ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.27K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ETN Ecosystem™ (Salim Ahmed)
The future belongs to those who build, not those who wait.

ETN is building the digital foundations Ethiopia deserves. (Which means 'ነጻነት')
👍9❤4
#S02E13 : ሰክሮ ትሬድ ማድረግ! እንቅልፍ ማጣት አዕምሯችንን ሽባ አድርጎ አካውንታችንን እንዴት ያጠፋዋል? (Bio-Hacking)
ስኬታማ ትሬደር ማለት ሌሊት እንቅልፉን አጥቶ ቻርት የሚያይ አይደለም። ስኬታማ ትሬደር ማለት አዕምሮውን እንደ ውድ ማሽን የሚንከባከብ እና በጠራ ሎጂክ የሚወስን ሰው ነው!

እንቅልፍ በስርዓት አለመተኛት እንዴት 10 ቢራ ከጠጣ አእምሮ እንደማይለይ በዚህ ሳይንሳዊ ቪዲዮ ተመልከቱ። ቪዲዮዎቹ ከተመቿችሁ ራሱን የቻለ ፕሌሊስት ተዘጋጅቶላቸዋልና ሁሉንም ተመልከቷቸው። በእርግጠኝነት ብታተርፉበት እንጂ አያጎድልባችሁም።

Show some love guys... lets go. 🔥
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7649043029952580885

በተረፈ አዲስ የፎሬክስ ተማሪም ከሆናችሁ የሳይኮሎጂ ትምህርቶቻችን ለማግኘት የምትፈልጉ ቤተሰቦች ሊንኮቻችን ከዚህ በታች ባለው የሊንክትሪ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://www.linktr.ee/negadrasfx
❤1
Forwarded from Fasil - ETDevs
I'm in Dubai right now. Storage prices are actually really good here compared to Ethiopia.

If anyone needs a Transcend external hard drive, a SanDisk SSD (1TB/2TB), RAM, Internal SSD(​Samsung 980 Pro / 990 Pro) or a keyboard, let me know today. I have some extra space in my bag and can buy it for you. Just DM me the exact size you need. @fasilminale
❤2🔥1
Forwarded from NegadRas™ FX Academy
የነጋድራስ የመጀመሪያ ተማራቂ ተማሪዎች የሁለት ሳምንት የትሬደርነት ጉዞ በዚህ መልኩ ተጀምሯል። እንደኮሚዩኒቲ የሚደረጉ የማርኬት አናሊስስ እና ጥሪዎችን ከነውጤቶቻችው ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ።

https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468
1❤1🔥1
የቅዳሜ ምሽት THE INTERVIEW የተሰኘ ፕሮግራማችን ትሬደር ሶፎኒያስን ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ ይዘንላችሁ እንቀርባለን። በቲክቶክ ላይቭ የቀጥታ መድረክ ላይ ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9jkEvDCv6wD-2NK8m/

https://www.linktr.ee/negadrasfx
❤2
SEASON 3 IS HERE. 🔥🔥🔥

የአድዋ ጦርነትን እና ትሬዲንግን ምን አገናኛቸው???

በዚህ ቪዲዮ ስለሊውኪዲቲ ስዊፕ ፅንሰ ሀሳብ እና ሳይኮሎጂ የአድዋ ጦርነትን አናሎጂን በመጠቀም ለማስረዳት ተሞክሯል። በእርግጥኝነት ሀሳቡን ከልቡ ያዳመጠው እጅጉን እንደሚማርበት እናምናለን።

ይህ መሰል ቪዲዮዎች ይበልጥ እየተሰሩ ይለቀቁላችሁ ዘንድ መውደዳችሁን በላይኮቻችሁ እና በኮሜንቶቻችሁ አሳዩን። Lets go my people. 🔥🔥🔥

የፖስት ሊንክ፡
https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7651669727818960144
እንዴት አመሻችሁ ጋይስ ፡
በዛሬው የላይቭ ፕሮግራማችን በትሬዲንግ እና በሚኖሩብን ፍርሀት እንዲሁም ይህንኑ ፍርሀት ከሚፈጥረው ኮርቲሶል የተሰኘ ሆርሞን ዙሪያ እንወያያለን። መድረኩን መቀላቀል የምትፈልጉ ልጆች ተቀላቀሉን።

https://vt.tiktok.com/ZS9j5v2HqLxwh-Lo32X/
❤2
📱 FOR SALE: Brand New Samsung Galaxy S22 Ultra (US Import) 🇺🇸
Just landed from the States! This is a completely sealed, brand new Galaxy S22 Ultra. If you want premium flagship power and the legendary camera without paying S24 prices, this is your chance.

THE LEGENDARY SNAPDRAGON VARIANT NOT EXYNOS

Hardware & Specs:
* Storage / RAM: 128GB Storage / 8GB RAM
* Processor: Snapdragon 8 Gen 1 (US Model — highly sought after because it runs faster and cooler than the standard global versions!)
* Software: Running Android 15 — get the absolute latest features and security right out of the box.
* Condition: 100% Brand New, factory sealed in original packaging.
* Features: Built-in S-Pen, legendary 100x Space Zoom camera, stunning 6.8" AMOLED display, and a massive 5000mAh battery.
💰 Price: 98,000 ETB ONLY (Serious buyers only, please)
📍 Location: Addis Ababa

US-spec models in brand-new condition don't pop up often. DM me to grab it before it's gone! 🚀

Dm
@jayp89
❤2😁2👍1🔥1
#አጤሬራ_003 ፡ የትሬዲንግ 10ቱ ህግጋት

እነዚህን 10 የትሬዲንግ ህግጋት ለራስህ ታምነህ፤ ፀንተህ፤ ተግሳፅህን ጠብቀህ በተከታታይ እየደጋገምክ ማድረግ ከቻልክ የትሬዲንግ ገነትህን በር ጭላንጭል ታገኘዋለህ።

ህግጋቱን በዚህ ቪዲዮ ተመልከቷቸው። 👉 https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia/video/7652796590930857223

በዛውም ቪዲዮው ላይ ያሏችሁን ተጨማሪ ልንተገብራቸው ይገባሉ የምትሏቸውን ያልተገለፁ ወሳኝ ህግጋት በቪዲዮ ኮሜንት በኩል አጋሩን። ከፍተኛ ኦርጋኒክ ቁጥር ያለው ላይክ ያገኘው ዩዘር የ"ነጋድራሱ" ቅፅ 1 መፅሀፍ ተሸላሚ ይሆናል።

Show some love my people.

የሶሻል ሚዲያ ሊንኮቻችንን ለማግኘት እዚህ ጋር ይጫኑ።
❤2👍2
Forwarded from NegadRas™ FX Academy
የሶስተኛው ሳምንት የትሬዲንግ ጉዞዋችን ውጤቶች በዚህ መልኩ ተጠናቋል።

NegadRas Community's Week 3 Updated Trade Report


በነጋድራስ ኮሚዩኒቲ የምናደርጋቸውን ትሬዶች በቀጥታ በገባናቸው ቁጥር ከዚህ በታች ባለው የጉግል ፎርማችን በኩል ትክክለኛ real time የትሬዲንግ ቪው አናሊስስ እና ቻርቶቻችንን መከታተል የምትችሉ ይሆናል።

https://docs.google.com/spreadsheets/d/1ig_vqvTbEl35D-npoURcUjTDBAU1JzR34X7ueRH_uV0/edit?gid=542769468#gid=542769468


ይህ የግልፅነት ባህል በሁሉም ኢትዮጵያዊ የትሬዲንግ ኮሚዩኒቲዎች ተለምዶ ሁሉም ግልፅነት የተሞላበት ፕሮፌሽናል የትሬዲንግ ባህልን እንፈጥር ዘንድም በያላችሁበት ኮሚዩኒቲ መሰል ክዋኔዎች የሚደረጉበትን መንገድ ጥያቄዎችን ታቀርቡ ዘንድ ለማበረታት እንወዳለን።

✍️ Education Department

📣 Powered By : ETN Ecosystem™

🤝 Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy

▶️ YouTube: NegadRas™ Fx Academy
❤1
ቅዳሜ ጁን 20 2026 ዓም ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በቲክቶክ ገፃችን ላይ ያገኙናል።

የዚህ ሳምንት የቅዳማ ምሽት እንግዳችን ወጣቱ እና በዚህ መስክ ጥሩ ስምን ለመገንባት እና በኢትዮጵያ የትሬዲንግ ሴክተር እደገት ላይ አሻራውን ለማሳረፍ እየጣረ ያለውን ታዳጊ ትሬደር @BON_Trades ን ይሆናል።

በእለቱ ያሏችሁን ጥያቄዎች: ሀሳብ አስተያየቶች በሙሉ ማቅረብ የምትችሉበትን አጋጣሚ የምንፈጥርላችሁ ሲሆን ከዚሁ ጋር ተያይዞም ከወዲሁ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጓቸውን ጥያቄዎች በቲክቶክ ቪዲዮ በኮሜንት በኩል በማስቀመጥ በመድረኩ የምናካትትላችሁ የሚሆን ይሆናል።
❤1
THE INTERVIEW የተሰኘው ሰርክ ቅዳሜ የምናዘጋጀው ፕሮግራማችን ዛሬ ደግሞ @bon_trades ይዞላችሁ መቷል። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶች፤ ያገኛቸውን እውቀቶች እና ስለትሬዲንግ ጠልቀን የምናወጋበት ይሆናል።

ሁላችሁም በቀጥታ መድረኩ ላይ ተገኝታችሁ ያሏችሁን ጥያቄዎች፤ አድናቆቶች፤ ሙግቶችም ሆኑ ማንኛውም ተያያዥ ሀሳቦች ማቅረብ የምትችሉ ይሆናል። Let's Go Guys.

https://vt.tiktok.com/ZS9jce11cTUVu-5cJPl/
Forwarded from The Beno Logs
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
My girlfriend hated when I made her pick places to go out.

And I don't really know too many places around the city (me dev. outside bad 🙂‍↔️). So I built this last weekend.

Spots scrapes popular review channels on TikTok and displays the results all in one place. You can save a spot, make a list of all the places you've been to with notes and reviews, and you can see what other people have said about places.

And the best part is that you don't have to be on TikTok to find cool places around Addis.

Check out [ spots ]
Github: https://github.com/Benonii/spots
❤5🙏1
የመጀመሪያው የነጋድራስ ባች ተመራቂ ተማሪዎች በትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የወሰዱትን ስልጠና በመጨረስ ዛሬ ምሽት ከ2፡30 ጀምሮ በቲክቶክ መድረካችን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊያየው በሚችል መልኩ የጥናት Thesisሳቸውን የሚያቀርቡልን ይሆናል። ተማሪዎቻችን ምን ያህል ተምረዋል የሚለውን እንዲሁም እናንተም ላታውቁዋቸው የምትችሏቸውን ሀሳቦች እየተማማርን እናሳልፍ ዘንድ በዚህ ፕረዘንቴሽን ላይ ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

ጁን 21 ከምሽቱ 2፡30 ጀምሮ
🔥4❤2⚡1
የስድስተኛው ዙር የICE ትሬዲንግ ሳይኮሎጂ የአንድ ወር ኮርስ ተሳታፊዎች እያደረጉ የሚገኙትን የሪሰርች ፕረዘንቴሽን ትቀላቀሉ ዘንድ ተጋብዛቹሀል።

https://vt.tiktok.com/ZS9jKfVg2d2sg-lsZVt/
❤2