ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
🎉"ነፃ" የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የተሟላ ፕሮፌሽናል ኮርስ


📣በቻሌንጁ ፡
🥇አንደኛ ለወጣ ፡ የ$300 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥈ሁለተኛ ለወጣ ፡ $200 ዶላር ፈንድ አካውንት
🥉ሶስተኛ ለወጣ ፡ $100 ዶላር ፈንድ አካውንት እና
ከ4ተኛ እስከ 7ተኛ ለወጡ ተማሪዎች ደግሞ እያንዳንዳቸው የ$50 ዶላር ፈንድ አካውንት ተሸላሚዎች ይሆናሉ።የቻልንጁ አሸናፊ የሚመረጠው አካውንት አሳድጎ በወሩ መጨረሻ ማሳየት ሳይሆን የፕላኑን እያንዳንዱን መመዘኛዎች በይበልጥ አሟልቶ የቆየው ይሆናል።


❓ምን ምን ይይዛል?!

✔️30 የመማሪያ ቪዲዮዎች
✔️30 መማሪያ ፒዲኤፎች
✔️90 ዶላር የሚያወጣ የDISC ፐርሰናሊቲ ፈተና
✔️30 በDISC ፐርሰናሊቲ ላይ መሰረት ያደረጉ እለታዊ የትሬዲንግ ተግባራዊ ቻሌንጆች
✔️ትምህርታዊ የተማሪዎች ክርክር
✔️የመመረቂያ ሪሰርች
✔️የመጨረሻ ፕረዘንቴሽን እና ዲፌንስ
✔️ከHFM ጋር በመተባበር የምንሰጣችሁ ሰርተፊኬት

🔖በአጭሩ በነጮቹ ዋጋ ቢወጣለት እስከ ከ$300 እስከ $500 ዋጋ ያለውን በነፃ፤ ግን ደግሞ ከአንዳንድ ግዴታዊ ቅድመሁነቶች ጋር . . .

የምዝገባው አካሄድ ምን ቅድመ ሁኔታ እንከተል?

ደረጃ 1፡ ካፒታል ማዘጋጀት (The Capital)
ከዚህ በታች ባለው የፓርትነር ሊንካችን የ HFM አካውንት ይክፈቱ ወይም ይግቡ (Login)፡

👉 https://register.hfm.com/sv/en/new-live-account/?refid=30502183

ለመመዝገብ የሚያስፈልገው የአሁኑ ዝቅተኛ ዲፖሲት መስፈርት (Current Requirement): $60 ዶላር በራሳችሁ አካውንት ለአንድ ወር ቻሌንጁ ዲፖዚት(Deposit) ማድረግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ዝቅተኛ የመግቢያ መስፈርት በየ48 ሰዓቱ በ$10 ዶላር ከፍ እያለ ይሄዳል።በዚህም ምዝገባውን ከማክሰኞ ፌብሩዋሪ 14 ምሽት ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ ለመመዝገብ የሚያስፈልገው ዝቅተኛ የዲፖዚት መጠን ወደ$60 ዶላር ያድጋል፤ ከ48 ሰዓት በኋላ ለመመዝገብ የሚያስፈልጋችሁ ዝቅተኛ የራሳችሁ ዲፖዚት ዋጋ ወደ $70 ዶላር ያድጋል ማለት ነው።

ደረጃ 2፡ ማረጋገጫ (Verification)
ዲፖዚት ያደረጋችሁበትን ስክሪንሻት (Screenshot) አንሱት።

ከዚህ በታች ባለው የመመዝገቢያ ፎርም (Google Form) በትክክል ይሙሉ።
👉 https://forms.gle/LyVAyybX6f1N8vXS9

ደረጃ 3፡ ወደ ኮርሱ ለመግባት (Access) ቲማችን የእርስዎን ID እና ዲፖዚት ትክክለኛነት ያረጋግጣል። እንደተረጋገጠም (በ24 ሰዓታት ውስጥ)፣ ወደ Project ICE Lobby መቀላቀያ የሚሆን "Private Link" ይላክለዎታል።

ከዚህ በፊት የሌላ IB የነበራችሁ ተመዝጋቢዎች በዋናው የHFM ዌብሳይት ከስተመር ሰፖርት በኩል IB ማስቀየር እንደምትፈልጉ በመናገር የምትቀይሩት ወደ REF ID: 30502183 መሆኑን ስታሳውቋቸው ይለውጡላቹሀል። ከለወጡት በኋላ ዲፖዚት በማድረግ ከላይ ያሉትን ቅድመሁነቶች መከተል የምትችሉ ይሆናል።

⚠️ ህጎች (RULES):
⛔️ ስክሪንሻት በ DM (በውስጥ መስመር) መላክ የተከለከለ ነው። ፎርሙን ብቻ ይጠቀሙ።
⛔️ የውሸት መረጃ ወይም ዲፖዚት ስክሪንሻት ከላኩ፣ ከፕሮግራሙ እና ከቻናሉ ይታገዳሉ (Banned)።
⛔️ "First come, first served" - ቀድሞ የመጣና የሞላ ቅድሚያ ያገኛል።አጠቃላይ የመጀመሪያ ዙር የመቀመጫ አቅም 500 ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፡ በ @ic_ethiopia ላይ ጥያቄዎቻችሁን ልታቀርቡልን ትችላላችሁ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8
20$ to the first person to decrypt this
❤1😢1
First one to decode this ..... Let's just say will be rewarded way more than 20$

Deadline:12hrs
1👍4😁4❤2
@Ranguz12 got it congratulations
1👏4👍2❤1
Forwarded from Munna
This son of a bitch is a fraudster. This guy is scamming me out of $50. He used the admin's username.
❤4😁1
#Technical_Analysis
ሰላም ቤተሰቦች፡ በጣም ከረጅም ጊዜ ቆይታ በኋላ የቴክኒካል አናሊስስ እይታዎቼን በድጋሚ ማጋራት ልጀምር መሆኑን በማብሰር ለዛሬው አጠቃላይ የቢትኮይን የረጅም ጊዜ እይታ ምን እንደሚመስል እና በተለይም አሁን ካለው ጂኦፖለቲካዊ እንቅስቃሴ አንፃር በጣም የሚዋዥቅ እና ለግምት አስቸጋሪ የሆነ የገበያ ባህሪ ተጠባቂ ቢሆንም ከቻርቱ ላይ በመነሳት ያሉትን ሁነቶች ለማሳየት ያህል አሁን ላይ ያለኝ የቢትኮይን እይታ የሚከተለውን ይመስላል።

🚨Expanding Flat እና ትልቁ የሪቴል ትሬደሮች ወጥመድ 🚨


በቅርብ ጊዜ በተደጋጋሚ ሀሰተኛ ብሬክአውቶች (fake breakouts) እና በከባድ ስቶፕ-ሀንት (stop-hunts) እየተሸወዳችሁ ከሆነ፣ ይህን ቻርት ማየት አለባችሁ። አሁን እየተከታተልን ያለነው ትክክለኛ የ Expanding Flat Correction (A-B-C) ፎርሜሽን ነው።እይታዬን ከኦሪጅናል የኤሊየት ዌቭ አንፃራዊ ሁነት አንፃር በሚከተለው መልኩ ላጋራችሁ ወደድኩ።

❓አሁን በገበያው ላይ እየተጫወተ ያለው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ምን ይመስላል?

📈 Wave B (ወጥመዱ): ወደ ላይ የሀሰት ብሬክአውት (fakeout) በማሳየት FOMO ይፈጥራል፣ እንዲሁም ዘግይተው የሚገቡ ሪቴል ገዥዎችን (retail buyers) በወጥመድ ይይዛል።

📉 Wave C (ማስወገጃው): ከመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ (low) በታች በከፍተኛ ፍጥነት በመውረድ የፍርሃት ሽያጭን (panic selling) ይቀሰቅሳል፣ እንዲሁም የብዙዎችን ስቶፕ-ሎስ (stop-losses) ይጠርጋል።

🕯ሴትአፑ (The Setup): አሁን እየተከታተልን ያለነው የዚህን C-wave የመጨረሻ የሆነውን 5ኛ sub-wave ነው። ልክ እዚህ ጋር ነው የሻጮች አቅም የሚያልቀው (seller exhaustion) እና ከፍተኛ የመቀልበስ እድል (high-probability reversal) የሚጀምረው። 🚀

🔖ሙሉውን የ Elliott Wave ጂኦሜትሪ፣ ትክክለኛ የ Fibonacci extension ሌቭሎችን (1.27, 1.68) እና ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለብን (execution plan) በአዲሱ የ TradingView ትንተናዬ ላይ በዝርዝር አስቀምጫለሁ።

👉 ሙሉውን ትንተና ቀጥሎ ባለው የትሬዲንግቪው ገፄ በኩል አንብቡት ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ አምናለው።
🔗 https://www.tradingview.com/chart/BTCUSDC.P/p97VeyLG-BTC-The-Expanding-Flat-Correction-The-Anatomy-of-a-Reversal/?social_toast=true

⚠️አደራ የአለም አጠቃላይ የፋይናንስ ሁነት አሁን ካለው ሁለገብ ጂኦፖለቲካዊ ውጥረት አንፃር አስቸጋሪ ባህሪይ ሊይሳይ የሚችልበት እድል የሰፋ በመሆኑ ከምንም በላይ በእጃችሁ ያለውን ካፒታላችሁን ከምንም ቅድሚያ በመስጠት ጠብቁ፣ ዲስፕሊን ይኑራችሁ፣ ገበያው ወደ እናንተ እስኪመጣ በታጋሽነት ጠብቁ። 🧊

📣Powered By : ETN Ecosystem™😍

🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5⚡1
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
ለጥቁር ሕዝቦች ሁሉ ኩራት የሆነው የ130ኛው ዓመት የአድዋ ድል በዓል እንኳን አደረሳችሁ

Adwa 130 Years of Black Excellence, Bravery, and Freedom.

የአያቶቻችን ወኔና አንድነት ለዘላለም ይኑር
1🔥10❤1
ET Netsa Apps™
Video
So the real question is if they are so against blockchain why are they creating their own ? Maybe they just don't like blockchain which is not controlled by them.

mark my words life is about to become extremely ugly
❤3🔥3
Forwarded from MAya
In just 2 days, total mined BTC will hit 20 million.

The remaining 1 million Bitcoin will take 114 years to mine.
❤7🕊3🔥1
Forwarded from Jason (JayP) $ETN Peters
🛑ከ ETN የቀረበ ልዩ ዕድል!

👉የጌሚንግ ወንበር (Gaming Chair)
👉ለጀርባ እና ለራስ (ጭንቅላት) መደገፊያ ያለው

⚠️የገበያ ዋጋ፦ 50,000 ብር

🎁ለእናንተ የቀረበበት ልዩ ዋጋ፦ 35,000 ብር

ያለን 1 ፍሬ ብቻ ስለሆነ ዕድሉን አያምልጥዎ!

ለመግዛት በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን።
📩 @jayp89
❤3😁3
#WW3 #Insights

🚨 የዓለማችን ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች በኢራን ወታደራዊ ኢላማ ውስጥ ገቡ! 🚨
የኢራን እስላማዊ አብዮት ዘብ (IRGC) በታስኒም የዜና ወኪል በኩል አዲስ እና አስደንጋጭ የጥቃት ኢላማዎችን ይፋ አድርጓል። የኢላማው ዝርዝር ውስጥ እነማን አሉ?
📍 Google, Microsoft, Palantir, IBM, Nvidia, Oracle, እና Amazon ተጠቃሾች ናቸው!
በባህረ ሰላጤው (Gulf) ሀገራት የመሰረተ ልማት አውታር ያላቸው ማንኛውም የአሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አሁን ወታደራዊ ኢላማ መሆናቸው ታውጇል።

⚠️ ከቁጥጥር ውጪ የሆነው አዲሱ የጥቃት ስልት!
የኢራን መንግስት ለዚህ ጦርነት ከ47 ዓመት በላይ ሲያስብ ከ20 አመታት በላይ ደግሞ ሲዘጋጅ ቆይቷል። በዝግጅቱም የጦሩን ስብጥር ኢማዕከላዊ እና ራስ-ገዝ በሆኑ 31 ክፍለ ጦሮች ተዋቅሯል። በማዕከላዊ መንግስት የሚመራ ጦር ቢሆን ኖሮ፣ መሪዎቹን በማነጋገር ወይም በድርድር ኢላማውን ማስነሳት ይቻላል። ነገር ግን አሁን ነገሩ የተለየ ነው። ጥቃቱን ለማድረስ ከማንም ፈቃድ የማይጠይቁ 31 ራሳቸውን የቻሉ የክፍለ ሀገር አዛዦች (Autonomous commanders) ተሰማርተዋል። እነዚህ አዛዦች ሚሳኤሎችን፣ ድሮኖችን እና ፈጣን ጀልባዎችን በራሳቸው ውሳኔ ማዘዝ ይችላሉ። የሚንቀሳቀሱትም ከሞተው ጠቅላይ መሪ (አያቶላህ ካሜኒ) በተሰጣቸው የታሸገ ትእዛዝ ብቻ ነው። ስለዚህም የምትደውሉለት የስልክ ቁጥር የለም! አሁን ያለው ስልጣን አልባው አዲሱ መሪ (ሞጅታባ) እንኳን ይህን ትዕዛዝ ማስቆም አይችልም። የዚህ "የሞዛይክ ዶክትሪን" (The Mosaic Doctrine) አላማ ጥቃት ማድረስ ብቻ ሳይሆን፣ ጥቃቱን ማንም ሊያቆመው የማይችል (Ungovernable) ማድረግ ነው።

🔥 ጥቃቱ ተጀምሯል...
ከማርች 1 እስከ 3 ባለው ጊዜ ውስጥ ብቻ በ UAE (የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ) እና በባህሬን የሚገኙ ሶስት የ Amazon (AWS) ዳታ ማዕከሎች ተመተዋል። መቆራረጦች ቢከሰቱም አገልግሎቱ በፍጥነት ተመልሷል። ነገር ግን ዋናው አስፈሪ ነገር የመቆራረጡ ጉዳይ ሳይሆን፣ ወደፊት የሚጠብቀው ይህ አስፈሪ የጦርነት ዶክትሪን ነው።

💻 ኢራን እነዚህን ተቋማት ለምን መረጠች?
ለ IRGC እነዚህ ኩባንያዎች ዝም ብለው የንግድ ድርጅቶች አይደሉም። የአሜሪካን ጥቃት የሚያቀናብሩ የዲጂታል የነርቭ ስርዓቶች ናቸው፦
Palantir's AI: የአሜሪካ ቦምቦች የትኛውን የኢራን ተቋም መምታት እንዳለባቸው ይመርጣል።
Amazon (AWS): የአሜሪካን ወታደራዊ ሚስጥሮች እና መረጃዎች በክላውድ ያስተናግዳል።
Nvidia: እጅግ የተራቀቁ የስለላ ሞዴሎችን በቺፖቹ ያንቀሳቅሳል።
አስቡት... 20,000 ዶላር ብቻ የሚያወጣ አንድ የሻሄድ ድሮን (Shahed drone) መሬት ለመሬት እየበረረ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የዳታ ማዕከል ላይ ሲወድቅ የሚፈጥረውን የኪሳራ ልዩነት! 31 አዛዦች ማለት ደግሞ በየምሽቱ ይህንን ድሮን ለመላክ የሚያስቡ 31 የተለያዩ ጭንቅላቶች ማለት ነው!

💸 የባህረ ሰላጤው 1 ትሪሊዮን ዶላር ውሃ ሲበላው
የባህረ ሰላጤው ሀገራት የዓለም የ AI (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ማዕከል ለመሆን ከአንድ ትሪሊዮን ዶላር በላይ መዋዕለ ንዋይ አፍስሰዋል። የ UAE የ2030 እቅድ፣ የሳዑዲው የኒዮም (NEOM) ከተማ፣ የኳታር የክላውድ ዞኖች... ሁሉም የተገነቡት ቀጠናው የዓለምን ዳታ ለማስተናገድ አስተማማኝ እና የተረጋጋ ይሆናል በሚል እሳቤ ነበር። የዛሬው የ IRGC የጥቃት ዝርዝር ግን ይህንን እሳቤ መና አስቀርቶታል።

🛡 ዋስትና (Insurance) የሌለው ቢዝነስ
በ11 ቀናት ውስጥ ብቻ 1,440 ድሮኖች እና 253 ባሊስቲክ ሚሳኤሎች በተተኮሱበት ቀጠና ውስጥ (ምንም እንኳን 94% አየር ላይ ቢከሽፉም፣ 81 ድሮኖች እና 20 ሚሳኤሎች መሬት ነክተዋል) የትኛውም የኢንሹራንስ ኩባንያ ለእነዚህ የዳታ ማዕከሎች ዋስትና ሊሰጥ አይችልም።
ዋስትና (Insurance) ከሌለ ደግሞ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ደንበኞች መረጃቸውን እዚያ አያኖሩም። የድሮኖቹ መምታት ብቻ አይደለም ጉዳቱ፤ የጥቃት ዝርዝሩ (The List) ራሱ ትልቁ መሳሪያ ነው! ይህ ዝርዝር የባህረ ሰላጤውን ሀገራት 1 ትሪሊዮን ዶላር የቴክኖሎጂ ኢንቨስትመንት በታሪክ ትልቁ የከሸፈ ፕሮጀክት ሊያደርገው ይችላል።

🔍 ማጠቃለያ
የመጀመሪያው ማነቆ በሆርሙዝ ባህረ ሰላጤ የሚተላለፈው የነዳጅ መስመር ነበር። ሁለተኛው እና አዲሱ ማነቆ ደግሞ በሰርቨር ማዕከላት በኩል የሚያልፈው የዓለማችን ዳታ (Data) ነው። ሁለቱም የሚመሩት በተመሳሳይ ዶክትሪን፣ በኢንሹራንስ ስሌት፣ እና ማንም ሊሽረው በማይችለው የሞተ መሪ ትዕዛዝ ነው!

#Natoshi
❤4👏2