች፣ በስልታዊ ክምችት (strategic accumulation) ስር የመሆን ዕድላቸው ከፍተኛ ነው።

* እንዲህ ያለ ባህሪ የሚያሳዩት ለገበያ ለመልቀቅ (exit liquidity plays) በሚዘጋጁበት ጊዜ አይደለም።
* ይልቁንስ፣ ኮይኑ ለሚቀጥለው ትልቅ እንቅስቃሴ (rotation) አቋም እየያዘ ባለበት ጊዜ ነው።

ገበያው ሲያገግም፣ እነዚያ ተመሳሳይ ኮይኖች ዝም ብለው አያገግሙም

ይፈነዳሉ።

ምክንያቱም ከላይ የሚሸጥ የሚጠብቃቸው የለም (no overhang)።

ለመጣል የሚጠባበቁ ቦርሳ የያዙ ሰዎች (bagholders) የሉም።

ንፁህ አየር ብቻ፣ ወደ ላይ ለመውጣት ዝግጁ የሆነ።

ስለዚህ ገበያው ደም ሲፈስ (market bleeds)

እንደ ሞኝ አትደናገጥ።

የጥፋቱን ቦታ ተመልከት።

እና ያልተጎዱትን ፈልግ።

ቀላል ነው።

የወደፊት የትረካ መሪዎችን (narrative leaders) ገና ከመታወቃቸው በፊት የምትከታተልበት መንገድ ይህ ነው።

የ100x ኮይኖች መሮጥ ከመጀመራቸው በፊት ራሳቸውን ይገልጣሉ።
❤3