SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
ሰሞኑን እያነጋገረ ያለው ህንፃ
@civil_Cotm_eng
👉8 CAUSES OF CRACKS IN CONCRETE YOU SHOULD KNOW

@civil_Cotm_eng

▶️Cracking is one of the most common problems in concrete and it should be avoided seriously.
*Different causes of cracks in concrete are described below:
.
1. SHRINKAGE:
*Shrinkage is one of the major causes of cracking in hardened concrete.
*In drying shrinkage, the volume of concrete is gradually decreased and if the component is restrained against free movement, tensile stresses are developed which causes cracks.
.
2. TEMPERATURE CHANGES
:
The temperature variation in concrete results in the differential volume change.
*When the tensile strain capacity of concrete exceeds due to the differential volume change, it will crack.
.
3. CHEMICAL REACTION:
Due to the alkaline nature of cement, it reacts with the carbon dioxide (CO2) present in the atmosphere resulting in an appreciable increase in the volume of the materials which
finally leads to cracking.
.
4. POOR CONSTRUCTION PRACTICES
:
Poor construction practices such as adding excessive water to the mix, lack of curing, poor compaction, using low-grade materials, unreasonable placements of construction joints etc. are also responsible for cracking in concrete.
.
5. ERRORS IN DESIGN & DETAILING:
Errors in design and detailing such as an inadequate amount of reinforcement, improper design of foundation, precast members and slabs, improper selection of materials, lack of sufficient contraction joints etc may result in excessive cracking.
.
6. CONSTRUCTION OVERLOADS & EARLY
FORMWORK REMOVAL
:
The load induced in the structure during construction can also lead to cracking especially at the younger stage when the
formwork is removed earlier.
.
7. ELASTIC DEFORMATION AND CREEP:
The different components of the building such as wall, column, beam. slab etc undergo elastic deformation when loaded.
*The deformation of concrete depends on the type of building materials used in the constructio such as bricks, cement concrete blocks etc.
*This unusual deformation of concrete results
in cracking.
.
8. CORROSION OF CONCRETE:
The corrosion of steel develops a huge amount of iron oxides and hydroxide that have a much greater volume than the volume of metallic iron. Hence the volume is increased

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
Forwarded from SMH General Construction
👉ከ ትላንት የቀጠለ ስለ Quantity Surveying
.
⏩ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡ ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው
የምንሠራው እዛ ውስጥ site clearance, pit excavation,
trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete
work ወዘተ ይኖራሉ፡፡ በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ነው የምንሠራው፡፡
ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የአንድን ኮለን concrete work ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ወዲያው Bar schedule ውስጥ ገብተን ለኮለኑ የሚያስፈልገውን ፌሮ እናስቀምጣለን፡፡
✌ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ
ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ....
1)Site clearance = m2
2)Pit and Trench xcvn = m3
3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3
4)Backfill= m3
5)Cart away = m3
6)Lean concrete= m2
7)Reinforcement = kg
8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3
9)Ribbed slab = m2
10)Grouting & filling to holes = in number
11)Formwork= m2
12)Stone masonry= m3
13)Brick masonry= m2
14)Block masonry (HCB, SCB)= m2
15)Roof cover & side cladding = m2
16)Flashing & down pipes = m
17)Plastering & pointing = m2
18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2
19)Skirting= m
20)Glazing = m2
21)Painting = m2
22)Sanitary = in number
23)Electrical Installation = length/ number
.
.
⚡ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው
ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡ ለምሳሌ
HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Join for more updates via
Rebound hammer test used for non destructive test of existing concrete member .. whole details of Rebound Hammer test
@civil_Cotm_eng
👇👇👇👇
❤1👍1
አንጨባበጥ / No Handshake
@civil_Cotm_eng

Ethiopia first case of corona virus reported.

#ETHIOPIA | ከጃፓናዊው ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉ 25 ሰዎች ተለይተው በማግለያ (quarantine ) እንዲቆዩ ተደረጉ

*
#በአዲስ አበባ ኮሮና እንዳለበት የተረጋገጠው ጃፓናዊው_ጉዳይ

- የ48 ዓመቱ ጃፓናዊው ግለሰብ ከቡርኪናፋሶ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የካቲት 25፣ 2012 ዓ.ም ነው፡፡

- ወደ ኢትዮጵያ በገባ በ5ተኛዉ ቀን ወደ ለይቶ ማቆያ ገባ።

- ወደ ለይቶ ማቆያው ከመግባቱ 5ቀን በፊት ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ 25 ግለሰቦች በለይቶ ማቆያ ይገኛሉ።

- በቫይረሱ እንደተጠቃ የተረጋገጠው መጋቢት 03፣ 2012 ዓ.ም ሌሊት ላይ ነው፡፡

*

በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ጃፓናዊ መገኘቱን ዛሬ በመንግስት በይፋ ተገልጿል።

አሁን የሚያስፈልገን ከመደናገጥና ከመሸበር ይልቅ የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ለሕዝባቸው "ሕዝባችን ሆይ ለጊዜውም ቢሆን የአኗኗር ባሕላችን እንቀይር" ሲሉ ጥሪ እንዳቀረቡት እኛም ኢትዮጵያውያኖች ለጊዜው በተገናኘን ቁጥር ጥብቅ ከሆነው መጨባበጥ፣ መተቃቀፍና መሳሳም ከሞላበት ማሕበራዊ ልማዳችንና ጥብቅ ቁርኝታችን ተቆጥበን እነዚህን ምክሮች ተግባራዊ እናድርግ፦

"የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ዘዴዎች"

● ሳል ወይም ትኩሳት ካለው ግለሰብ ቢያንስ ሁለት የአዋቂ እርምጃ ርቀት ያህል መራቅ

● እጅዎን በአግባቡ ሳይታጠቡ አይንና አፍንጫዎን አይንኩ

● ከሰዎችጋር አይጨባበጡ፣

● እጅን በንጹህ ውሃና ሳሙና አዘውትረው ይታጠቡ፣

● ሰዎች ወደ በሚበዙባቸው ቦታዎች በተለይም የህመም ስሜት ካልዎት አይሂዱ፣

● በሚያነጥሱበት እና በሚያስሉበት ጊዜ አፍና አፍንጫዎን በሶፍት ወይም ክርንዎን አጥፈው በመጠቀም
ወደ ሌሎች እንዳያስተላልፉ ይጠንቀቁ፣ የተጠቀሙበትን ሶፍትና ተመሳሳይ ነገሮች በቆሻሻ ክዳን ባላቸው
ማጠራቀሚያ ያስወግዱ፣

● በስራ ቦታ፣በትራንስፖርት እና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ አየር እንዲኖር ያድርጉ፣

● መረጃዎችን ከአስተማማኝ ምንጮች ብቻ በመቀበል፣ የተሳሳቱ መረጃዎች የሚያስከትሉትን መደናገር እና
ፍርሀት ይከላከሉ!

የበለጠ መረጃ ሲያስፈልግ ነጻ በሆነው 8335 የስልክ መስመር ላይ መደወል ይቻላል፡፡

*** @civil_Cotm_eng

ለጥንቃቄ

ቫይረሱ ከ26-27 ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያለውን ሙቀት መቋቋም የማይችል በመሆኑ ይሞታል፡፡ ስለዚህ እንደ ሻይ፣ ሾርባ ፣ ትኩስ ውሃ ...ወዘተ ያለትን ትኩስ ነገሮች በየቀኑ ደጋግሞ መጠጣት ቫይረሱን ይገድበዋል፡፡ ትኩስ ነገሮችን መጠጣት ደግሞ ከባድ አይደለም፡፡

በጣም የቀዘቀዘ ውሃ አትጠጡ፣ የበረዶ ኩቦችን ወይም አመዳይ/ Snow አትመገቡ!

የምትችሉ ሁሉ የፀሐይ ሙቀት ተቀበሉ፡፡

1. ኮሮና ቫይረስ ከ400-500 ናኖሜትር ዳያሜትር ርዝመት ያለው ትልቅ ቫይረስ በመሆኑ ለመከላከል የሚያስፈልገው ጭምብል ወይም ማስክ በተለየ መንገድ የተሰራ መሆን የለበትም፡፡ ማንኛውንም አይነት ጭምብል መጠቀም ይቻላል፡፡

በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች በሚገኙባቸው ተቋማት የሚያክሙ የጤና ባለሙያዎች ግን የተለዩ የመከላከያ መንገዶችን መጠቀም አለባቸው፡፡

አንድ በቫይረሱ የተጠቃ ሰው ከፊት ለፊታችሁ ከ3 ሜትር ርቀት ላይ ቢያስነጥስ ቫይረሶቹ ወደ ምድር የሚወድቁ በመሆናቸው በቫይረሱ ተጠቂ አትሆኑም፡፡

2. ቫይረሱ ብረትነት ባላቸው ገጾች/አካሎች ላይ ካረፈ በኋላ ለ12 ሠዓታት በህይወት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ ከብረት የተሰሩ እንደ እጀታዎች፣ በሮች፣ የቤት ዕቃዎችን፣ የአውቶቡስ የባቡር ወይም የትራም መደገፊያ እጀታዎችን ወይም ምሰሶዎችን ከነካችሁ በኋላ እጃችሁን በደምብ በሳሙና መታጠብ ይገባል፡፡

3. ቫይረሱ በልብስ እና በጨርቆች ውስጥ ተሰግስጎ ከ6-12 ሰዓታት ሊኖር ይችላል፡፡ ስለዚህ መታጠብ የሚችሉትን ልብሶች በሙሉ ዘወትር በምንጠቀምባቸው ሳሙናዎች ብናጥባቸው ቫይረሱን ይገድለዋል፡፡

በየእለቱ መታጠብ የማይችሉ ልብሶችን ፀሐይ ላይ ብታሰጧቸው ቫይረሱን የጸሐይ ሙቀት ይገድለዋል፡፡ @civil_Cotm_eng
👍2
ለመቅዶኒያ ነገ በሚሊኒየም አዳራሽ እንገናኝ......

መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በአጠቃላይ የተረጂዎችን ቁጥር በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ወደ 10,000 ለማድረስ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ማዕከሉ ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚፈጅ ባለ 2 ቤዝመንት ግራውንድ ፕላስ 11 (2B+G+11) የሆነ ዘመናዊ ሆስፒታልና ምቹ የአረጋውያን መኖሪያ ህንፃ ከነቴራሱ 15 ወለሎች ያሉትና 3,600 ካ.ሜ ቦታ ላይ የሚያርፍ፣ ለሕክምና ብቻ 1,200 አልጋዎች ያሉት፣ 5,000 ሰው የሚይዝ አዳራሽ፣ ለ120 መኪኖች የማቆሚያ ስፍራ ያለው፣ ለአካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካሞች ምቹ የሆነ ሕንፃ በከፍተኛ ፍጥነት ሌት ከቀን እየገነባ ይገኛል፡፡

የሕንፃው ግንባታ በተጀመረ በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ 25% የተጠናቀቀ ሲሆን ሕንፃውን ለመገንባት የተለያዩ የገቢ ማስገኛ ዘዴዎችን እየተጠቀመ ይገኛል፡፡ ከነዚህም ውስጥ አንዱ ነገ እሁድ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ በሚሊኒየም አዳራሽ ያዘጋጀው የምስጋናና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ነው፡፡ ዝግጅቱ በቴሌቪዥን ጣቢያዎች አማካኝነት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን የሚያገኝ ይሆናል፡፡

ይኅዉ ሀገር አቀፍ የሆነ ታላቅ ዝግጅት በርካቶች ከወደቁበት ጎዳና መነሳት እንዲችሉ ከፍተኛ ሚና ያለዉ ሲሆን፤ በዕለቱ የሀገሪቷ ርዕሰ ብሔርን ጨምሮ እስከ 30ሺህ የሚሆኑ ሠዎች፣ የዕምነት መሪዎች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ምሁራን፣ ነጋዴዎችና ሠራተኞች ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው በሚለው መርሕ መሰረት በአጠቃላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡

እርሶም በዚህ ዝግጅት ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል!

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
👉እንድታውቁት
. @civil_Cotm_eng
▶️Current Price per Berga including VAT
.
▶️LOCAL REBARS(G75)
:
*8mm=174
*10mm=271
*12mm=389
*14mm=530
*16mm=693
*20mm=1,082
*24mm=1,558
.
▶️TURKEY REBAR(G75)
.
*8mm=181
*10mm=282
*12mm=405
.
.
▶️Machine current rental price in birr @civil_Cotm_eng
.
*Grader 1000 per hour
*Dozer 1800 per hour
*Excavator 900 per hour
*Roller 400 per hour
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dear Ethio construction members !

@civil_Cotm_eng

This is how you make Homemade Sanitizer
.

900ml 70% Alcohol and 100m glycerin - Total 1000ml, then mix it well.
ቤቶ ሳኒታይዘር እንዲህ ያዘጋጁ እራሶን ከ ኮሮና ቫይረስ ይከላከሉ
@civil_Cotm_eng
⏩ስለ Take off sheet ኣዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN
Unit weight of materials

@civil_Cotm_eng
Forwarded from Ethio construction info
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጣም ጠቃሚ መረጃ።

@coroon19

ፌስማስክ ዋጋው ለተወደደባችሁና ማግኘት ላልቻላችሁ በቤት ውስጥ መስራት እንዴት እንደሚቻል በዚህ ቪዲዮ ተመልከቱ :: join and share

@coroon19
Colour Code For Helmets

@civil_Cotm_eng
👉Formwork

@civil_Cotm_eng
.
▶️Formwork is the structure, usually temporary, used to contain poured concrete and to mould it to the required dimensions and support until it is able to support itself. It consists primarily of the face contact material and the bearers that directly support the face contact material. Falsework is the more robust structure that holds temporary formwork in place is used in the temporary condition.
Formwork systems used for concrete frame construction have continued to develop significantly since the early 1990s. The major innovations have focused on on-site efficiency of production, health and safety, and environmental issues, driving the concrete construction industry towards ever-increasing efficiency.
*Different formwork systems provide a wide range of concrete construction solutions that can be chosen to suit the needs of a particular development.
Traditional formwork for concrete construction normally consisted of bespoke solutions requiring skilled craftsmen. This type of formwork often had poor safety features and gave slow rates of construction on-site and huge levels of waste.
The main types of formwork systems in use now are:
● System column formwork

● Horizontal panel

● Slipform

● Jumpform

● Vertical panel systems

● Permanent formwork
used in some types of hybrid concrete construction

Still in use, but not as common as previously, are the types of forms that require swinging out from the side of the building. This is due to concerns about moving large objects over unprotected spaces:
● Table form/flying forms

● Tunnel form

The modern formwork systems listed above are mostly modular, which are designed for speed and efficiency. They are designed to provide increased accuracy and minimise waste in construction and most have enhanced health and safety features built-in..
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉ውድ የ ቻናላችን(የ ETHIO CONSTRUCTION ) ቤተሰቦች

@civil_Cotm_eng

▶️የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትላንት ባወጣው መመሪያ መሰረት አብዛኛዎቹ የሀገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ከ ትላንት ጀምሮ የገፅ ለገፅ ትምህርቶችን አቋርጠዋል፣ ተማሪዎች በዶርማቸው ሆነው እንዲያነቡ መባሉ ይታወሳል፡፡
፡
▶️ስለዚህ ውድ የ COTM ፣ CIVIL ፣ ARCH እና ሙሉ ኮንስትራክሽን ነክ ተማሪዎች ለሆናቹ ሙሉ አጋዥ መጽሐፍቶችን (PDF) ስላዘጋጀንላቹ የምትፈልጉት ማነኛውም የ ኮንስትራክሽን መፅሐፍ @SantaEthiocon ፃፉልን እንልክላቹዋለን፡፡ እናመሰግናለን ፡፡ እንወዳችዋለን፡፡❤️👇👇👇👇

@civil_Cotm_eng

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
✉️SHARE SHARE SHARE
👉FOUNDATION ENGINEERING 👇👇👇👇👇👇👇