SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
SEDIMENTATION TANK - ዝቃጭ ማጠራቀሚያ

👉 Sedimentation tank, also called settling tank or clarifier, component of a modern system of water supply or wastewater treatment. A sedimentation tank allows suspended particles to settle out of water or wastewater as it flows slowly through the tank, thereby providing some degree of purification.

➠ sedimentation tank ማስቀመጫ - ጋን/ አጣሪ የሚባል ሲሆን ይህም ከውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ጋራ ይገናኛል። ~ ውሃን በማጣራት ከውስጡ አላስፈሊጊ - ጠጣር element ማውጣት።

👉 A layer of accumulated solids, called sludge, forms at the bottom of the tank and is periodically removed. In drinking-water treatment, coagulants are added to the water prior to sedimentation in order to facilitate the settling process, which is followed by filtration and other treatment steps.

➠ ጠጣር ሆኖ ከታች የሚዘቅጠውና የሚቀረው layer sludge ወይንም ዝቃጭ ይባላል። ይህ ዝቃጭ የሚወገድ ነው።

👉 In modern sewage treatment, primary sedimentation must be followed by secondary treatment (e.g., trickling filter or activated sludge) to increase purification efficiencies. Sedimentation
Forwarded from SMH General Construction
## # የመወያያ ጥያቄ###
* ***
A የተባለ ተቋራጭ B ለተባለ client ህንፃ በሰፊው ለመጠገን ውል ገባ
እንበል። ህንፃውን ደግሞ client ለወሰደው ብድር C የተባለ ባንክ
አስቀድሞ በመያዥነት(ሞርጌጅ) ይዞታል እንበል። በcovid 19 ምክንያት
ስራ በመቀዝቀዙ client የብድር እዳ መክፈል አቆመ እንበል። ከዚያም ባንኩ
ደግሞ የባንክ መያዣ አዋጅን መሰረት አድርጎ ህንፃውን ሸጨ እዳውን
እንዲከፈል አደርጋለሁ በሚል ጨረታ ቢያወጣ። ተቋራጩ ለጥገና ግንባታ
ስራው ክፍያ ያልተከፈለው ቢሆን እና client ሌላ ንብረት ባይኖረው እንበል።
በዚህ ግጥምጥሞሽ ተቋራጩ ክፍያውን ለማግኘት ምን መፍትሄ ይኖረዋል?
* **
*ዘና እያላችሁ ሀሳብ ስጡ እንወያይበት*
@Ethiocon143bot
👉 እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ QUANTITY SURVEYING ትንሽ ኣጠር እና ቀለል ያለ ማስታወሻ ፅፈናል::
🚩QUANTITY SURVEYING
.
⏩Quantity surveying means generally materials take off preparation and measuring of quantities just like;length,Area,Volumes and Pcs for civil projects
⏩ QUANTITY SURVEYING can be cover different tasks like
➡ preparation of specification.
➡ Taking measurements of civil works.
➡ preparation of approximate cost estimate at the very early stage of the project.
➡ preparation of detail cost estimate at different stages.
➡ Valuation of property.
.
👉 PURPOSE OF QUANTITY SURVEYING.
⏩ Assist the client to have an accurate estimate of volume of work as well as the required budget.
⏩to assist in the accurate preparation of tenders,by providing uniform measurement of quantity.
⏩To give an accurate checklist of work accomplished.
⏩To assist in the certification of payments.
⏩To give insight into the required variation work amounts.
⚡ስለ Take Off Sheet ይቀጥላል
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇

Join for more updates via the link below; https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
⏩ስለ Take off sheet ኣዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
............የቀጠለ ስለ Quantity Surveying
.
⏩ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡ ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው
የምንሠራው እዛ ውስጥ site clearance, pit excavation,
trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete
work ወዘተ ይኖራሉ፡፡ በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ነው የምንሠራው፡፡
ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የአንድን ኮለን concrete work ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ወዲያው Bar schedule ውስጥ ገብተን ለኮለኑ የሚያስፈልገውን ፌሮ እናስቀምጣለን፡፡
✌ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ
ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ....
1)Site clearance = m2
2)Pit and Trench xcvn = m3
3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3
4)Backfill= m3
5)Cart away = m3
6)Lean concrete= m2
7)Reinforcement = kg
8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3
9)Ribbed slab = m2
10)Grouting & filling to holes = in number
11)Formwork= m2
12)Stone masonry= m3
13)Brick masonry= m2
14)Block masonry (HCB, SCB)= m2
15)Roof cover & side cladding = m2
16)Flashing & down pipes = m
17)Plastering & pointing = m2
18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2
19)Skirting= m
20)Glazing = m2
21)Painting = m2
22)Sanitary = in number
23)Electrical Installation = length/ number
.
.
⚡ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው
ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡ ለምሳሌ
HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Join for more updates via
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፀሎታችሁ የሰመረ እንዲሆን ከወዲሁ ተመኝተናል።


@ethioengineers1

የኛ ሀሳብ
# ከሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር በፍተኛ ጥንቃቄ የኮሮና
መከላከል ስራ በመስራት የግንባታ ስራ ግን እንዳይቆም መደረጉ የተሻለ
አማራጭ ነው።በአስቸኳይ ግዜ አዋጅና ደንቡ ላይ ያሉ ስለኮንስትራክሽን
የሚመለከቱ አንዳንድ ክፍተቶች እንደተጠበቁ ሆኖ ማለት ነው።
# በሀገራችን ብዙ የግል ድርጅቶች የሰራተኛ ደመወዝ የምንከፍለው አጣን እያሉ
ባሉበትና በግሉ ሴክተር ላይ በተለይ ከባድ አደጋ በተጋረጠበት በዚህ አስቸጋሪ
ወቅት ግንባታ አለመቆሙ የኮንስትራክሽን ሰራተኞች ደመዎዝ እንዳይቋረጥ
ለማድረግ ጠቀሜታው የጎላ ነው። በአንጻሩ አሰሪዎች/የግንባታ ባለቤቶች
ደግሞ የስራ ክፍያ ለተቋራጮች በወቅቱ መክፈል አለባቸው።
# ስለዚህ ፕሮቶኮሉ ወቅቱን የጠበቀ ነው ማለት ይቻላል።
# በተጨማሪም በተለይ ገቢ ማግኘት ያቆሙና ብዙ ሰራተኛ የያዙ ሌሎች የግል
ሴክተር ድርጅቶችን ህልውና ለማስቀጠል መንግስት የድጎማ አማራጮችን
መቃኘት ይገባዋል የሚል ሀሳብ አለን
።
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w

REINFORCEMENT STEEL BAR DEFORMED BAR
MADE IN Turkey🇨🇳
deformed bar 8mm   ===> 38. birr/kg.        182 birr/berga
deformed bar 10mm ===> 38.birr/kg.         285birr/berga
deformed bar 12mm ===> 38.birr/kg.          410birr/berga
deformed bar 14mm ===> 38.birr/kg.          560birr/berga
deformed bar 16mm ===> 38. birr/kg.         730birr/berga
deformed bar 20mm ===> 38.00 birr/kg.     1140birr/berga
deformed bar 24mm ===> 38.00 birr/kg.       1642birr/berga

Via:-Construction proxy

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Deformed_bars#??
.
ከባለ 6mm ዲያሜትር ብረት በስተቀር አብዛኛው ብረቶች ዙሪያቸውን ribs አለባቸው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት በኮንክሪቱና በብረቱ መሃል bond እንዲኖርና ሎድ እንዲተላለፍ ነው፡፡ በተጨማሪም ስትራክቸሩ deflect በሚያደርግበት ጊዜ ብረቱ ለብቻው ተንሸራቶ እስትራክቸሩ fail እንዳያደርግ ይጠቅማል፡፡ R.C. Structure ዲዛይን ስናረግ assume ከምናደርጋቸው ውስጥ “ THE Reinforcement is Subjected To The Same Variation In The Strain As The Adjacent Concrete “ የሚለው assumption deformed bar እና development length በመጠቀማችን የተነሳ true ይሆናል::
.
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል?
.
⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ
1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar)
2. ባለ ክርክር/አርማታ ብረት(Deformed steel rebar)
➡በጥንካሬ ደረጃ ደግሞ በስፋት Grade 60 እና Grade 40
በመባል ይለያሉ ይህም ውጥረታዊ ሀይል/tensile strength/ በመቌቌም አቅማቸው ነው።
*Grade 40=275.79MPa yield strength ሲኖረው
*Grade 60=413.68MPa yield strength ይኖረዋል።
.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉የኢሊቬሽን አለመንትቶች...
.
ከርቮች ላይ ያለውን super elevation ፐርሰንት ካወቅን በኋላ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ሙሉ ከርቩ ላይ ስለማናደርግ የት Station ላይ እንደሚገባና እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፡፡ በተጨማሪም ሙሉውን
ያገኘነውን ፐርሰንት አንጠቀምም - መጀመሪያ ከዜሮ ይጀምርና ቀስ
እያለ ሄዶ ሙሉ ሱፐር ኢሊቬሽን ይሆናል - የተወሰነ ርቀት
ሙሉውን ከቀጠለ በኋላ እንደገና ቀሰ እያለ ወደ ዜሮ ይመለስና
የኖርማል አስፓልቱን slope ይይዛል፡፡ ካልኩሌት አድርገን ወይም ኤግል ፖይንት እራሱ ካልኩሌት አድርጎ እስቴሽኖቹን ማወቅ እንችላለን፡፡ ያገኘናቸውንም እስቴሽኖች ሳይት ላይ ሱፐር
ኢሊቬሽኑን ስናስቀምጥ እንጠቀምባቸዋለን፡፡
.
*ኢለመንቶቹ በዛ ስለሚሉ እነዚህን እዚ ላይ መዘርዘር አስቸጋሪ
ስለሆነ የተወሰኑትን በፎቶ አስቀምጠናቸዋል ቀሪዎቹን ከERA – Geometric Design Manual ላይ አንብቧቸው፡፡
ኤግል ፖይንት ላይ የምናስገባቸው SR, TR, X, Y ናቸው፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ Support ትንሽ ልበላቹ....
.
፩) FIXED Support = በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support = Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support
Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉ፎርምወርክ/Formwork
➡በምን ያህል ቀን ማፍረስ ይቻላል?👇
.
⏩ ለቌሚ ፎርምወርክ 16ሰዓት
⏩ ለወለል እና ደረጃ /ሶሌታ/ ፎርምወረክ 21 ቀን
⏩ ተጨማሪ ለቢም/beam/ እና ወለል/slab/ ድጋፍ የሚገባ
14ቀን
⚡ የፎርም ወርክ ክፍያን በተመለከተ ባትኮዳ/Batcoda/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ይጠቅሳል።
1. ከ 0.25ካ.ሜ በታች የሆነ ክፍት/opening/ ፎርሞርክ ክፍያ
ላይ ሊቀነስ አይገባም።
2. በተለየ ሁኔታ ካልተጠቀሰ በስተቀር በካ. ሜ ሊለካ ይገባል።
3. የወለል ጠርዝ፣ የደረጃ መወጣጫ እና የጎን ፎርምወረክ
ጥልቀቱን በመጥቀስ በሜትር ሊለኩ ይገባል።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን። .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ
።👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
#Load_Combination

Load Combination - አንድ ፎቅ ላይ የሚመጡ ሎዶችን Analyze ስናደርግ ሁሉም ሎዶች (LL,DL,EQ,WL, etc) በተመሳሳይ ሰዓት ይከሰታሉ ተብሎ አይታሰብም እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለትንንሽ ፎቆች ትልልቅ size ያላቸው Beam, Column እና Slab ባስፈለገንና Uneconomical በሆንን ነበር፡፡ አንዱ ሎድና ሌላው ሎድ አንድ ላይ ሲከሰት ወዘተ እያልን Load Combination እናወጣለን፡፡ ሎዶቹንም በ Factor እናባዛቸዋለን:: Factor ያስፈለገበትም ምክንያት Load occurrence probability እና በተለያዩ ምክንያቶች የሚፈጠሩ Load Uncertainties ለማስወገድ ነው፡፡
.
ስንት Load Combination አለ??
.
.
ብዙ ምሁራን በ Load Combination ብዛት ሲወዛገቡ ይታያል፡፡ አንዳንዶች 2 ነው ይላሉ ፤ ሌሎች 7 ነው ይላሉ ፤ ሌሎሎሎች 5 ፤ ሌሎሎሎሎሎች 11……..ለማንኛውም ሰባትና ዘጠኝ ናቸው!!!
.
.
ሰባት የሚሆነው Earth Quake እና Wind Loadን እኛ ካልኩሌት አድርገን ከሁለቱ Govern የሚያደርገውን ከለየን በኋላ Governing ሎዱን በቁጥር ለሴፍትዌሩ (SAP/Etabs) ስንሰጠው ሰባት ነው፡፡
.
.
ዘጠኝ የሚሆነው የ Earth Quake ወይም Wind ሎዱን የተለያዩ ፋክተሮች ለሶፍትዌሩ እንሰጠውና እራሱ ሶፍትዌሩ ሎዱን ካልኩሌት አድርጎ አንዲጠቀም ከፈለግን ዘጠኝ Combo እናደርጋለን
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Forwarded from SMH General Construction
## # የመወያያ ጥያቄ###
* ***
A የተባለ ተቋራጭ B ለተባለ client ህንፃ በሰፊው ለመጠገን ውል ገባ
እንበል። ህንፃውን ደግሞ client ለወሰደው ብድር C የተባለ ባንክ
አስቀድሞ በመያዥነት(ሞርጌጅ) ይዞታል እንበል። በcovid 19 ምክንያት
ስራ በመቀዝቀዙ client የብድር እዳ መክፈል አቆመ እንበል። ከዚያም ባንኩ
ደግሞ የባንክ መያዣ አዋጅን መሰረት አድርጎ ህንፃውን ሸጨ እዳውን
እንዲከፈል አደርጋለሁ በሚል ጨረታ ቢያወጣ። ተቋራጩ ለጥገና ግንባታ
ስራው ክፍያ ያልተከፈለው ቢሆን እና client ሌላ ንብረት ባይኖረው እንበል።
በዚህ ግጥምጥሞሽ ተቋራጩ ክፍያውን ለማግኘት ምን መፍትሄ ይኖረዋል?
* **
*ዘና እያላችሁ ሀሳብ ስጡ እንወያይበት*
@Ethiocon143bot
In site 👇👇👇👇👇👇

Alcove: a small space in a room, formed by one part of a wall being further back than the parts on each
side
Balcony: an exterior floor system projecting from a structure and supported by that structure, with no
additional independent supports.
Cladding: the external layer of the building which provides the aesthetic effect.
Compactor: a machine or mechanism used to reduce the size of waste material or soil through
compaction.
Concrete mixer: a device that homogeneously combines cement, aggregate such as sand or gravel, and
water to form concrete
Dead loads: consist of the weight of all materials and fixed equipment incorporated into the building or
other structure.
Deck is an exterior floor system supported on at least two opposing sides by an adjoining structure and/or
posts, piers, or other independent supports.
Diaphragm: a horizontal or nearly horizontal system acting to transmit lateral forces to the vertical￾resisting elements. The term “diaphragm” includes horizontal bracing systems.
Flat slab: a reinforced concrete slab with or without drops and supported, generally without beams, by
columns with or without flared column heads.
Parapet: a long wall along the edge of a roof, bridge, etc
Shear wall: a wall designed to resist lateral forces parallel to the plane of the wall (sometimes referred to
as vertical diaphragm or structural wall).
Trencher: a piece of construction equipment used to dig trenches, typically for laying pipes or cables, or
for drainage.
Vibrator: a mechanical device to generate vibrations.
Workflow: a depiction of a sequence of operations, declared as work of a person, a group of persons.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Some site name

Kebeleto – it is bended reinforcement used to separate bottom and top bar in slab.
Kravat – it is yoke use to give more support for column formwork.
Critcheri – it seems like yoke which is nailed to the slab during column aliment work.
Fondo – bottom soffit or bottom formwork on slab and beam.
Stanga – inclined wood used to support vertical form works.
Staffa – stirrup that used to resist shear force.
Soleta – slab Squadra - perpendicular riga - (wooden float) Keeps level for plastering.
Ferayo - Bar bender. Junta - Hardcore modini - profile

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
❤1
# የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች
የሚተገበር ከኮቪድ መከላከል ጋር በተያያዘ ከሰሞኑ መመሪያ ማውጣቱ
ይታወቃል።
# መመሪያው ተግባራዊ ሲደረግ ተቋራጩን ተጨማሪ ወጭ ይጠይቀዋል።
Construction risk መሆኑ ነው።
# ይህን የኮንስትራክሽን ሪስክ ማን ይሸከመው? client/owner,
contractor, or insurance


ሀሳብ ካሎት👇👇👇👇

@Ethiocon143bot
እዚህ የሚብራሩ Rcc failure ሁነታዎች በክፍላቸው ላይ ባለው የማጠናከሪያ መጠን ላይ የተመሰረቱ ናቸው ፡፡

ከሶስት መንገዶች በአንዱ Rcc ክፍሎች ሊሳኩ ይችላሉ--

1. The reinforcment yeilding ከፍተኛ ጥንካሬውን ከመድረሱ በፊት የሚሰጥ ማጠንጠኛ (3.5 በሺዎች በ EBCS-2,1995)

2. The reinforcement reaching its yielding stain and at the same time the concerete reaching its ultimate strain.

3. ማጠናከሪያው ከማምጣቱ በፊት የሕብረ ህዋሱ መሰባበርን ደርሷል ፡፡

[ሁለተኛው የመውደቅ (failure)ሁኔታ ሚዛናዊ ውድቀት ተብሎ ይጠራል እናም ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እንደ ሚዛን ውድቀት ወይም እንደ ማጠናከሪያ መጠን እንደ ሚዛናዊ ማጠናከሪያ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል።

የተጠናቀቀው የማጠናከሪያ መጠን ከተመጣጠነ ማጠናከሪያው በታች ሲሆን ፣ የመጀመሪያው ውድቀት ፣ እሱም ከመጠናቀቁ በፊት በቂ ጊዜ በሚሰጥ የስሜት ሕዋሳት ውስጥ በጣም የሚፈለግ ነው።

ሁለተኛው የመጥፋት ሁኔታ የሚቀርበው የማጠናከሪያው መጠን ሲመጣ ብረት እና ህንፃው በተመሳሳይ ጊዜ ከፍተኛ የመሸከም አቅማቸው ላይ ሲደርሱ ነው ፡፡

ሦስተኛው የመውደቅ ሁኔታ ፣ ውድቀት አሳዛኝ እና አፋጣኝ ነው በሚል ስሜት የማይፈለግ ነው ፣ ከተመጣጠነ ማጠናከሪያው በላይ ክፍሉን ማጠናከሩ ውጤት ነው።


The failure modes to be discussed here are based on the amount of reinforcement present on the section.

Rcc sections can fail in one of the three ways:-

1. The reinforcement yielding before the concerete reaching its maximum stain( 3.5 per thousand in EBCS-2,1995)

2. The reinforcement reaching its yielding stain and at the same time the concerete reaching its ultimate strain.

3. The concerete reaching its crushing stain before the reinforcement yields.

[The second mode of failure is called balanced failure and from this point forward it might be used as balanced failure or in terms of the amount of reinforcement as balanced reinforcement.]

The first mode of failure, which is the most desirable in the senses that it gives ample time before complete collapse , occurs when the amount of reinforcement provided in the section is less than the balanced reinforcement.

The second mode of failure occurs when the amount of reinforcement provided is such that the steel and the concerete reach their ultimate carrying capacity at the same time.

The third mode of failure, which is undesirable in the sense that failure is catastrophic and immediate, is a result of reinforcing the section beyond the balanced reinforcement.https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
በሃይድራውሊክ ምህንድስና የምንጠቀማቸው የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች

@ethioengineers1

ዘመኑ የቴክኖሎጂ እንደመሆኑ በፊት በእጅ የሚሰሩ ረጃጅም እና አድካሚ ቀመሮች (calculation ) ፣ መረጃ መሰብሰቢያ እና ማደራጃዎች እንዲሁም የተለያዩ ንድፎች (Design and modeling ) በሶፍትዌር በቀላሉ እየተሰሩ ይገኛሉ ... ስራን ከማቅለል በተጨማሪ ትክክለኛ መረጃ ካስገባንላቸው ከግድፈት (error) ነፃ እና ፈጣን የሆነ ስራን ይሰሩልናል።

በሃይድሮሊክ ምህንድስና የምንጠቀማቸው የተለያዩ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች አሉ። እነዚን ሶፍትዌሮች አጠቃቀም በፅሁፍ ማቅረብ አድካሚ እና ሶፍትዌሮቹን በትክክል ለመጠቀም የሚያስችል ብቃትን ለማዳበር የማይመች በመሆኑ ደግሞም የቅርበት ክትትል እና ልምምድን ስለሚፈልጉ በዚህ ፔጅ መለጠፍ አልቻልንም ። ነገር ግን አንድ ሃይደራውሊክ ኢንጂንየር የሶፍትዌር ስልጠና መውሰድ አለበት የምንላቸውን የሶፍትዌር አይነቶች ከታች በዝርዝር እናያለን ~
.
Spreadsheet app. - የተለያዩ የምህንድስና ካልኩሌሽኖችን ለመፍታት (solve) ይጠቅማል
.
~ Flow Master - የውሃ ቧንቧዎችን ፣ የጎርፍ መሄጃ ቦዮችን እና የተለያዩ ክፍት የውሃ ማሳለጫዎችን (open channel ) ለመንደፍ (design) ይጠቅማል
.
~ Storm CAD - የጎርፍ እና የተለያዩ ተፋሰስ ቱቦዎችን ለመንደፍ ያገለግላል
.
~ Culvert Master - የውሃ መቀልበሻ (culvert) መዋቅሮችን ለመንደፍ ይጠቅማል
.
~ Water CAD - የተለያዩ የውሃ ማሰራጫ ስርዓቶችን ለመንደፍ ይጠቅማል
.
~ Epanet - ይህ ሶፍትዌር እንደ water CAD የተለያዩ የውሃ ማሰራጫ ስርአቶችን ለመንደፍ ይጠቅማል ።
#ማስታወሻ ፦ የወተርካድ እውቀቱ ካሎት ይህን ሶፍት ዌር መማር ጥቅም የለውም ።
.
~ HEC-HMS በዝናብ የሚከሰት ጎርፍን ለመገመት እና ሞዴል ለመስራት ያገለግላል።
.
~ CropWAT - በመስኖ ንድፍ ወቅት የምንጠቀማቸውን የመረጃ ግብአቶች ተንትኖ ይሰጠናል ለምሳሌ፦ Crop water requirement , crop irrigation requirement, reference evapotranspiration , Scheme water supply , evaluate rain fed production and drought effects , ወዘተ...
.
~ETo - calculator - ኢቫፖትራንስፓይሬሽንን ካልኩሌት ለማረግ ይጠቅማል!።
.
ArcHydro ,GeoRAS, AutoCAD, HydroDEM እና የመሳሰሉትን እንደ ግዴታ ባይሆንም ማወቁ ግን ተገቢ ነው ።
.
#ሃይድራውሊክ
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w