ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ ፡

ብዙዎቻችሁ ከአንድ ወሩ የሳይኮሎጂ ኮርስ ጋር በተያያዘ በተለይ ከምዝገባ በተያያዘ አሁንም የTON Wallet አጠቃቀም ግራ እያጋባችሁ እንደሆነ ባመለከታችሁት መሰረት የዛሬው የ40% ቅናሽ ከማለቁ በፊት ኮስሱን በ30 USDT ማግኘት የምትችሉበት እድል እንዳያመልጣችሁ በማኗል መንገድ በቀጥታ ከታች ወደቀረበው TRC20 USDT አድራሻ ክፍያውን በመፈፀም የፈፀማችሁትን ክፍያ ስክሪን ሻት እና የክፍያውን የትራንዛክሽን ሀሽ ወደኮርሱ ሰፖርት @ic_ethiopia ላይ ትልኩልን ዘንድ ለማስታወቅ ወደድን።

የUSDT አድራሻ ፡ TYrmEec34KPUTTWiqrDgYPMn8JtHWuWpqx
🔥4❤1👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ ፡

ነገ ይጀመራል ብለን እቅድ ይዘን በነበረው የICE BOOTCAMP የሳይኮሎጂ ኮርስ ላይ አሁንም ድረስ በገፍ ቁጥራቸው የበዛ ተማሪዎች እና የኮሚዩኒቲ አባላት ክፍያውን ለማድረግ እንደተቸገሩ እና በተለይ የ40% ቅናሹ እንዳያመልጣቸው በተደጋጋሚ በቴሌግራምም ሆነ ዛሬ ምሽት ባደረግነው የቲክቶክ ቆይታ ላይ ሲያነሱ ተስተውሏል። በመሆኑም የኮርሱን ጅማሬ 3 ተጨማሪ ቀናትን መጨመራችንን እና በተለይ ከቶን ስፔስ አከፋፈል ጋር ብዙ ሰው ሊግባባ ባለመቻሉ ያንን ክፍተት ለመሙላት ክፍያዎችን በቀላሉ በቴሌብር ማድረግ የምትችሉበትን አካሄድ እያደራጀን መሆኑን ስንገልፅ በደስታ ነው።

በመሆኑም ዛሬ ከሌሊቱ 6 ሰዓት ወደ 50 ዶላር ከፍ ይል የነበረው ክፍያ በ3 ቀናት የተራዘመና ባሉት ቀሪ ቀናት ክፍያዎቻችሁን መፈፀም የምትችሉበትን አግባብ የምናመቻች ይሆናል። አሁን ላይ የቀሩት ቦታዎች ቁጥር እያነሰ በመምጣቱ ቦታችሁን ማስጠበቁ የናንተ ፋንታ ይሁን ለማለት ወደድን። I hope most of you will be happy by this decision.

በተረፈ ያሉ ሁነቶችን እና ስለኮርሱ አጠቃላይ ሁነት ነገ እና ከነገወዲያ በሚኖሩን የቲክቶክ መድረኮች ላይ በይበልጥ ገለፃ የምንሰጥ እና የDISC Assessment ፈተናውንም ለእድለኛ ተሳታፊዎች በመስጠት ሊያመጣ የሚችለውን ልዩነት የምንዳስስ ይሆናል።

የቴሌብር አከፋፈሉን ከቦታችን ጋር የሚስራበትን መስተጋብር ከጨረስን በኋላ ነገ ጠዋት አዲሱን አከፋፈል መንገድ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። መልካም አዳራ በያላችሁበት።
❤2❤‍🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
⚠️ICE Bootcamp Announcement

የICE BootCampን በተመለከተ በጣም ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁን መሠረት ለሁሉም ተደራሽ የሚሆንበትን የቴሌብር ክፍያ በዚህ መልኩ ወደBotታችን ጨምረናል። በተለይ ከነበረን የጊዜ ማነስና ብዙዎች በTON ክፍያ ይቸገራሉ ብለን ባለማሰባችን የምንጀምርበት ቀን ቢስተጓጎልም የብዙዎችን ፍላጎት አይተን ማለፍ ንፉግነት ስለመሰለን ከ12 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ integrationኑን በዚህ መልኩ ሰርተን አቅርበንላቹሀል። Hope ከአሁን በኋላ በምዝገባው ጥያቄዎች እንደማይኖሩብንና ሁሉም ፈላጊዎች ፍላጎታችሁ እንደሚሟላ።🙏

40% OFF ENDS IN: 2d 20h

50$ 30$ Discount

🤩Telebirr Intergration Added

🔗
https://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤6
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ ☀️

ነፃነት የሚጀምረው ከመረዳት ነው።

ETN ለአፍሪካውያን ዲጂታል ባለቤትነትን፣ ፍትሃዊ ተደራሽነትን እና እውነተኛ ዕድልን ለመስጠት ተገንብቷል። አንድ እርምጃ በጊዜ እየወሰድን ማንም ሊዘጋው የማይችለው የዕውቀትና የቴክኖሎጂ በሮችን የሚከፍትበትን የወደፊት ጊዜ እየገነባን ነው።

Stay focused today.✌️
🔥6
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ትሬደር ሆነህ የዚህ ቪዲዮ ሀሳብ ካልተመቸህ እመነኝ ትሬዲንግ ገና አልገባህም።🙏✌️ Control ur emotions to control the market. Like, Comment, Share the video and show some love my Gs.❤🙏


https://vm.tiktok.com/ZMDJHGuC9/
❤2❤‍🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

የቀጠለው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታችንን መከታተል የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል ትችላላችሁ።

https://vm.tiktok.com/ZMHwMBLFP1vrt-28L8q/
❤2
እንዴት አደራችሁ 🌤️

Bitcoin isn’t just a Price የሥልጣን ሽግግር ነው።

እሴት ለሰዎች እንጂ ለተቋማት የማይሰጥበት የወደፊት ጊዜ። የሚቀጥለው አስርት ዓመት የሚያስገኘው ሽልማት የሚያገኙት የሚያጠኑ፣ ትዕግስተኛ የሆኑ እና በረጅም ጊዜ የሚያስቡ ናቸው።

Protect your vision today.

ETN Ecosystem
❤4🔥4❤‍🔥2⚡1
ሰላም እንዴት ናችሁ ETNers👛

ዛሬ ልዩ ቀን ነው! 🪙

ልክ የዛሬ አመት Dec 9, 2024 የነበርንበትን
እና ዛሬ Dec 9, 2025 የደረስንበትን ደረጃ ስናይ
ጉዟችን አስገራሚ ነው።

🗓9th December 2025

📤Market Data
FDV = 4,721,594.10 ETB
🪙1ETN = 0.96 ETB
🪙1ETN = 0.003695 TON
🪙1ETN = $ 0.006171

🤑 @Buy_ETN_bot

🆙የአመት እድገት: +166% 🚀🪙

ይህ እድገት የመጣው በእናንተ ጠንካራ ተሳትፎ
እና እምነት ነው።ነገር ግን ይህ ጅምር ነው።

የሚቀጥለውስ አመት?

በ Dec 9, 2026 የ 1 $ETN 🪙 ዋጋ
ስንት የሚገባ ይመስላችኋል? ሀሳባችሁን
ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን! 👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🔥6👏2
40% Discount
1Day and 12 Hours left

https://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start?startapp

Register with USDT ( 💎 )

Or

TELEBIRR Automatic Payment

https://t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start?startapp
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥3👍2🏆1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🧠የአእምሮህ ቀዶ ጥገና ዛሬ ይጀምራል!

🐻አብዛሀኞቹ ትሬደሮች የሚከስሩት በስትራቴጂያቸው ምክንያት አይደለም...

📉የሚከስሩት አእምሯቸው ለገበያ ስላልሰለጠነ ነው!

❌FOMO፣ ፍርሃት፣ ስግብግብነት፣ በቀል ትሬዲንግ - እነዚህ ሁሉ የሚስተካከሉት በኢንዲኬተሮች እና በቻርት አናሊስሶች አይደለም።

↗️የሚስተካከሉት የራስዎን ስነ-ልቦና ሲቆጣጠሩ ነው።

📈ስሜትዎን፣ ዲስፕሊንዎን እና ምላሽዎን ከተቆጣጠሩ፣ ውጤትዎ ወዲያውኑ ይለወጣል።

🕯ትሬዲንግ 80% ቴክኒካል ሳይሆን 80% የአእምሮ ጨዋታ ነው።

↗️ለዚህም ነው ICE Ethiopia በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የ30 ቀናት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ስልጠና የፈጠሩት። አላማችን ስሜትዎን እንደገና ማስተካከል እንጂ ሲግናል መሸጥ አይደለም።

ውስጡ ምን አለ?
📹በየእለቱ የቪዲዮ ትምህርቶች
▶️ዕለታዊ "War Room" ላይቭ ስልጠናዎች
🔭የ DISC ትሬደር ባህሪ ሳይንሳዊ ግምገማ (Assessment)
🔖የማንበቢያ ቁሳቁሶች (PDFs)
🔺መጥፎ ልማዶችን የሚሰብሩ ተፈታታኝ ልምምዶች

⁉️አንድ አስፈላጊ ማስታወሻ: ቅናሹ ነገ ያበቃል።

የመጀመሪያ ዙር ዋጋ፡ $30 ብቻ ($50 ከነበረበት)።

💪እውነተኛው እንቅፋት የአዕምሮህ ሁኔታ እንደሆነ ካወቅክ...
ይህ እንቅፋቱን የምትሰብሩበት ዕድል ነው!


ክፍያውን በቴሌብር, በUSDT(ቀጥታ ከBinance) እንዲሁም በTON(USDT) መክፈል ይችላሉ።

🚀አሁኑኑ ይቀላቀሉን:
t.me/ICE_Ethiopia_Bot/start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
Forwarded from ICE Bootcamp
40% ቅናሹ ሊያበቃ 24 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል!

ይህ ለርስዎ የመጨረሻ ጥሪ ነው! የ ICE Ethiopia ቡትካምፕ የቅናሽ ጊዜ (Discount window) ሊዘጋ ነው።

🧠 Fortune 500 ኩባንያዎች ለምን DISC ፈተናን እንደ መስፈርት ይጠቀማሉ? በዓለማችን ላይ ያሉ ትልልቅ ኩባንያዎች (Fortune 500) ሰራተኞችን ከመቅጠራቸው በፊት DISC Personality Testን ይጠቀማሉ። ለምን? ምክንያቱም አንድ ሰው በከፍተኛ ጫና (Pressure) ውስጥ እንዴት እንደሚወስን እና ስሜቱን እንዴት እንደሚቆጣጠር በሳይንሳዊ መንገድ ስለሚለካ ነው።

እኛም በ War Room ውስጥ ውጤታማ እንዲሆኑ ይህንን አለም አቀፍ ስታንዳርድ (Standard) ወደ እርስዎ አምጥተናል። ራሳችሁን ሳታውቁ ገበያውን ማሸነፍ አትችሉም!

💳 አሁን በ TeleBirr መክፈል ተችሏል! የክፍያ ሂደቱን እጅግ ቀላል አድርገነዋል! ምንም አይነት የውጭ ምንዛሬ ወይም ውስብስብ መንገድ አያስፈልግም። በቀጥታ በ TeleBirr መመዝገብ ይችላሉ።

⚠️ ማሳሰቢያ: ይህ ቅናሽ ካለቀ በኋላ ዋጋው ወደ $50 USD ይመለሳል። እድሉ ሳያመልጥዎ በ $30 USD አሁኑኑ ቦታዎን ይያዙ!
👇 ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ:
❤3
እንዴት አደራችሁ 🌞

በንግድ (Trading) ውስጥ እውነተኛው ብልጫ ስነ-ሥርዓት ነው።

ዕድል አይደለም፣ ሲግናልም አይደለም — ስነ-ሥርዓት ነው። ትናንሽ፣ ወጥ የሆኑ ድርጊቶች ስሜታዊ ውሳኔዎችን ሁልጊዜም ያሸንፋሉ። እቅድዎን ያክብሩ፣ ካፒታልዎን ይጠብቁ፣ እና ትዕግስት ስራውን ይስራ።

Win the day.

ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6❤3
⚠️⚠️⚠️ 6 Hours left for the -40% offer. Hurry if you really care about your trading carrier.⚠️⚠️⚠️⚠️

⚡️የICE Trading Psychology የአንድ ወር ስልጠና ምዝገባ የ40% ቅናሽ ሊያልቅ 6 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። ትምህርቱን መካፈል እንደምትፈልጉ ያሳወቃችሁ ቤተሰቦች ክፍያው ወደ 50$ ከማደጉ በፊት ይህንን እድል ትጠቀሙበት ዘንድ ለማስታወስ ያህል ነው።

💬በተረፈ በኮርሱ ምን ትምህርቶች ይሰጣሉ የሚለውን ይበልጥ አይታችሁ እንድትረዱና እንድታምኑ በዚህ ሳምንትም የቲክቶክ ትምህርታዊ መድረኮቻችን እንደቀጠሉ ናቸውና ዛሬም ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ ብዙ ትሬደሮች የተሳሳተ አመለካከት ስለሚሰጡት የትሬደርነት የእድገት ደረጃዎች በተናጠልና በጠለቀ መልኩ የምንወያይ ስለሆነ በነፃ በመገኘት የትኛው የትሬዲንግ ህይወት ደረጃ ላይ እንዳላችሁ ራሳችሁን ትገመግሙ ዘንድ ጋብዘናቹሀል።

💵💸💱ምዝገባውን ለመከወን ለምትፈልጉ የUSDT, TON እና TeleBirr አማራጮች ያሏችሁ መሆናቸውንም ለማስታወስ ወደድን።

🔗 https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

መልካም ምሽት በያላችሁበት።🙏
Don't forget to join our channel dedicated to Trading Pychology here 👇
@ice_ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1
🔔የ10%ዎቹ ስኬታማ ትሬደሮች ሚስጥር!🔔

🔍❓90% የሚሆኑት ትሬደሮች የሚከስሩት ለምንድን ነው?

ትሬዲንግ ቁማር አይደለም፣ ቢዝነስ ነው። ከጭፍን ተስፋ ወደ ቋሚ ትርፋማነት የሚያደርሰውን የአምስቱን የእድገት ደረጃዎች (ቁማርተኛው እስከ ካፒታሊስቱ) ምስጢር ግን ታውቁ ኖሯል? የትኛው የትሬደር መደብ ውስጥስ ነው የምትገኙት? በዚህ መስክ ስኬታማ ለመሆን የመጀመሪያውና የመጀመሪያው ስራ ገበያውንም ሆነ ቻርቱን ከማወቅ በፊት ራሳችንን ማወቅ ነውና ኑ ራሳችንን የምንመለከትበትን መስታወት ሊሆነን የሚችል ትምርህታዊ መድረካችንን ተቀላቀሉን።

የመድረኩ ትኩረታችን: የስሜት ዲሲፕሊን (Psychology) እና ሪስክ ማኔጅመንት (Risk Management)።

ውይይታችንን በICE ETHIOPIA የቲክቶክ ገፅ በኩል ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይቀላቀሉና የትሬዲንግ ጉዞዋችንን ለዘላለም እንለውጥ!

🔗 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
❤2
እንዴት አደራችሁ ☀️

ETN ዝም ብሎ ቶከን አይደለም - ሙሉ ሥርዓተ-ምህዳር ነው፡

ዶሜይኖች፣ ሆስቲንግ፣ ትምህርት፣ ክፍያዎች፣ አስተዳደር፣ መሣሪያዎች እና ሌሎችም። እውነተኛ አገልግሎቶች። እውነተኛ ዓላማ። እውነተኛ ተቀባይነት።

The future belongs to creators.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🇪🇹 Ethiopia & Bitcoin — A Conversation Our Generation Must Have

በየዓመቱ፣ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን ወደ አገራቸው ይልካሉ።

በከባድ ሥራ የተገኘ ገንዘብ።
በፍቅር የተላከ ገንዘብ።
ቤተሰቦችን በሕይወት የሚያቆይ፣ የሚያስተምር እና ተስፋ የሚሰጥ ገንዘብ።

ግን ከዚህ ገንዘብ ብዙው በክፍያዎች ይጠፋል...
ብዙው ዘግይቶ ይደርሳል...
ብዙው ለእኛ ባልተገነባ ሥርዓት ውስጥ ይጠፋል።

በተመሳሳይ ጊዜ፣ አገራችን የአፍሪካ ታላቅ ስጦታ ከሆኑት አንዱን ይዛለች — አህጉርን ለማብራት የሚችል ኃይለኛ ታዳሽ ኢነርጂ።

ሆኖም የዚህ ኃይል ትልቅ ክፍል ጥቅም ላይ ሳይውል... ሳይታይ... ሳይገመት ይቀራል።

አሁን ኢትዮጵያ የሚከተሉትን ማድረግ የምትችልበትን ዓለም አስቡት፡

✨ ያንን ጥቅም ላይ ያልዋለ ኃይል ወደ እውነተኛ ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ መቀየር

✨ ለሁሉም ቤተሰብ የገንዘብ ዝውውርን ማርከስ

✨ ለጠንካራ የወደፊት ሕይወት ዲጂታል ክምችቶችን መገንባት

✨ አዲስ የፈጠራ ባለሙያዎችን ትውልድ ማንቃት

ይህ ቅዠት አይደለም።
ሊሆን የሚችል ዕድል ነው — እና ከምንገምተው በላይ ቅርብ ነው።

የቅርብ ጊዜ የ Substack ጽሑፋችን ወደዚህ ጥያቄ ዘልቆ ይገባል፡

ኢትዮጵያ ቢትኮይንን እንደ ፋሽን ሳይሆን እንደ ስትራቴጂ ብትጠቀምስ?

ይህን አገር የምትወዱ ከሆነ...
በአቅሟ የምታምኑ ከሆነ...

የወደፊት ሕይወታችን የተለየ ሊሆን እንደሚችል የምታውቁ ከሆነ...

👉 ይህ በሳሊም አህመድ ተዘጋጅቶ በETN Ecosystem የቀረበው ጽሑፍ ለእርስዎ ነው።

https://telegra.ph/Ethiopia--Bitcoin--From-Remittances-to-Mining---Why-It-Matters-12-11
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥2
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

የICE የሳይኮሎጂ አካዳሚ ኮርስን በማስመልከት የተጀመረው የትሬዲንግ ስነልቦና ትምህርታዊ የቀጥታ መድረክ ትምህርቶቻችን አሁንም ዋናው ክላስ ሰኞ እስኪጀምር በነፃ መሰጠት እንደቀጠሉ ነው። የዛሬው መወያያችን ርእሱን "አንድ አዲስ ትሬደር መጋፈጥ ወይም ማወቅ የማይፈልጋቸው እውነታዎች" በሚል የሚዘጋጅ ሲሆን በተለይ ትሬዲንግን ስንጀምር እና ከጀመርንም በኋላ በውስጣችን እንደእውነት ጎልተው የሚጮሁ ነገር ግን እጅጉን ከባድ ውሽት ስለሆኑ እሳቤዎቻችን በጠለቀ መልኩ የምናወራበት ይሆናል። ከምሽቱ ሶስት ሰዓት ላይ በኦፊሻል የቲክቶክ ፔጃችን ተገኝታችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

🔗 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3❤‍🔥1