SMH General Construction
22.5K subscribers
1.48K photos
45 videos
293 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
✅የዱባዮ ቡርጂ አል አረብ ጂሜይራህ፣ በአለማችን ውስጥ ከሚገኙ ቅንጡ ሆቴሎች መካከል አንዱ ነው።

ይህ ሆቴል ከአለማችን ሠማይ ጠቀስ ሆቴሎችም በሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

ይሁን እንጂ፣ ከዚህ ረጅም ሕንፃ ውስጥ 39 ከመቶ የሚሆነው የሕንፃው አናት ክፍል ጥቅም አልባ (non occupied) ሲሆን፣ ሕንፃውን ለመገንባት 7.6 ቢሊየን ዳላር ወጪ ተደርጓል።

ቡርጂ አል አረብ፣ ያረፈው በሰው ሰራሽ ደሴት ላይ ከመሆኑም በላይ፣ ሕንፃው ከመሬት ጋር የሚገናኘው በድልድይ ነው።

https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍19❤1😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✅ ጥያቄ

🏗ወስን ተጠግቶ ለሚገነባ ግንባታ አዋሳኙ ባለመብት በአዋሰኝ በኩል ያለዉን የህንፃ ገፅ ለመስራት የመከልከል መብት አለው ወይስ የለዉም ?

#መልሱን_ቀጠይ_እመለስበታለሁ ❗️

🏗 ሳይት ላይ ያጋጠማችሁን ማገራት ለምትፈልጉ @Ethiocon143bot


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20👍5👏2
SMH General Construction
💥ክፍያ ምሥክር ወረቀት/payment certificate/ 1. ቅድመ ክፍያ(Advance Payment Certificate) • ከ 20% እስከ 30%  ባለው ወሰን ውስጥ እንደ አሠሪው ፍላጎት ለሥራ ማስጀመሪያ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡ • ለዚህ ክፍያ ተቋራጭ ተመጣጣኝ በሁኔታ ላይ ያልመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስይዛል፡፡ • አንዳንድ አሠሪዎች ተቋራጫቸው የባንክ ዋስትናውን መስያዝ የሚሳነው ሆኖ ከተገኘ፤…
✅Advance payment ለምን ይከፈላል?

✨በውል ላይ ካልተቀመጠ advance መከፈል ግዴታ አይደለም
ነገር ግን FIDIC አንቀጽ 14.2 ላይ Advance ለስራ ተቋራጭ የሚከፈል ከወለድ ነፃ የሆነ ብድር መሆኑን ይገልፃል::
ይህም ማለት  ተቋራጭ advance ካልተከፈለው በራሱ ገንዘብ ስርቶ payment ሲጠይቅ ግን ወለዱን የመጠየቅ መብት ይኖረዋል::


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍15❤9
✅L- connection of tie beam

1- Rebars must cross like the fingers of a hand.

2- Put an additional rebar around the outer corner.

3- Extend hooked bars from the inside to the outside.


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍21
✅ይህ ማሽን ሀገር ውስጥ የሚያስገባ ባለሀብት ይጥፋ?

በዚህ ዘመን ኮንስትራክሽን ማለት ይበልጡኑ ቴክኖሎጂ እና ማሽነሪ ነው። ከዚያም አመራርም አለ። በመሆኑም፣ ጥራት ያለው ግንባታን በተያዘለት ጊዜና በጀት ጨርሶ ለማስረከብ ከላይ የተጠቀሱት ነገሮች ወሳኝ ናቸው።

ከታች በፎቶ የተቀመጠው የእግረኛ መንገዶችና የሕዝብ መሰብሰቢያ ግልጽ ቦታዎች ላይ ግንባታ ለማከናወን ጠቃሚነቱ ወደር የለውም።

ይህ ማሽን ሀገር ውስጥ የሚያስገባ ባለሀብት ቢጠፋ እንኳ፣ ማሽኑን መንግሥት ቢያስመጣው በተለይ ለኮሪደር ልማትና ተያያዥ  የፕሮጀክቶች ሥራዎችን በፍጥነት ለመጨረስ ተኪ የሚገኝለት አይደለም።


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍33❤2😍2
✅አዳማ‼

በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡

በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት አደጋው ትናንት በከተማው ደጋጋ ወረዳ ልዩ ቦታው ቀጠና አራት አካባቢ የደረሰ ነው፡፡

በአደጋው ህይወታቸው ካለፉት በተጨማሪም ሌሎች ሁለት የጉልበት ሰራተኞች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና እርዳታ  እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ሀላፊው ተናግረዋል፡፡

ሕንፃ አሰሪዎች ለሚያሰሯቸው ሰራተኞች የስራ ደህንነት ሊጠብቁና  ዋስትና ሊሰጡ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17😭9🔥2❤1🤔1🙏1
✅አሳዛኝ_ዜና

ኢዩኤል ታዬወርቅ ሸዋታጠቅ ይባላል ተወልዶ ያደገው አዲስአበባ ኬንያ ኢምባሲ ከፍ ብሎ ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው።

እዩኤል (አቢቲ) በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኪነህንፃ ኢንጅነሪንግ 5ኛ ዓመት ተማሪ ነበር።

የፋሲካ በዓልን አያቱ ጋር አክብሮና እዛው ሲጫወት አድሮ በማግስቱ ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከመጣ ታናሽ ወንድሙ ጋር ወደቤተሰቦቹ ቤት ሲመለስ ኬንያ ኢምባሲ አካባቢ እየተሰራ ከሚገኝና 14 ፎቅ እርዝመት ካለው ፎቅ ላይ ተወርውሮ የወረደ ብረት ጭንቅላቱ ላይ መቶት በአበባነት እድሜው በአሳዛኝ ሁኔታ ተቀጥፏል።

#FirstSafety

https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😭75👍12
✅በጥቂት ቀናት ውስጥ በጃፓን አሮጌውን መንገድ ለመጠገን አዲስ ድልድይ ለመገንባት ተችሏል።

🏗ይህ ሊሆን የቻለው በጃፓን ውስጥ ብቻ ነው !


Via:- infera Ethiopia

https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41❤4👏4
✅ትኩረት ለአካል ጉዳተኞች

https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍18😭4
✅ባህር ዳር‼

በባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ መጠናቀቁ ተሰምቷል።

✔ድልድዩ 380 ሜትር ርዝማኔ አለው፡፡ የጎን ስፋቱም 43 ሜትር ሲሆን በግራና በቀኝ በአንድ ጊዜ 6 ተሽርካሪዎች ማስተናገድ ይችላል።

✔5ሜትር የእግረኛ መሄጃ የተሰራለት ሲሆን በሁለቱም አቅጣጫ ለብስክሌት ተጠቃሚዎች የሚሆን መስመርን ያካተተም ነው።

✔ድልድዩ 65,683 ኪሜ የሚሸፍነው፤ ከግብፅ ተነስቶ፤ በሱዳን በማቋረጥ ኬንያ እና ታንዛንያን አልፎ እስከ ደቡብ አፍሪካ የሚያገናኘው የኔትዎርክ መንገድ አካልም ነው።

✔ቀድሞ የነበረው ድልድይ ከ60 ዓመታት በላይ ለማህረሰቡ የትራንስፖርት ማመላለሻ መንገድ በመሆን ሲያገለግል ቆይቶ ለአዲሱ ቦታውን የሚያስረክብም ይሆናል።

✔ግንባታው በአንድ ቢሊዮን አራት መቶ ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን  ብር  የተጠናቀቀ ሲሆን፣ ወጪው ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ መንግስት የተሸፈነ ነው።


https://t.me/ethioengineers1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍44❤10👏8😭1