SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
ይቁም!

"የገዛ ልጁን ደብድቦ የደፈረን አባት ያውም የህግ አስከባሪ የሆነው ሰው በ9 አመት ብቻ መቅጣት አስተማሪ ነው ? ለ10 ዓመቷ ህፃን የዘላለም ጠባሳ የሰጣት ሰው 9 ዓመት ብቻ መቅጣት ተገቢ ነው ? ይህን አስነዋሪ ተግባር እስከመቼ ነው የምናባብለው ?" -

#መራሂት
በህዳሴ ግድብ ዙርያ መልካም ነገር ሲነገር እንደሚከፋው ኢትዮጵያዊ ግራ አጋቢ ሰው የለም 🤔

መልካም ቀን!

@ethioengineers1
1, ✔️Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??


Ans. 👉Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ
2 ✔️Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

Ans. 👉A- Z axis ላይ
.
3✔️elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

Ans. 👉Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

4✔️Toughness ምንድነው?

Ans. 👉Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Quation. ✔️Maximum እና Minimum Bending Moment ?

Ans. 👉Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

5✔️አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
Ans.👉ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉Construction Notes
.
✍How do columns and beams work?

🚧Column :-
is a structural functional part of a building that transfers the weight of the building received from the beam directly into the foundation.
📌Column fails by buckling.


🚧While Beam is also a structural functional part of a building that receives weight from the slab and transfer the weight directly to the column.
📌Beam fails majorly by deflection

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
Forwarded from SMH General Construction
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው

3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED CONSTRUCTION INFO JOIN
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
📌▫️Some Very Important terms in Civil Engineering.

- Height of Parapet wall should be = 1m

- Thickness of DPC = 2.5cm OR 1 inch

- Height of Building = 3.15m

- Height of Window = 2.1m

- One bag of cement = 1.25cubic feet and 0.0347 m3

- Weight of one cement bag = 50kg

- Minimum thickness of slab = 125mm

- No.of cement bags in 1m3 = 28.8bags

- Lintel thickness = 15cm (min)

- Lintel is provided at = 2.4 m in case of brick wall

- Minimum diameter of bars used in slab = 8mm

- Minimum diameter of bars used in column = 12mm

- Minimum diameter of bars in Dowel bars = 12mm

- Maximum diameter of bars in slab = 1/8 x thickness of slab

- Maximum chair spacing = 1m

- Dimensional tolerance of cube = +2mm -2mm

- Maximum water absorption should not be more than 20%

- Initial setting time of cement = 30 minutes

- Final setting time of cement = 10 hrs 600 minutes

- DPR = Detailed project report

▫️Unit Weight

- RCC = 25 kN/m3 = 25000N/m3

- PCC = 24 kN/m3= 24000 N/m3

- Steel = 7850 kg/m3

- 1 Gallon = 3.78 liters

▫️Minimum no of bars

- For square column or rectangular = 4 bars

- For circular column = 6 bars
1 Yard = 3 feet

- Weight of steel = D2/162.2 kg/m

- Weight of steel = D2/533 kg / ft

- Slope of staircase = 25degree to 40 degree

- Size of concrete testing cube = 150x150x150 mm

- Concrete cube is filled in =3 layers

- Slump cone is filled in = 4 layers

- Cement should be used within three months of manufacturing.

- Minimum thickness of shear wall = 150mm

- Maximum thickness of shear wall = 400mm

- Universal testing machine is used for compression test of concrete tensile test of steel reinforcement.

- Minimum curing period
7 Days Normal weather condition.
10 Days not weather condition.

- Minimum percentage of steel column = 0.8 % of cross area

- Max % of steel in column = 6% of gross area

▫️Nominal Cover

Footing = 50mm

Column = 40mm

Slab = 20mm

Beam = 25mm

- Lapping is not allowed in bars of diameter 36mm or more welding is preffesed.{Old}

- Lapping of bar is not allowed for dia> 32mm as per new amendment

▫️No.of stirrups in beam = clear span/c/c/ spacing + 1

- R.C.C is affected by water because of corrossion of reinforcement bars.

- P.C.C is not affected by the water.




Join 👉https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
~🏗 #በኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪው በአገሪቱ የሚታየውን ችግር የመፍትሄ ሃሳብ ~

📌1.E-procurement: በግንባታ #ጨረታ አሰራር አጫራቹ ከተጫራቾች ጋር በሰው የሚደረጉ ግንኙነቶች
በweb-based application system (E-procurement) ቢተካ፡ በዘርፉ ያሉትን ማጭበርበርና
ሙስናን መቀነስ እንደሚቻል ቻይናን ጨምሮ የብዙ አገሮች ተሞክሮ ያሳያል::

የኢትዮጵያ ሊስት ቢድ (least-bid) #የግዥ_መመሪያ በመርህ ደረጃ መሰረታዊ ችግር ሳይኖርበት ነገር ግን
አፈጻጸሙ፣ በዘርፍ ባለሙያዎች ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ የሚጠይቅ በመሆኑ: በስህተትና በአድሎ የታጀበ
የቢሮ ኅላፊ እና የጨረታ አዎዳዳሪ/ገምጋሚ ኮሚቴ ውሳኔ፣ ለመርማሪም ሆነ ለመንግስት ካቢኔ “quantum
physics” በመሆኑ አገሪቱን ዋጋ እያስከፈላት ነው::

በቅርቡ 🇪🇹የፌደራል መንግስት ያጸደቀው
የelectronics/e-governance የግዥ መመሪያ #የኮንትራክሽን E-Procurement አንዱ አካል በመሆኑ
ቶሎ ወደ ስራ ቢገባ.

📌2.🏗 #Construction_work philosophy: በተለያዩ ሃገራት በተደረገ ጥናት ግብርና ነክ ያልሆኑ ኢንደስትሪ (Non-Farm Related Industry) ምርታማነት (productivity) ባለፍት 40 ዓመታት (ከ1966 እኤአ ጀምሮ) በየዓመቱ የ 1.8% ጭማሪ ሲያሳይ የኮንስትራክሽን ምርታማነት 0.6% ቅናሽ አሳይቷል፣፣ ይሁን እንጅ ኮንስትራክሽን ስራዎች የተናጠል ምርታማነት እድገት ያሳዩ ሲሆን ይህም በግንባታ ማሽነሪዎች እድገት ውጤት የመጣ መሆኑን ሲያትቱ የNon-Farm Related Industry ከፍተኛ የምርታማነት ሚስጥር በ”Mechanization, Automation & Prefabrication” ምክንያት እንደሆነ ያስረዳሉ::

የተለያዩ አገራት ተመራማሪዎች ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው መፍትሄ ያስቀመጡት: ዘርፉ ከፍተኛ የሆነ የ”#collaboration and #working_culture” አብዮት እንደሚያስፈልገው ነው::

የተውሰኑ ጥናቶች ከማኑፋክቸሪግ ኢንደስትሪ ፍልስፍና (#ካይዘን፣Lean manufacturing) በመነሳት lean-construction/Agile construction ፊሎዞፊ ለዓለም አስተዋውቀው ይህም design-built; design-built-operate/maintain; Engineering-Procurement-Construction (EPC), Integrated Project Delivery (IPD) የመሳሰሉትን የፕሮጀክት አቅርቦት (project delivery) ዘዴ እንዲፈጠሩና የፍልስፍናው ተጠቃሚ የሆኑ ብዙ ስኬታም ድርጅቶችን ፈጥሯል::

👉🏾ለምሳሌ የቻይናው CCCC (China construction communication company), Salini Impregio (GERDP Contractor)የመሳሰሉት:: በተጨማሪም የ”reinforced concrete Prefabrication” ቴክኖሎጂም የማኑፋክቸሪንግ ፊሎዞፊ ውጤት ነው::

የ#Agile_Construction Philosophy የአሜሪካ ፕሮጀክት ማናጅመንት ኢንስቲቲውት (PMI) በ2017 እትሙ ለዘርፍ መፍትሄ መሆኑን በመረዳት በስታንዳርድ መልኩ አዘጋጅቶታል:: ይሁን እንጅ የኛ ሃገር የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ሙህራን ይህን የsynergistic/collaboration (መደመር) ፍልስፍና በተገቢው መንገድ ወደዘርፉ ማዋሃድ ሲገባቸው: እነ Ohno በጃፓን ቶዮታ (manufacturing industry) ላይ ምርታማ የሆኑበትን ካይዘን በግንባታው ዘርፍ ለውጥ ያመጣል በማለት: በስልጠናና ስብሰባ የባለሙያውን ጊዜ በመግደል ከእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ አይነት: ተግዳሮት ሲፈጥሩ ይታያል::

የሚያሳዝነው የካይዘን አባት #Ohno የፍልስፋናው መነሻ Henry Ford & Edward Deming [Pioneer Engineers for manufacturing production's Process-Productivity] እና Shewhart & Deming (1939) [የcontinuous improvement cycle/PDCA ያገኙ ስታስቲሻን] እንደሆኑ ይናገራል::

📌3.የConcrete Prefabrication Plant በዞን ከተሞች መክፈት: የ”concrete prefabrication technology በ1905 በሊቨርፑል የአለክሳንደር ብሮዴ ግኝት ሲሆን ይህም በሁለተኛው አለም ጦርነት ብዙ ቤቶች በመውደማቸው፡ ሃሳቡ በስፋት ዳብሮ የወቅቱን ከፍተኛ የሆነ የቤት ችግር የመፍቻ መንገድ ነበር፣ በተለይ በጀርመንና በፈረንሳይ::

የሰለጠነ #ባለሙያ እጥረት ከጊዜ ወደጊዜ መጨመሩም የመስክ ግንባታን (site construction) በፋብሪካ በተመረቱ ተመሳሳይ የግንባታ አካል (#precast elements) እንዲቀየር ከፍተኛ አስተዋጾ አድርጓል::

#ቻይና 57 ፎቅ በ2 ሳምንት ሰርታለች፣ ዘንድሮም 1000 የኮሮና ታማሚ የሚያስተናግድ 25, 000 ስኩየር ካሬ ላይ G+1, ሆስፒታል በ10 ቀን ሰርታለች:: በፋብሪካ የሚመረቱ አካሎች ከፍጥነት በተጨማሪ፣ ከአየር ጸባይ ተጽኖ ነጻ ናቸው፡ የብረት ፎርም/ሞልድ ስለሚጠቀሙ ኢኮኖሚያዊና የጥራት አድቫንቴጅ አላቸው፡ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ ግንባታን ማዛወር ይቻላል። እኛስ መቼ ይሆን????::
•••
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ምን ማለት ነው?
.
📌ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ (የፍ/ህ/ቁ 3201(1)) *ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡

*በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
**ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል፡፡የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡
እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡
*በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡
.
📌ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል?

🚧ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡
*በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡
*የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡
*ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡

🚧ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡
*እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡
*ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡

🚧Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡
*በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡
.
🚧ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

✍በ ጉባዔ አሰፋ......from fb

#ConstructionLaw
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
#Plaster

📚Recommended thickness of plastering for brick walls is 12 MM, 15 MM or 20 MM.

👉12 MM thick cement plaster is done where the plain surface of brick masonry is plastered.

👉15 MM cement plaster is required on the rough side of 9” and 4.5” wall.

👉20 MM thick cement plaster is done in two coats in some cases on rough side of wall or according to the design requirement.

👉18 MM thick cement plaster with neat cement slurry is required for making ‘Dado’ with the cement concrete flooring.

👉Recommended thickness of plastering for RCC surface is 6 MM and 10 MM.

👉6 MM thick cement plaster is done on the RCC surface where it is required.

👉10 MM thick cement plaster is done underside of the RCC ceiling/ roof.

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
#What is punching shear?

✓The weight of a slab supported on a column induces shear stresses in the slab.
✓ These stresses, if sufficient and where additional reinforcement is not provided, would result in the column ‘punching’ through the slab.(shown in image above)

✓Punching shear failures arise from the formation of diagonal tension cracks around the loaded area, which result in a conical failure surface


#Punching Shear Design

The design to prevent punching shear failure proceeds as:

1. Check if the concrete is strong enough alone;
2. If not, check if the amount of reinforcement is reasonable;
3. Design reinforcement if reasonable, if not, change form of structure.

✓Changing the form of structure includes deepening the slab, making the column larger, introducing drop panels or flared column heads.

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👉Construction Notes
.
📌when casting beam it is not recommended to stop the casting at the mid-span, why?
*Where are they supposed to stop? What about the column?

.
▶️The Construction Engineer says:-
.
📌I believe that you are asking why it is not good to stop the casting of a reinforced concrete beam at mid-span.
.
▶️It’s primarily because that would create a “joint” in the beam at the point that the casting was stopped and re-started. This is not a real joint, of course, but it’s a weakness that is incorporated into the beam.
.
▶️Also, mid-span is precisely where one would expect the maximum bending moment, for normal loading conditions. For example, a simply-supported beam of length L and distributed load W uniformly distributed over the entire beam (W = wL) has a maximum bending moment M = WL/8 and it occurs at the center of the span.
.
▶️If I were casting such a reinforced concrete beam, I would cast it at least as long as the distance between the supporting columns
.

via:-EtconP
#Constructionnotes
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን።

መልካም በዓል

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
🔹FORMWORK:

Formwork is the temporary structure which used as a mold in which we pour the fresh concrete. when we make the formwork shape for nay structure so it can give us the concrete shape easily. and formwork are provide for beam column , slab and wall etc.We remove the formwork once the concrete has gained sufficient strength though in some circumstances it may be left in place(permanent formwork).

▪️ SHUTTERING

Formwork which supports the vertical surface is known as shuttering. The given picture can refer the shuttering.


▪️CENTERING:

Centering is the Part of the formworkwhich supports the horizontal surface is called centering for example slab bottom, beam bottom etc.
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
#ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል ~ መልካም ንባብ!
.
[1] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ
.
አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን።
.
[2] - መኮማተር (Shrinkage )
.
ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking) ያስከትላል ።
መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ።
.
[3] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ
.
Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል።
.
[4] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ
.
ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል።
.
[5] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing )
.
ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት።
ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ ሊጠጣት አለበት ።
«ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች :D
.
[6] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን
.
በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratioው ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል።
.
[7] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም።

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
❤1
Forwarded from SMH General Construction
የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ምን ያደርጋሉ? 8 ቁልፍ ሚናዎች እና ኃላፊነቶች

1. እንቅስቃሴ እና ሀብት ዕቅድ

እቅድ የፕሮጀክት ቀነ-ገደቦችን ለማሟላት አስፈላጊ ነው ፣ እና ብዙ ፕሮጄክቶች በጥሩ ዕቅድ ምክንያት ይሳካል። በመጀመሪያ እና ከሁሉም በላይ ፣ ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች የፕሮጀክቱን ወሰን ይገልፃሉ እናም የሚገኙትን ሀብቶች ይወስናሉ ፡፡ ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች እንዴት የቡድን ወይም የቡድን አቅሞችን በእውነተኛ ጊዜ ማዋቀር እና መገምገም እንደሚችሉ ያውቃሉ ፡፡

ከዚያ ፕሮጀክቱን ለማስፈፀም እና እድገቱን ለመቆጣጠር ግልፅ እና እጥር ምጥን ዕቅድ ይፈጥራሉ ፡፡ ፕሮጀክቶች በተፈጥሮ ሊተነበዩ የማይችሉ ናቸው ፣ ስለሆነም ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ፕሮጀክቱ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ማስተካከያዎችን እንዴት እንደሚያደርጉ ያውቃሉ ፡፡

2. የፕሮጀክት ቡድን ማደራጀት እና ማነሳሳት

ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ቡድኖቻቸው በዝርዝር የተመን ሉህዎች ፣ ረጅም ማጣቀሻዎች እና በነጭ ሰሌዳዎች እንዲታሰሩ አያደርጉም። ይልቁንም ቡድኖቻቸውን የፊት እና የመሃል ላይ አደረጉ ፡፡ ቡድኖቻቸውን ሙሉ አቅማቸውን ለማሳካት ግልጽ እና ቀጥተኛ ዕቅዶችን ያዳብራሉ ፡፡ ቢሮክራሲን በመቁጠር ቡድኖቻቸውን ወደ የመጨረሻ ግብ ለመምራት ግልፅ መንገድን ይመራሉ ፡፡

3. የጊዜ አያያዝን መቆጣጠር

ደንበኞች ብዙውን ጊዜ የፕሮጀክቱን ስኬት ወይም ውድቀት በሰዓቱ ማድረሱ ላይ ይፈርዳሉ። ስለዚህ የስምምነት ቀኖችን መገናኘት ድርድር የሚደረግ አይደለም ፡፡ ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ተጨባጭ ቀነ-ገደቦችን እንዴት ማቀናጀት እንዳለባቸው እና እንዴት ለቡድኖቻቸው በተከታታይ እንዴት መገናኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ፡፡

የሚከተሉትን ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዴት ማድረግ እንደሚችሉ ያውቃሉ-

እንቅስቃሴን ይግለጹ
ቅደም ተከተል እንቅስቃሴ
የእንቅስቃሴውን ቆይታ ይገምቱ
መርሐግብር ያዘጋጁ
የጊዜ ሰሌዳ ይኑርህ
4. ወጪ መገመት እና በጀቱን ማጎልበት

ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች አንድን በጀት በተያዘለት በጀት ውስጥ አንድ ፕሮጀክት እንዴት ማቆየት እንደሚችሉ ያውቃሉ ፡፡ ምንም እንኳን አንድ ፕሮጀክት የደንበኞቹን ፍላጎቶች የሚያሟላ እና በሰዓቱ ቢቀርብለት እንኳን ከበጀት በላይ ቢወጣ አሁንም ውድቀት ይሆናል። ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ብዙ ጊዜ በጀቱን ይገመግማሉ እና ግዙፍ የበጀት አጠቃቀምን ለማስወገድ አስቀድሞ ያቅዱ ፡፡

5. የደንበኞችን እርካታ ማረጋገጥ

በመጨረሻ አንድ ፕሮጀክት ስኬት የሚሆነው ደንበኛው ደስተኛ ከሆነ ብቻ ነው ፡፡ የእያንዳንዱ የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ቁልፍ ከሆኑት ኃላፊነቶች አንዱ እርግጠኛ አለመሆንን ለመቀነስ ፣ ማንኛውንም አላስፈላጊ የሆኑ ድንገተኛ ነገሮችን በማስወገድ እና በተቻለ መጠን ደንበኞቻቸውን በፕሮጀክቱ ውስጥ ማሳት ነው ፡፡ ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ውጤታማ የሆነ ግንኙነትን እንዴት ጠብቆ ማቆየት እና የኩባንያውን ደንበኞች ወቅታዊ ማድረጉን እንዴት ያውቃሉ።

6. የፕሮጄክት ስጋት ትንተና እና ቁጥጥር

ፕሮጀክቱ ትልቅ ከሆነ ፣ የመነሻ ዕቅዱ አካል ያልሆነ መሰናክሎች እና መሰናክሎች የመፍጠር እድሉ ሰፊ ነው። Hiccups መከሰት የማይቀር ነው ፣ ግን ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ፕሮጀክቱ ከመጀመሩ በፊት እንዴት በጥንቃቄ እና በጥልቀት እንደሚረዳ ፣ እንዴት ሊከሰቱ የሚችሉ ስጋቶችን ለይቶ እንደሚገመግሙ ያውቃሉ ፡፡ ከዛ አደጋዎችን እንዴት ማስወገድ ወይም ቢያንስ የእነሱን ተፅእኖ ለመቀነስ እንደሚችሉ ያውቃሉ ፡፡

7. መሻሻል መከታተል

በመነሻ ደረጃዎች ውስጥ የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጆች እና ቡድኖቻቸው የተፈለገውን ውጤት የማስገኘት ግልፅ ራዕይ እና ከፍተኛ ተስፋ አላቸው ፡፡ ሆኖም ፣ ወደ ማጠናቀቂያው መስመር የሚወስደው መንገድ በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ አይደለም ፡፡ ነገሮች በእቅዱ መሠረት የማይሄዱ ከሆነ የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ሁለቱንም ወጭዎች እና የቡድን አፈፃፀም መከታተል እና መተንተን እና ሁል ጊዜም የማስተካከያ እርምጃዎችን መውሰድ አለበት።

8. ሪፖርቶችን እና አስፈላጊ ሰነዶችን ማስተዳደር

በመጨረሻም ፣ ልምድ ያላቸው የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች የመጨረሻ ዘገባዎች እና ትክክለኛ ሰነዶች ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ ያውቃሉ። ጥሩ የፕሮጀክት አስተዳዳሪዎች ሁሉም የፕሮጄክት መስፈርቶች ተሟልተዋል እንዲሁም የፕሮጀክቶቹ ታሪክ ፣ ምን እንደተደረገ ፣ ማን እንደተሳተፈ እና ለወደፊቱ በተሻለ ምን ሊከናወን እንደሚችል ጨምሮ አጠቃላይ ሪፖርቶችን ማቅረብ ይችላሉ ፡፡ .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
📌▪️Diaphragm Wall

Diaphragm wall is a continuous wall constructed in ground in to facilitate certain construction activities, such as:

• As a retaining wall

• As a cut-off provision to support deep excavation

• As the final wall for basement or other underground structure (e.g. tunnel and shaft)

• As a separating structure between major underground facilities

• As a form of foundation (barrette pile – rectangular pile)


Diaphragm wall is a reinforced concrete structure constructed in-situ panel by panel. The wall is usually designed to reach very great depth, sometimes up to 50m, mechanical excavating method is thus employed.

▫️Typical sequence of work includes:

▪️Construct the guide wall

▪️Excavation to form the diaphragm wall trench

▪️ Support the trench cutting using bentonite slurry

▪️Inert reinforcement and placing of concrete to form the wall panel.

▫️Major advantages of diaphragm wall -

▪️Can be used as permanent structural wall

▪️Water retainable

▪️ Can be installed to deeper depths and for load bearing element

▪️ Less temporary propping needed

▪️Can be applied for top-down construction method

▪️Rigid structure so that ground movement induced by basement excavation is less than other flexible retaining wall

▪️Vibration and noise generated from installation of diaphragm wall is less than other methods.

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ ከልጅ እሰከ አዋቂ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ በእንባ እና በጸሎት በእግዚአብሔር ፊት የሚቆሙበት የ15 ቀናት የጾመ ማርያም ሱባኤ ጊዜ ነገ ይጀመራል።

ለምትጾሙ ወገኖቼ መልካም ሱባኤ!
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
▪️USE OF CHAIR STEEL IN REINFORCEMEN

1: Chair steel are used to hold the reinforcement in its position.

2: Its maintain the distance b/w top reinforcement and bottom reinforcement.

3: They hold reinforcements such that concrete may surround the reinforcement from all didirecti

4: They keep the reinforcement in place in case of vibration and jerk due to machine or when labors walk on the tied reinforcement.

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1🙏1
*▪HOW TO TAKE 90 DEGREE ANGLE FOR BUILDING LAYOUT*

How we can take the 90 degree angle in building layout so after reading this article you will be able to know how to take 90 degree angle during layout at site.

In many projects many students can become the face of this problem that they are not able to take 90 angle for building or room layout at site. and keep in your mind that we must take any corner of the building on 90 degree so after that our work will be fine from that.

So the given formula which I am showing you now , this is the manual formula which you can do with the help of measurment tape.

*FORMULA TO TAKE 90 DEGREE:*

3 AND 4 = 5

Here we have to take one side 3 meter or feet and 2nd side 4

so the other side should be measure 5 meter than it will give us 90 degree angle.

*Note:* the above formula we can not use for level machine or any other electronic machine it just used for manual work and we can complete our lay-outing with 90 degree angle with the help of measurement tape.


https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1