👉
1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1)
⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
⏺ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
⏺እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
⏺አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
⏺ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
➡️2) Post tensioning👇
⏺እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
⏺Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
#Concretetechnology
@ethioengineers1
PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) VS REINFORCED CONCRETE (RC)1,ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት👇
▶️ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸል።
⏺ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል።
🚩እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት
🚧PSC Vs RC
➡️1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው።
⏹ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም።
⏹የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና።
🚧Methods of Prestressing
➡️1)
Pre tensioning👇⏺ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን።
⏺ሞልድ ውስጥም PSC ኬብሎች ወይም tendon
እናስቀምጣለን
⏺እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን
⏺አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን
⏺ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው::
➡️2) Post tensioning👇
⏺እዚህ ላይ ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው
⏺Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው::
#Concretetechnology
@ethioengineers1
For this year Graduates!
On Dec 8, Tuesday , we will post general introduction for graduate students who work their thesis on structural design. Here is B+G+8 AR project on which our presentation basis.
Share share👇👇👇
Join 👇

👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Here is brief
source :- CENGG software solution
@ethioengineers1
Introduction on structural design stages for B+G+8 project. The briefing tells a lot about how the program is used for Academic & Office application approaches.source :- CENGG software solution
@ethioengineers1
🚧HOW TO TAKE 90 DEGREE ANGLE FOR BUILDING LAYOUT*
👉How we can take the 90 degree angle in building layout so after reading this article you will be able to know how to take 90 degree angle during layout at site.
In many projects many students can become the face of this problem that they are not able to take 90 angle for building or room layout at site. and keep in your mind that we must take any corner of the building on 90 degree so after that our work will be fine from that.
So the given formula which I am showing you now , this is the manual formula which you can do with the help of measurment tape.
*FORMULA TO TAKE 90 DEGREE:*
3 AND 4 = 5
Here we have to take one side 3 meter or feet and 2nd side 4
so the other side should be measure 5 meter than it will give us 90 degree angle.
*Note:* the above formula we can not use for level machine or any other electronic machine it just used for manual work and we can complete our lay-outing with 90 degree angle with the help of measurement tape.

🚧ስለ SHEAR WALL እንንገራቹ ☝️
.
➡SHEAR WALLማለት የአግዳሚ ወይም horizontal load ተፅዕኖዎችን የሚቋቋሙልን ግድግዳዎች ናቸው፡፡
⏩ሺር ዎል የተባሉበትም ምክንያት የመሬት መንቀጥቀጥ በጎን አቅጣጫ ስለሚመጣና ዎሎቹ ላይ የሺር ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ነው ( ሺር በ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ እንደሚመጣ ልብ ማለት ይገባል፡፡
⏩Horizontal force የሆኑት Earth Quake እና Wind Load በዎሎቹ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ ነው የሚመጡት::
.
⏩ሺር ዎሎች በትክክል ዲዛይን ተደርገው ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ካልተቀመጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እጅግ ብዙ ነው ይህም ህንጻውን አፍራሽ ግብረ ሃይል ናቸው - ስለዚህ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቀጥለን እንመልከት👇
.
1) አንድ ህንፃ ላይ የሚፈቀደው ትንሹ የሺር ዎል ብዛት ሶስት ነው ቢያንስ-ሶስት
.
2) ሶስት ወይም ከዛ በላይ ሺር ዎሎች ካሉን የዎሎቹ አክሲሶች አንድ ነጥብ ላይ መገናኘት የለባቸውም::
3) ትይዩ እንዲሆኑ የሚፈቀደው ቢበዛ ለሁለት ዎሎች ነው፡፡
*ሺር ዎሎች ከኮለንና ቢም ይልቅ የህንፃውን ጥንካሬ ወይም Stiffness ወደ ራሳቸው የመጎተት ከፍተኛ አቅም አላቸው ፤ እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ act የሚያደርገው center of Mass ላይ ነው ፤ የመሬት መንቀጥቀጥን በተሻለ ሁኔታ ለመቋቋም ደግሞ የህንፃው ጥንካሬ ወይም Center of Stiffness የሚገኝበት ነጥብና የህንጻው Center of Mass የሚገኝበት ነጥብ በተቻለ መጠን መቀራረብ አለበት ፤ እናም ስናጠቃልለው - በትክክል ያልተቀመጡ ሺር ዎሎች የህንጻውን Center of Stiffness ወይም ጥንካሬ ወደራሳቸው ሲጎትቱት ከ Center of Mass እንዲርቅ ያደርጉታል በመራራቃቸው የተነሳ እሽክርክሪት ፎርስ ወይም Torsion ይፈጠራል ስለዚህ Torsion ህንፃው እንዲፈርስ ያደርገዋል፡፡
▶የኒውተን ሶስተኛ ህግ ምን ይላል... “The forces of action and reaction between interacting bodies are equal in magnitude, opposite in direction and COLLINEAR” – ሁለት ፎርሶች Collinear force የሚባሉት ደግሞ በአንድ መስመር act ሲያደርጉ ነው፡፡
🚧የመሬት መንቀጥቀጡ CM ላይ Act ሲያደርግ CS ደግሞ በሺር ዎሎቹ ስለተጎተተ ሌላ ቦታ React ያደርጋል በዚህ የተነሳ Collinear force አይደሉም ማለት ነው ስለዚህ Newton Third Law ውድቅ ሆነ ማለት ነው፡፡
*Action እና Reaction በመጠንም ይሁን በአቅጣጫ እኩል ስለማይሆኑ ትርፍ balance ያልተደረገ force ይፈጠራል - Newton First Lawን ታሳቢ በማድረግ ህንፃው Equilibrium ላይ አይሆንም ማለት ነው፡፡
*የኒውተን ሁለተኛ ህግስ ማን አለው የሚል ሰው ካለ - በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የሚፈጠረው ፎርስ ማለት የህንፃው ክብደት ሲባዛ በእንቅጥቃጤው የሚፈጠር Acceleration ነው - ይህም
Newton Second Law ነው::
.
⏩ስናጠቃልለው ከጥፋት ለመዳን ሺር ዎልን ስናስቀምጥ ከላይ ያሉትን ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡

🚧አረንጓዴ ኮንክሪት ያውቃሉ?
.
📌በምርት ውስጥ አነስተኛ ኃይል የሚጠቀም እና ከተለመደው ኮንክሪት ያነሰ ካርቦን ዳይኦክሳይድን የሚያመነጭ ኮንክሪት አረንጓዴ ኮንክሪት ነው፡፡
.
▶️ይህ ኮንክሪት የአካባቢ ኣየር የማይበክል እጅግ ተስማሚ ነው
.
📌ለምን አረንጓዴ ኮንክሪት?
.
▶️በኮንክሪት ውስጥ ዋነኛው ንጥረ ነገር ሲሚንቶ ሲሆን በውስጡም የኖራ ድንጋይ ወይም ካልሲየም ካርቦሃይድሬት (CaCO3) ነው፡፡
*ሲሚንቶ በሚሠራበት ጊዜ ንጥረ ነገሮቹን ከ 800 - 10000 ዲግሪ ሴንት ግሬድ ድረስ ይሞቃሉ፡፡ *በዚህ ሂደት ውስጥ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ይወገዳል፡፡
*በኣማካይ 1 ኪ.ግ. ሲሚንቶ ወደ 900 ጋms ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወደ ከባቢ አየር ይልቃል፡፡
*ስለዚህ የካርቦን ዳይኦክሳይድን ልቀትን ለመቀነስ አረንጓዴ ኮንክሪት ተፈጠረ፡፡
.
📌የአረንጓዴ ኮንክሪት ቁሳቁሶች
.
1- በአከባቢ የሚገኝ-የግንባታ ቁሳቁሶች፣አካላት እና ስርዓቶች በአከባቢ ወይም በክልል የተገኙ የኃይል አቅርቦቶች እና ሀብቶች ወደ ፕሮጄክት ጣቢያው የሚጓዙት ፡፡
2- የዳነ፣እንደገና የተገነባ፣ወይም በድጋሚ የተሰራ-አንድን ዕቃ ከማደስ ፣ የአንድ ምርትን ማሻሻል ያካትታል ፡፡
3- በቀላሉ እንደገና ጥቅም ላይ ሊውሉ የሚችሉ ቁሳቁሶችን ይምረጡ።
4- እንደገና ጥቅም ላይ የዋለው የዴሞክራቲክ ፍሳሽ ቆሻሻ ስብስብ
5- እንደገና ጥቅም ላይ የዋለ የኮንክሪት ውህድ
6- ነበልባል የእሳት Slag
7- የተሠራ አሸዋ
8- የመስታወት ስብስብ
9- አመድ
.
📌ድብልቅ ንድፍ
.
1- የንጥል ተመጣጣኝነትን እና የቁሳቁሶችን ማሸግ በተዋሃዶች መካከል ባዶ ቦታን ያመቻቻል። ይህ ይበልጥ ውጤታማ የሆነውን የሲሚንቶን ጋዝ አጠቃቀም ያደርገዋል ፡፡
2- ተወካዮች የተስተካከለ መረጋጋትን ፣ ቅነሳን ለመቀነስ እና ጥንካሬን ለመጨመር ሲሉ ከመጠን በላይ የሲሚንቶውን ንጣፍ ይተካሉ።
3 - አነስተኛ ሲሚንቶ እንዲሁ አነስተኛ የማሞቂያ ሙቀትን ያስገኛል ፡፡
4- የኮንክሪት ተንሸራታች እና ፍሰቱ የቅርፁ እና የቁጥር ውህደቱ ተቀዳሚ መጠን ነው።
5- የበለጠ ጥራት ያለው አጠቃላይ አጠቃቀምን ከፍ ማድረግ ከፍተኛ ፍሰት እና ፍሰት ይሰጣል ስለዚህ የተጣራ እና አጠቃላይ ሚዛን በሁለቱም ትኩስ እና ጠንካራ በሆነ የኮንክሪት ደረጃ ውስጥ በጥሩ ሁኔታ መገኘት አለበት ፡፡
📌የተሻሻሉ ባሕሪዎች
.
1- በተጨባጭ ኮንክሪት ላይ ከፍተኛ የመከላከል ደረጃን ስለሚያስከትለው በኮንክሪት አወቃቀሩ ውስጥ የተቀነሰ ልጣጭ መጠን ሊቀንስ ይችላል ፡፡
2- ከፍተኛ ጥንካሬ በአንድ ኪሎግራም ሲሚንቶ
3- ዘላቂነት እና ዝቅተኛ የመቋቋም ችሎታ
4- ተጨማሪ ውህዶች በተለምዶ የመለጠጥ ሞዱል ማለት ነው።
📌ጥቅሞች
.
1 - ለተጠቃሚ ተስማሚ
2- የተመቻቹ ድብልቅ ዲዛይኖች ማለት ቀላል አያያዝ ፣ የተሻለ ወጥነት እና ቀላል የማጠናቀቂያ ሂደት ይከተላል።
3- ማሽቆልቆል እና ፍሰት መቀነስ
4- አረንጓዴ ኮንክሪት ውስጥ አካባቢያዊ እና እንደገና ጥቅም ላይ የዋሉ ቁሳቁሶችን ይጠቀማል፡፡
5- የአረንጓዴ ኮንክሪት ሙቀት ማሞቂያ ከባህላዊው ኮንክሪት በእጅጉ ያነሰ ነው
6- ይህ ለአረንጓዴ ኮንክሪት ልዩ ጠቀሜታ ያለው ትልቅ የኮንክሪት ማፍሰሻ ዝቅተኛ የሙቀት መጨመር ያስከትላል፡፡
#ትኩረት ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ‼️
ተመራቂ ያልሆኑ መደበኛ ተማሪዎች ቶሎ ወደ ትምህርት መመለስ ይፈልጋሉ!! የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እነዚህ ተማሪዎች ከ ህዳር 28 ጀምሮ ጥሪ ይደረግላቸዋል ብልም እንኳን ዩኒቨርስቲዎች እስካሁን ዝም ብሏል።
በኮሮና ምክንያት 1 አመት ሙሉ ከትምህርት ገበታ በመራቅ ለተለያዩ ሱሶች ና ችግሮች ተጋልጠዋል ። አሁን ደግሞ ሁሉም ነገር ወደ ቦታ በተመለሰበት ተማሪዎች ብቻ ተጎጂ መሆን የለባቸውም ።
እራሳቸውን ጠብቀው መማር ይችላሉ ። ዩኒቨርስቲዎች ሁሉንም ተማሪዎች መጥራት አለባቸው። አንዱ ጠርቶ ሌላው የማይጠራበት ምክንያት ምንድ ነው?
ለተማሪዎች ስነልቦና የሚያስብ አካል ካለ በአስቸኳይ መፍትሔ ይስጥ 😔
⭐️Share share🙏🙏

🚧PLOT AREA:
👉Plot area commonly known as site area is a piece of land enclosed by definite boundaries. The mean horizontal distance between the front and rear site boundaries is known as depth of the plot area.
🚧BUILT UP AREA OR PLINTH AREA:
👉Built up area is the total covered area measured at the floor level of the basement or of any storey. That means the area covered by a typical building or flat. It is also known as plinth area.
Areas included in built-up area:
Bedrooms, living room, hall, balcony, kitchen, bathroom, utility area, shafts, staircase, terrace, verandah, Wall thickness.
🚧SUPER BUILT UP AREA:
👉The built-up area plus common proportionate areas such as swimming pool, garden, park, gym, playground etc is known as super built-up area.
Areas included in super built-up area:
Swimming pool, garden, park, gym, playground, clubhouse, and other amenities.
🚧CARPET AREA:
👉Carpet area is the area excluding the walls of built-up area. In simple words, it is the internal space within the walls which you can actually use. Usually, carpet area is around 70 -90 % of the built-up area.
🚧SETBACK AREA:
👉The area on all sides of the plot boundaries laid down by the local municipal authority beyond which nothing can be constructed toward the plot boundary is known as setback area.
The line usually parallel to the plot area on each side is call setback line. This area helps a building to get more daylight and fresh air to the street level.

🚧 ስለ Quantity Surveying
.
⏩ኳንቲቲ ስንሠራ ሁሌም የምንሠራው የኮንስትራክሽን እስቴፑን ተከትለን ነው፡፡ ለምሳሌ መጀመሪያ Substructure ነው
የምንሠራው እዛ ውስጥ site clearance, pit excavation,
trench excavation, bulk excavation, backfill, cartway, concrete
work ወዘተ ይኖራሉ፡፡ በመቀጠልም Superstructure ውስጥ ያሉትን ስራዎች ነው የምንሠራው፡፡
ብረትን በተመለከተ ደሞ ለምሳሌ የአንድን ኮለን concrete work ስንሠራ ለአሠራር እንዲቀለን ወዲያው Bar schedule ውስጥ ገብተን ለኮለኑ የሚያስፈልገውን ፌሮ እናስቀምጣለን፡፡
✌ለዛሬ እስቲ ለተለያዩ
ስራዎች የምንጠቀምባቸውን Units Of Measurement እንይ....
1)Site clearance = m2
2)Pit and Trench xcvn = m3
3)Bulk xcvn= ከ30 ሳንቲም በታች ከሆነ m2 በላይ ከሆነ m3
4)Backfill= m3
5)Cart away = m3
6)Lean concrete= m2
7)Reinforcement = kg
8)All Concrete Works (except Ribbed slab and
grouting) =m3
9)Ribbed slab = m2
10)Grouting & filling to holes = in number
11)Formwork= m2
12)Stone masonry= m3
13)Brick masonry= m2
14)Block masonry (HCB, SCB)= m2
15)Roof cover & side cladding = m2
16)Flashing & down pipes = m
17)Plastering & pointing = m2
18)Floor finish ( terrazzo, pvc, marble, etc.) = m2
19)Skirting= m
20)Glazing = m2
21)Painting = m2
22)Sanitary = in number
23)Electrical Installation = length/ number
.
.
⚡ከላይ የተዘረዘሩት በጠቅላላ ዩኒታቸውን ብቻ ነው የጠቀስነው
ከዚህ ጎን ለጎን ግን የስራዎቹ ዝርዝር ሊገለፅ ይገባዋል፡፡ ለምሳሌ
HCB በሜትር እስኩዌር ቢገለፅም ቲክነሱም አብሮ መጠቀስ አለበት፡፡

👉የ ህንፃ ስራ ሂደቶች .....ድጋሚ የቀረበ
.
1.Foundation
*ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡
*የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡
*እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው።
.
2. plinth:- በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡
*plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው።
*መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል።
*በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡
*እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው ፡፡
.
3. Walls and columns
*የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡
.
4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡
*በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡
*ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ።
*የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች።
*ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡
.
5. Door & windows
-የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡
*በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡
.
6. Floors -ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡
*ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡
*የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡
*በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡
.
7.Roof
*ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡
*እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡
*የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡
*ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል።
*የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ ፡፡
8. step,stair,lift
-ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ ፡፡ በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ ፡፡ ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው ፡፡
*በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡
*የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው።
.
9.Finishing
-የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል፡፡
.
10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው፡፡
.
ይቀጥላል..
.
#BuildingConstructionSteps

Forwarded from SMH General Construction
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED CONSTRUCTION INFO JOIN
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w

ደረጃ(Stair case)1.step እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ / ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡
2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።
3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል ፡፡
4. String
-ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡
5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡
6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡
7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡
8. መውጣት እና መውረድ፡፡፡ ፡፡
9. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡
a good stair chxs
የሚከተሉት ጥሩ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው ፡
10. ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት
11. አየር መኖር አለበት
12. በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል
13. በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።
14. የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡
15. የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት
16. የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡
Stair types
Straight stairs
Quarter-turn stairs
Dog-legged stairs
Open-newel stairs
Circular stairs
Bifurcated stairs
Geometrical stairs
Spiral stairs
ደረጃዎች
ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡
የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ የተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት