Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
በETN Ecosystem ስር የሚገኙት የICE (Inner Circle Ethiopia) Trading Psychology School እና የNegadras Forex Academy የምስረታ እና የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ሥርዓት በ ቀን 15/08/18 በስኬት ተጠናቋል።
ይህ ዝግጅት የምስረታ እና የምረቃ ፕሮግራም ብቻ አይደለም፤ በሀገራችን የTrading Psychology እና የForex Education ይበልጥ ትኩረት እንዲያገኝና በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለጀመርነው ጉዞ ትልቅ መነሻ ነው።
በአንድነት የምንገነባው ይህ ጉዞ ገና ጅምር ነው! አብራችሁን ሁኑ።
ይህ ዝግጅት የምስረታ እና የምረቃ ፕሮግራም ብቻ አይደለም፤ በሀገራችን የTrading Psychology እና የForex Education ይበልጥ ትኩረት እንዲያገኝና በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለጀመርነው ጉዞ ትልቅ መነሻ ነው።
በአንድነት የምንገነባው ይህ ጉዞ ገና ጅምር ነው! አብራችሁን ሁኑ።
2🔥8❤2❤🔥1
❤2
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
"The Interview" የተሰኘው የቃለመጠየቅ ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያን ያህል እውቅና ካልተሰጣቸው under-rated goats መካከል አንዱ የሆነውን ወጣት ትሬደር - LunaTrades [@Lunatrades1] ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።
ከማንነቱ አንስተን በትሬዲንግ አለም ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፤ የቀሰመውን እውቀት እና ምክሮቹን የምንቀበልበት መጠይቅ በመሆኑ ብዙዎቻችሁ ትማሩበታላችሁና የማይቀር የቀጥታ የላይቭ መድረክ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ነገ ቅዳሜ ኤፕሪል 25 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።
መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሁሉንም ገፆቻችን በአንድ ቋት ውስጥ በሚከተለው ሊንክ በኩል ማግኘት ይችላሉ። ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
https://linktr.ee/NegadRasFx

❤2🔥2
በዛሬው የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ ሌክቸራችን ስለበቀል ግብይት እናወራለን? ለመሆኑ ሪቬንጅ ትሬዲንግ ወይም የበቀል ትሬዲንግ ምንድነው? መፍትሄውስ? ለማወቅ ፍላጎቱ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9Nh5H9ceSK1-9eLmR/
https://vt.tiktok.com/ZS9Nh5H9ceSK1-9eLmR/
❤1
The Interview with @Lunatrades1 . ብዙሀኖቻችሁ ስትጠብቁ የነበረውን የኢንተርቪው ቆይታ ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ላይ ትክክለኛው እውቅና ካልተሰጣቸው ግን ደግሞ እጅግ ከፍ ያለ ለውጥን በወጣቱ ላይ እያመጡ ካሉ ትሬደሮች መካከል አንዱ የሆነውን ሉና ትሬድስን ይዘንላችሁ መተናል። የማይቀርበት የቀጥታ መድረክ ቆይታ ነውና ሁላችሁም ስለትሬዲንግ ለማወቅ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ተጋብዛቹሀል። ብዙሀኑ ጋር ይዳረስ ዘንድ ይህንን ፕሮግራም የሚያስተዋውቀውን ቪዲዮ ሼር ላይክና ሪፖስት በማድረግ ትብብራችሁን ታሳዩ ዘንድ ለመጠየቅ እንዲሁም ገፁን ፎሎው ያላደረጋችሁ በዛውም ፎሎው ማድረጉን እንዳትዘነጉ ለማለት ወደድን።
https://vt.tiktok.com/ZS964omtF/
https://vt.tiktok.com/ZS964omtF/
❤3