ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
በETN Ecosystem ስር የሚገኙት የICE (Inner Circle Ethiopia) Trading Psychology School እና የNegadras Forex Academy የምስረታ እና የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ሥርዓት በ ቀን 15/08/18 በስኬት ተጠናቋል።

ይህ ዝግጅት የምስረታ እና የምረቃ ፕሮግራም ብቻ አይደለም፤ በሀገራችን የTrading Psychology እና የForex Education ይበልጥ ትኩረት እንዲያገኝና በትክክለኛ እውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ለጀመርነው ጉዞ ትልቅ መነሻ ነው።

በአንድነት የምንገነባው ይህ ጉዞ ገና ጅምር ነው! አብራችሁን ሁኑ።
2🔥8❤2❤‍🔥1
Show some love fam... like, share and comments expected.

https://vt.tiktok.com/ZS9YEyBjb/
❤2
"The Interview" የተሰኘው የቃለመጠየቅ ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያን ያህል እውቅና ካልተሰጣቸው under-rated goats መካከል አንዱ የሆነውን ወጣት ትሬደር - LunaTrades [@Lunatrades1] ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።

ከማንነቱ አንስተን በትሬዲንግ አለም ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፤ የቀሰመውን እውቀት እና ምክሮቹን የምንቀበልበት መጠይቅ በመሆኑ ብዙዎቻችሁ ትማሩበታላችሁና የማይቀር የቀጥታ የላይቭ መድረክ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ነገ ቅዳሜ ኤፕሪል 25 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሁሉንም ገፆቻችን በአንድ ቋት ውስጥ በሚከተለው ሊንክ በኩል ማግኘት ይችላሉ። ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
https://linktr.ee/NegadRasFx
❤2🔥2
በዛሬው የቀጥታ መድረክ የቲክቶክ ሌክቸራችን ስለበቀል ግብይት እናወራለን? ለመሆኑ ሪቬንጅ ትሬዲንግ ወይም የበቀል ትሬዲንግ ምንድነው? መፍትሄውስ? ለማወቅ ፍላጎቱ ያላችሁ ቤተሰቦቻችን ላይቩን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Nh5H9ceSK1-9eLmR/
❤1
The Interview with @Lunatrades1 . ብዙሀኖቻችሁ ስትጠብቁ የነበረውን የኢንተርቪው ቆይታ ዛሬ ምሽት ከ3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ላይ ትክክለኛው እውቅና ካልተሰጣቸው ግን ደግሞ እጅግ ከፍ ያለ ለውጥን በወጣቱ ላይ እያመጡ ካሉ ትሬደሮች መካከል አንዱ የሆነውን ሉና ትሬድስን ይዘንላችሁ መተናል። የማይቀርበት የቀጥታ መድረክ ቆይታ ነውና ሁላችሁም ስለትሬዲንግ ለማወቅ የምትፈልጉ ቤተሰቦቻችን ሁሉ ተጋብዛቹሀል። ብዙሀኑ ጋር ይዳረስ ዘንድ ይህንን ፕሮግራም የሚያስተዋውቀውን ቪዲዮ ሼር ላይክና ሪፖስት በማድረግ ትብብራችሁን ታሳዩ ዘንድ ለመጠየቅ እንዲሁም ገፁን ፎሎው ያላደረጋችሁ በዛውም ፎሎው ማድረጉን እንዳትዘነጉ ለማለት ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS964omtF/
❤3
በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ከ ትሬደር ሉና ጋር የምናደርገው የኢንተርቪው ቆይታ ከደቂቃዎች በኋላ በቀጥታ የቲክቶክ መድረካችን የሚጀምር ይሆናል። ገባ ገባ እያላችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9NAvUbq8rwj-zCO2N/
ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁልኝ፤

ማርኬቱ ስለስሜትህ፤ የቤት ኪራይህ፤ ስለተበደርከው ብር፤ ስለልጅህ ዳይፐር ወይም ስለሌላ ማንኛውም ጭንቀትህ አያገባውምም አያውቅህምም። በትሬዲንግ አለም አንዱ በጣም ከምንቸገርባቸው ጉዳዮች አንዱ ነገሮችን ፐርሰናል አርገን መውሰዳችን ነው።

በገበያው ላይ አልቅሰህ አታሸንፍም! 🛑

ገበያው ማሽን ነው፤ ስሜት የለውም። ዛሬ ኪራይ መክፈል እንዳለብህ፣ ወይ ደግሞ ብድር መመለስ እንዳለብህ አያውቅም። ስሜታዊ ሆነህ "እባክህ ተመለስ" እያልክ ትሬድ ስታደርግ፣ አካውንትህን በገዛ እጅህ እያጠፋኸው ነው! 📉

ወደ ፕሮፌሽናል ትሬደርነት ለመሸጋገር የራስህን ስነ-ልቦና (Psychology) መቆጣጠር ግድ ይላል።

👉 አንተስ ስሜትህን መቆጣጠር ተምረሃል ወይስ ገና እየታገልህ ነው? ኮመንት ላይ እውነቱን አጋራን! ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን ሀሳቦች አጋሩን በዛውም ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ሼር ኮፒ ሊንክ ፎሎው ፤ ላይክ እና ኮሜንት በማረግ show some love my people. Have a blessed Sunday በያላችሁበት። Here is the link for the tiktok video👇

https://vt.tiktok.com/ZS9rHMuqJ/
❤5
በዛሬው የሳይኮሎጂ የትምህርት መድረካችን ስለአእምሮአችን የኪሳራ ወጥመዶች እናወራለን። የሚመቻችሁ እና ትምህርቱን መካፈል የምትፈልጉ ቤተሰቦች በቲክቶክ ላይቭ መርሀ ግብራችን ላይ ከታች ባለው የላይቭ ሊንክ በኩል ትገኙ ዘንድ ጋበዝናችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9NPDLWmpsG7-nhV9n/
Meditation ትሬደሮች ሲመቻቸው ብቻ የሚሞክሩት አይነት "ቀላል ልምድ" አይደለም። እንዲያውም በገበያው ውስጥ ትልቅ ብልጫ (Edge) ሊሰጡህ ከሚችሉ ግን ደግሞ ብዙ ትኩረት ካልተሰጣቸው ነገሮች አንዱ ነው።

አብዛኞቹ ትሬደሮች የሚሸነፉት Strategy ስለጠፋቸው አይደለም። እራሳቸውን መቆጣጠር ስለማይችሉ እንጂ።

ምርጥ የሆነ Setup ሊኖርህ ይችላል...
ትክክለኛ Entry...
ግልጽ የሆነ Bias...

ነገር ግን በአንድ የጥቂት ሰከንድ፦
• ትዕግስት ማጣት (Impatience)
• ፍርሃት (Fear)
• ወይም ደግሞ ከመጠን ያለፈ በራስ መተማመን (Overconfidence)

...የገነባኸውን ሁሉ ልታፈራርሰው ትችላለህ።

የ Meditation አስፈላጊነትም እዚህ ጋር ነው።

እንደ ፋሽን ወይም እንደ መንፈሳዊ ስያሜ ሳይሆን፣ እንደ አእምሮ ማሰልጠኛ መሣሪያ (Mental training tool) ተመልከተው። በቀን ለ10 ደቂቃ ብቻ በዝምታ ስትቀመጥ የሆነ ነገር መቀየር ይጀምራል፦

ለሀሳቦችህ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ሀሳቦችህን መታዘብ ትጀምራለህ። "የሆነ ነገር እየተንቀሳቀሰ ስለሆነ ብቻ" Trade ለማድረግ አትገፋፋም። ዝም ብሎ መጠበቅን ትለምደዋለህ... እውነተኛው ገንዘብ የሚገኘው ደግሞ እዚህ መጠበቅ ውስጥ ነው።

ምክንያቱም ትሬዲንግ ዝም ብሎ ስለመንቀሳቀስ (Action) ሳይሆን፣ መርጦ ስለመንቀሳቀስ (Selective action) ነው።

Meditation እነዚህን ነገሮች ይገነባል፦
• ገበያው በአንተ ላይ ሲዞርብህ ስሜትህን መቆጣጠር (Emotional control)
• Planህን የመከተል ዲሲፕሊን
• ጥራት ያላቸውን Setups
ለማየት የሚረዳ ጥራት (Clarity)
• ከማሸነፍና ከመሸነፍ ጋር ያለህን ቁርኝት ማላላት (Detachment)

ይህ የመጨረሻው ነጥብ ደግሞ በጣም ኃይለኛ ነው።

ከውጤት ጋር ጥብቅ ቁርኝት ያለው ትሬደር፦
• ሲሸነፍ በቁጭት ገበያውን ለመበቀል ይሞክራል (Revenge trade)
• ሲያሸንፍ ደግሞ ስግብግብ ይሆናል (Greedy)

ከውጤቱ ጋር ቁርኝት የሌለው ትሬደር ግን፦
• ያቅዳል፣ ይተገብራል (Execute)
• ውጤቱን ይቀበላል
• ወደ ቀጣዩ ይሻገራል

ተመሳሳይ Strategy። የተለየ አእምሮ። ፍጹም የተለየ ውጤት።

ይህንን አስብ፦

ሁለት ትሬደሮች አንድ አይነት Setup ይወስዳሉ። አንደኛው የተረጋጋ፣ ታጋሽና አሁን ባለው ቅጽበት ውስጥ ያለ ነው። ሁለተኛው ግን በጭንቀት የተሞላ፣ የሚጣደፍና በስሜት የሚመራ ነው።

ገበያው አይቀየርም፤ ውጤቱ ግን ይቀየራል። ትልቁ ልዩነት ይሄ ነው።

Meditation በአንድ ሌሊት ሀብታም አያደርግህም፤ ነገር ግን ድሃ ሆነህ እንድትቀጥል የሚያደርጉህን መጥፎ ልምዶች ያስወግድልሃል።

በቀላሉ ጀምር፦

ተቀመጥ።
ስልክህን አርቅ።
ጩኸት ይጥፋ።
ዝም ብለህ ተንፍስ፣ ሀሳቦችህን ታዘብ።

ለ10 ደቂቃ ብቻ።

Chart ከመክፈትህ በፊት ይህንን አድርግ።

ከዚያም እንዴት፦
• Entriesህ ይበልጥ ጥራት እንደሚኖራቸው
• Exitsህ ብልህ እንደሚሆኑ
• ስህተቶችህም እንደሚቀንሱ አስተውል።

ትሬዲንግ ቴክኒካዊ ከመሆኑ በፊት የአእምሮ ጨዋታ ነው።

አእምሮህን መቆጣጠር ካልቻልክ፣ ገንዘብህን መቆጣጠር አትችልም።

Meditation + Discipline = Consistency

Consistency = Profit

ለ30 ቀናት ሳታቋርጥ ሞክረው። ከዚያ በኋላ ፍረድ።

ይህን ሀሳብ ያነሳሁት ትናንት ወንድማችን Luna Trades ዛሬ ደግሞ ናቲም ሲያነሱት ስለሰማሁ ነው በእርግጥ ናቲ ብዙ ጊዜ የPsychology ትምህርቶች ላይ ያነሰዋል እና በሱ ላይ የተወሰነ ለመጨመር ነው። 🙌

በዛውም በልዩ ሁኔታ ስለ Trading Psychology ብቻ በሰፊው ወደሚተነተንበት እና ትምህርቶች ወደሚሰጥበት Channelችን ይቀላቀሉ!

https://t.me/ICE_Ethiopia
❤1
በከሰርን ቁጥር ጣታችንን ማርኬቱ ላይ መጠቆማችንን እስካላቆምን ድረስ እና ራሳችንን እስካልፈተሽን ድረስ መቼም ቢሆን የትሬዲንግን የስኬት መንገድ እና የውጤት ትሩፋት እንቀምሳለን ብለህ እንዳታስብ። እስቲ እንደትሬደር ራስህን መጠየቅ ያሉብህን ጥያቄዎች ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ፖስት ላይ ጠይቅና ከራስህ ጋር በጠለቀ መልኩ ተወያይ። መልስህን በደብተርህ አኑረው። መልሰህ እየቆየህ አንብበው። የእውነት ከልብህ እነዚህ መልሶች የትሬዲንግ መስኩ በሚፈልጋቸው መንገድ መመለስ ከቻልክ በእርግጠኝነት ማለት በሚቻልበት ደረጃ ከስኬቱ ማማ ላይ መወጣጣትህ አይቀርም። ፎሎው፤ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር ብዙሀኑ ጋር ይደርስ ዘንድ እንዳይረሳ። በተረፈ ከደቂቃዎች በኋላ የዛሬው የቲክቶክ የሳይኮሎጂ ሌክቸር ትምህርታችን ስለሚጀር መገኘት የምትፈልጉ ወንድም እና እህቶቻችን ከ2፡15 ጀምሮ በላይቩ ላይ ትገኙ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን ።

https://vt.tiktok.com/ZS9BLPvrp/
❤1👍1
ፍሬን የሌለው መኪና ትነዳለህ? ታዲያ ስቶፕ ሎስ (Stop Loss) የሌለው ትሬድ ለምን ትገባለህ? 🛑📉

ስለስቶፕ ሎስ ያላችሁ አመለካከት በትሬዲንግ ስኬታችሁ ላይ እጅግ ወሳኙን ሚና ከሚጫወቱት ሁነቶች ዋናው ነው ልንል እንችላለን። የተወሰነች የምትቀስሙት ካለው በዚሁ ሀሳብ ዙሪያ የለቀኩላችሁን የቲክቶክ ቪዲዮ ትመለከቱት ዘንድ፤ ያስተምራል ብላችሁ የምታስቡም ከሆነ ሼር፤ ኮፒ ሊንክ፤ ፎሎው እና ኮሜንት በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድ ቤተሰባዊ ግዴታችሁን ትወጡ ዘንድም ለመጠየቅ ወደድኩ። በያላችሁበት መልካም ምሽት።

https://vt.tiktok.com/ZS9A4gmmT/
❤2👍1
በአፍሪካ የመጀመሪያው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ቤተሰብ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ምዝገባ ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ትምህርቱ ሰኞ May 11 2026 በይፋ ይጀመራል። ከዚህ በታች ያለውን የመክፈቻ ፕሮግራማችንን ትመለከቱት ዘንድ ለማቅረብ ወደድን። እግረመንገዱንም በዛሬው ምሽት የሳይኮሎጂ ቆታችን ስለዲሲፒሊን እንወያያለንና ብቅ ብላችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። Like, comment, and share እንዳይረሳ ጋይስ በተቻለ try to push this post. ይመቻችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9PatVS2/
❤1
በአፍሪካ የመጀመሪያው የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ አካዳሚ ቤተሰብ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። ምዝገባ ሰኞ የሚጀምር ሲሆን ትምህርቱ ሰኞ May 11 2026 በይፋ ይጀመራል። ከዚህ በታች ያለውን የመክፈቻ ፕሮግራማችንን ትመለከቱት ዘንድ ለማቅረብ ወደድን። እግረመንገዱንም በዛሬው ምሽት የሳይኮሎጂ ቆታችን ስለዲሲፒሊን እንወያያለንና ብቅ ብላችሁ እውቀትን እንቃመስ ዘንድ ልንጋብዛችሁ ወደድን። Like, comment, and share እንዳይረሳ ጋይስ በተቻለ try to push this post. ይመቻችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9PatVS2/
❤2
Forwarded from Keeper News
🚀 TON is changing the rules

Step 2 of 7 from Pavel Durov's MTONGA plan is complete. Network fees are now significantly lower:
🏷 Sending TON now costs 0.000388 TON (~$0.00052)
🏷 Sending USDT now costs 0.00104 TON (~$0.00142)

In addition:
✔️ Over 500M TON is staked — the network is well secured, with yields of up to 20% APY.
✔️ TON 24h trading volume reached $1B — the last time TON saw these numbers was August 2024. Liquidity is coming back.
✔️ Telegram became a TON validator — 28.2M TON (~$37M) has been sent to the validator pool.

Now using Tonkeeper is even more efficient.

Download Tonkeeper
iOS | Android | 𝕏 | en | فارسی | 中文 | uz
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
"The Interview" የተሰኘው የቃለመጠየቅ ፕሮግራማችን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ያን ያህል እውቅና ካልተሰጣቸው under-rated goats መካከል ሌላኛው የሆነውን ወጣት ትሬደር - Michael B. - Single Percenters [ @MichaelBsinglepercenters ] ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል።

ከማንነቱ አንስተን በትሬዲንግ አለም ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች፤ የቀሰመውን እውቀት እና ምክሮቹን የምንቀበልበት መጠይቅ በመሆኑ ብዙዎቻችሁ ትማሩበታላችሁና የማይቀር የቀጥታ የላይቭ መድረክ መሆኑን ለማስታወስ ወደድን። ነገ ቅዳሜ ሜይ 2 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ቆይታችሁን ከኛ ጋር ታደርጉ ዘንድ ጥሪያችንን ለማቅረብ ወደድን።

መልካም ምሽት በያላችሁበት።
ሁሉንም ገፆቻችን በአንድ ቋት ውስጥ በሚከተለው ሊንክ በኩል ማግኘት ይችላሉ። ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።

ከፎሬክስ ጋር የተገናኙ ትምህርታዊ ገፆቻችን እና ማእቀፎቻችንን ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።

https://linktr.ee/NegadRasFx
https://linktr.ee/etneco
❤2