SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
❇️የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir) @civil_Cotm_eng
.
የውሃ ጋኖች #ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ 
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
✅1,[Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
✅2,[Service reservoir] @civil_Cotm_eng
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም

2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።

3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል ፡፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
✅3.[Supply reservoir]


የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው።👉👉👉 @civil_Cotm_eng
.እናመሰግናለን
👍1
✅በተለያየ የምህንድስና ዘርፍ ሃገራችሁን እያገለገላችሁ ያላችሁ ይህን ተወዳጅ ሞያ @civil_Cotm_eng በየዩንቨርሲቲዎች የምታስተምሩ ፣ የነገን ህልማችሁ ለማሳካት ይህን ሞያ ለምታጠኑ ተማሪዎች ፣ መሃንዲሶች እና እጩ መሃንዲሶች በ ሙሉ የህን channel ብየንስ ለ አንድ ስዉ እና በ class group share በመድረግ ድገፋቹሁን አሰዩን!!! @civil_Cotm_eng
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ! 🙌
# በተባበረ ክንድ የምንመኛትን ethiopia እዉን እነደርገለን💚💛❤️
🕌 እንኳን አደረሳችሁ 🕌

እጅግ የምናከብራችሁና የምንወዳችሁ ውድ ኢትዮ construction የእስልምና እምነት ተከታዮች የሆናችሁ ቤተሰቦቻችን እንኳን 1 ሺህ 494ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ፡፡ በዓሉ የሰላም የመረዳዳት የመደጋገፍ በዓል እንዲሆን እንመኛለን መልካም በዓል! @civil_Cotm_eng
🛑Slab directly supported on columns( without beams or beams only at the perimeter of the building) are called Flat slabs or flat plates. @civil_Cotm_eng

❇️What is the Difference between flat slab and flat plate?

Flat slab is one with either drop panel or column capital(or both at the same time) that helps reduce shear stress on the column slab junction. On the other hand flat plates are slabs systems with the slab connected to the column directly.

Flat slabs can bridge larger spans when compared to flat plates. Due to shear demand and deflection requirement the span flat plates can bridge is very small. According to macgregor and whites book, mechanics and design of reinforced concrete Structures, flat plates are most economical for spans from 15 to 20ft [4.5 to 6 m] and flat slabs are used for spans of 20 to 30 ft[6 to 9 m].

Flat slab or plates can be analyzed using several methods of structural analysis. Some of these methods are:

✅DDM(direct design method),

✅EFM(equivalent frame method),

✅FEM(finite element method),

✅Grillage method,

✅Yeild line method and

✅Strip method of analysis.👇👇👇👇👇
Share @civil_Cotm_eng
✅በተለያየ የምህንድስና ዘርፍ ሃገራችሁን እያገለገላችሁ ያላችሁ ይህን ተወዳጅ ሞያ @civil_Cotm_eng በየዩንቨርሲቲዎች የምታስተምሩ ፣ የነገን ህልማችሁ ለማሳካት ይህን ሞያ ለምታጠኑ ተማሪዎች ፣ መሃንዲሶች እና እጩ መሃንዲሶች በ ሙሉ የህን channel ብየንስ ለ አንድ ስዉ እና በ class group share በመድረግ ድገፋቹሁን አሰዩን!!! @civil_Cotm_eng
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ! 🙌
# በተባበረ ክንድ የምንመኛትን ethiopia እዉን እነደርገለን💚💛❤️
BATCODA.pdf
794.6 KB
@civil_Cotm_eng Eski Ahun Demo Ethiopia Costruction lay metetekamewen Code BATCODA enye
Chapter 1 - Procurement and Contract.pdf
1.5 MB
Today Tip @civil_Cotm_eng
እስኪ ዛሬ ስለ Construction Procurment ትንሽ ነገር ልበላቹ
✅ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች‼️
አጠገባችሁ ያለው ተማሪ ወንድማችሁ እንደናንተው ከምስኪን ቤተሰብ የተገኘ ፣ ጭራሮ ለቅማ፣ ጠላ ሽጣ፣ ግፋ ቢል በጉሊት ችርቻሮ ወይም በመንግሥት ስራ ከእጅ ወደአፍ ኑሮ የምትኖር የአንተንው እናት የምትመስል እናት/ ሀርሜ አለቺው። እንዳንተው በእርሻ ፣ በመለስተኛ ንግድ ወይም በመንግሥት ስራ የሚተዳደር አባት፣ እንዳንተው ነገ ተመርቀህ ለራስህና ለኔ ተሳልፍልኛለህ ብሎ ተስፋ ያሚጥልበትና የሚያዝንለት ወገን ያለው ወገንህ ነዉ። እናም ማንም ከየትም ሆኖ በሚፈጥርልህ በዉል እንኳ ተለይቶ በማይታወቅ ምክንያት ውንድምህን አታጥቃው። እመነኝ በዩኒቨርሲቲ ዉስጥ ትርፍ አልባ ግጭት ደም ገብረህ፣ ወንድምህን ገድለህ በፀፀት አለንጋ እየተገረፍህ እድሜህን ትማቅቃለህ። አሊያም #ራስህ ሰለባ ሆናህ የራስህንና የወገንህን ህልም ተጨልማለህ። ባይሆንስ ምንም ውስጥ ከሌለበት ወንድምህ #ተባልተህ ትርፉ ምንድነው? ይሉቁንስ በዚህ የማይደገመውን የካምፓስ ህይወት አጋጣሚ በጋራ በመሆን #ለሀገራችሁ ችግር መፍትሔ ፈልጉ። እመነኝ አንድ ሆነህ ከቆምህ ከፊትህ ብሩህ ተስፋ አለ!! አሁኑኑ ይሄንን link በመጠቀም join ይበሉ ለወዳጆቾም ያጋሩት ።
👇👇👇👇👇👇
@civil_Cotm_eng
👍1
🏫🗼🏟️ @civil_Cotm_eng Unit Weight Of Building Materials:
Water- 1000 Kg/ m3
Bricks (broken) - 1420 Kg/ m3
Bricks(common) -1600 Kg/ m3
Cement(ordinary)- 1440 Kg/ m3
Cement (rapid hardening)- 1250 Kg/ m3
Cement Mortar - 2000 Kg/ m3 Cement Concrete (Plain) - 2400 Kg/ m3 Cement Concrete (Reinforced) -2500 Kg/ m3
Glass - 2500 Kg/ m3
Lime Concrete - 1900 Kg/ m3
Cement Plaster - 2000 Kg/ m3
Lime Plaster - 1700 Kg/ m3
Stones (Ballast) - 1720 Kg/ m3
Stones (Aggregates)- 1750 Kg/ m3
Stones (Basalt)- 2850 Kg/ m3
Stones (Granite) - 2450 Kg/ m3
Stones (Marble)- 2650 Kg/ m3
Timber (Oak, Sal) - 510 Kg/ m3 Timber (Mango) - 650 Kg/ m3
Timber (Teak)- 625 Kg/ m3
Coal- 600 Kg/ m3 Plastics- 1250 Kg/ m3
Oils- 800 Kg/ m3 Ashes- 650 Kg/ m3
Clinker- 750 Kg/ m3
Rubber- 1300 Kg/ m3
Slag- 1500 Kg/ m3
Clay Soil- 1900 Kg/ m3
Sand (dry) - 1540 to 1600 Kg/ m3
Sand (wet)- 1760 to 2000 Kg/ m3
Steel- 7850 Kg/ m3
Chalk- 2100 Kg/ m3
Bitumen- 1040 Kg/ m3
Share and join at @civil_Cotm_eng
Defect
✅A typical building project will include the following
@civil_Cotm_eng
💠A.Substructure
1.Excavation & Earth work
2.Concrete Work
3.Masonry Work
💠B.Super structure
1.Concrete work
2.Roofing
3.Masonry works
4.Metal Work
5.Finishing work
6.Glazing
7.Electrical Installation
8.Carpentry & Joinery
9.Sanitary Installation
10.Fence Work
🔴General factors to be considered for determining depth of foundation are:
1,Load applied from structure to the foundation.
2,Bearing capacity of soil.
3,Depth of water level below the ground surface.
4,Types of soil and depth of layers in case of layered soil.
5,Depth of adjacent foundation.
join and share @civil_Cotm_eng
እስኪ ዛሬ እንኳን ይብቃ እንበል!
@civil_Cotm_eng
የሀይማኖት ልዩነት ቢኖረን፣ በብሔር ብንለያይ፣ በቋንቋም አንድ ባንሆን፣ በአስተሳሰብም ልዩነት ቢኖረን፣ በፓለቲካ አቋማችን እንኳን ባንስማማ እንዴት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እያልን የምናቆለጳጵሰውን ተማሪ ሲሞትና ሲሰቃይ የፓለቲካ ፍላጎታችንና ጥቅማችንን ትተን ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን አድርገን ይብቃ ማለት ተሳነን😞 ፍላጎታችን ከእነዚህ ተማሪዎች ህይወት የሚበልጥብን ከሆነ፣ ፓለቲካችን ከሰውነት የሚበልጥብን ከሆነ ነገ ላይ ለየትኛው ትውልድ ነው የምናስረክበው! አሁንም ሁሉም በጋራ ይብቃ ይበል! ልዩነታችንን አሰቀምጠን ስለ ሰው ልጆች፣ ስለ ልጆቻችን ሰላም ስለነሱ ደኅንነት እናስብ፡፡

#በጋራ_በቃ_እንበል
@civil_Cotm_eng
Home on the roof
Creative drainage