ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
IS IB SCAM? የIB ማርኬቲንግ ሀጢያት ወይም ስካም ነውን? በዛሬው የቅዳሜ የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መድረካችን ከሰሞኑ መነጋገሪያ የሆኑ ጉዳዮችን ባማከለ ሁነት የአይ ቢ እና የሲግናል ጉዳዮች ላይ ውይይት ይደረግበታል። በውይይቱ መካፈል የምትፈልጉ ልጆች ተጋብዛቹሀል?

https://vt.tiktok.com/ZS9YeEJEonSjq-vemWY/
👍1
S01E02 : ዶፓሚን (Dopamine)፡ ትሬዲንግ ወይስ ቁማር? ገንዘባችንን የሚያባክነው አደገኛው የአዕምሮ ሱስ!

❓ትሬድ ሳታደርጉ መዋል ይከብዳችኋል? ማርኬቱ ጥሩ ሴታፕ (Setup) ባያሳይም ዝም ብላችሁ መግባት ያምራችኋል? ትርፍ አግኝታችሁ መውጣት ሲገባችሁ ሌላ ትሬድ ገብታችሁ ያገኛችሁትን መልሳችሁ ታጣላችሁ?

እንኳን ደስ አላችሁ፤ የስትራቴጂ ችግር የለባችሁም... ችግራችሁ "ዶፓሚን" (Dopamine) የተባለው የአዕምሮ ኬሚካል ሱስ ነው! በዚህ ቪዲዮ አብዛኛው ሪቴይል (Retail) ትሬደር ሳያውቀው ትሬዲንግን ወደ 'ቁማር' (Gambling) የሚቀይርበትን ሳይንሳዊ ሚስጥር እና ይህንን አደገኛ የ Overtrading ወጥመድ እንዴት ሰብረን መውጣት እንደምንችል በጥልቀት እንማራለን። እውነተኛ ትሬዲንግ "አሰልቺ" መሆን ያለበት ለምንድን ነው? አብረን እንየው!

ሙሉ ቪዲዮውን ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ። በተቻለ ቤተሰባዊነታችሁን YouTube ላይ አጠናክሩና በዋነኝነት መለስተኛ ርዝመት ያላቸውን ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን በየእለቱ እየለቀቅንላችሁ የምንሄድበትን መንገድ እናመቻችላቹሀለን። ወጧ በቂቤ የሆነችዋን ቅዴ በያላችሁበት ተመኘን።
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.youtube.com/watch?v=Dx4zpUy1lGQ

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አራተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Yj7GAKerrs-HT40h/
❤4
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አምስተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9Yj7GAKerrs-HT40h/
የማርክ ዳግላስን Trading in the Zone መፅሀፍ ግምገማችን አሁንም እንደቀጠለ ነው። በICE Psychology ሌክቸራችን በኩል አምስተኛውን ክፍል ሌክቸር ይዘንላችሁ ላይቭ ላይ ተገኝተናል። ትምህርቱን መማማር የምትፈልጉ ወንድሞቻችን ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9YHQy5YjVAo-jxXrR/
#S01E07 : የ P&L ወጥመድ፡ ቻርትን ትተን ገንዘቡን (MT4) ማየታችን አዕምሯችንን እንዴት ያሳውረዋል?

✔️ትሬድ ውስጥ ከገባችሁ በኋላ ቻርቱን ትታችሁ MT4 ወይም MT5 ላይ ያለውን "ሰማያዊ እና ቀይ" የዶላር መጠን (P&L) እያያችሁ ትደናገጣላችሁ? ገንዘቡ ሲወርድ አይታችሁ ቶሎ በመዝጋት ማርኬቱ ወደ ትርፍ ሲሄድ አምልጧችሁ ያውቃል?

✔️እንኳን ደስ አላችሁ፣ እናንተ የተጠቃችሁት "የ P&L እውርነት" (P&L Blindness) በተባለው አደገኛ የትሬደሮች በሽታ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ የሰው ልጅ አዕምሮ (Brain) "ገንዘብን" ሲያይ ለምን ሎጂክን ዘግቶ ወደ ስሜት (Amygdala) እንደሚሸጋገር፣ እና ዶላሩን ማየት እንዴት አዕምሯችንን እንደሚጠልፈው (Hijack) በኒውሮ-ሳይንስ እንመረምራለን።

✔️እንዲሁም፣ ፕሮፌሽናል ትሬደሮች P&Lን ደብቀው (Hiding P&L) ቻርቱን ብቻ በማየት እንዴት ስሜት አልባ (Emotionless) ውሳኔ እንደሚሰጡ፣ እና በዶላር ፈንታ በፒፕስ (Pips) ማሰብ ለምን እንደሚያስፈልግ እጅግ ጠቃሚ መፍትሄዎችን አብረን እንማራለን!

ቪዲዮውን ላይክ ማድረግ፤ ጥያቄም ሆነ አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት ማጋራት፤ ፔጁን ፎሎው ማድረግ እና ቪዲዮውን ሼር ማድረግ እንዳይረሳ። እንደተመቻችሁ በሱ ካሳያችሁን እኛም እየሰጠን ያለነውን አገልግሎት ይበልጥ እንድናሳድገው ያደርገናልና እንደቤተሰብ Show some love my Gs. Lets Go. 🔥👇🏾

የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://vt.tiktok.com/ZSx59R3T3/

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ፡

ሰርክ ቅዳሜ ቅዳሜ በቲክቶክ ገፃችን ላይ የምናደርገው ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችን እና ኮሚዩኒቲ መስራቾችን የምናቀርብበት The Interview የተሰኘ ሳምንታዊ ዝግጅታችን የሲዝኑን አምስተኛ እንግዳ ይዞላችሁ ቀርቧል። በዛሬው ፕሮግራማችን ላይ በቲክቶክ ገፁ ጥቁር ብርሀን በመባል የሚታወቅ ትሬደር ወንድማችንን ይዤላችሁ ቀርባለው። ፕሮግራማችን ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ የሚጀምር ሲሆን ላይቭ ላይ የምንገኝ በመሆኑ ተቀላቅላችሁን ትክክለኛ የሚባል የትሬደር ህይወትን ውጣውረድ እና ቴክኒካል ጉዳዮችንም ጭምር እውቀትን በአንድ ላይ እውቀትን እንቅሰም ለማለት ወደድን።

ከዚህ በታች ባለው የቲክቶክ ላይቭ ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9YC3kT7wv8u-uneOf/
❤2
የማርክ ዳግላስን የትሬዲንግ ኢን ዘ ዞን መፅሀፍን እየተወያየንበት ያለው የምሽት የቀጥታ መድረካችን እንደቀጠለ ነው። መገኘትና መወያየት የምትፈልጉ ቤተስቦች ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል። በዛውም ከሰሞኑ ከሁለት ሳምንት በኋላ የሚወጣው የነጋድራስ መፅሀፍ ዋጋ ስንት ቢሆን ጥሩ ነው ብላችሁ ታምናላችሁ የሚለውንም ሀሳብ እና አስተያየት ትሰጡበት ዘንድ ለመጋበዝን ወደድን።

ሊንክ፡ 👇🏾
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/photo/7643890638433553682
❤1🔥1
#S01E10 : የኪሳራ አዙሪት (Drawdowns)፡ ተከታታይ ኪሳራ አዕምሯችንን የሚያደነዝዝበት "የተማርነው እርዳታ ቢስነት" ሳይንሳዊ ሚስጥር!

✔️ስትራቴጂያችሁ በጥሩ ሁኔታ እየሰራ ቆይቶ፣ ድንገት 5 ወይም 6 ጊዜ ተከታትሎ ከስሮባችሁ ያውቃል? በዚህ ሰዓት "ስትራቴጂዬ ተበላሸ፣ ማርኬቱ እያጭበረበረ ነው፣ ወይም እኔ አልችልበትም" ብላችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ታውቃላችሁ?

✔️ይህ የማርኬቱ ችግር ሳይሆን "የተማርነው እርዳታ ቢስነት" (Learned Helplessness) የተባለው የሰው ልጅ የተፈጥሮ የስነ-ልቦና ወጥመድ ነው! በዚህ ቪዲዮ፣ ተከታታይ ኪሳራ (Drawdown) ሲያጋጥመን ኮርቲሶል (Cortisol) አዕምሯችንን እንዴት እንደሚያደነዝዘው፣ እና "የቅርብ ጊዜ አድልዎ" (Recency Bias) ያለፈውን ትርፋችንን እንድንረሳ እንዴት እንደሚያደርገን በጥልቅ ኒውሮ-ሳይንስ እንማራለን!

✔️እንዲሁም፣ በዓለም ላይ ያሉ ታላላቅ ፕሮፌሽናል ትሬደሮች ይህንን "የኪሳራ አዙሪት" አዕምሯቸው ሳይሰበር እንዴት እንደሚያቋርጡት፣ የሪስክ መጠንን የመቀነስ (Halving Risk) ሚስጥር እና "የሰርኪዩት ብሬከር" ህጎችን አብረን እንማራለን!

የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644963512946625800

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
#S01E11 : የቁማርተኛው ብዥታ (Gambler's Fallacy)፡ "በጣም ወርዷል፣ አሁን መመለሱ አይቀርም" የሚለው አደገኛው የአዕምሮ ቅዠት!

✔️ማርኬቱ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ታች ሲወርድ (Crash ሲያደርግ)، "ከዚህ በላይ አይወርድም፣ በጣም ርካሽ ሆኗል (Oversold)" ብላችሁ Buy አድርጋችሁ ታውቃላችሁ؟ እናንተ ገዝታችሁ ማርኬቱ እንደገና ወደ ታች ሲከሰከስስ؟

✔️ይህ የትሬዲንግ ዓለም ትልቁ ወጥመድ "የሚወድቅን ቢላዋ መያዝ" (Catching a falling knife) ይባላል! በዚህ ቪዲዮ፣ አዕምሯችን ለምን ማርኬቱን በኃይል ማሸነፍ እንደሚፈልግ፣ "የቁማርተኛው ብዥታ" (The Gambler's Fallacy) የተባለው አደገኛ የሳይንስ ህግ እንዴት እንደሚያታልለን እና ቻርት ላይ የሌለ ነገር እንድናይ የሚያደርገን "አፖፊኒያ" (Apophenia) የተባለውን የአዕምሮ ቅዠት በጥልቅ ኒውሮ-ሳይንስ እንማራለን!

✔️እንዲሁም፣ ጫፍ እና ስር (Tops and Bottoms) ለመገመት መሞከርን አቁመን፣ የማርኬቱን መዋቅር (Market Structure Break / CHOCH) እንዴት በትዕግስት መጠበቅ እንዳለብን አብረን እንማራለን!

ቪዲዮዎቹ እየተመቿችሁ ከሆነ ላይክ፤ ኮሜንት እና ሼር በማድረግ ብዙዎች ጋር ይዳረስ ዘንድም show some love my people. 👇
የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7644995934371187976

ለተጨማሪ ፈጣን፣ ጥልቅ እና ወቅታዊ የዓለም አቀፍ ጂኦ-ፖለቲካ፣ ፎሬክስ፣ ክሪፕቶ እና የፋይናንስ ትንታኔዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇

📣Powered By : ETN Ecosystem™❤️
😍የተሟላ ነፃ የፎሬክስና የትሬዲንግ ሳይኮሎጂን ትምህርት በ:
ICE™ Trading Psychology + NegadRas Beginner's Forex Course
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
ወርቅ (XAUUSD) እና Forex ስትነግዱ አካውንታችሁን የሚያቀልጠው የፋንዳሜንታል ዜና (Fundamental News) አስፈርቶሃል? 📉🤯

Charts ማንበብ ብቻውን በቂ አይደለም! ትልቁ ጨዋታ ማርኬቱን የሚቀይሩ የኢኮኖሚ ዜናዎችን በትክክል መተንተን መቻል ነው። ይህንን ክፍተት የሚዘጋ ድንቅ ዜና ይዘንላችሁ እየመጣን ነው! 🔥

በኢትዮጵያ ትሬዲንግ ስፔስ ውስጥ በፋንዳሜንታል አናሊሲስ ጥልቀት የሚታወቀውና ሁላችንም የምናውቀው "Vibe Trading" ዛሬ ማታ ላይቫችን ላይ እንግዳችን ነው!
የበለጠ የሚያስደስተው ደግሞ... ለኢትዮጵያ ትሬደሮች ሙሉ በሙሉ በነጻ የሚያገለግል፣ የዜናዎችን 'Vibe' እና ዳይሬክሽን በቀላሉ የሚያሳይ የተባለ እጅግ ዘመናዊ ዌብሳይት ሰርቶ ላይቭ ፕረዘንቴሽን ሊያሳየን ዝግጁ ሆኗል።

ስትሪሙ ላይ ምን ይጠብቃችኋል?
✔️የዜናዎችን (NFP, CPI, FOMC) ተፅዕኖ በቀላሉ መተንተን 📊
✔️በወርቅ (XAUUSD) ላይ የዕለቱን ትክክለኛ Bias ማውጣት 🪙
✔️ፕሮፌሽናል ቱሎችን ተጠቅሞ ትርፋማነትን ማሳደግ 🧠

ማስታወሻችሁን ይዛችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን!

👉 ላይቭ መድረኩን ለመቀላቀል🚀
https://vt.tiktok.com/ZS9289epqfuaj-WFQcO/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
LOOK HOW FAR WE’VE COME… 🔥🚀

Season 1 Finale & Teaser

እስኪ ወደኋላ መለስ ብለን እንይ… እስከ ዛሬ ምን ያህል ርቀት እንደተጓዝን እና ወደፊትም ምን ይዘን እንደምንመጣ እንመልከት

ደረጃ በደረጃ።
ትምህርት በትምህርት።
የክሪፕቶ መማሪያ ጉዟችንን የመጀመሪያ ምዕራፍ (Season 1) በይፋ አጠናቀናል።

እናም እውነቱን ለመናገር? ይህንን ጉዞ ከመጀመሪያው ጀምሮ በጥልቀት ስትከታተሉ ከነበረ… ዛሬ ላይ ስለ ቢትኮይን፣ ብሎክቼይን ወይም Web3 ዝም ብለው በዘፈቀደ ቃላትን እንደሚወረውሩ ግን ውስጣዊ ምስጢሩን እንደማያውቁት ብዙ ሰዎች አይደለህም፤ ከአብዛኞቹ እጅግ የላቀ የተሻለ ግንዛቤ ጨብጠሃል

ነገር ግን ይህ ገና ጅምሩ ነው!

ባለፉት ሳምንታት በአንድነት በመሆን የክሪፕቶን መሰረታዊ መዋቅር በ 6 ምዕራፎች (Chapters) እና በ 14 ትምህርቶች (Lessons) ውስጥ በስፋት ዳስሰናል። ይህ መሰረት ደግሞ እጅግ በጣም ወሳኝ ነው። ምክንያቱም ክሪፕቶን በትክክለኛው ቅደም ተከተል ስትማረው ነገሮች በሙሉ በጣም ቀላል ይሆኑልሃል። በደመነፍስ ወይም በዘፈቀደ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች (Influencers) ሳይሆን… በእውነተኛ እውቀትና ግንዛቤ ላይ ስትመሠረት ልዩነቱ ግልጽ ነው።

---

🔖 SEASON 1 ምን ምን ተመለከትን?

Chapter 1 - Cryptocurrency

* Lesson 1 ክሪፕቶከረንሲ ምንድነው?
* Lesson 2 ክሪፕቶ እንደ አዲስ የሀብት አይነት (Asset Class)
* Lesson 3 በቢትኮይን እንዴት እንጀምር?

Chapter 2 - Bitcoin

* Lesson 4 ቢትኮይን ምንድነው?
* Lesson 5 ቢትኮይን ለምን ተፈጠረ?
* Lesson 6 ቢትኮይን ምን ዓይነት ችግሮችን ፈታ?
* Lesson 7 የተሰራጨ መዝገብ (Distributed Ledger) ምንድነው?
* Lesson 8 የቢትኮይን ሲስተም እና አካላቱ

Chapter 3 - Bitcoin Network

* Lesson 9 የቢትኮይን ኔትወርክ ምንድነው?
* Lesson 10 Bitcoin Nodes

Chapter 4 - Hashing

እነዚህን ሁሉንም ክፍሎች በአንድ ላይ በጥልቀት ያይንበት ምዕራፍ፦

Lesson 11 What Is Hashing * ሃሺንግ ምንድነው? * ሃሺንግ እንዴት ይሰራል? * የሃሺንግ ምሳሌዎች * ሃሺንግ ለምን አገልግሎት ይውላል?
(አዎ… ያቺ አንዲት ትንሽዬ ፊደል ስትቀየር ሙሉ ውጤቱን የምታናውጠው ክፍል)

Chapter 5 - Bitcoin Mining

* Lesson 12 ቢትኮይን ማይኒንግ ምንድነው?
* Lesson 13 ቢትኮይን ማይኒንግ እንዴት ይሰራል?
(እናም አዎ… ስለ ሜምፑል እና ስለ ማይነሮች አወቃቀር በደንብ የተማርንበት)

Chapter 6 - Blockchain

Lesson 14 * ብሎክቼይን ምንድነው? * ብሎክቼይንን ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ይህ በጣም ብዙ መረጃ ነው!
በእውነት። ለአፍታ ቆም በልና እስካሁን ምን ያህል ታላቅ እውቀት እንደጨበጥክ ራስህን አድንቅ። ምክንያቱም ክሪፕቶን መረዳት ቀላል አይደለም። ሆኖም ግን… አንተ እስካሁን ድረስ እዚህ አለህ። እየተማርክ። እያደግክ። ግንዛቤህን እያሰፋህ። እያንዳንዱን ትምህርት አንድ በአንድ እየጨረስክ።

📖 የእያንዳንዱን ትምህርት የ X (ትዊተር) ሊንኮች ከዚህ ፅሁፍ ጋር አያይዤያለሁ። ያመለጠህ ወይም የዘለልከው ትምህርት ካለ… ወደኋላ ተመለስ። ቀስ ብለህ አንብበው። በጥልቀት ተረዳው። ምክንያቱም ክሪፕቶን በሚገባ ማወቅ የሚከተሉትን ነገሮች የምታይበትን መንገድ ሙሉ በሙሉ ሊቀይረው ይችላል፦
ገንዘብን፣ ቴክኖሎጂን፣ ባለቤትነትን፣ ሲስተሞችን፣ ኢንተርኔትን... እና የነገውን የወደፊት ዓለማችንን ጭምር!

ነገር ግን ስራችን ገና አልተጠናቀቀም፤ ገና ብዙ ይቀረናል።

---

🚀 ከጥቂት ቀናት በኋላ… SEASON 2 ይጀምራል!

እዚህ ቦታ ላይ ነው እንግዲህ ነገሮቹ በሙሉ ይበልጥ ወደተግባር (Practical) የሚቀየሩት። የሚከተሉትን ዋና ዋና ርዕሶች እንፈትሻለን፦

* Chapter 7 - Bitcoin Wallets
* Chapter 8 - Digital Signatures
* Chapter 9 - Altcoins
* Chapter 10 - Crypto Exchanges
* Chapter 11 - Common Crypto Scams and How to Avoid them

በዚህ ምዕራፍ ክሪፕቶ ለአንተ ይበልጥ እውነተኛ መሆን ይጀምራል። በመጨረሻም የሚከተሉትን ነገሮች ቁልጭ አድርገህ ትረዳለህ፦

* ዋሌቶች (ቦርሳዎች) በትክክል እንዴት እንደሚሰሩ
* የባለቤትነት መብት እንዴት እንደሚረጋገጥ
* ኤክስቼንጆች (መገበያያ ቦታዎች) እንዴት እንደሚሰሩ
* ማጭበርበሮች እንዴት እንደሚከናወኑ እና ራስህን እንዴት እንደምትጠብቅ
* በዚህ ሰፊ ዓለም ውስጥ እንዴት ይበልጥ ብልህ ሆነህ መንቀሳቀስ እንደምትችል

እመነኝ… ከዚህ ምዕራፍ በኋላ ክሪፕቶን የምታይበት እይታህ ፍጹም የተለየ ይሆናል።

ከዚያም…

---

👀 ምዕራፍ 3 (SEASON 3)

ነገሮች ይበልጥ ወደ ጥልቀት ይወርዳሉ። የምንዳስሳቸው ነገሮች፦

* Chapter 12 - ኢቴሪየም (Ethereum)
* Chapter 13 - የክሪፕቶ ትሬዲንግ (Crypto Trading)
* Chapter 14 - NFTs
* Chapter 15 - Crypto ETFs
* Chapter 16 - ኦን-ቼይን አናሊሲስ (On-Chain Analysis)

ይህ ክፍል እጅግ በጣም አጓጊ ነው! ትሬዲንግ፣ የገበያ ባህሪና ስሜትን መረዳት፣ ኢቴሪየም፣ NFTs፣ ETFs፣ የኦን-ቼይን መረጃዎችን ማንበብ… እና አጠቃላይ የክሪፕቶ ስነ-ምህዳሩን በስፋት የምናይበት ይሆናል።

ነገር ግን ዋናውና ደስ የሚለው ነገር ምን መሰለህ? ይህ ሁሉ ገና መጀመሪያችን ነው። አንዴ ጠንካራ መሰረት በአንድነት ከገነባን በኋላ… ወደ አዲስ ምዕራፍ እንሸጋገራለን። ትምህርቶችን ዝም ብሎ ከማንበብ አልፈን በተለያዩ መንገዶች የምንማርበት ጊዜ ይመጣል፦ ይበልጥ በተግባር የታገዘ ትምህርት፣ አዳዲስ የማስተማሪያ ስልቶች፣ ሰፊ የCommunity ግንኙነት... እናም ውሎ አድሮ ትምህርቶቹን በቪዲዮ መልክ ማቅረብ እንጀምራለን።

ደረጃ በደረጃ። በአንድነት።

ምክንያቱም የእኛ ዋና ተልዕኮ ዝም ብሎ “ክሪፕቶን መማር” ብቻ አይደለም። ዋነኛው ተልዕኳችን፦ ክሪፕቶን በትክክል መረዳት ነው!

* ጠንካራ የክሪፕቶ ማህበረሰብ ለመገንባት
* ይበልጥ ብልህ ሆነን ለማሰብ እና ለመንቀሳቀስ
* ስህተቶችን ለማስቀረት
* በትሬዲንግም ሆነ በውሳኔ አሰጣጥ ላይ አብረን ለማደግ
* እድሎችን እና አደጋዎችን በትክክል ለመለየት

ስለዚህ… መማርህን በፍጹም አታቁም። ትዕግስትህን አትጣ። የማወቅ ጉጉትህ አይቀንስ። በራስህ ላይ ያለህ እምነት አይጥፋ። እና ከሁሉም በላይ ደግሞ… በግማሽ መንገድ ላይ አትተው።

እውነተኛ እውቀት ጊዜን ይጠይቃል። እውነተኛ እድገት ቀጣይነትን (Consistency) ይፈልጋል። እናም እመነኝ… የምትጨርሳት እያንዳንዷ ነጠላ ትምህርት በውስጥህ ትልቅ ዋጋ ያለው ነገር እየገነባች ነው።

ስለዚህ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ከመሻገራችን በፊት…

---

🔥 እስኪ ያላችሁን Energyና ፍላጎት አሳዩኝ!

እስካሁን ድረስ ስንት ትምህርቶችን አጠናቃችኋል? ጉዞውስ እንዴት ነበር? ክሪፕቶ አሁን ላይ ምን ያህል እየተገለጸላችሁ መጣ? በኢሞጂዎች ላይ አሳዩኝ

Powered by
ETN Ecosystem / CryptoTalk-ET🇪🇹 / Salim Ahmed
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🔥3👌2
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
🚀 ዓለማችን ላይ ታላቅ የገንዘብ አብዮት (Financial Revolution) እየተካሄደ ይገኛል!

ባንኮችና ማዕከላዊ አካላት ብቻ የሚቆጣጠሩት የድሮው የገንዘብ ሥርዓት በዓይናችን ሥር እየተናወጠ ነው። በዚህ ታላቅ ለውጥ መሃል ደግሞ ቢትኮይን (Bitcoin) መጥቶ የጨዋታውን ሕግ ሙሉ በሙሉ እየቀየረው ይገኛል። እርስ በርሳቸው የማይተዋወቁና የማይተማመኑ እንግዳ ሰዎች፣ ያለምንም ባንክና መካከለኛ ደላላ በአንድ እውነት ላይ እኩል እንዲስማሙ የሚያደርግ አዲስ ዓለም ፈጥሯል።

ወደፊትም ይህ ቴክኖሎጂ የገንዘብ፣ የባለቤትነት እና የኢንተርኔትን ትርጉም ይበልጥ ወደ ያልተማከለ (Decentralized) ሥርዓት በመቀየር ይዞት የሚመጣው ዕድል እጅግ ግዙፍ ነው።

ታዲያ እኛስ ለዚህ ታላቅ የቴክኖሎጂና የገንዘብ ሽግግር ቀድመን ዝግጁ ነን?

ይህንን ለውጥ በባዶ እጅ ከመጋፈጥ ይልቅ፣ በሚገባ ተረድተንና በምክንያት ተከታትለን የዕድሉ ተጠቃሚ እንድንሆን ለጀማሪዎች የሚሆን ተከታታይ የክሪፕቶ መማሪያ ጉዞ (Crypto Learning Journey) ጀምረን እነሆ የመጀመሪያውን ምዕራፍ (Season 1) አጠናቀናል!

እስካሁን ባለው ጉዟችን ከክሪፕቶከረንሲ መሠረታዊ ሐሳብ ተነስተን ስለ ቢትኮይን ኔትወርክ፣ ስለ ሃሺንግ፣ ማይኒንግ እና ብሎክቼይን ውስጣዊ አሠራር 6 ምዕራፎችንና 14 ሰፋ ያሉ ትምህርቶችን በአንድነት ፈትሸናል። ወደፊት ደግሞ ስለ ዋሌቶች፣ ትሬዲንግ፣ ስማርት ኮንትራክቶችና ኦን-ቼይን አናሊሲስ ይበልጥ ወደ ተግባር የጠለቁ እጅግ ብዙ ነገሮችን እናያለን።

ከአዝማሚያው (Hype) ጀርባ ያለውን እውነተኛ እውቀት ጨብጠን አብረን ለመራመድና ሙሉውን እንድታነቡት ዘንድ እየጋበዝናችሁ ከታች አያይዘንላችኋል፡፡

Season 1 Final & Teaser
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ETHIO ቴክ with JayP | ETHIO ቴክ NEWS (ethio-tech.com)
Web 3.0 Pioneer ETN Ecosystem Hosts Africa’s First Trading Psychology Graduation

ADDIS ABABA, ETHIOPIA — In a major milestone for Africa’s evolving digital financial sector, the ETN Ecosystem hosted a landmark graduation ceremony inside the capital, celebrating the first wave of graduates from its specialized Trading Psychology programs: NegadRas FX Academy (for foundational training) and the ICE Trading Psychology Academy (for advanced traders).

The event, sponsored…

https://ethio-tech.com/web-3-0-pioneer-etn-ecosystem-hosts-africas-first-trading-psychology-graduation/

#ethioቴክnews #EthioTechNews
❤1
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 'ነጋድራሱ' የተሰኘው የመጀመሪያው አማርኛ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ መፅሀፍ ከአምስቱ ቅፆች የመጀመሪያው ለገበያ ውሏል። መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ በተዘጋጀለት ቦት ከስር ባለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።🙌

@thenegedrasbot
🔥6
ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡ ዛሬ በኢትዮጵያ በአይነቱ ለትሬደሮች ልዩ የሆነ ኢትዮጵያዊ ዌብሳይትን እናስተዋውቃቹሀለን።

https://vt.tiktok.com/ZS92ScvWXWtbb-fMPnC/
👍2
እውነተኛ ትሬደርን ከውሸተኛው ጉሩ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት እንለይ? የቲክቶክ ድራማ ወይስ ፕሮፌሽናል ትሬዲንግ መሆኑን የምንለይበት የትሬዲንግ አናሊስሶቻችን፤ ውጤቶቻችን እና በቀጥታ MT5 በሚገናኝበት አሰራር እኔ ያለ ትሬደር በማርኬት ብቃቱ ሳይሆን በቻርት ላይ ጦረኛነቱ የሚለይበት ዌብሳይት። ሁላችንም እንደኢትዮጵያዊ እጅጉን የሚጠቅም በተለይ ደግሞ ጀማሪ ትሬደሮች የሚገቡበትን የሀሰት ወጥመድ በመሰባበር እና ቲክቶክ ወይ ኢንስታ ፎሎው ሳይኖራቸው ግን ደግሞ ማርኬቱ ላይ ጀግና የሆኑ ኢትዮጵያዊ ያልተወራላቸው ትሬደሮችን ቦታ ለመስጠት ከነሱም ለመጠቀም የሚጠቅም አስገራሚ ድህረገፅ ነው። VOTWISE.

Lets join the website ...ምንም ክፍያ የሌለው እንደምሆኑ መጠን ብዙዎቻችን የምንጠቀምበት እና በዋነኝነት ኢትዮጵያዊ ወጣቶችን ማበረታትም ስለሚሆንልን እየተመዘገባችሁ ዌብሳይቱን ተቀላቀሉ፤ ተሳተፉ፤ የሪፈራል አሰራርም ስላለው መጠቀም የምትችሉትን ተጠቀሙ ለማለት ወደድኩ። Show some love guys.


https://votwise.com/ref/A0CD94B9
❤3👍1🔥1
Forwarded from Jason Peters (JayP)
PewDiePie Yes the Youtuber has just released a Github repo and software harness agent OS workspace and to be honest at first glance without even testing it it looks way better than Openui And any of the other open source harnesses Take a look

https://pewdiepie-archdaemon.github.io/odysseus/

video iNTRO
❤1🔥1
ነጋድራሱ መፅሀፍ እስካሁን ባነበቧት ቤተሰቦቻችን ጥሩ የሆነ ተወዳጅነትን አግኝታለች። በተወሰነ መልኩ ምን ይዟል የሚለውን ለማሳያነት ያገለግል ዘንድ ከዚህ በታች በምታገኙት ቪዲዮ መልኩ አጫጭር ቪዲዮዎችን በAudioBook መልኩ አቅርበንላቹሀል። የመፅሀፉን ይዘት እንዴት አገኛችሁት? እስቲ ሀሳብ እና አስተያየቶቻችሁን በኮሜንት በኩል አሳውቁን። ያልሰሙ ኢትዮጵያዊ ትሬደሮችም ስለመፅሀፉ ይሰሙ ዘንድ ላይክ ሼር፤ ኮሜንት እና ፎሎው ያላደረጋችሁም ፎሎው እያደረጋችሁ ፍቅርን እያሳያችሁ ቤተሰባዊ የውዴታ ግዴታችሁን ትወጡልን ዘንድ በትህትና ለመጠየቅ ወደድን።

የቪዲዮ ሊንክ ፡ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7646836208747793684

መፅሀፉን ማግኘት ለምትፈልጉ ቤተሰቦች ከዚህ በታች በቀረበው ቦት በኩል መፅሀፉን ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
@thenegedrasbot
❤3