ዛሬ ምሽት የማርክ ዳግላስን የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን የተሰኘ መፅሀፍ ትንታኔ በመቀጠል ፡
በስሜትን መቆጣጠር
ትሬዲንግ ብልጫ
አሁን ላይ መገኘትን እንዳሣለን። በመድረኩ በመገኘት መማማር የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9Fn4JXbsKQU-fEAjZ/

👍4
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
YouTube
The Interview with Trader Luna #ice_psychology #forex #negadrasfx #bon #brain #crypto
ኢትዮጵያ ውስጥ ጠለቅ ያለ የትሬዲንግ ትንታኔዎችን በማድረግ እና ጥሩ የሆነ የኮሚዩኒቲ ቤዝ በመስራት ላይ የሚገኘውን ትሬደር ሉናን በዚህ ቆይታችን ያሉትን እውቀቶች እንዲያካፍለን አውግተነው ነበር። እጅግ የጠለቁ እና ጠቃሚ ሀሳቦች የተነሱበትን ይህንን የቃለመጠይቅ ቆይታ ትመለከቱ እና ትማሩበት ዘንድ ተጋብዛቹሀል።
@NegadRasFxAcademy
@NegadRasFxAcademy
❤2
ስለወቅታዊው የክሪፕቶ ሁኔታ፤ አለም አቀፍ እንቅስቃሴዎችን እና አሁናዊ ሁነቶችን ባማከለ መልኩ የምንዳስስበት የሀሙስ ቀን ETN LIVE ፕሮግራምን ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZS9F3N9eGKTU3-lHtLO/

Guys shiw some love. Lets go...like, comment, share.
ከኮሜንቶቻችሁ በእጣ የተመረጡ 3 ሰዎች 1 ቴራባይት የትሬዲንግ መማሪያ ቪዲዮና መፅሀፍ ኦዲዮቪውዧል ላይብረሪ ይሸለማሉ።
https://vt.tiktok.com/ZSxdfNhqG/

❤3
ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።
🔥2👍1
የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ትምህርታዊ ሌክቸርን ለመታደም የምትፈልጉ ቤተሰቦች ገባ ገባ እያላችሁ።
https://vt.tiktok.com/ZS9FE5h8Lk5cE-joyX0/
https://vt.tiktok.com/ZS9FE5h8Lk5cE-joyX0/
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
90% ትሬደሮች የሚከስሩበት የሳይንስ ሚስጥር! | አዕምሯችን እንዴት ያታልለናል?
ትሬዲንግ ጀምራችሁ ፕላናችሁን እረስታችሁ ታውቃላችሁ? ኪሳራን ለመቀበል ከብዷችሁ Stop Loss አርቃችሁ አካውንታችሁን አጥፍታችሁ ታውቃላችሁ? እውቀቱ ጠፍቷችሁ አይደለም፤ ደደብም ሆናችሁ አይደለም!
በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Human Brain) የተፈጠረው ፋይናንሻል ማርኬት ላይ ትሬድ አድርጎ ገንዘብ እንዲሰራ ሳይሆን፣ በዱር ውስጥ አውሬን ሸሽቶ ህይወትን እንዲያተርፍ (Survival) እንደሆነ በ100% ሳይንሳዊ ማስረጃ እናሳያለን። የአሚግዳላ (Amygdala) መጥለፍ ምንድን ነው? በቀል (Revenge Trading)፣ ፍርሃት እና ዶፓሚን እንዴት ገንዘባችንን እንደሚያባክኑት እና ይህንን ሳይንሳዊ ወጥመድ እንዴት ማሸነፍ እንደምንችል ጥልቅ ሚስጥሮችን እንፈትሻለን።
ሙሉ ቪዲዮውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን YouTube ላይ አጠናክሩና በዋነኝነት መለስተኛ ርዝመት ያላቸውን ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በየእለቱ እየለቀቅንላችሁ የምንሄድበትን መንገድ እናመቻችላቹሀለን። ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን።
https://www.youtube.com/watch?v=IrctC7_xPhc
ሁሉንም ከትሬዲንግ ጋር የተያያዙ ሊንኮቻችን ለማግኘት ፡ https://linktr.ee/NegadRasFx

S01E01 : 90% ትሬደሮች የሚከስሩበት የሳይንስ ሚስጥር! | አዕምሯችን እንዴት ያታልለናል? (Trading Psychology)
ትሬዲንግ ጀምራችሁ ፕላናችሁን እረስታችሁ ታውቃላችሁ? ኪሳራን ለመቀበል ከብዷችሁ Stop Loss አርቃችሁ አካውንታችሁን አጥፍታችሁ ታውቃላችሁ? እውቀቱ ጠፍቷችሁ አይደለም፤ ደደብም ሆናችሁ አይደለም!
በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Human Brain) የተፈጠረው ፋይናንሻል ማርኬት ላይ ትሬድ አድርጎ ገንዘብ እንዲሰራ ሳይሆን፣ በዱር ውስጥ አውሬን ሸሽቶ ህይወትን እንዲያተርፍ (Survival) እንደሆነ…

IS IB SCAM? የIB ማርኬቲንግ ሀጢያት ወይም ስካም ነውን? በዛሬው የቅዳሜ የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መድረካችን ከሰሞኑ መነጋገሪያ የሆኑ ጉዳዮችን ባማከለ ሁነት የአይ ቢ እና የሲግናል ጉዳዮች ላይ ውይይት ይደረግበታል። በውይይቱ መካፈል የምትፈልጉ ልጆች ተጋብዛቹሀል?
https://vt.tiktok.com/ZS9YeEJEonSjq-vemWY/

👍1
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
S01E02 : ዶፓሚን (Dopamine)፡ ትሬዲንግ ወይስ ቁማር? ገንዘባችንን የሚያባክነው አደገኛው የአዕምሮ ሱስ!
❓ ትሬድ ሳታደርጉ መዋል ይከብዳችኋል? ማርኬቱ ጥሩ ሴታፕ (Setup) ባያሳይም ዝም ብላችሁ መግባት ያምራችኋል? ትርፍ አግኝታችሁ መውጣት ሲገባችሁ ሌላ ትሬድ ገብታችሁ ያገኛችሁትን መልሳችሁ ታጣላችሁ?
እንኳን ደስ አላችሁ፤ የስትራቴጂ ችግር የለባችሁም... ችግራችሁ "ዶፓሚን" (Dopamine) የተባለው የአዕምሮ ኬሚካል ሱስ ነው! በዚህ ቪዲዮ አብዛኛው ሪቴይል (Retail) ትሬደር ሳያውቀው ትሬዲንግን ወደ 'ቁማር' (Gambling) የሚቀይርበትን ሳይንሳዊ ሚስጥር እና ይህንን አደገኛ የ Overtrading ወጥመድ እንዴት ሰብረን መውጣት እንደምንችል በጥልቀት እንማራለን። እውነተኛ ትሬዲንግ "አሰልቺ" መሆን ያለበት ለምንድን ነው? አብረን እንየው!
ሙሉ ቪዲዮውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን YouTube ላይ አጠናክሩና በዋነኝነት መለስተኛ ርዝመት ያላቸውን ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በየእለቱ እየለቀቅንላችሁ የምንሄድበትን መንገድ እናመቻችላቹሀለን። ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን።
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.youtube.com/watch?v=Dx4zpUy1lGQ
📣 Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍 የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
YouTube
S01E02 : ዶፓሚን (Dopamine)፡ ትሬዲንግ ወይስ ቁማር? ገንዘባችንን የሚያባክነው አደገኛው የአዕምሮ ሱስ! [Trading Psychology]
ነፃ የ30 ቀን የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ቡትካምፓችንን Bio ላይ ባለው ሊንክ ቦታ ሳይሞላ ይቀላቀሉን። በዚህ ቪዲዮ ስለዶፓሚን እናወራለን።
ትሬድ ሳታደርጉ መዋል ይከብዳችኋል? ማርኬቱ ጥሩ ሴታፕ (Setup) ባያሳይም ዝም ብላችሁ መግባት ያምራችኋል? ትርፍ አግኝታችሁ መውጣት ሲገባችሁ ሌላ ትሬድ ገብታችሁ ያገኛችሁትን መልሳችሁ ታጣላችሁ?
እንኳን ደስ አላችሁ፤ የስትራቴጂ ችግር የለባችሁም... ችግራችሁ…

የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አራተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።
https://vt.tiktok.com/ZS9Yj7GAKerrs-HT40h/

❤4
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አምስተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9YHQy5YjVAo-jxXrR/
https://vt.tiktok.com/ZS9YHQy5YjVAo-jxXrR/
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
#S01E07 : የ P&L ወጥመድ፡ ቻርትን ትተን ገንዘቡን (MT4) ማየታችን አዕምሯችንን እንዴት ያሳውረዋል?
✔️ ትሬድ ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ቻርቱን ትታችሁ MT4 ወይም MT5 ላይ ያለውን "ሰማያዊ እና ቀይ" የዶላር መጠን (P&L) እያያችሁ ትደናገጣላችሁ? ገንዘቡ ሲወርድ አይታችሁ ቶሎ በመዝጋት ማርኬቱ ወደ ትርፍ ሲሄድ አምልጧችሁ ያውቃል?
✔️ እንኳን ደስ አላችሁ፣ እናንተ የተጠቃችሁት "የ P&L እውርነት" (P&L Blindness) በተባለው አደገኛ የትሬደሮች በሽታ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Brain) "ገንዘብን" ሲያይ ለምን ሎጂክን ዘግቶ ወደ ስሜት (Amygdala) እንደሚሸጋገር፣ እና ዶላሩን ማየት እንዴት አዕምሯችንን እንደሚጠልፈው (Hijack) በኒውሮ-ሳይንስ እንመረምራለን።
✔️ እንዲሁም፣ ፕሮፌሽናል ትሬደሮች P&Lን ደብቀው (Hiding P&L) ቻርቱን ብቻ በማየት እንዴት ስሜት አልባ (Emotionless) ውሳኔ እንደሚሰጡ፣ እና በዶላር ፈንታ በፒፕስ (Pips) ማሰብ ለምን እንደሚያስፈልግ እጅግ ጠቃሚ መፍትሄዎችን አብረን እንማራለን!
ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ፤ ጥያቄም ሆነ አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት ማጋራት፤ ፔጁን ፎሎው ማድረግ እና ቪዲዮውን ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። እንደተመቻችሁ በሱ ካሳያችሁን እኛም እየሰጠን ያለነውን አገልግሎት ይበልጥ እንድናሳድገው ያደርገናልና እንደቤተሰብ Show some love my Gs. Lets Go. 🔥👇🏾
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZSx59R3T3/
📣 Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍 የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ፤ ጥያቄም ሆነ አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት ማጋራት፤ ፔጁን ፎሎው ማድረግ እና ቪዲዮውን ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። እንደተመቻችሁ በሱ ካሳያችሁን እኛም እየሰጠን ያለነውን አገልግሎት ይበልጥ እንድናሳድገው ያደርገናልና እንደቤተሰብ Show some love my Gs. Lets Go. 🔥👇🏾
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZSx59R3T3/
ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፡
ሰርክ ቅዳሜ ቅዳሜ በቲክቶክ ገፃችን ላይ የምናደርገው ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን እና ኮሚዩኒቲ መስራቾችን የምናቀርብበት The Interview የተሰኘ ሳምንታዊ ዝግጅታችን የሲዝኑን አምስተኛ እንግዳ ይዞላችሁ ቀርቧል። በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ በቲክቶክ ገፁ ጥቁር ብርሀን በመባል የሚታወቅ ትሬደር ወንድማችንን ይዤላችሁ ቀርባለው። ፕሮግራማችን ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የሚጀምር ሲሆን ላይቭ ላይ የምንገኝ በመሆኑ ተቀላቅላችሁን ትክክለኛ የሚባል የትሬደር ህይወትን ውጣውረድ እና ቴክኒካል ጉዳዮችንም ጭምር እውቀትን በአንድ ላይ እውቀትን እንቅሰም ለማለት ወደድን።
ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ላይቭ ተቀላቀሉን።
https://vt.tiktok.com/ZS9YC3kT7wv8u-uneOf/

የማርክ ዳግላስን የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን መፅሀፍን እየተወያየንበት ያለው የምሽት የቀጥታ መድረካችን እንደቀጠለ ነው። መገኘትና መወያየት የምትፈልጉ ቤተስቦች ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በዛውም ከሰሞኑ ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚወጣው የነጋድራስ መፅሀፍ ዋጋ ስንት ቢሆን ጥሩ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ የሚለውንም ሀሳብ እና አስተያየት ትሰጡበት ዘንድ ለመጋበዝን ወደድን።
ሊንክ፡ 👇🏾
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/photo/7643890638433553682

❤1🔥1
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
#S01E10 : የኪሳራ አዙሪት (Drawdowns)፡ ተከታታይ ኪሳራ አዕምሯችንን የሚያደነዝዝበት "የተማርነው እርዳታ ቢስነት" ሳይንሳዊ ሚስጥር!
✔️ ስትራቴጂያችሁ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ቆይቶ፣ ድንገት 5 ወይም 6 ጊዜ ተከታትሎ ከስሮባችሁ ያውቃል? በዚህ ሰዓት "ስትራቴጂዬ ተበላሸ፣ ማርኬቱ እያጭበረበረ ነው፣ ወይም እኔ አልችልበትም" ብላችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ታውቃላችሁ?
✔️ ይህ የማርኬቱ ችግር ሳይሆን "የተማርነው እርዳታ ቢስነት" (Learned Helplessness) የተባለው የሰው ልጅ የተፈጥሮ የስነ-ልቦና ወጥመድ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ ተከታታይ ኪሳራ (Drawdown) ሲያጋጥመን ኮርቲሶል (Cortisol) አዕምሯችንን እንዴት እንደሚያደነዝዘው፣ እና "የቅርብ ጊዜ አድልዎ" (Recency Bias) ያለፈውን ትርፋችንን እንድንረሳ እንዴት እንደሚያደርገን በጥልቅ ኒውሮ-ሳይንስ እንማራለን!
✔️ እንዲሁም፣ በዓለም ላይ ያሉ ታላላቅ ፕሮፌሽናል ትሬደሮች ይህንን "የኪሳራ አዙሪት" አዕምሯቸው ሳይሰበር እንዴት እንደሚያቋርጡት፣ የሪስክ መጠንን የመቀነስ (Halving Risk) ሚስጥር እና "የሰርኪዩት ብሬከር" ህጎችን አብረን እንማራለን!
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644963512946625800
📣 Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍 የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644963512946625800
ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
Forwarded from ICE | Inner Circle Ethiopia
#S01E11 : የቁማርተኛው ብዥታ (Gambler's Fallacy)፡ "በጣም ወርዷል፣ አሁን መመለሱ አይቀርም" የሚለው አደገኛው የአዕምሮ ቅዠት!
✔️ ማርኬቱ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ታች ሲወርድ (Crash ሲያደርግ)، "ከዚህ በላይ አይወርድም፣ በጣም ርካሽ ሆኗል (Oversold)" ብላችሁ Buy አድርጋችሁ ታውቃላችሁ؟ እናንተ ገዝታችሁ ማርኬቱ እንደገና ወደ ታች ሲከሰከስስ؟
✔️ ይህ የትሬዲንግ ዓለም ትልቁ ወጥመድ "የሚወድቅን ቢላዋ መያዝ" (Catching a falling knife) ይባላል! በዚህ ቪዲዮ፣ አዕምሯችን ለምን ማርኬቱን በኃይል ማሸነፍ እንደሚፈልግ፣ "የቁማርተኛው ብዥታ" (The Gambler's Fallacy) የተባለው አደገኛ የሳይንስ ህግ እንዴት እንደሚያታልለን እና ቻርት ላይ የሌለ ነገር እንድናይ የሚያደርገን "አፖፊኒያ" (Apophenia) የተባለውን የአዕምሮ ቅዠት በጥልቅ ኒውሮ-ሳይንስ እንማራለን!
✔️ እንዲሁም፣ ጫፍ እና ስር (Tops and Bottoms) ለመገመት መሞከርን አቁመን፣ የማርኬቱን መዋቅር (Market Structure Break / CHOCH) እንዴት በትዕግስት መጠበቅ እንዳለብን አብረን እንማራለን!
ቪዲዮዎቹ እየተመቿችሁ ከሆነ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድም show some love my people. 👇
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644995934371187976
📣 Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍 የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
ቪዲዮዎቹ እየተመቿችሁ ከሆነ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድም show some love my people. 👇
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644995934371187976
ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ወርቅ (XAUUSD) እና Forex ስትነግዱ አካውንታችሁን የሚያቀልጠው የፋንዳሜንታል ዜና (Fundamental News) አስፈርቶሃል? 📉🤯
Charts ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም! ትልቁ ጨዋታ ማርኬቱን የሚቀይሩ የኢኮኖሚ ዜናዎችን በትክክል መተንተን መቻል ነው። ይህንን ክፍተት የሚዘጋ ድንቅ ዜና ይዘንላችሁ እየመጣን ነው! 🔥
በኢትዮጵያ ትሬዲንግ ስፔስ ውስጥ በፋንዳሜንታል አናሊሲስ ጥልቀት የሚታወቀውና ሁላችንም የምናውቀው "Vibe Trading" ዛሬ ማታ ላይቫችን ላይ እንግዳችን ነው!
የበለጠ የሚያስደስተው ደግሞ... ለኢትዮጵያ ትሬደሮች ሙሉ በሙሉ በነጻ የሚያገለግል፣ የዜናዎችን 'Vibe' እና ዳይሬክሽን በቀላሉ የሚያሳይ የተባለ እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይት ሰርቶ ላይቭ ፕረዘንቴሽን ሊያሳየን ዝግጁ ሆኗል።
ስትሪሙ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✔️ የዜናዎችን (NFP, CPI, FOMC) ተፅዕኖ በቀላሉ መተንተን 📊
✔️ በወርቅ (XAUUSD) ላይ የዕለቱን ትክክለኛ Bias ማውጣት 🪙
✔️ ፕሮፌሽናል ቱሎችን ተጠቅሞ ትርፋማነትን ማሳደግ 🧠
ማስታወሻችሁን ይዛችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን!
👉 ላይቭ መድረኩን ለመቀላቀል🚀
https://vt.tiktok.com/ZS9289epqfuaj-WFQcO/