ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🤑 BITCOIN IS A QUESTION. 🟠🔍

ቢትኮይን አብዛኛው ሰው እንደሚያስበው አይደለም።

የጀመረው ሀብታም ለመሆኛ መንገድ ሳይሆን፣ ለተበላሸው የገንዘብ ሥርዓት እንደ ምላሽ ነው።

ከቢትኮይን በፊት፦
❌ ገንዘብ ባንክ ያስፈልገው ነበር
❌ እምነት ተቋማት ያስፈልጉት ነበር
❌ ህጎች ያለ እናንተ ፈቃድ ይቀየሩ ነበር

ቢትኮይን አንድ "አደገኛ" ጥያቄ ጠየቀ 👇 "ገንዘብ በሰዎች ላይ የሚጣል እምነት ባያስፈልገውሰ?"

ቢትኮይን ዲጂታል ገንዘብ ሆኖ፦
✅ ባንክ የለውም
✅ መንግስት አይቆጣጠረውም
✅ አንድ ግለሰብ ባለቤት የለውም

ያለው ህግ ብቻ ነው። የማይቀየር ህግ። ማንኛውም ሰው ሊያረጋግጠው የሚችል ህግ። ስጋቱ ይሄው ነው!

አንዳንዶች ለምን ይፈሩታል? ቁጥጥርን ስለሚያስቀር። ሌሎች ለምን ያምኑበታል? አማራጭ ስለሚሰጥ።

ቢትኮይን ስለ ዋጋ ሰንጠረዥ (Charts) አይደለም፤ ገንዘብን ማን ይቆጣጠረዋል? ስለሚለው ጉዳይ እንጂ።

⚠️ አብዛኞቹ ማብራሪያዎች እዚህ ጋር ይቆማሉ... እውነተኛው ታሪክ ግን የሚጀምረው ከዚህ በኋላ ነው፦

ቢትኮይን ለምን አሁን አስፈለገ?

በትክክል የትኛውን ችግር ይፈታል?

ከሌሎች "ክሪፕቶዎች" በምን ይለያል?

ለማን ነው የተፈጠረው?

እነዚህን ሁሉ በዝርዝር እና በግልጽ በሙሉው ጽሁፍ ላይ አብራርቻለሁ 👇

በSalim Ahmed ተዘጋጅቶ
በETN Ecosystem የቀረበ

🔗 [ሙሉውን ጽሁፍ እዚህ ያንብቡ]

What Is Bitcoin? Understanding Bitcoin Beyond Money

በጥሞና አንብቡት። ከዚያ ለራሳችሁ ወስኑ።

🤑 ቢትኮይን ጊዜያዊ ፋሽን አይደለም፤ ጥያቄ ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥4❤2
The first 3rd Party intergration of ETN identity is live https://www.abaygerdtoken.com/
❤6🔥2❤‍🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
💱Cryptocurrency 101
💭Open Discussion

በመድረኩ የምንወያይባቸው ሀሳቦች
🕯Crypto vs trading vs gambling.
🌎ይህ ለአፍሪካ ለምን አስፈላጊ ነው።
❤️Where ETN Ecosystem fits in.

@ETNesta
@Cryptotalk_et

🗓ቅዳሜ Jan 31/2026
⏱ከምሽቱ 3:00 LT ጀምሮ
💬በETN Ecosystem official X(twitter) page
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

Trading Vs Gambling Vs Cryptocurrency በሚል ርእስ ያዘጋጀነው አዲስ ዘወትር ቅዳሜ የሚዘጋጅ ስለክሪፕቶ ወቅታዊ ሁነቶች፤ ዜናዎች፤ የኮይን ጥቆማ እና ገለፃዎች ወዘተ መሰል ሀሳቦች የሚንሸራሸሩበት "ቅዴን በክሪፕቶ" የተሰኘ የትዊተር ስፔስ ዝግጅታችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጋበዝናችሁ።

https://x.com/i/spaces/1yoKMPwXlPzxQ
❤2👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁንም የወረቀት ገንዘብ ነው ማምነው ትላለህ !
ክሪፕቶፕ የውሸት ነው። ?

ከተረት ህልም መቼ ትነቃለህ?
❤6
ዘወትር እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የምናካሄደው የላይቭ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ መድረካችን ዛሬ ደግሞ የስሜታዊ ሁነቶችን ጆርናል ላይ የማስፈር ጥቅም እና የተሟላ አሰራር በመዳሰስ ውይይቱን የሚያደርግ ይሆናል። ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች ትቀላቀሉን ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS91qe51t1uj2-7qQb5/
❤2
What is the difference between

-Money
-Currency
👍4🔥2
ET Netsa Apps™ pinned «https://www.youtube.com/watch?v=ZUBLAZ3rAEw»
Forwarded from Nathnael Biruk
በኢሞሽን ጆርናሊንግ ዙሪያ እንዴት ስሜቶቻችሁን በየትሬዱ መከተብ እንዳለባችሁና ይህ ልምዳችሁ እንዴት የትሬዲንግ አለም ነፃነታችሁን እንደሚያሳውጃችሁ የምናወራበት የቲክቶክ ላይቭ ትምህርታዊ ፕሮግራማችን አሁን ጀምሯል። መቀላቀል ፍላጎቱ ያላችሁ ልጆች ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS91smqaFMdg7-HM7B7/
እስካሁን በትሬዲንጉ አለም የጎደለህ ሳይኮሎጂ ከሆነ አይተኸውም ሰምተኸውም የማታቀውን እድል አመቻችተንልሀልና እዚህ ፖስት ላይ የለጠፍነውን መልእክት ከልብህ አይተህ ወስንበት። በማስማር ህይወቴ ሁሉ እንደዚህ ፕሮጀክት የለፋሁበት የለምና እመኑኝ ከምታስቡት በላይ ትጠቀሙበታላችሁ። Just Trust Me and Try It Out.🙏🙌✌️
Share, Comment, Follow እና Like አደራ እንዳይረሳ።🙌

https://vt.tiktok.com/ZSaGE4DY3/
❤4👏1
ያው ለናንተ እንደምሰጠው ነፃ አገልግሎት እስከ 300$ የሚያወጣውንም የሳይኮሎጂ ትምህርት በነፃ ለመስጠት በመወሰን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ትሬደር ይሰማ ዘንድ ዛሬም ደግሜ ላስቸግራችሁ ነው። ከኮሜንቶቹ ጥሩ ላይክ ያገኘ: ላይክ እና ሼር ያረገ ቤተሰባችን ወደ1 TB (አዎ አንድ ቴራ ባይት ነው ያልኩት) የትሬዲንግ ከ200 በላይ የትሬዲንግ መማሪያ ኮርሶች(ቪዲዮዎች አይደለም ኮርሶች ነው ያልኩት) እና መፅሀፍቶችን የያዘ ፋይል ጊቭ አዌይ ለ3 ቤተሰቦቻችን እንሰጣለን። Let's go family. SHOW SOME LOVE. 🔥

https://vt.tiktok.com/ZSaWDTELb/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
🚨 ነፃ የሆነው የ30 ቀን PROJECT ICE የምዝገባ በር በይፋ ተከፍቷል!
❓ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $30 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከአርብ ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$40 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2፡ ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (ከ 6-12 ሰዓታት ውስጥ)፣ ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ።
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
ከቁማርተኛ እሳቤ ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት እንዴት መለወጥ እንደምንችል የምናነሳበት የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ክፍለጊዜ እነሆ ስለጀመረ የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ መድረካችንን ትቀላቀሉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን። እንደትሬደር ሁላችሁንም ስለሚጠቅም ብትገኙ ጥሩ ባይ ነን።

https://vt.tiktok.com/ZS91op78ghe46-6iQly/
🇪🇹 ገንዘብ በዝምታ ህይወታችንን እየቀረጸ ነው ብንረዳውም ባንረዳውም!

አብዛኞቻችን "ገንዘብ በትክክል ምንድነው?" ተብለን ተምረን አናውቅም።
ነገር ግን ምን ያህል መታገስ እንዳለብን፣ ህልማችን ምን ያህል ትልቅ መሆን እንዳለበት እና የወደፊት ህይወታችን ምን ያህል አስተማማኝ እንደሆነ የሚወስነው እሱ ነው።

ብዙ የኢትዮጵያ ወጣቶች በየቀኑ ደክመው ይሰራሉ፣
ግን አሁንም የኑሮ ጫና፣ እርግጠኛ አለመሆን እና ስለ ወደፊቱ ግራ መጋባት ይሰማቸዋል።

ይህ ድክመት አይደለም።
ይህ የሚሆነው፣ እኛ ገንዘብን በሚገባ ከመረዳታችን በፊት እሱ የእኛን ባህሪ መቅረጽ ሲጀምር ነው።

ለዚህ ነው ቀለል ያሉ ግን ጥልቅ ጥያቄዎችን የሚጠይቅ፣ እውነታውን የሚያጋልጥ ጽሁፍ ያዘጋጀሁት፦

❓ ገንዘብ በትክክል ምንድነው?
❓ ከቁጥሮች ይልቅ "እምነት" ለምን ይበልጣል?
❓ ለምን አንዳንድ ስርዓቶች ትዕግስትን ሲሸልሙ ሌሎች ይቀጣሉ?
❓ ከክሪፕቶ፣ ብሎክቼይን ወይም ንግድ (Trading) በፊት መረዳት ለምን ይቀድማል?

ይህ ጽሁፍ የውሸት ወሬ (Hype) አይደለም።
"በአጭር ጊዜ ሀብታም መሆን" የሚል ተራ ተስፋም የለበትም።
ይህ ስለ ግልጽነት፣ ስለ ትዕግስት እና የወደፊት ህይወትን በእውቀት ላይ ስለመገንባት ነው።

📘 ጽሁፉ በእነዚህ ሁለት ዓለም አቀፍ የታወቁ መጽሐፍት ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው፦
• The Psychology of Money (የገንዘብ ስነ-ልቦና)
• The Bitcoin Standard (የቢትኮይን መለኪያ)

✍️ አዘጋጅ፦ Salim Ahmed
🏛 አቅራቢ፦ ETN Ecosystem

👉 ሙሉውን ጽሁፍ በ X (Twitter) ላይ ያንብቡ፦
🔗 [ገንዘብ ምንድነው? ለኢትዮጵያ ወጣቶችስ ለምን ግድ ሊላቸው ይገባል?]

📢 አንድ ትልቅ ጥያቄ፦
ይህ ውይይት ለእናንተ ትርጉም ካለው፣ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እንዲደርስ እርዱኝ። በ X ላይ ሼር በማድረግ፣ Repost በማድረግ እና ሌሎች እንዲያነቡና እንዲያስቡ በመጋበዝ ተባበሩን።

🧠 መጀመሪያ ገንዘብን መረዳት።
🚀 ቴክኖሎጂ በኋላ ይመጣል።
📊 ግብይት (Trading) መጨረሻ ላይ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
🐝 Crypto Bees, Assemble. 📉

ገበያው እያወራ ነው።📉

በጩኸት ሳይሆን — በምልክቶች (Signals)።
በወሬ ሳይሆን — በተጨባጭ ሁኔታዎች።

ዛሬ የክሪፕቶ ገበያውን እውነታ ለመተንተን (Decode ለማድረግ) በቀጥታ ስርጭት (Live) እንገናኛለን፦

🔺በትክክል ምን እየተካሄደ ነው?
🔺ትዕግስት ከድንጋጤ የሚያሸንፈው የት ላይ ነው?
🔺በዲሲፕሊን የሚመራ አእምሮ ይህን መዋዠቅ (Volatility) እንዴት ይቋቋማል?

ይህ ውይይት ለቁማርተኞች አይደለም።

ይህ ለገንቢዎች፣ ለትሬደሮች፣ ለተማሪዎች እና ለረጅም ጊዜ አሳቢዎች ነው።

🗓 ቀን፦ የካቲት 6, 2026
⏰ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ETN Ecosystem Telegram Channel
🔈 Speaker:- Nathnael Biruk.

ገበያው ከስሜት ይልቅ ለግልጽነት ሽልማት ይሰጣል ብለህ ካመንክ፣
እንደ ንብ (Bee) የምትቀሳቀስ ከሆነ — ትኩረት ያለህ፣ ከቡድን ጋር የምትሰራ እና የማትታክት —
እዚያ ተገኝ።

🔔 ማሳሰቢያ (Notifications) አብራ።
🤝 አንድ ቁምነገር የሚወድ ጓደኛህን ጋብዝ።
🚀 ገበያውን አብረን እናንብበው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏3❤‍🔥1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Nathnael Biruk)
ሰላን ጋይስ እንዴት አመሻችሁ፡

ስለክሪፕቶከረሲው አለም ወቅታዊ ሁኔታዎች የምንወያይበትና ጥልቅ የሆኑ አሁናዊ ሁነቶችን የምንወያይበት የETN LIVE መድረካችን የጀመረ በመሆኑ በዚሁ በቴሌግራም ኦፊሴላዊ ገፃችን በኩል ትቀላቀሉ ዘንድ ልናስታውሳችሁ ወደድን።

https://t.me/etnetsacoin?livestream
❤‍🔥1❤1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Nathnael Biruk)
A surprise on the way . . . #ETN_KAZNA🔥
❤3🔥2😁1
📈ዕድል ለቀዳሚዎች ታደላለች።

🤑ቢትኮይን የናረው ሁሉም ሰው ስለተስማማበት አይደለም፤ ዓለም ገና በጥርጣሬ ዓይን እያየች ሳለ፣ ጥቂት "እብድ" የሚባሉ ሰዎች የወደፊቱን ማየት ስለቻሉ እንጂ።

ታሪክ የሚጻፈው፣ ነገሩ ከመለመዱ በፊት ሰዎች በሳቁባቸው "አማኞች" ነው።

🔸ቀዳሚ ሁን። (Be early)
🔸ደፋር ሁን። (Be bold)
🔸ከተለመደው አስተሳሰብ ውጣ። (Be the outlier)

ዛሬ ባንተ ጽናት ላይ የሚያፌዙ ሰዎች፣ ነገ "ሚስጥሩን ንገረን" ብለው የሚጠይቁህ ሰዎች ናቸው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤7👍3🔥1🏆1
🚨 ነፃ የሆነው የ30 ቀን PROJECT ICE የምዝገባ በር በይፋ ተከፍቷል!

❓ምን ምን ይይዛል?!
✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $40 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከአርብ ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$40 ዶላር ያድጋል፤ ከ48 ሰዓት በኋላ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁ ዝቅተኛ የራሳችሁ ዲፖዚት ዋጋ ወደ $50 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2፡ ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (ከ 6-12 ሰዓታት ውስጥ)፣ ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

ከዚህ በፊት የሌላ IB የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች በዋናው የHFM ዌብሳይት ከስተመር ሰፖርት በኩል IB ማስቀየር እንደምትፈልጉ በመናገር የምትቀይሩት ወደ REF ID: 30502183 መሆኑን ስታሳውቋቸው ይለውጡላቹሀል። ከለወጡት በኋላ ዲፖዚት በማድረግ ከላይ ያሉትን ቅድመሁነቶች መከተል የምትችሉ ይሆናል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ።
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3