ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
ሰላም ጋይስ! የክሪፕቶ ትምህርታችንን በይፋ መጀመራችንን እየገለጽንላችሁ ትምህርቶቹን በዋናነት በ CryptoTalk-Ethiopia እና በ ETN Ecosystem የቴሌግራም ቻናሎቻችን በኩል የምታገኙ ይሆናል። በተጨማሪም በቲክቶክ (TikTok) በኩል ለብዙ እህት ወንድሞቻችን እንዲደርስ እያደረግን እንቀጥላለን። ይሁንና ትምህርቶቹን በዝርዝርና በጥልቀት ማግኘት ለምትፈልጉ በ X (Twitter) እና በ Substack…
ስለ ክሪፕቶ (Crypto) መረዳት ገንዘብን፣ ሲስተሞችን፣ ነፃነትን እና የወደፊቱን ጊዜ የምታይበትን መንገድ ይቀይረዋል።

ነገር ግን መጀመሪያ... ትክክለኛው መሠረት ያስፈልግሃል።

በዚህ ሳምንት ጉዟችንን በሚከተሉት ርዕሶች ጀምረናል፦

Lesson 1 Cryptocurrency ምንድነው?
Lesson 2 ክሪፕቶ እንደ አዲስ የሀብት ዘርፍ (Asset Class)
Lesson 3 በ Bitcoin መጀመር

ሁሉንም ጽሑፎች አያይዣለሁ።

ዝም ብለህ የሰዎችን ወሬ ከመከተል ይልቅ Cryptocurrencyን በጥልቀት መረዳት ከፈለግህ... አንብባቸው።

ደረጃ በደረጃ ተማር። ከጉዞው ጋር አብረህ እደግ።

ዓለም አንተን ጥላህ ስትራመድ ከማየት ይልቅ፣ አንተም አብረህ ተንቀሳቀስ።

ይህ ቴክኖሎጂ ነፃነትን ለማምጣት የተፈጠረበትን ሚስጥር እወቅ።

በትክክለኛው መንገድ ጀምር።
🔥5❤‍🔥2
ICE BOOK REVIEW
S01E01
Mark Douglas - Trading In the Zone

Join us.


https://vt.tiktok.com/ZS9FxB5UfbGsX-ctZn7/
❤3
Forwarded from Pavel Durov (Pavel Durov)
🛠 Developing for TON just became 10x faster. The new toolchain makes smart contracts easy to create, test, and deploy.

Most importantly, fully AI-ready.

It replaces TON’s fragmented tooling stack with one developer flow. Start building!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The ETN Ecosystem: A Comprehensive Explainer 🌐✨

The ETN Ecosystem is a decentralized digital environment built on the TON (The Open Network) blockchain 🔗. It is designed to provide digital sovereignty and "self-sovereign" data ownership to its users. The acronym ETN stands for Ethiopia Netsa Coin (meaning "Ethiopian Freedom Coin" 🇪🇹💰), reflecting the ecosystem's core philosophy of independence and freedom.

Unlike a standalone blockchain, the ETN Ecosystem leverages TON's architecture to host a suite of over 35 interconnected platforms, all powered by a unified identity and economic model 🏗️.

1. ETN Home: The Central App Store 🏠
At the heart of the user experience is ETN Home, the ecosystem's dedicated App Store. It serves as the gateway to all available services, hosting both:
* Native Applications: Platforms built directly by the ETN Ecosystem team 👨‍💻.
* Third-Party Applications: Apps built by independent developers 🚀.

Listing Requirements: For a third-party application to be listed on ETN Home, developers must integrate at least one of the ecosystem's two core pillars:
* The ETN Identity Protocol (for authentication) 🔐.
* ETN Pay (for economic transactions) 💸.

2. The ETN Identity Protocol (Authentication) 🔑
The ETN Identity Protocol is a decentralized "Single Sign-On" (SSO) solution designed to solve the complexity of Web3 adoption. It replaces the difficult management of cryptographic keys with a user-friendly experience similar to "Log in with Google," but with strict data privacy 🛡️.

* Self-Sovereign Data: Users own their data completely. The system minimizes data collection, and developers must cryptographically sign legally binding agreements promising never to sell user data 📝.
* ETN Number: Instead of using a physical SIM card for security, the ecosystem issues an ETN Number—a digital, blockchain-based SIM (NFT) 📱. This number is used to receive One-Time Passwords (OTPs) and for Two-Factor Authentication (2FA), ensuring that security remains entirely on-chain and encrypted 🔒.
* Usernames: Users are assigned usernames (initially tagged as _not_official) which can be minted as NFTs to prove ownership and remove the tag 🆔.

3. Economic Model: ETN Pay & The Netsa Coin 💰
The ecosystem operates on a unified economic standard where ETN (Netsa Coin) is the exclusive currency for all transactions.

* ETN Netsa Coin: This is the native cryptocurrency (Jetton) of the ecosystem. Whether a user is paying for a service, buying a digital item, or subscribing to content, they transact exclusively in ETN 🪙.
* ETN Pay: This is the platform's proprietary payment gateway. It allows third-party applications to accept payments in ETN tokens 🛒.
* Revenue Model: ETN Pay charges a 1% facilitation fee on transactions processed through the gateway, ensuring a sustainable revenue stream for the ecosystem while remaining competitive for developers 📈.

4. Incentives & Education: Badges and Benefits 🎓🏅
The ecosystem rewards participation and education through specific Soulbound Tokens (SBTs)—non-transferable digital badges that carry real-world utility within the platforms 🌟.
1❤2❤‍🔥2
ICE BOOK REVIEW
S01E02
Mark Douglas - Trading In the Zone
ዛሬ ከማርክ የትሬዲንግ ፍልስፍናዮች ውስጥ የሚከተሉትን ፅንሰሀሳቦች እንናነሳለን።
- የእምነት ስርዓቶች እና አመለካከቶች [Belief System]
- የተሟላ የትሬዲንግ እቅድ [Trading Plan]
- ስሜትን መቆጣጠር [Emotional Contorl]

Join us.


https://vt.tiktok.com/ZS9Fpjcs8nHRP-bKDbc/
❤3
ሰላም Guys! እንዴት ናችሁልኝ?

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🪙🪙🪙

ዛሬ አንድ በጣም ወሳኝ የሆነ ጽሁፍ በ-X (Twitter) ላይ ለቅቄያለሁ።

ይህ ጽሁፍ ETN በትክክል ምን እንደሆነ በዝርዝር የሚያስረዳ ነው። ሁላችሁም ብታነቡት ብዙ ነገር እንደምትረዱበት እርግጠኛ ነኝ፤ ግን ከንባብ ባለፈ ቤተሰባዊ ግዴታችሁን እንደትወጡልኝ በአክብሮት እጠይቃችኋለሁ፡፡

ይህ ፕሮጀክት የሁላችንም ነው፤ እውነተኛ ባለቤቶቹ እናንተ ናችሁ። ETN እንዲያድግና እንዲታወቅ ስናደርግ ተጠቃሚዎቹ እኛው የCommunityው አባላት ነን።

ይህ ቴክኖሎጂ ለሀገራችንም ሆነ ለአህጉራችን አፍሪካ ትልቅ የዲጂታል ነፃነትን ይዞ የመጣ ነው።

ስለዚህ ዛሬ እንደ እውነተኛ ባለቤትነታችሁ ይህ ፖስት "Viral" እንዲሆንና ብዙዎች ጋር እንዲደርስ ድጋፋችሁን አሳዩኝ። Like, Repost, Reply, Save እና Share በማድረግ የድርሻችሁን ተወጡ። በጋራ ድምፃችንን ስናሰማ ETNን ወደ ተሻለ ደረጃ እናሸጋግረዋለን!

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🪙🪙🪙

🔗 X (Twitter) Article Link

The ETN Ecosystem: Building Digital Sovereignty on TON
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🏆7❤4🔥1
ዛሬ ምሽት የማርክ ዳግላስን የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን የተሰኘ መፅሀፍ ትንታኔ በመቀጠል ፡
በስሜትን መቆጣጠር
ትሬዲንግ ብልጫ
አሁን ላይ መገኘትን እንዳሣለን። በመድረኩ በመገኘት መማማር የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Fn4JXbsKQU-fEAjZ/
👍4
ስለወቅታዊው የክሪፕቶ ሁኔታ፤ አለም አቀፍ እንቅስቃሴዎችን እና አሁናዊ ሁነቶችን ባማከለ መልኩ የምንዳስስበት የሀሙስ ቀን ETN LIVE ፕሮግራምን ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9F3N9eGKTU3-lHtLO/
Guys shiw some love. Lets go...like, comment, share.

ከኮሜንቶቻችሁ በእጣ የተመረጡ 3 ሰዎች 1 ቴራባይት የትሬዲንግ መማሪያ ቪዲዮና መፅሀፍ ኦዲዮቪውዧል ላይብረሪ ይሸለማሉ።

https://vt.tiktok.com/ZSxdfNhqG/
❤3
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
🔥2👍1
ET Netsa Apps™ pinned Deleted message
የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ ሌክቸርን ለመታደም የምትፈልጉ ቤተሰቦች ገባ ገባ እያላችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZS9FE5h8Lk5cE-joyX0/
90% ትሬደሮች የሚከስሩበት የሳይንስ ሚስጥር! | አዕምሯችን እንዴት ያታልለናል?

ትሬዲንግ ጀምራችሁ ፕላናችሁን እረስታችሁ ታውቃላችሁ? ኪሳራን ለመቀበል ከብዷችሁ Stop Loss አርቃችሁ አካውንታችሁን አጥፍታችሁ ታውቃላችሁ? እውቀቱ ጠፍቷችሁ አይደለም፤ ደደብም ሆናችሁ አይደለም!

በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Human Brain) የተፈጠረው ፋይናንሻል ማርኬት ላይ ትሬድ አድርጎ ገንዘብ እንዲሰራ ሳይሆን፣ በዱር ውስጥ አውሬን ሸሽቶ ህይወትን እንዲያተርፍ (Survival) እንደሆነ በ100% ሳይንሳዊ ማስረጃ እናሳያለን። የአሚግዳላ (Amygdala) መጥለፍ ምንድን ነው? በቀል (Revenge Trading)፣ ፍርሃት እና ዶፓሚን እንዴት ገንዘባችንን እንደሚያባክኑት እና ይህንን ሳይንሳዊ ወጥመድ እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል ጥልቅ ሚስጥሮችን እንፈትሻለን።

ሙሉ ቪዲዮውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን YouTube ላይ አጠናክሩና በዋነኝነት መለስተኛ ርዝመት ያላቸውን ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በየእለቱ እየለቀቅንላችሁ የምንሄድበትን መንገድ እናመቻችላቹሀለን። ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን።

https://www.youtube.com/watch?v=IrctC7_xPhc

ሁሉንም ከትሬዲንግ ጋር የተያያዙ ሊንኮቻችን ለማግኘት ፡ https://linktr.ee/NegadRasFx
❤3
IS IB SCAM? የIB ማርኬቲንግ ሀጢያት ወይም ስካም ነውን? በዛሬው የቅዳሜ የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መድረካችን ከሰሞኑ መነጋገሪያ የሆኑ ጉዳዮችን ባማከለ ሁነት የአይ ቢ እና የሲግናል ጉዳዮች ላይ ውይይት ይደረግበታል። በውይይቱ መካፈል የምትፈልጉ ልጆች ተጋብዛቹሀል?

https://vt.tiktok.com/ZS9YeEJEonSjq-vemWY/
👍1
S01E02 : ዶፓሚን (Dopamine)፡ ትሬዲንግ ወይስ ቁማር? ገንዘባችንን የሚያባክነው አደገኛው የአዕምሮ ሱስ!

❓ትሬድ ሳታደርጉ መዋል ይከብዳችኋል? ማርኬቱ ጥሩ ሴታፕ (Setup) ባያሳይም ዝም ብላችሁ መግባት ያምራችኋል? ትርፍ አግኝታችሁ መውጣት ሲገባችሁ ሌላ ትሬድ ገብታችሁ ያገኛችሁትን መልሳችሁ ታጣላችሁ?

እንኳን ደስ አላችሁ፤ የስትራቴጂ ችግር የለባችሁም... ችግራችሁ "ዶፓሚን" (Dopamine) የተባለው የአዕምሮ ኬሚካል ሱስ ነው! በዚህ ቪዲዮ አብዛኛው ሪቴይል (Retail) ትሬደር ሳያውቀው ትሬዲንግን ወደ 'ቁማር' (Gambling) የሚቀይርበትን ሳይንሳዊ ሚስጥር እና ይህንን አደገኛ የ Overtrading ወጥመድ እንዴት ሰብረን መውጣት እንደምንችል በጥልቀት እንማራለን። እውነተኛ ትሬዲንግ "አሰልቺ" መሆን ያለበት ለምንድን ነው? አብረን እንየው!

ሙሉ ቪዲዮውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን YouTube ላይ አጠናክሩና በዋነኝነት መለስተኛ ርዝመት ያላቸውን ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በየእለቱ እየለቀቅንላችሁ የምንሄድበትን መንገድ እናመቻችላቹሀለን። ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን።
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.youtube.com/watch?v=Dx4zpUy1lGQ

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አራተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Yj7GAKerrs-HT40h/
❤4
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አምስተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Yj7GAKerrs-HT40h/
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አምስተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9YHQy5YjVAo-jxXrR/