Forwarded from ETN Ecosystem™ (Nathnael Biruk)
#ETN_LIVE
#S02E02
#Web3
ሰላም ቤተሰቦች፡
እነሆ ሰክር አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የETN LIVE የቲክቶክ መማማሪያ መድረካችን ዛሬም ለናንተ ለቤተሰቦቻችን እውቀትን ጨምሮ ገንዘብን ልትሰሩበት ስለምትችሉ አንድ የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ትሩፋት ለማውራት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተገኝተናል። በዛሬው ውይይታችን በተለይ ስለWeb3.0 ምንነት እና ተግባራዊነት ከነባራዊው የእለት ከእለት ኑሯችን ጋር በማዛመድ እና ተግባራዊ ምሳሌዎችን በማያያዝ የመስኩን እውቀት የምናካፍላችሁ ይሆናል።
ይህ እውቀት በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ሊጠቅመኝ ይችላል ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦቻችን ከ3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ የቀጥታ መድረካችን ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መድረኩን ፋውነደሮቻችን ጄሰን ፒተርስ እና ናትናኤል ብሩክ መድረኩን የሚያሳልጡልን እና ሌክቸሩን የሚሰጡልን ይሆናል። መልካም ምሽት በያላችሁበት።
መቼ ፡ Jan. 9. 26.
ሰዓት ፡ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ
የት ፡ ቲክቶክ [ Jason Peters እና በETN-ECO ዋና የቲክቶክ ገፆች ]
😍 ETN Docs | 😉 YouTube |
💬 Twitter | 🎥 TikTok
|📣 Announcements | 🛡 ETN Identity | DAO
#S02E02
#Web3
ሰላም ቤተሰቦች፡
እነሆ ሰክር አርብ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄደው የETN LIVE የቲክቶክ መማማሪያ መድረካችን ዛሬም ለናንተ ለቤተሰቦቻችን እውቀትን ጨምሮ ገንዘብን ልትሰሩበት ስለምትችሉ አንድ የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ትሩፋት ለማውራት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተገኝተናል። በዛሬው ውይይታችን በተለይ ስለWeb3.0 ምንነት እና ተግባራዊነት ከነባራዊው የእለት ከእለት ኑሯችን ጋር በማዛመድ እና ተግባራዊ ምሳሌዎችን በማያያዝ የመስኩን እውቀት የምናካፍላችሁ ይሆናል።
ይህ እውቀት በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ሊጠቅመኝ ይችላል ብላችሁ የምታስቡ ቤተሰቦቻችን ከ3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ የቀጥታ መድረካችን ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። መድረኩን ፋውነደሮቻችን ጄሰን ፒተርስ እና ናትናኤል ብሩክ መድረኩን የሚያሳልጡልን እና ሌክቸሩን የሚሰጡልን ይሆናል። መልካም ምሽት በያላችሁበት።
መቼ ፡ Jan. 9. 26.
ሰዓት ፡ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ
የት ፡ ቲክቶክ [ Jason Peters እና በETN-ECO ዋና የቲክቶክ ገፆች ]
|
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥3❤1👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Nathnael Biruk)
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥3
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
ማንኛውም ጠንካራ ሥርዓት የጀርባ አጥንት አለው።
በዓይን የማይታይ፣ ግን እጅግ አስፈላጊ የሆነ።
ሁሉም ነገር በእሱ ላይ የሚደገፍለት።
ለአፍሪካ ዲጂታል የወደፊት ጉዞ፣ ETN እየተገነባ ያለው እንደዛ የጀርባ አጥንት ሆኖ ነው።
እንደ አንድ መተግበሪያ (App) ብቻ አይደለም።
እንደ አንድ ቶክን (Token) ብቻም አይደለም።
ይልቁንም ሁሉም ነገር ተቀናጅቶ የሚሰራበት የተሳሰረ ሥርዓት ነው።
እነዚህ መሣሪያዎች ለየብቻቸው ትልቅ ዋጋ አላቸው።
ሲቀናጁ ግን ሁሉንም ነገር ይቀይራሉ።
ማንነት ከክፍያ ሥርዓት ጋር ሲያያዝ፣ ሰዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ መሥራትና ማግኘት ይችላሉ።
ክፍያ ከትምህርት ጋር ሲያያዝ፣ ክህሎት ወደ ገቢነት ይቀየራል።
የድረ-ገጽ ማስተናገጃ ከማንነት ጋር ሲያያዝ፣ ገንቢዎች ለፈጠሩት ነገር ሙሉ ባለቤት ይሆናሉ።
አስተዳደር ከሥርዓቱ ጋር ሲያያዝ ደግሞ፣ ማህበረሰቡ የራሱን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ይወስናል።
ዲጂታል የጀርባ አጥንት ማለት ይሄ ነው።
ጫጫታ የበዛበት አይደለም።
በወሬ (Hype) የሚነዳ አይደለም።
ይልቁንም አስተማማኝ፣ ጠንካራ እና ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ነው።
አፍሪካ ተጨማሪ የምትገለገልባቸው መድረኮች (Platforms) አያስፈልጓትም።
የሚያስፈልጓት የራሷ የሆኑ ሥርዓቶች (Systems) ናቸው።
ETN የመድረኩ ሞቅታ (Spotlight) ለመሆን አይፈልግም።
ይልቁንም ሞቅታው የሚቆምበትን መሰረት ነው እየገነባ ያለው።
እናም የወደፊት ጊዜው ሙሉ በሙሉ ሲመጣ፣
ሰዎች የጀርባ አጥንቱን ማን እንደገነባው አይጠይቁም
ብቻ በእሱ ላይ ይታመናሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍2❤🔥1🔥1
ለረጅም ጊዜ የእኛ ባልሆኑ እና በማንቆጣጠራቸው ሥርዓቶች ላይ ስንገነባ ቆይተናል ለእኛ ላልሆኑ መድረኮች (Platforms) ክፍያዎችን እንከፍላለን፣ በአንድ ጀምበር ሊጠፉ በሚችሉ ኔትወርኮች ላይ እንማራለን፣ እንዲሁም ለእኛ ተብለው ባልተሰሩ መሰረተ ልማቶች ላይ እንተማመናለን።
ይህ ወደ ሀብት የሚወስድ አቋራጭ መንገድ አይደለም።
ጫጫታ የለም።
ባዶ ቃል ኪዳን የለም።
ብቻ በሂደት ውጤታቸው እየጨመረ የሚሄድና በትክክል የሚሰሩ ሥርዓቶች።
ይህ ጽሁፍ ስለ ጉዳዩ ጥቂቱን ብቻ ነው የዳሰሰው።
ሙሉ ታሪኩን፦
ETN ለምን ከጊዜያዊ የገበያ መዋዠቅ (Cycles) ይልቅ ስለ መጪዎቹ ዓመታት አስቀድሞ እንደሚያስብ ይረዱ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
🧠 ለምን ብዙ ሰዎች Online ላይ ይከስራሉ? (The Hard Truth)
👋 ሰላም የነጋድራስ ቤተሰቦች ቤተሰቦች!
❗️ አብዛኛው ሰው Forex ወይም Online Business ላይ የሚከስረው እውቀት አንሶት አይደለም። የሚከስረው አእምሮው ወይም Mindsetቱ ለገንዘብ ዝግጁ ስላልሆነ ነው።
⚠️ ዛሬ ማታ በ TikTok Live ላይ፣ ሰኞ ትምህርቱን ከመጀመራችን በፊት አእምሮአችንን የምናጸዳበት; ለMindset Detox የሚሆነን ወሳኝ ርዕስ ይዤ እመጣለሁ።
🗣️ የምንወያይባቸው ነጥቦች:
✔️ The Lie of Speed: ለምንድነው "ቶሎ ሀብታም መሆን" ድህነትን የሚያመጣው?
✔️ Emotion vs. Logic: ተስፋ (Hope) እና ፍርሃት (Fear) እንዴት አካውንት እንደሚያቃጥሉ?
✔️ The Right Identity: ከ "ገንዘብ ፈላጊነት" ወደ "ተማሪነት" እንዴት እንቀየር?
ይህ Live ለቴክኒካል አናሊስስ ወይም መሰል ትምህርት ሲባል የተዘጋጀ አይደለም፤ ይህ Live ለህይወት መርሀችንም ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
📍 ቦታ: TikTok Live
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 2፡30
🔗 Link: @ice_ethiopia
🔖 አእምሮአችሁን ይዛችሁ ኑ።ሁላችንም ወደዚህ ውቅያኖስ ከመግባታችን በፊት የሚያስፈልጉንን የአእምሮ ንፅህናዎች በሙሉ በአንድ ላይ እናደርጋለን። በኢትዮጵያዊ ፅናትና ፍቅር አሁንም እንቀጥላለን።
☀️ በያላችሁበት ወጧ በቂቤ የተባለላትን ቅዴ ተመኘሁላችሁ።
#NegadrasMindset #Psychology #TikTokLive #RealTalk
ይህ Live ለቴክኒካል አናሊስስ ወይም መሰል ትምህርት ሲባል የተዘጋጀ አይደለም፤ ይህ Live ለህይወት መርሀችንም ጭምር ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
📍 ቦታ: TikTok Live
⏰ ሰዓት: ከምሽቱ 2፡30
🔗 Link: @ice_ethiopia
#NegadrasMindset #Psychology #TikTokLive #RealTalk
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2❤🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
🧠 ለምን ብዙ ሰዎች Online ላይ ይከስራሉ? (The Hard Truth) 👋 ሰላም የነጋድራስ ቤተሰቦች ቤተሰቦች! ❗️ አብዛኛው ሰው Forex ወይም Online Business ላይ የሚከስረው እውቀት አንሶት አይደለም። የሚከስረው አእምሮው ወይም Mindsetቱ ለገንዘብ ዝግጁ ስላልሆነ ነው። ⚠️ ዛሬ ማታ በ TikTok Live ላይ፣ ሰኞ ትምህርቱን ከመጀመራችን በፊት አእምሮአችንን የምናጸዳበት; ለMindset…
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
ዛሬ እሁድ ነው የእረፍት ቀናችን።
ሳምንታችሁ እንዴት አለፈ እስኪ በኢሞጂዎቻችሁ አሳዪን!
እሁድ ማለት ረገብ ብለን ራሳችንን የምናዳምጥበት ቀን ነው።
ከቤተሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍ፣ ከወዳጅ ዘመድ ጋር መጨዋወት እና በአመስጋኝነት መንፈስ አእምሮን ማደስ ይገባል።
ላለፈው ሳምንት ፈጣሪን አመስግኑ። የተማራችሁትን መለስ ብላችሁ እዩ፣ ቀጣይ እርምጃዎቻችሁን በረጋ መንፈስ አቅዱ፣ እንዲሁም ለነገው ጥንካሬ እንዲሆናችሁ በዓላማ እረፉ።
ዕረፍትና ሥራን ማመጣጠን (Balance) ለስኬት ጉልበት ይሆነናልና።
በያላችሁበት ሰናይ ቀን ተመኘን!!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6🙏4❤1
Forwarded from TON Jobs
The Open Platform is hiring!
The Open Platform team is seeking for Campaign Manager.
You will bring your hands-on ownership mentality to shape how millions discover and engage with one of crypto's most embedded wallets.
You can find more details about the job opening and apply here: https://jobs.ton.org/companies/the-open-platform-2/jobs/64072075-campaign-manager#content
We invite builders to post vacancies in the TON Jobs channel. To do this, you need to write to support @tonjobs_support

❤1😁1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
ETNን መገንባት ማለት ለአፍሪካ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ግብዓቶችን ማዘጋጀት ማለት ነው። ትምህርት፣ ማንነት እና ዲጂታል ባለቤትነት ለዚህ ጉዞ ወሳኝ መሠረቶች ናቸው። ይህ ከማንኛውም ግለሰብ ፍላጎት በላይ የሆነ፣ ትውልድን የሚሻገር ትልቅ ዓላማ ነው።
ይህንን ታላቅ ራዕይ ሰንቀን ዛሬ አዲስ የስራና የትሬዲንግ ሳምንት ስንጀምር፣ ሰኞን በአግባቡ መጠቀም ለሳምንቱ ስኬት ቁልፍ መሆኑን መዘንጋት የለብንም።
የትሬዲንግ ስልትዎን ይከተሉ
በትዕግስት ይስሩ ገበያው የሚሰጠውን ዕድል በጥንቃቄ ይከታተሉ።
በዲጂታል ባለቤትነት ይመሩ በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የቴክኖሎጂውን ባለቤትነት እናረጋግጥ።
ሁላችንም የምንመኘውን ግብ የምናሳካበት፣ በትርፍ እና በእውቀት የምንታደስበት ስኬታማ የትሬዲንግ ሳምንት ይሁንልን!
መልካም የስራ ሳምንት!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤🔥1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Salim Ahmed)
💵ይህ ስለ ብር ተኪነት አይደለም።
(X Article)
በSalim Ahmed ተዘጋጅቶ
በETN Ecosystem አማካኝነት የቀረበ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👌1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንደሚታወቀው የ1ኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ትምርህት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሊጨርሱ ከጫፍ ደርሰዋል። በዚህም የተማሩትን ትምህርት መሬት ላይ ለማውረድ እና በተግባራዊ ሁኔታም ትክክለኛ እውቀት ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ ሙሉ የኮሚዩኒቲ ቤተስቦቻችን ፊት በቲክቶክ ላይቭ የመመረቂያ Defense ፕረዘንቴሽናቸውን የሚያቀርቡልን በመሆኑ እግረ መንገዱን ትምህርቱን እየተቋደሳችሁ የእነሱንም የልፋት ውጤት ታዩላቸው ዘንድ ልንጋብዛቹህ ወደድን።
መርሀግብሩ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በኦፊሴላዊ የቲክቶክ ገፃችን ላይ የሚደረግ ይሆናል።
🔗 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia
መልካም ምሽት።
መርሀግብሩ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በኦፊሴላዊ የቲክቶክ ገፃችን ላይ የሚደረግ ይሆናል።
መልካም ምሽት።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🙏1
I would like to welcome my co-founder, friend and brother to be the second person other than myself and official ecosystem sites to have their web 3.0 domain fully hosted, reverse-proxy to web 2.0 and Resolved by
The😍 ETN Ecosystem ADNL Node on ❤️ TON and Hosted through ❤️ ETN Hosting infrastructure
nathnaelbiruk.ton
Welcome to the New Internet my brother
The
nathnaelbiruk.ton
Welcome to the New Internet my brother
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤6❤🔥1👍1🏆1
Forwarded from CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (Nathnael Biruk)
እንደሚታወቀው የ1ኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ትምርህት ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሊጨርሱ ከጫፍ ደርሰዋል። በዚህም የተማሩትን ትምህርት መሬት ላይ ለማውረድ እና በተግባራዊ ሁኔታም ትክክለኛ እውቀት ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ ሙሉ የኮሚዩኒቲ ቤተስቦቻችን ፊት በቲክቶክ ላይቭ የመመረቂያ Defense ፕረዘንቴሽናቸውን የሚያቀርቡልን በመሆኑ እግረ መንገዱን ትምህርቱን እየተቋደሳችሁ የእነሱንም የልፋት ውጤት ታዩላቸው ዘንድ ልንጋብዛቹህ ወደድን።
መርሀግብሩ ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በኦፊሴላዊ የቲክቶክ ገፃችን ላይ የሚደረግ ይሆናል።