ET Netsa Apps™
23.9K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🔖ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት አጠቃላይ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ነፃ የቡትካምፕ ቪዲዮዎችንን በሚከተሉት መንገዶች ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

▶️Day 1 የትሬዲንግ DNAህን መፍታት | Decoding Your Trading DNA : https://t.me/ICE_Ethiopia/25

▶️Day 2 ትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን - እውነተኛውና ማንም ያልነገራችሁ የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን ትግበራ | Trading In The Zone: https://t.me/ICE_Ethiopia/26

▶️Day 3 የሳይኮሎጂካል ካፒታል ምንድነው? ምን አይነት ቴክኒክና ታክቲኮችን በመጠቀምስ ልናመጣው ይቻለናል? : https://t.me/ICE_Ethiopia/27

▶️Day 4 የማይሸነፍ ትሬደር ሚስጥር : ይህ የሳይኮሎጂ ትምህርት የትራዲንግ ህይወትዎን ሊለውጥ ይችላል ! (The Emotional Rollercoaster) : https://youtu.be/hCLSZj-kuB4?si=WGynVMFJrQcjvTR0

▶️Day 5 : ትሬዲንግ የገንዘብ ሳይሆን የአእምሮ ጨዋታ ነው ! https://youtu.be/9jxmXBzbbnM


‼️ብታምኑኝም ባታምኑኝም ማረጋገጥ የምትችሉት ጉዳይ በመሆኑና ከጥንስሱም ኮሚዩኒቲዎቻችን ህዝባችንን በነፃ ማገልገል ላይ የተመሰረቱ እንደመሆናቸው አይደለም ሙሉ 30 ቀን የሚወስደው ዋናው የICE የሳይኮሎጂ ቀርቶ እነዚህ ከዚህ በላይ የምታዩዋቸው ከ10 ሰዓታት በላይ የፈጁ የቀጥታ መድረክ ቪዲዮዎች በትንሹ 50 USD የማውጣት አቅም እንዳላቸው ያለምንም ጥርጥር ልመሰክርላቸው እችላለው። እናማ በትሬዲንጉ አለም እየነወለልክ ከመሰለህ እመነኝ ቻርቱ ወይ ማርኬቱ ሳይሆን ጠላትህ አንተ ነህና ራስህን በእነዚህ የስነልቦናዊ ቀዶጥገና ትምህርቶች ራስህን አሻሽል፤ በተቻለ ከትሬዲንግ ህመምህ ለመዳን ሞክር።

መልካም ምሽት በያላችሁበት ተመኘሁ።

ETN Admin Team.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ☀️

የፋይናንስ ነፃነት ህልም አይደለም ሂደት ነው።

በየቀኑ ይማሩ፣ አደጋን ያስተዳድሩ፣ በብልህነት ይቆጥቡ፣ ቀስ ብለው ኢንቨስት ያድርጉ፣ እና ስነ-ሥርዓት ይኑርዎት።

ነፃነት የሚመጣው ለሚዘጋጁለት ነው። ዛሬ አንድ ጠንካራ ውሳኔ ይወስኑ።

ወጧን በቅቤ የተባለላትን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን 😋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5🔥2❤1
🕯1 ሴትአፕ
⌛90% ያ ሴትአፕ እስከሚመጣ የመጠበቅ ትዕግስት
💯100% በራስህና በስትራቴጂ መተማመን ካለህ . . .


🔔Bruh የትሬዲንግ ዓለሙ ውስጥ ጨዋና ዲሲፒሊንህን አክባሪ ከሆንክ አመነኝ የአንድ አይደለም የ10 ሚሊየን ጫማ ትጫማለህ። ግን ደግሞ አደራ ትሬዲንግ እንደከበሮ መሆኑን እንዳትረሳ . . . ሲያዩት የሚያምር - ሲይዙት የሚያደናግር። ✌️

🔥Join our channel for daily reminders @ice_ethiopia . Don't forget to pin it.✌️

🔗 በተረፈ የ30 ቀኑን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርስ ምዝገባ አምልጧችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች - https://t.me/ice_ethiopia_bot/start
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🔥2❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ! ውድ ቤተሰቦቻችን!

ሁሌም እንደምንለው እረፍት የጉዞው አካል ነው፤ ያለ እረፍት የሚደረግ ጉዞም መጨረሻው ድካም ብቻ ነው።

ዛሬ እሁድ ያለፈውን ሳምንት የህይወት ማስታወሻችንን መለስ ብለን የምናይበት፣ በስኬታችን ተደስተን በስህተታችን የምንማርበት እንዲሁም ከቤተሰባችን ጋር አርፈን ለሚቀጥለው ሳምንት አዲስ ጉልበት የምንሰንቅበት ቀን ነው።

መጪውን ሳምንት በበሰለ እቅድ እና በታደሰ መንፈስ ለመጀመር ዛሬ በደንብ እንረፍ።

መልካም
የእረፍት ቀን እንዲሆንልዎት እንመኛለን
❤5🤝1
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ዛሬ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ጀምሮ በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ እምብዛም ስለማይነሳው የፈንዳመንታል አናሊስስ ትምህርታዊ ሁነት ከቫይብ ትሬዲንግ ኮሚዩኒቲ እና ከወጣቱ ኢትዮጵያዊ ፈንዳመታል አናሊስስ ትሬደር DeeVine ጋር ቆይታዬን በማድረግ የጠለቀ ውይይታችንን ለማድረግ እነሆ በቀጥታ መድረኩ ላይ ተገኝተናል። በመድረኩ የሚነሱ ሀሳቦች ያስተምሩኛል ይመቹኛል ብላችሁ የምታስቡ ልጆች የቲክቶክ ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መልካም ምሽት በያላችሁበት።

https://vm.tiktok.com/ZMHKhxC2MF1eM-h2TCS/
❤1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🌞እንዴት አደራችሁ!

ዓለም በፍጥነት ይለወጣል፤ ዕድሎችም ይለዋወጣሉ። ነገር ግን ሁሌም የማወቅ ጉጉት ያላቸው እና በዲሲፕሊን የሚመሩ ኃያል ሆነው ይቆያሉ።

አዲስ ሳምንት ጀምረናል! ይህንን ሳምንት ውጤታማ ለማድረግ በRisk Management ካፒታላችንን እንጠብቅ፣ በEmotion Control ስሜታችንን እንግዛ፣ እንዲሁም በStrong Discipline ስልታችንን እንተግብር።

ያንብቡ፣ ይማሩ፣ ይጠይቁ — የወደፊት ማንነትዎ ለዛሬው ጥረትዎ ያመሰግናል። መለወጥዎን ይቀጥሉ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
🪙ቢትኮይን ኪስን ከመሙላቱ በፊት ጭንቅላትን ያክማል!"

💸ቢትኮይን ማለት በቶሎ ሀብታም የሚያደርግ "የድግምት በትር" አይደለም።

🟠ይልቁንም እንደ መስታወት ነው።

⭐️ውስጣችን ያለውን የችኩልነት፣ ፍርሃትና አለመረጋጋት አውጥቶ ያሳየናል። በትንሽ የዋጋ መውረድ የምንደነግጥ ከሆነ፣ ገና ብዙ የምንማረው ነገር እንዳለ ይነግረናል።

🪙በዚህ ጉዞ ውስጥ እስከመጨረሻው የሚዘልቁት የዋጋን ቁጥር የሚያሳድዱ ሳይሆኑ፣ ስለ ገንዘብ ምንነትና ታሪክ ለማወቅ የሚተጉት ናቸው።

💰ለዚህ ነው ቢትኮይን የባንክ አካውንትህን ከመቀየሩ በፊት፣ የአስተሳሰብ ዘይቤህን የሚቀይረው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5❤1
🧠 የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ (Trading Psychology): ወሳኙ የድል ቁልፍ

⭐️በገበያው ላይ ስኬታማ ለመሆን በቅድሚያ የራሳችሁን ስሜት መግራት ይኖርባችኋል። የትሬዲንግ አካውንታችሁን የሚያጠፉ 4 ዋና ዋና ጠላቶች (Account Killers) እና መፍትሄዎቻቸው የሚከተሉት ናቸው፡

1. 🌑 ፍርሃት (Fear)
ይህ ስሜት ትርፋማ ከሆኑ ትሬዶች ያለጊዜያችሁ እንድትወጡ ወይም በተለመደ የገበያ እንቅስቃሴ (volatility) ተደናግጣችሁ እንድትሸጡ (Panic-sell) ይገፋፋችኋል።
✔️ መፍትሄ፡ ከጭንቀታችሁ ይልቅ ለሰራችሁት የቴክኒካል ትንታኔ (Technical Analysis) ታማኝ ሁኑ።

2. 🤑 ስግብግብነት (Greed)
"ትንሽ ለተጨማሪ ትርፍ" ብላችሁ ትሬዱን ያለአግባብ ረጅም ሰዓት እንድትይዙ እና ያገኛችሁትን ትርፍ መልሳችሁ እስክታጡ ድረስ እንድትቆዩ ያደርጋችኋል።
✔️ መፍትሄ፡ በስሜት ወይም በምኞት ሳይሆን አስቀድማችሁ ባወጣችሁት እቅድ መሰረት ትርፋችሁን (Take Profit) ውሰዱ።

3. ⚡️ ከልክ ያለፈ መተማመን (Overconfidence)
በተከታታይ ያገኛችሁት ድል "ፍጹም ነኝ" ብላችሁ እንድታስቡና አላግባብ የሆነ የገንዘብ መጠን (Over-leveraging) ተጠቅማችሁ ሪስክን (Risk) እንድትዘነጉ ያደርጋል።
✔️ መፍትሄ፡ ሁሌም ራሳችሁን አረጋጉ። ምን ያህል "እርግጠኛ" ብትሆኑም እያንዳንዱ ትሬድ በውስጡ ሪስክ (Risk) እንዳለው አትርሱ።

4. 🔥 የበቀል ትሬዲንግ (Revenge Trading)

የከሰራችሁትን ገንዘብ በአስቸኳይ "ለማስመለስ" የሚመጣ ስሜት ነው። ይህ ያለ ምንም ዕቅድ በችኮላ ወደ ገበያ እንድትገቡ ያደርጋል።
✔️ መፍትሄ፡ ከገበያው ገለል በሉ። የከሰራችሁትን ለማስመለስ ብላችሁ አትገበያዩ፤ ትክክለኛ የገበያ አጋጣሚ (Setup) ሲኖር ብቻ ግቡ።

💎 ማጠቃለያ
⚠️ስሜታዊነት ወደ ኪሳራ ይመራል፤ ዲሲፕሊን ግን ወደ ስኬት ያደርሳል። "Buy" ወይም "Sell" የሚለውን ከመጫናችሁ በፊት እራሳችሁን ጠይቁ፡ "እየተከተልኩ ያለሁት ስትራቴጂዬን ነው ወይስ ስሜቴን?"

🗣️Trade Smart. Manage Risk.

🔥Join our channel for daily reminders @ice_ethiopia . Don't forget to pin it.✌️

🔗 በተረፈ የ30 ቀኑን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ኮርስ ምዝገባ አምልጧችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ልጆች - https://t.me/ice_ethiopia_bot/start

ICE.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ 🇪🇹✨

የኢትዮጵያ ጥንካሬ ወጣቷ ነው — ቆራጥ፣ Creative እና የማይቆም ነው።

በቴክኖሎጂ፣ በእውቀት እና በራዕይ፣ የእኛ ትውልድ የወደፊቱን ጊዜ እንደገና መጻፍ ይችላል። ተስፋዎን አጥብቀው ይያዙ። ደረጃ በደረጃ ይገንቡ። ተፅዕኖዎ ከሚያስቡት በላይ አስፈላጊ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1🔥1
📣"ነጋድራሱ" - የመጀመሪያው በአማርኛ የተዘጋጀ የተሟላ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ

✏️በናትናኤል ብሩክ ተዘጋጅቶ በICE የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርት ቤት በኩል ተቀናጅቶ በETN ኤኮሲስተም አማካኝነት ለህትመት የሚበቃ በአይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚዘጋጅ አማርኛ መድብል፤
🗓ከ4 አመት በላይ የተለፋበት፤
🇪🇹 ኢትዮጵያዊ ይዘትን አጥብቆ የያዘ፤ በተለይ ከ18 እስከ 36 አመት ያሉ ኢትዮጵያውያን ትሬደሮችን የረጅም ጊዜ ልፋት በጣም የሚያሳጥር
🤡 ብዙዎች የረሱትን ነገር ግን ደግሞ በትሬዲንግ ስኬት ጉዞዋቸው ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነውን ክብደት የሚይዝ፤
🔍ከኑይሮ ሳይንስ እስከ አእምሮአችንን አሰራር፤
🧠 ከአሚግዳላ እስከ ፕሪፍሮንታል ኮርቴክስ፤
🥸ከፍርሀት እስከ ስግብግብነት፤
🖥ከዲስክ ማንነታችን እስከ ስሜት መቆጣጠሪያ ቴክኒኮች ለሁሉም አይነት ትሬደሮች እና የስሜት ሁነቶቻችን የሚሆነን የስነልቦና መርፌ እነሆ ወደገበያው ልናደርስ ከጫፍ ደርሰናል ስንላችሁ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።


ICE Trading Psychology Academy
ETN ECO
CryptoTalk-Ethiopia
ET-Apps.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥4👏3❤‍🔥1🏆1
📣ከ"ነጋድራሱ' መፅሀፍ ትውውቅ ጋር በተያያዘ የICE TP Academy ለማድረግ ካሰባቸው ነገራቶች ከመለስተኞቹ ለመጀመር ያህል:

⚠️በሚቀጥሉት 18 ሰዓታት ውስጥ ከዚህ በታች በተያያዘው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ:

✔️ #ነጋድራሱ የሚል ሀሽታግን በመጠቀምና የፈለጋችሁትን ኮሜንት በማስቀመጥ ኦርጋኒክ የሆነ ከፍተኛ የላይክ ቁጥር ላገኘ ለአንድ እድለኛ የአንድ ሳምንት የኢንተርኔት ፓኬጅ የምንሸልም ይሆናል።

🔗 https://vm.tiktok.com/ZMDNGqvEs/

ICE.™
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
እንዴት አደራችሁ 🔗

እውነተኛ ስርዕተ ምህዳሮች (Ecosystems) በዝምታ ነው የሚገነቡት።

ትምህርት፣ ግብዓቶች፣ ማንነት እና ባለቤትነት — የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚቀረፀው በእነዚህ ነው።

😍በ ETN በኩል እየገነባን ያለነው የረጅም ጊዜ ራዕይ እንጂ ለአፍታ የሚጮህ ጩኸት አይደለም።

ታገስ፤ ትኩረትህንም ጠብቅ።
ETN Ecosystem
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆3❤2❤‍🔥1
🔔የDISC ፐርሰናሊቲዎች ላይ የተመሰረተ የ10ኛ ቀን የትሬዲንግ ፕራክቲካል ቻሌንጅ

⭐ለD : Strict Take Profit Targets (ግትር የሆነ የትርፍ ኢላማ)
⭐ለI ፡ Paying Yourself - Partials (የከፊል ትርፍ ህግ)
⭐ለS : Trusting the Target (ኢላማን ማመን)
⭐ለC : Binary Decision Making (ሁለት አማራጭ ብቻ)

📌ቤተሰብ ያልሆናችሁ በተለይ ለትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ብቻ ትኩረትን ለመስጠት የጀመርነውን የICE Psychology Academy የቴሌግራም ቻናልም ተቀላቀሉ። 👇🏾
🔗 https://t.me/ice_ethiopia

ICE.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ9ኛ ቀን የላይቭ መርሀግብር ስለፍርሀት የተማማርንበት የተቀነጨበ መማሪያ ቪዲዮ
❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ice_Education #S01E09
🗣️ርዕስ ፡ የስግብግብነት ስሜት እና በትሬዲንጉ ዓለም ላይ ያለው ተፅእኖ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በፊት ኮሚዩኒቲያችን ከICT_Yohannes ጋር ያደረገችውን ኢንተርቪው ስትጠይቁ የነበራችሁ ልጆች በቲክቶክ ላይቭ በኩል ተቀላቅላችሁ ቃለምልልሱን መከታተል የምትችሉ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን።

https://vm.tiktok.com/ZMHKHMVbSxg47-4ULq5/
❤3
ETN Identity Platform: The Missing Piece in Web3? P2

https://youtu.be/yEWN9ZASThg?si=XvNm3k2rjT1BHOSE

Explore the ETN Ecosystem, showcasing its innovative Web3 Protocols and robust Identity Platform. This presentation offers a clear visual breakdown of the various components and their interactions within the ETN framework, highlighting how blockchain technology supports decentralization and digital identity. Learn more about ET Netsa Coin and its contributions to the crypto space.

Disambiguation: the ETN Ecosystem is not electroneum nor does it have anything to do with electronium the now defunct blockchain project the ETN Ecosystem is and ecosystem of more than 30 financial tools services and platforms built on the ton blockchain and powered by its native currency the ETN Jetton THAT CARRIES A SIMILAR TICKER SYMBOLE $ETN to its similarly named counterparts electroneum.

#ETNEcosystem #ETNjetton #ETNidentity
3❤3