SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
@civil_Cotm_eng

#ደመናው አልፎ ብሩህ ቀን ይመጣል ያኔም ደግሞ እንገናኛለን፡፡
በሄደችሁበት ሁሉ ራሳችሁንና ወገኖቻችሁን ጠብቁ

ለ ዩኒቨርሲት ተማርዎች
💚💚💚💚💚💚💚
🅰Types of wall

1,Load bearing wall ➠ ደጋፊ ግድግዳ :-support floors above & the roof. የህንፃ አካላትን የሚደግፍ - ጥንካሬን የሚሰጥ።

2,Partition (curtain):-none load bearing do not support anything
▶️They act as space dividers
➠ Curtain wall ወይንም መጋረጃ ግድግዳ በመባል ይታወቃል የራሱ የሆነ ጥቅም አለው። አብዛኛውን ጊዜ window ላይ ይጣበቃል ግን በwindow ና በcurtain ዎሉ መካከል space አለ። space መኖሩ አየር በነጻነት እንዲተላለፍ ይረዳዋል።

✌curtain wall ጫፎቹ ላይ ማጣበቂያ ብረቶች ወይም ሌላ አጣባቂ ማቴሪያል አሉት።

3,Moveable wall:- are accordion & modular panel .
▶️ if space needs change often you should consider using movable walls. የአንድ space ቅርጽን function ላይ ተመስርተን ተንቀሳቃሽ ዎል በመጠቀም መቀያየር እንችላለን።

Example:- conference center - የስብሰባ ማዕከሎች ፣Office space - የቢሮ ቦታዎች

4,partial wall - ከፊል ግድግዳ:- are less than ceiling height offer visual privacy but not acoustical privacy provide ventilation

5,Spur / free standing wall - የቆመ ግድግዳ :-that do not joint adjacent wall at behind reception desk.
👇👇👇👇👇
Join for more engineering updates via the link below;
➠ @civil_Cotm_eng
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማ
ነገ እአአ አፕሪል 1 ሲሆን "አፕሪል ዘ ፉል" በሚል ስያሜ ቀልዶች ይነገሩበታል፣ ይፃፉበታል!

አሁን ላይ ያለንበትን ግዜ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ችግር እንዳይፈጥር ዘንድሮ ቢቀርብንስ? ሲጀምርም የኛ ባህል አይደል? ይታሰብበት ለማለት ነው።

መልካም ምሽት!

@civil_Cotm_eng
Forwarded from SMH General Construction
👉አብዛኛዎቻቹ በጠየቃችሁን መሰረት ethio construction digital library channel create ተደርጓል እናም ምትፈልጉትን መፃህፍት ,Pdf ,lectures note ብቻ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇😉
+10000 መፃህፍት ,👉👉👉
Holistic project as a sample....

@ethiocon2bookpdf
@ethiocon2bookpdf
@ethiocon2bookpdf
@ethiocon2bookpdf

🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።
@ethiocon2bookpdf
❤1
▶️Benefits of Cladding

cladding - ማልበስ
↪️While cladding will make your buildings look amazing, there are many other benefits to having this installed.

⚡ cladding የአንድን ህንጻ ገጽታ ውበትን በመስጠት ያሳምራል።

➠ A few of the benefits are:

➕ Increased life expectancy of the building
➕ Increased value of the building - የህንጻውን ተመራጭነት ይጨምራል።
➕ Eliminates internal issues
➕ Protects from water - የሚፈሱ ነገሮችን ወደውስጡ እንዳይገባ ይከላከላል።
➕ Improves air tightness
➕ Improved exterior appearance
➕ Lower maintenance costs
➕ Lower energy costs

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
✅ COLUMN ( አምድ - ረድፍ )


➠ column is a vertical compression member that used to transfer the loads from intermediate floors and roofs towards the foundation. ⚡ load ወይንም ጭነት በcolums በኩል ያልፋል። column ለአንድ building እጅግ መሠረታዊ structural part ነው።

✅ TYPES OF COLUMN - የአምድ አይነቶች

💠 Columns - ረድፎች በሚሰጡት ጥቅም፣ ቅርጽና አገልግሎት ላይ ተመስርተን ከፋፍፉን ማየች እንችላለን።

➠ A. Based on shape of cross section ( በቅርጻቸው ላይ በመመስረት)
1.L shaped.
2.square.
3.circular.

➠ B.based on lateral load resisting system ( bracing)

1.braced column :- able to carry horizontal or lateral loading like earth quick and wind load. Zer r different bracing like K bracing, X bracing, diagonal bracing....

2.unbraced column

➠ C.based on sensitivity of P delta effect (second order effect)
1.sway column:. Is a column which shows a significant horizontal displacement. Mostly zis type of column has no bracing system
2. Non sway column:. Is a column having a lateral load resisting system and shows no lateral displacement

➠ D. Based on load on z column
1.axially loaded column:. Carry pure axial load. Zey r columns with out eccentricity.
2.uniaxially loaded column:. Carry an axial load having eccentricity only in one axis (either along x or y)

3.biaxially loaded column:
Carry axial load having eccentricity in both direction.

➠ E. Based on lateral support of bar
1.tied column:are column with longitudinal or main reinforcement supported by a ties having a particular spacing.
2. Spiral column (የተጠመለለ ረድፍ) :.a column with longitudinal or main reinforcement bar supported in a manner of helical spring.

F. Based on length (slenderness) / በርዝመት ላይ ተመስርተን/

1.short column (አጭር ረድፍ):. a column with small or less slenderness ration. E.g pedestal column
2.long or slender column (ረጅም ረድፍ):. a column with hign slenderness ration.
G. based on material composition ( በሚይዘው ማቴሪያል ላይ በመመስረት)

1. Composit column: a column cross sections in which composed of concrete and steel. In this case steel is incased by concrete.
2. Infilled column (የተሞላ ረድፍ) :.a column type when concrete is poured in steel. Infilled column (የተሞላ ረድፍ) ኮንክሪቱ ከብረት ጋራ ሆኖ መቆሙ ጥንካሬን ይሰጠው ዘንድ ነው።

👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
➕ Laying of pipes - [ የቱቦ መስመር አዘረጋግ ]

➠ በአንድ ህንጻ ውስጥ የሚዘረጉ ብዙ ጥቅም የሚሰጡ መሠረታዊ ትቦዎች/pipes/ አሉ። ለምሳሌ:- የውኃ / የፍሳሽ ትቦ/ ፣ የመብራት ቱቦ / electric cable pipe/ እና የቴሌፎን cable pipe ወዘተ..

➠ የቱቦዎቹ መጠንና ቅርጽ የሚወሰነው በሚሰጠው አገልግሎትና ጥቅም ላይ ነው።

🌴 ቱቦ / pipe/ እንዴት እንዘረጋለን???

⓵ Setting out alignment of pipes

⓶ Execavation for laying of pipes and precaution to be observed

⓷ Handling ,lowering,laying and jointing of pipes

⓸ Testing of pipe lines / የተዘረጋውን ቱቦ መፈተሽ - መስራት አለመስራቱን
/
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
👉 Types of Construction Contracts and Their Comparison

🌴 የህንጻ ግንባታ ውል አይነቶችና ንጽጽራቸው።

✍There are different types of construction contracts and their comparison is presented in this article.
✅ A construction contract is an agreement between two or more parties to execute the construction works as per certain terms and conditions.

✅ A construction contracts contains general and special conditions of agreement, details of construction project work, their specifications, time limits, payments and penalties for delivery delays etc. and ensures every party’s rights and obligations.

🌴 የህንጻ ግንባታ ውል በአሰሪና ሰራተኞች መካከል የሚደረግ ህጋዊ ስምምነት ሲሆን የግንባታ ውሉ የጊዜ ገደብም የሚወሰነው በፕሮጀክቱ መጠን ላይ ነው። የህንጻ ግንባታ ውሉ ይጠናቀቃል ተብሎ ከተሰጠው የጊዜ ገደብ ቀድሞ ቢጠናቀቅ ተመራጭ ነው።

✅ A construction contract document is a valid document can be enforced under certain authority or law.

➠ የህንጻ ግንባታ ውል ህጋዊ ውል ነው። ✌

🌱 Types of Construction Contract Documents

✅ At early stages for any construction project, owner with his engineer or consultant prepares necessary documents for tender process which will be included in the contract.
➠ These documents are called contract documents.

➠ በአንድ ህንጻ ግንባታ ስራ ውስጥ የሚደረግ ህጋዊ ስምምነት i.e የሰነድ ውል.. ➦ የህንጻ ግንባታ ውል ይባላል።

👉Following are the types of documents in a construction contract ( የህንጻ ግንባታ ውስጥ ያሉ የውል አይነቶች)

➕ General conditions
➕ Special conditions
➕ Drawings and specifications
➕ B.O.Q (bill of quantity)
➕ Letter of acceptance
➕ Contractor bid

🌱Conditions of Construction Contract

✅ Conditions of contract are terms which rule the relationships between the owner and the contractor, define each party’s rights and obligations, specify method of payment and determine actions required when existing any disputes between the owner and the contractor.

👏Following are the conditions of contract for construction projects:

➕ General conditions of contract
➕ Special conditions of contract
➕ General conditions of contract

🌱 They are standard terms that suit the majority of projects, they include:

✅ Definition of the project
✅ Contract components
✅ Rights and responsibilities for the owner and the contractor
✅ Project schedule
✅ Payment method
✅ Warranty and delay penalty

🌱Special conditions of contract:-
➠ They are the modifications required to suit the uniqueness of the project, make the contract flexible for the nature of the project and achieve project objectives.

➠ አንድ ፕሮጀክት በወጣለት የህንጻ ግንባታ ውል መሠረት፣ ጊዜ ገደብ፣ የገንዘብ በጀት ወይንም building construction material በአግባቡ ከተጠቀመ አመርቂ ውጤት ማምጣት ይችላል።

#ConstructionContract
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍3
👉ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) እና ዲዛይን ቢዩልድ (Design build)(DB)
---------------------------
▶️ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)
*በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ (Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡
*በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡
*የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡ ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡
=========================
▶️ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
*በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።
*ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡
*በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡
*የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡
*ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡
*ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡
*በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡
*ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡
*ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡
*ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነውበአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እናበአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡
*ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡
**ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ
የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡
==========================
▶️ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።
*ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።
▶️በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡
*ስለዚህም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት
ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemenity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።
▶️በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ
አይደለም።
*ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን
አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።
▶️በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር
ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም እወዳለሁ።
.
#ConstructionLaw
፡
©ጉባኤ አሰፍ 🙏አናመሰግናለን
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
✅ The difference between main bar and distribution bar

➕ በMain bar እና በDistribution Bar መካከል ያለው ልዮነት ➕

1. Main reinforcement normally used at the bottom of the slab. Distribution bars placed on top of the main bar.

➠ ዋናው reinforcement ከslab ታች በመሆን ጥቅምን ይሰጣል። Distribution bar ከmain bar አናት / top/ ላይ ይቀመጣል።

➕ reniforcement ለአንድ ህንጻ structure (beam, colons) ጥንካሬ ሰጪ ነው።

2. Main Reinforcement bars are placed in shorter direction and Distribution bars placed in longer span direction.

3. Main Reinforcement Bars are used to transfer the bending moment developed at the bottom of the slab. Distribution Bars are used to hold the slabs on either way and to resist the cracks and shear stress developed at the top

➠ Main reinfocement bars.. bending moment ለማስተላለፍ ይረዳሉ።

➠ Distribution Bars አንድን slab ሳይሰነጣጠቅ፥ ሳይፈረካከስና ችግር ሳይደርስበት እንዲቆይ ይረዳል። ይህም በtop ላይ shear force አለ ማለት ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Forwarded from SMH General Construction
What do we mean by workability of concrete?
What factors do affect it?
How do we know if a concrete is too workable?
Is there any scientific way of knowing degree of workability of a concrete?


Workability of concrete is defined as the ease and homogeneity with which a freshly mixed concrete or mortar can be mixed, placed, compacted and finished. Strictly, it is the
amount of useful internal work necessary to produce 100% compaction.

Another similar term used to describe a freshly prepared concrete is ‘consistency’ which is the ease with which it will flow. It is the wetness of the concrete and the measure of fluidity or mobility. Wet concretes are more workable than dry concrete, but concretes of the same consistency may vary in workability. A concrete which has high consistency and which is more mobile, need not be of right workability for a
particular job. Type of work, thickness of section, reinforcements and mode of compaction are the aspects to be considered while specifying the workability for any particular job.


Workable concrete shows very less internal friction between particles and overcomes the frictional resistance with just the amount of compacting efforts provided. Workability of the concrete depends on a number of interrelating factors. Water content, aggregate properties, use of admixtures, fineness of cement are the factors affecting workability.

1. Water content: The increase in watercontent increases the fluidity of the
concrete thus providing greater lubrication.

2. Size of aggregates: The surface area of bigger aggregates is less and hence less amount of water is required for lubricating the surface to reduce the friction. Thus the concrete having large sized aggregate is more workable (of course, within certain limits). And other properties of aggregate will affect the workability of concrete.

3. Mix proportions: Aggregate/cement ratio
is the measure of how lean or rich the concrete is. If aggregate/ cement ratio is
higher, the concrete becomes leaner. In lean concrete less paste is available for the lubrication of the aggregate, while in rich
concrete with low a/c ratio, more paste is available which makes the mix more
cohesive and hence provides better workability.

4. Use of admixtures: Use of admixtures in concrete is the major factor that affects the workability. The use of plasticizers and super-plasticizers amply increase the workability of the concrete. Air entraining
agents produce air bubbles which act as rollers between particles and provide better mobility thus improving the workability.

5. Time and temperature: Fresh concrete gets stiffened as the time flows. This is because some of the water used to mix the concrete gets evaporated and some gets absorbed
by the aggregates. Thus the workability of concrete reduces with time. This loss of workability with time is known as slump
loss. The effect of temperature on workability of concrete is noteworthy. As the temperature increases, the workability of the mix reduces.
Measurements of Workability/ workability Tests:
-Slump Test
-Compacting Factor Test
-Vee-Bee Test
-Flow Test
-Kelly Ball Test
Forwarded from SMH General Construction
👉ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ
.
⏩OPC— Ordinary Portland cement
⏩PPC —Portland pozzollana cement

➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ
ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።
▶ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።
👉በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።
➡Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa. ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
@civil_Cotm_eng

👆👆👆👆👆
Forwarded from SMH General Construction (Sam Econ)
⏩ ስለ Slab
@civil_Cotm_eng
▶slabs are constructed to provide a flat surface usually horizontal in building floor, roof etc. They may be supported by beam or column.
classifications of slab
➡ .....one way
➡.....two way
.
* one way slab is a reinforced concrete slab which mainly distribute the loads in one direction( only in shorter direction). such a slab are designed by taking a unit width in longer direction.
.
*two way slabs are slab system which supported and distributed loads in its two directions( both longer and shorter direction). In this case reinforcements are also provided in both directions.
.
*The choice between different slab types of either one way or two way slab system is largely dependent on the architectural requirements and magnitude of loads.
.
*The practical two way slabs may includes
1- two way slab on beam
2- flat plates
3- flat slabs
4- waffle slabs
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
#Fcd_Fyd_Fcu_Fck_C-25_S-400???
.
Fcu ( characteristic cubic compressive strength ) = ኪዩብ ቴስት አድርገን ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው Fcu ማለት፡፡ የኮንክሪት ግሬድ የሚገለፀው በዚህ ነው፡፡ ለምሳሌ C-30 ማለት ካራክተርስቲክ compressive እስትሬንግዙ 30 Mpa ነው ማለት ነው እንጂ መሸከም የሚችለው ትልቅ ሎድ አይደለም ብዙ ሰዎች በዚህ ይሸወዳሉ፡፡ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው እንጂ አልቲሜት ሎድ ወይም አልቲሜት እስትሬንግዝ አይደለም፡፡
.
Fck ( characteristic cylindrical compressive strength) = ከ fcu የሚለያየው ነገር ይሆንን ውጤት የምናገኘው ሲሊንደሪካል ቴስት አድርገን ነው፡፡ እኛ ሃገር የተለመደው ኪዩብ ቴስት ነው - ኪዩብን ወደ ሲሊንደሪካል ኮምፕረሲቭ እስትሬንግዝ ለመቀየር fck = 0.8xfcu
.
Fcd (design strength of concrete) = fck እና fcu ላብራቶሪ ውስጥ የተገኙ ውጤቶች ናቸው ነው ነገር ግን በጥራት ችግር የተነሳ ሳይት ላይ ያንን እስትሬንግዝ ሙሉ ለሙሉ ማምጣት አስቸጋሪ ነው፡፡ ስለዚህም fck እና fcu በ Partial Safety Factor እናዳክማቸዋለን፡፡ [ fcd = 0.85fck/F.s ]……………. Design strength of concrete in compression 0.85 ያስገባንበት ምክንያት ቴስት ሳምፕሉ ከእውነተኛው የኮንክሪት እስትሬንግዝ ጋር ያለውን ልዩነት ግምት ውስጥ ለማስገባት ነው
.
Fyk (characteristic yield strength of reinforcement) = የብረቱ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው፡፡ የፌሮ ግሬድ የሚገለፀው ማለትም S-300, S-400, Fe -415 የምንለው ይሄንን ነው
.
Fyd ( design yield strength of reinforcement) = እንደ Fcd ሁሉ ጥርጣሬዎችን ለመቅረፍ fyd ላይ partial safety factor እንጠቀማለን፡፡ ለ class I እና Class II safety factor ይለያያል
.
Fctk (characteristic tensile strength of concrete) = ከ Split Cylinder test ወይም Flexure Test ላይ ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ ካራክተርስቲክ ቴንሳይል እስትሬንግዝ ነው Fctk የምንለው፡፡ ይህንን ቴስት ማድረግ የማይቻልበት ሁኔታ ካለ ከ Fck ጋር የሚያገናኛቸው ፎርሙላ EBCS 2 ላይ ስላለ ያንን መጠቀም ይቻላል፡፡ Fctk የኮንክሪቱን ኮምፕረሲቭ እስትሬንግዝ ከ8 እስከ 15 ፐርሰንት ያክላል
.
Fctd (design tensile strength of concrete) = ለዲዛይን ሲባል fctk ላይ safety factor ሲደረግበት የምናገኘው ውጤት ነው፡፡ Fctd = fctk / f.s
.
.
#Fcd_Fyd_Fcu_Fck_C-25_S-400???
.
Fcu ( characteristic cubic compressive strength ) = ኪዩብ ቴስት አድርገን ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው Fcu ማለት፡፡ የኮንክሪት ግሬድ የሚገለፀው በዚህ ነው፡፡ ለምሳሌ C-30 ማለት ካራክተርስቲክ compressive እስትሬንግዙ 30 Mpa ነው ማለት ነው እንጂ መሸከም የሚችለው ትልቅ ሎድ አይደለም ብዙ ሰዎች በዚህ ይሸወዳሉ፡፡ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው እንጂ አልቲሜት ሎድ ወይም አልቲሜት እስትሬንግዝ አይደለም፡፡
.
Fck ( characteristic cylindrical compressive strength) = ከ fcu የሚለያየው ነገር ይሆንን ውጤት የምናገኘው ሲሊንደሪካል ቴስት አድርገን ነው፡፡ እኛ ሃገር የተለመደው ኪዩብ ቴስት ነው - ኪዩብን ወደ ሲሊንደሪካል ኮምፕረሲቭ እስትሬንግዝ ለመቀየር fck = 0.8xfcu
.
Fcd (design strength of concrete) = fck እና fcu ላብራቶሪ ውስጥ የተገኙ ውጤቶች ናቸው ነው ነገር ግን በጥራት ችግር የተነሳ ሳይት ላይ ያንን እስትሬንግዝ ሙሉ ለሙሉ ማምጣት አስቸጋሪ ነው፡፡ ስለዚህም fck እና fcu በ Partial Safety Factor እናዳክማቸዋለን፡፡ [ fcd = 0.85fck/F.s ]……………. Design strength of concrete in compression 0.85 ያስገባንበት ምክንያት ቴስት ሳምፕሉ ከእውነተኛው የኮንክሪት እስትሬንግዝ ጋር ያለውን ልዩነት ግምት ውስጥ ለማስገባት ነው
.
Fyk (characteristic yield strength of reinforcement) = የብረቱ ካራክተርስቲክ እስትሬንግዝ ነው፡፡ የፌሮ ግሬድ የሚገለፀው ማለትም S-300, S-400, Fe -415 የምንለው ይሄንን ነው
.
Fyd ( design yield strength of reinforcement) = እንደ Fcd ሁሉ ጥርጣሬዎችን ለመቅረፍ fyd ላይ partial safety factor እንጠቀማለን፡፡ ለ class I እና Class II safety factor ይለያያል
.
Fctk (characteristic tensile strength of concrete) = ከ Split Cylinder test ወይም Flexure Test ላይ ካገኘናቸው ውጤቶች ውስጥ ካራክተርስቲክ ቴንሳይል እስትሬንግዝ ነው Fctk የምንለው፡፡ ይህንን ቴስት ማድረግ የማይቻልበት ሁኔታ ካለ ከ Fck ጋር የሚያገናኛቸው ፎርሙላ EBCS 2 ላይ ስላለ ያንን መጠቀም ይቻላል፡፡ Fctk የኮንክሪቱን ኮምፕረሲቭ እስትሬንግዝ ከ8 እስከ 15 ፐርሰንት ያክላል
.
Fctd (design tensile strength of concrete) = ለዲዛይን ሲባል fctk ላይ safety factor ሲደረግበት የምናገኘው ውጤት ነው፡፡ Fctd = fctk / f.s
GLASS - መስታወት
➠ Glass is a solid-transparent material that is used in numerous applications in our daily lives.

✅ መስታወት ጠጣር የሆነ ብርሃን አስተላላፊ ማቴሪያል ሲሆን በህይወታችን ውስጥ ለብዙ ስራዎች ያገለግላል። በኮንስትራክሽን ዘርፍ ደግሞ መስታወት finishing material በመሆን ያገለግላል።

➠ Glass is made from natural and abundant raw materials (sand, soda ash and limestone) that are melted at very high temperature to form a new material called glass.

✅ የሸክላ አፈር፥ ሶዳAsh ፥ አሸዋና በከፍተኛ ሙቀት በማቅለጥ መስታወትን ማምረት ይቻላል።

➠ At high temperature glass is structurally similar to liquids, however at ambient temperature it behaves like solids. As a result, glass can be poured, blown, press and molded into plenty of shapes.

✅ መስታወት በከባድ ሙቀት ፈሳሽ ስለሚሆን በፈለግነው ቅርጽ ሞልድ ማድረግ ይቻላል።

➠ There are various types of glasses used in construction and the use of these glasses depends on the purpose. Various purposes of glass can be used in natural lighting, doors, windows, balconies etc.

Glasses could be Sparkling, transparent, delicate, bullet proof, brittle, insulating, etc.
✅ መስታወት የራሱ የሆነ ባህርይ አለው ይህም ተሰባሪ፥ አንጸባራቂ፥ ብርሃን አስተላላፊ ፥ አለፍ ሲል ደግሞ በጥንካሬው መጠን ጥይትን የማያሳልፍ ሊሆኖ ይችላል።

➠ Glass as one of the most interesting and useful building materials in use today, with more applications and installation techniques constantly in development.
✅ መስታወት ለህንጻ ውበት፣ የቤት ውስጥ ደግሞ ውበትን ለመጠበቅና ለተለያዩ እቃዎች መስሪያ ይጠቅማል።

➠ Consequently, the methods used to install these products in construction projects varies with the exact form and type of glass being used. Probably the most familiar forms are fiberglass products, used for insulation and translucent panels, transparent blocks, and window glass.

➠ Translucent fiberglass panels are installed using support framing where light but not visibility is desired. And of course, transparent glass windows are usually glazed into framing and installed as a prefabricated building element.

➠ Architectural glass is glass that is used as a building material. It is most typically used as transparent glazing material in the building envelope, including windows in the external walls. Glass is also used for internal partitions and as an architectural feature.
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
☝️☝️☝️LINTELS
✅ #LINTELS
@ethioengineers1
➠ Lintel is a horizontal flexural member which spans over the openings in the walls for doors, windows, ventilators, cupboards etc. The load of masonry above the opening is transferred to the wall by flexural action of the lintel so that frames of doors, windows etc. are not unduly loaded. The end bearings for the lintel should be at least 200 mm. The width of lintels is same as that of wall.
✅ lintel በሮች ፣መስኮቶች ፣አየር ማስገቢያዎች ላይ ወዘተ ላይ የሚገኝ horizontal flexural member ነው።
Lintels of various materials are used. They are: lintel የሚሰራባቸው ማቴሪያሎች።
(a) Wood ( እንጨት)
(b) Stone ( ድንጋይ)
(c) Brick ( የሸክላ ጡብ )
(d) R.C.C. and ( ሬንፎርስመንት ሲሜንት ኮንክሪት)
(e) Steel. ( ብረት )
(a) Wood Lintel: It may be a single piece or may be assembled by joining 2 to 3 pieces. Sometimes the wooden lintels are strengthened by steel plates at top and bottom. Such lintels are called as flitched beams.
➠ wood lintel ከእንጨት የሚሰራ ሆኖ ጥንካሬውን steel plates ከታችና ከላይ በማረግ ልናገኝ እንችላለን
(b) Stone Lintels: Wherever stones are available stone beams are used as lintels. As stone is weak in tension they can be used only for small spans. Their depth is kept about 1/10 th span.Stones are cut to the width of wall and dressed before using as lintels.
➠ ድንጋዩ አነስተኛ ቴንሽን ሲኖረው ትናንሽ spans መጠቀም ይሻላል።
(c) Brick Lintels: Well burnt, good quality lintels are laid on ends or edges to form lintels It needs temporary form work at the time of construction. The lintel is tobe cured for 7–14 days before formwork is removed. Such lintels are useful to span small openings.
➠ ብሪክ ወይንም የሸክላ ጡብ ጠንካራ building matrial ስለሆነ ለዚህ ለlintels ተመራጭ ነው።
(d) R.C.C. Lintels: It is possible to provide R.C.C. lintels of any span required in the building.They can be isolated or continuous over the openings. They are provided with suitable reinforcement—main reinforcements beings on lower side in the opening. Nowadays these lintels are used very commonly in buildings.

✅ በአሁን ጊዜ በአብዛኛው R.R.C lintels በኮንስትራክሽን ስራ ላይ ይውላል።
(e) Steel Lintels: Steel angles or rolled steel I-sections are used as lintels. Tube separators may be provided to maintain the spacing between the sections. If the sections are opened to atmospheric action, regular painting is necessary. Many times they are encased in concrete to avoid maintenance problem. These lintels can be used for large openings.
➠ ተንቀሳቃሽ ብረቶች ለlintels ስራ ይውላሉ።
👇👇👇join and share
@ethioengineers1
➠ Chemical Properties of Building Materials

@ethioengineers1

🌴 The properties of materials against the chemical actions or chemical combinations.

✅ Building matrials የራሳቸው የሆነ ኬሚካልን የመቋቋም አቅም አላቸው። ከተለያዩ ኬሚካሎች ጋራም ሲቀናጁም የሚያሳዩት ጸባይ አላቸው። እነዚህም:-

⓵ Chemical resistance

⓶ Corrosion resistance

⓵ Chemical Resistance of Building Materials

🌴 The ability of a construction materials to resist the effects by chemicals like acids, salts and alkalis.

🌴 Bulilding matrials አሲዶችን ቤዞችንንና ሌሎች ኬሚካሎችኝ የመቋቋም አቅም ➠ Chemical resistance ይባላል።

⓶ Corrosion Resistance / ዝገትን የመቋቋም አቅም/


🌴 Formation of rust (iron oxide) in metals, when they are subjected to atmosphere
the metals should be corrosive resistant.



✅ ዝገት በእርጥበት ምክንያት የሚመጣ ነው። ዝገት አብዛኛውን ጊዜ በብረት ላይ ይከሰታል። ብረቶችን እንደ ግሪስ፥ ቀለምና ሌሎች ኬሚካሎችን በመቀባት ዝገትን መከላከል ይቻላል።
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Do you know that when a foundation trench excavation is not
done properly, there will be depth variation during concrete
placement especially in a strip foundation. However, this
lapses in excavation usually have adverse effect on the
foundation in respect to differential settlement. Therefore,
there should thorough levelling of the trench base as well as
proper cutting of the side wall of the trench inorder to receive
concrete evenly.👇👇👇
@ethioengineers1
Do you know that the homogeneity of a concrete mixture
contributes immensely to its strength and workability.
However, concrete is expected to fall from a height of not
more than1.2m. Therefore proper attention should be given to
concrete during batching, mixing, transporting and placement
inorder to maintain a homogeneous mixture.

💚Methode of curing concrete

:- Spraying
:- wet covering of surface
:- Ponding
:- Applecation of curing chemicals
:- steam curing

.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇@ethioengineers1