ET Netsa Apps™
24K subscribers
3.26K photos
476 videos
261 files
2.64K links
ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl

Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps
Download Telegram
Forwarded from ET Netsa Apps™ (ᴀᴅᴏʟғ ᴍᴀᴠᴇɴ)
🤝🤝⚠️ Final Call: Although the exact day has not been officially confirmed, the Google AI Pro 18-Month offer will officially end this October

ከዚህ ወር በኋላ ከእኛ በኩል ምንም አይነት የ Google AI Pro ሽያጭ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
እስካሁን ያልገዛችሁ እና የ 18 ወራት ሙሉ የ AI ጥቅል + 5 TB Cloud Storage ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ፣ የመጨረሻው እና ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤2😁2👍1🔥1
ሰላም ጋይስ:

በባለፈው ሳምንት የቲክቶክ ኮሜንት ላይ አሸናፊያችን ቢኒያም ወ. የአንድ ወር ስልጠናውን የነፃ እድል አሸናፊ ሆኗል።

ሌላ እስከእሁድ የሚዘልቅ የላይክ:ሼር:ኮሜንት ቻሌንጅ ደግሞ ከዚህ በታች በቀለበው የቲክቶክ ቪዲዮ ላይ መሳተተፍ ትችላላችሁ። መልካም እድል።

https://vt.tiktok.com/ZSbtG317K/
❤4
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
🛒📱 Microsoft Office 365 (E3 License) - NW

📱 Microsoft Office 365 (E3 License) – 1 Year Subscription

Get genuine access to all Microsoft Office apps at the best price!

⭐ What’s Included:

✔️ All Premium Office Apps (Word, Excel, PowerPoint, Outlook, etc.)

✔️ Use on up to 5 devices simultaneously (PC, Mac, iOS, Android)

✔️ 100 GB OneDrive Cloud Storage

✔️ Private, pre-activated account (Password changeable)

✔️ 1-Year validity with ad-free email & advanced security

⚙️😂How to Activate:
1. Visit office.comand sign in using the provided credentials.
2. Update and save your new password immediately in a secure place (passwords cannot be recovered once lost).
3. Download your apps and start using your Office 365 setup.


💡❗️ Important Notes:

⚠️ Save your new password safely—lost credentials cannot be recovered.

‼ OneDrive Disclaimer: Recommended for temporary file sharing only, not long-term storage of critical data.

🚨LOGIN WARRANTY FROM MY SIDE!🚨


🎁Price: 1200 birr
@maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍2🔥1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
⭐️Adobe Creative Cloud (3-Month Subscription) MAVEN offer
       [ 20 DAYS WARRANTY ]

💡Adobe Creative Cloud offers:
✔️20+ Creative Apps: Industry standards like Photoshop, Illustrator, Premiere Pro, and InDesign.
✔️Cloud Storage & Sync: File backups and seamless work across desktop and mobile devices.
✔️Assets & Fonts: Access to Adobe Fonts, stock media, and design templates.
✔️AI Integration: Built-in generative AI (Adobe Firefly) , 4000 Generative AI Credits.

Account Access: 🔔
Email | outlookpass | direct_inboxLink

⚙️ How to Login & Use
•Login: Go to account.adobe.com
•Verify: Enter the email and use the inbox link for the OTP code.
•Password: Set your new account password.
•Sign into the Creative Cloud app and start using your plan.

❌Warranty Coverage: The 20-day warranty covers access issues or plan drops. If you experience any login issues during this window, reach out immediately for support or replacement.

❌Account Settings: To help maintain account stability and protect your warranty, please do not alter the core account email or attempt to change billing details.


😂 price 1400 birr
@maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1🔥3❤1👍1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
🏷LOVABLE lite 12 MONTHS🏷
በ 2,300 ETB ብቻ ላይ ፈጣን 5 ሰዎች
Turn plain prompts into functional web apps, SaaS tools, and dashboards without writing code from scratch.

🌟1-Year Access
✔️300 Credits Loaded + 5 Daily Refills
✔️GitHub Sync & Clean Code Export
🏷PRICING:
✅ For 5 people only

🌟 Your Own Email Activation: 2,300 ETB

🛒 @maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1
Forwarded from ET Netsa Apps™ (ᴀᴅᴏʟғ ᴍᴀᴠᴇɴ)
🤝🤝⚠️ Final Call: Although the exact day has not been officially confirmed, the Google AI Pro 18-Month offer will officially end this October

ከዚህ ወር በኋላ ከእኛ በኩል ምንም አይነት የ Google AI Pro ሽያጭ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
እስካሁን ያልገዛችሁ እና የ 18 ወራት ሙሉ የ AI ጥቅል + 5 TB Cloud Storage ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ፣ የመጨረሻው እና ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
🎉እንኳን ደስ አላችሁ 🗿
😂🏷🏷 Gemini 4 Argon is now available for Pro & Ultra subscribers.

Gemini pro for 18 month:
* Family plan: 300ብር
* Individual Plan: 1000ብር

@maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1❤3🔥3👍1
Forwarded from Nathnael Biruk
🤖 የፕሮፕ ፊርም ፈተና ቶሎ ቶሎ እንወድቃለን?

📌 ከስኬት መውደቅን እና ከስሮ የወደቀ መባልን በመፍራት አዕምሮአችን ራሳችንን አታሎ አካውንታችንን የሚያጠፋበት አስገራሚ እና አደገኛ ሳይንሳዊ ሚስጥር ፡ Self-Handicapping.

📌ይህን ቁምነገር አዘል የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ እውቀት ሙሉ ምንነት ከታች ባለው የቲክቶክ ሊንክ በመግባት ተማሩት። አካውንቱን ፎሎው የሚያደርግ እና በቪዲዮ ኮሜንት፤ ላይክ፤ ቡክማርክ እና ሼር አድርጎ አሸናፊ ለሆነ እድለኛ ቤተሰብ እሁድ ለት ነፃ የአንድ ወር ኮርስ እድል የሚመቻችለት ይሆናል። መልካም ጊዜ በያላችሁበት ይሁንላችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZSg8Mxfby/

የሳይኮሎጂ መማሪያ ድህረገፃችንን እስካሁን ያልተቀላቀላችሁ ቤተሰቦች በ www.icepsychology.com ላይ ነፃ መማሪያ ቪዲዮዎች እና አርቲክሎችን ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።
❤2🔥1
#S05E12 : የአንድ Pair ፍቅር (The HALO Effect)

በትሬዲንግ ዓለም አንድ pair ላይ ብቻ የሙጥኝ ብሎ ከጋብቻ ባልተናነሰ ሁነት መጣበቅ አንዱ የኪሳራችን መንስኤና ኒውሮሳይንሳዊ ማስረጃ ያለው አዕእምሮአዊ ወጥመድ መሆኑን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?

በዚህ ቪዲዮ በዚህ ጉዳይ ላይ ስለሚደርሱ የኪሳራ መንስኤዎችና ሳይንሳዊ መፍትሄዎቻቸው ተዘርዝለዋል። መልካም ጊዜ በያላችሁበት ተመኘን።

በዚሁ አጋጣሚ ዘለቅ ላለ ጊዜ ተየቲክቶክ ገፃችን ስራ ላይ ስላልነበር የተመልካች ቁጥር ማነስ ስለተስዋለበት እውቀቱ ሌሎች ጋር ይዳረስ ዘንድ ሶስት ሶስት ጊዜ ሼር ኮፒ ሊንኳ button ብትጨነቅ አሪፍ ነበር ለማለት ወደድን።

የቪዲዮ ሊንክ : https://vt.tiktok.com/ZSgFrUwQQ/
❤2
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Gemini Pro for Only 300 ETB! 🔥
♊️Upgrade your workflow with Google's most powerful AI model.

✨ Key Features You Get:

🌟 Large Context & Document Analysis: Analyze large PDFs, books, and reports in seconds
🌟 Advanced Coding & Logic: Write, debug, and understand complex code effortlessly
✅AI Image Generation: Create stunning, high-quality visuals directly
✅ Workspace Integration: Seamlessly works with Gmail, Docs, and Drive
⚙️ Setup Details:
✅ Activated directly on your Personal Email (No password needed)
✅ No new account required
✅Safe & secure Family Plan

♊️ Price: Only 300 Birr!
⏳ Limited spots: First 10 people only!

📩 DM to claim yours now:
👉 Telegram: @maven_bot_seller
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍2🔥1👏1
Forwarded from ET Netsa Apps™ (ᴀᴅᴏʟғ ᴍᴀᴠᴇɴ)
🤝🤝⚠️ Final Call: Although the exact day has not been officially confirmed, the Google AI Pro 18-Month offer will officially end this October

ከዚህ ወር በኋላ ከእኛ በኩል ምንም አይነት የ Google AI Pro ሽያጭ የማይኖር መሆኑን እናሳውቃለን።
እስካሁን ያልገዛችሁ እና የ 18 ወራት ሙሉ የ AI ጥቅል + 5 TB Cloud Storage ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ፣ የመጨረሻው እና ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1👏1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3❤2⚡1
FREE GIVEAWAY!

COMMENT, LIKE, SHARE, COPY LINK
በማረግ በመጪው እሁድ በቲክቶክ ላይቭ በሚደረግ አናውንስመንት የነጋድራሱ ቅፅ 1፤ ቅፅ 2፤ 48ቱ የትሬዲንግ ሳይኮሎጂ ህግጋት መፅሀፎችን እና የአንድ ወሩን የተሟላይ የ6ሺህ ብር ኮርስ አሸናፊ ሁኑ። ሶስት አሸናፊዎች ሁሉንም ሽልማቶች ለየራሳቸው የሚወስዱ ይሆናል።

Lets Go Guys. 🔥

https://vt.tiktok.com/ZSgatjVAa/
❤5🔥2👏2⚡1
Forwarded from ᴍᴀᴠᴇɴ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥1👏1🙏1
#S05E13

እየከሰረ ያለ ትሬዳችሁን ለማዳን . . . አዲስ ገንዘብ ጨምራችሁ ታውቃላችሁ? 🤯

"ሄጅ" (Hedge) እና "ዴፖዚት" አካውንታችሁን
እንዴት እንደሚያጠፋው የሚያሳይ ኒውሮሳይንሳዊ ሚስጥር!!!


🔗 https://vt.tiktok.com/ZSgHomA4u/
ICE™ is BACK. Season 2 Live Lectures are here.

S02E01 : Why 95% of Traders Fail? (Beginner to Advanced)

የመጀመሪያውን ሲዝን የICE Live ሌክቸር ትምህርቶች እና የትምህርታዊ መድረኮች ካጠናቀቅን በኋላ ጥሩ የእረፍት ጊዜን ከወሰድን በኋላ በSeason 2 ዳግም ተመልሰናል።

እንደተለመደው ጠብ የማይሉ ገራሚ ገራሚ መወያያ ሀሳቦችን ይዘንላችሁ ተከስተናል። የዛሬው መወያያችን 'Why 95% of Traders Fail?' በሚል ርዕስ ጠለቅ ያለ መወያያ ሀሳብ ይዘንላችሁ ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ በላይቭ ከች እንላለን። እንዲሁም የGiveaway ሽልማቶቻችን እጣም የምናወጣ ይሆናል።

ቤተሰቦች የሆናችሁ ፔጁ inactive ስለነበር የተመታ ሆኗልና በተቻላችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሼር: ኮፒሊንክ: ላይክ እና ኮሜንት በማረግ እናነቃቃው ለማለት ወደድኩ። በያላችሁበት መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።

https://vt.tiktok.com/ZSg4FwYaa/
S02E01 : ለምን 95% ትሬደሮች ይከስራሉ?

ችግራችንን ከነመፍትሄው የሚያነሳ ጥልቅ የዳሰሳ መድረክ... ላይቩን በመቀላቀል እውቀትን እንገበያይ ለማለት ወደድን።

https://vt.tiktok.com/ZS9y2SsahaKRR-oRXWm/
S02E02 : ስትራቴጂያችን 100% ትክክለኛ Edge ሰቶን ሳለ፤ እኛ ስለምን እንከስራለን?! ነጭነጩን !!!

ሁለተኛ ቀን የያዘው የሁለተኛው ሲዝን የICE ሳይኮሎጂ አካዳሚ የቀጥታ የሌክቸር ምሽት ስርጭት ዛሬ ደግሞ በዴሞ አካውንት ቢሊየነር፤ በሪል አካውንት ደግሞ ሪል መናጢ ደሀዎች ለምን እንደሆንን የሚያነሳ ይሆናል። የሚመቻችሁ ትሬደሮች በመድረኩ የሚነሱ ሀሳቦችን እንዲሁ በቀላሉ ላታገኟቸው ትችላላችሁና በመድረኩ ተገኝታችሁ እውቀትን ብንቀሳሰም እንጠቃቀማለን ብለን ለማስታወስ ወደድን። በያላችሁበት ቀሽቷን ምሽት ተመኘንላችሁ።

ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ በቲክቶክ ላይቭ እንገናኝ።
🔗 ለቤተሰቡ አዲስ የሆናችሁ https://www.tiktok.com/@ice_ethiopia ብላችሁ ታገኙናላችሁ። Follow ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ። ✌🏾
❤2