SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
Forwarded from SMH General Construction (Santa ethicon)
👉የቅየሳ መሳሪያ/Surveying Equipment/
.
⏩ቅየሳ/surveying/ በተፈጥሮ ሳይንስ የሚመደብ የስራ ሙያ
ሲሆን ሁለት የተለያዪ መገኛዎችን ርቀት/distance/፣ ከፍታ
ልኬት/Elevation/ እና በሁለቱ መካከል የሚገኘውን ማዕዘን/
Angle/ ለማውጣት የምንጠቀምበት ዘዴ ነው።
.
➡ሁለት አይነት የቅየሳ መሳሪያ ይገኛሉ
1. ቴዶላይት/Thedolite/
2. ቶታል ስቴሽን/Total Station/
➡ቶታል ስቴሽን ጂፒስ፣ጨረር እና የከፍታ መለኪያ ሴንሰር
በመጠቀም ትክክለኛ የከፍታ ልዪነት/Elevation difference እና ርቀትን ለመለካት ይጠቅመናል።
➡ቴዶላይት ደግሞ በሁለት ነጥቦች መካከል ያለውን የከፍታ
ልዪነት ለመለካት ሲያገለግል በመካከላቸው ያለውን ርቀት ግን
መለካት አይችልም።
.
🚩ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇


@ethioengineers1
🚧ዉድ የዘንድሮ ተመራቂዎች በያላችሁበት አካባቢ ተደራጅታችሁ (አንድ ላይ መስረት የምትፈልጉ)?
1,ስም
2,ስልክ ቁጥር
3,ያላችሁበትን አከባቢ/ሰፈር በዚህች bot አድርሱን👇
👇👇

@Ethiocon143bot

# Ethio construction በያላችሁበት አከባቢ አቅራቢያ ሊያገናኛችሁ ዝግጁ ነዉ!!!


"ለሌሎች ለውጥ ምክንያት እንሁን!"

join &share:- Ethio construction is ours !!

@ethioengineers1
@ethioengineers1
🚧ይህ ከላይ የምታዩት ከብሄራዊ ቲያትር ጀርባ የሚገኝ ነዳጅ ማደያ ;አስገራሚ የspace utilization የታየባትና በመዲናችን አዲስአበባ ከሚገኙት የነዳጅ ማደያ ዲዛይኖች በተለየ መልኩ ( multifunctional ) የሆነች የነዳጅ ማደያ ነች፡፡
በአካል እንድታዩት ተጋብዛችኋል፡፡

@ethioengineers1
✋ሰላም ሰላም ውድ የ Ethio construction ቤተሰቦች ዛሬ የምናስተዋውቃቹ የ ኮንስትራክሽን ምህንድስና ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በ አማርኛ ቋንቋ በ ቪድዮ የምትማሩበት ምርጥ የ YOUTUBE ቻናል ነው።

📌ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እመኑን ታተርፉበታላቹ👇👇👇


https://youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ
🚧እስቲ ኣሁን ደሞ ስለ
lap length , Development length,Anchorage length ትንሽ እንንገራቹ።


1,ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት
ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ የሚተላለፍበት ነዉ

*The lap length varies from member to member. Lap length for tension members = 40d

*Lap length for compression members = 50d. Where, d = Diameter of bars.

2,ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ
የሚተላለፍበት


3,አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት
አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ
provide የምናረገው ርዝመት ነው::

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ
።

@ethioengineers1
❤2
Invitation For Professionals!
AUTO DESK REVIT 360 BIM
Auto desk Revit is a building information modelling software for architects, landscape architects, structural engineers, mechanical, electrical, and plumbing engineers, designers and contractors.
BIM (building information modeling) is a smart 3D modeling process used to efficiently plan, design, construct, and manage buildings or infrastructure. By keeping a shared resource of project data, BIM helps keep workers, managers, and stakeholders on the same page.
We are planning to organize a research team which focuses on Auto Desk Revit BIM 360 so Interested professionals can apply & we will setup the package both for training & also for our design office usage.
Apply on 👉 @Mr_CENG
@CENGGsoftwaresolution
🚧Elements of building

1.Foundation
-ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው ፡፡ የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው ፡፡ እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው።


2. plinth
: - በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡

plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው። መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል። በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል ፡፡ እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው ፡
፡

3. Walls and columns ,
-የwall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡

4. Sill ፣lintels እና chejjas-የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም ፡፡ በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል ፡፡ ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል ፡፡ Lintels R.C.C. ናቸው። የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች።ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡


5. Door & windows
-የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው ፡፡ በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡


6. Floors
-ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው ፡፡ ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ ፡፡ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው ፡፡ የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል ፡፡ በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡


7.Roof
-Roof
ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው ፡፡ እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም ፡፡ የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል ፡፡ ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡ terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል። የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ ፡፡

8. step፣ stair,lift
-ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ ፡፡ በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ ፡፡ ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው ፡፡ በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም ፡፡ የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው።

9.Finishing
-የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል ፡፡
10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው ፡፡

@ethioengineers1
🚧Do you know that shear wall acts as a vertical cantilever that enables the transfer of horizontal loads to the foundation structurally. However, there should be adequate rigidity and stiffness of the interconnections because the floor slabs which are monolithically supported by the walls also helps to transfer and distribute horizontal forces into the shear wall thereby enhancing stability of the structure.

@ethioengineers1
🚧ይህ ከላይ የምትመለከቱት ህንፃ ቦሌ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን ሞሞና ሆቴል ይባላል፡፡ አርክቴክቱ የተጠቀመው (Clustered Organization) ሲሆን በቀለም ምርጫውም ቢሆን በኢትየጵያ ውስጥ አለ የተባለ ምሳሌ የሚሆን ህንፃ ነው፡፡

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇

@ethioengineers1
Forwarded from SMH General Construction
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው

3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED CONSTRUCTION INFO JOIN
https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
👍1
Forwarded from SMH General Construction (Santa ethicon)
✋ሰላም ሰላም ውድ የ Ethio construction ቤተሰቦች ዛሬ የምናስተዋውቃቹ የ ኮንስትራክሽን ምህንድስና ላይ የሚገኙ ሶፍትዌሮች በ አማርኛ ቋንቋ በ ቪድዮ የምትማሩበት ምርጥ የ YOUTUBE ቻናል ነው።

📌ከታች ባለው ሊንክ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እመኑን ታተርፉበታላቹ👇👇👇


https://youtube.com/channel/UCqOrxoDFgaOX3fwI0bqPGuQ
👉ስለ ክርስቲ

👉🏿ቢሙ ካስት ሲደረግ በዋነኝነት የቢሙን ሎድ የሚሸከም በአራት አጠናዎች የተዋቀረ ነው፡፡

.
ቢም ካስት ከማድረጋችን በፊት የምንከተላቸውን እስቴፖች
ቀጥለን እንመለከታለን፡፡
.
1. በመጀመሪያ ጎማ ውሃ ልክ አዙረን ቢሙ የሚያርፍበትን ቦታ
already ካስት የተደረጉ ኮለኖች ላይ ምልክት እናደርጋለን፡፡
.
2. በኮለኖች መሃል ምልክት የተደረገባቸውን ቦታዎች በሲባጎ
እናገናኛለን - ሲባጎው የሚያርፍበት ቦታ የቢሙ ስር ወይም ቂጥ ነው
.
3. በሁለት ኮለኖች መሃል - ኮለኖቹ ጥግ ላይ ሁለት ክርስቲ
አቁመን ወገባቸውን እናሲዛለን
.
4. በሁለት ኮለኖች መሃል የሚያስፈልገውን ያህል ክርስቲ
እንደረድርና በዳርኞቹ ክርስቲዎች ውስጥ ሁለት ማገሮች እናስገባለን፡፡ በመቀጠልም መሃል ላይ ያሉትን ወይም ወገባቸውን
ያልያዙትን ክርስቲዎች ከማገሩ ውጪ በማድረግ ወገባቸውን
በሚስማር እናሲዛለን
.
5. ክርስቲዎቹ አናት ላይ በሁለቱም በኩል ማገር እንመታለን
.
6. ሌላ ትይዩ ቢም ካለ ከእስቴፕ 1-5 ያለውን እንሰራለትና
ከዚኛው የክርስቲ ግሩፖች ጋር በማገር እናያይዛቸዋለን
.
7. በተወሰነ ርቀት ላይ ስላቡ የሚያርፍበትን ቋሚዎች እናቆማለን
.
8. ለውሃ ልክ የዘረጋነው ሲባጎና የክርስቲው አናት ልክ ከመጣልን
እንደዛው እንተወዋለን - ልክ ካልመጣ ግን ‹ ኩኞ › በክርስቲውና
በሲባጎው (ፎንዶው ስር) መሃል እናስገባለን
.
9. ፎንዶውን የቢሙን alignment ጠብቀን እናስቀምጣለን
.
10. ስፖንዳ እንመታለን - እስፖንዳውን በአጠና እንደግፈዋለን
.
11. የቢሙን reinforcement አስገብተን ቢሙን ካስት
እናደርጋለን
.
--ኩኞ -ቁርጥራጭ አጠና
-ፎንዶ - ቀጥታ ከቢሙ ስር የሚያርፍ ተሸካሚ ፎርም ዎርክ
-እስፖንዳ - ቢሙን ከጎን የሚይዝልን ፎርም ዎርክ

https://t.me/ethioengineers1
🚧ግንባታ ጥንታዊ የሰው ልጅ እንቅስቃሴ ነው። የተጀመረው የአየር ንብረት ተፅእኖን ለመከላከል ነው ፡፡ የተገነቡ መጠለያዎች የሰው ልጆች ከተለያዩ የአየር ንብረት ዓይነቶች ጋር ራሳቸውን ለማስማማት ነው፡፡

Construction is an ancient human activity. It began with the purely functional need for a controlled environment to moderate the effects of climate . Constructed shelter one means by which human beings were able to adapt themselves to a wide variety of climates and become a global species.

Source:- https://www.giatecscientific.com/education/the-history-of-concrete/

🏗Concrete’ን ለመጀመሪያ ጊዜ ለአለም ያስተዋወቁን ግብፃውያን ናቸው።

Egyptians were the first one to introduce concrete to the world 🌎.🇪🇬

Romans were excellent at pavement construction. I🇮🇹

🏢ሮማውያን ደግሞ በ መንገድ ስራ እጅግ የተካኑ ነበሩ።

Persians were the first one to introduce us chanel (king cyrus). 🇮🇷

🔨ፋርሶች Chanel’ን ለአለም በጥንት ጊዜ አስተዋውቀውናል


https://t.me/ethioengineers1
👍1
🚧Q- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
.
🏗A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?

A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?

A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.

Q- Toughness ምንድነው?

A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.

Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?

A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡

Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡

https://t.me/ethioengineers1
Forwarded from SMH General Construction
⏩ስለ Take off sheet ኣዘገጃጀት
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN

https://t.me/joinchat/AAAAAEo_NBVYFBTZCKpA4w
CENGG Software Solution
ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለንና VAT ተመዝጋቢ ነን።
ላለፉት 6 አመታት ዲዛይንና ማስተማር ላይ ያለንን ልምድ ተጠቅመን ቀጥታ ለስራ የምትጠቀሙበትን የሶፍትዌሮች ስልጠና መምጣት ለሚችሉ በአካል በቢሮአችን ለማይችሉ ደግሞ በ Online እናሰለጥናለን።
ሰለ Online አሰጣጥ ጥቂት ለማለት፦
1) ለመረጣቹት ኮርስ የተቀመጠውን የክፍያ መጠን ባንክ ላይ ገቢ ማድረግ
2) በየደረጃው የተዘጋጀውን የአማርኛ መማሪያ ታገኛላቹ ታጠናላቹ
3) ለሚኖራቹ ጥያቄና ማብራሪያ በ Video call ( WhatsApp & Zoom) ላይ ገለፃ ይኖረናል
4) መደበኛ ትምህርቱ ሲያልቅ የምትሞክሩት Project ይሰጣል
5) በመጨረሻም የሞከራቹትን Project አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን
6) Project ሲገባ በቂ ሆኖ ካላገኘነው ተጨማሪ መወያያ ጊዜ መድበን ደንበኞች ብቁ እስኪሆኑ እናሳያለን
7) የኛ ደንበኞች ማንኛውም ጊዜ ስራ እየሰሩ ለሚያጋጥማቸው ማንኛውም ድጋፍ ከጎናቸው ነን።

አድራሻ ፡- ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ላይ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ.311
ስልክ 0911890392
@BelayChane
NON UNIFORM LOADING.wmv
27.7 MB
For those of you who couldn't download from YouTube , here is the video tutorial file for the non uniform loading.
@CENGGsoftwaresolution