➡️ስለ Load Combination በ ኣዲሱ የ EBCS ኮድ ኣብረን እንይ
.
Combo 1= DL + LL
Combo 2= 1.35DL + 1.5LL
Combo 3= DL + 0.3LL + EQx
Combo 4= DL + 0.3LL - EQx
Combo 5= DL + 0.3LL + EQy
Combo 6= DL + 0.3LL - EQy
Combo 7= max( Combo 2 up to 6)
.
.
ሁሌ ግን ኢሄ ነው ማለት አይደለም፡፡ ለምሳሌ 0.3LL የሚለው
ህንፃውን የምንጠቀመው ለDomestic/residential purpose
ከሆነ ነው፡፡ Shop ከሆነ 0.6LL storage ከሆነ ደሞ 0.8LL
ይሆናል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሁሉም ፎርሙላ ላይ የተለያዩ
ኮንዲሽኖች ስላሉ እነሱን ማየት ያስፈልጋል፡፡ መገኛቸውም EBCS
EN 1990: 2014 ከ Equation 6.9 እስከ 6.16 ነው፡፡
ፎርሙላዎቹ ውስጥ የሚገቡትን variable ለማግኘት ደሞ
check the Annex part እዩት።
.
combination ሰባት ነው ዘጠኝ ነው ስላልኩት ደሞ ብዙዎች
Earth Quakeም እያለ በሁለትና በሶስት Combination ሲሰሩ
ስላየው ነው፡፡ እንጂ ግዴታ 7 ወይ ምናምን መሆን የለበትም፡፡
ለምሳሌ Serviceability ብቻ ኮንሲደር ካደረግን አንድ ኮምቦ //
ማለትም DL+LL// ሊበቃ ይችላል፡፡ ፅሁፉ ግልፅ ስላልሆነና
ወዳልሆነ አቅጣጫ እንዳይወሰድ አንስቼዋለው፡፡
@ethioengineers1

🚧በ 1 ሜ ^ 3 ውስጥ የአሸዋ ፣ኮንክሪት እና የሲሚንቶ መጠን እንዴት calculate እናደርጋለን ? take C-20 ኮንክሪት
መልስ፨
*⃣ 1 ሜ ^ 3 ኮንክሪት ከተሰጠን ምሳሌ የ C-20 ድብልቅ ዲዛይን (1 :2 :3) ነው
➡️በመጀመሪያ add up 1 + 2 + 3 = 6
🚧1 ሲሚንቶ,2 አሸዋ,3 ጠጠር ማለት ነው
☑️የአሸዋውን መጠን ለማስላት
1 * 2/6 = 2/6 ሜትር ^ 3 = 0.33 ሜ^ 3
☑️የጠጠር መጠን ለማስላት
1 * 3/6 = 0.5 ሜትር ^ 3
☑️የሲሚንቶውን መጠን ለማስላት
1 * 1/6 = 0.167m ^ 3
*⃣ሲሚንትን በቁጥር ለማስላት
የአንድ ሲሚንቶ bag 0.036m ^ 3 ነው ስለሆነም የሲሚንቶውን ብዛት በሲሚንቶ ከረጢት መጠን እናካፍላለን።
የሲሚንቶ bag = 0.167 / 0.036 = 4.6
ስለዚህ 5 bag ሲሚንቶ እንጠቀማለን

👍2
👁🗨# 300 ካሬ ሜትር × 1 ሜትር ግድግዳ ለመገንባት ስንት hollow blocks ያስፈልጋል??
hint-ሁለት ዓይነት ብሎኮች ጥቅም ላይ ይውላሉ (400 × 200 × 200 ሚሜ) እና (200 × 100 × 100 ሚሜ)
⬇️ባለ 400 * 200 * 200 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ
= 300 ÷ (0.4 * 0.1)
= 3750 ብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል
[እነዚህ ሀለ 20 ብሎኬቶች ለውጫዊ ግድግዳ ጥቅም ለይ ይውላሉ ].
⏬ባለ 200 * 100 * 100 ሚሜ የሚጠቀሙ ከሆነ
= 300 ÷ (0.2 * 0.1)
= 15000 የብሎኬት ብዛት ያስፈልጋል
( እነዚህ ሀለ 10 ብሎኬቶች ለፓርትሽን ጥቅም ለይ ይውላሉ)

🚧ስለ lap length , Development length,Anchorage length ትንሽ እንይ ።
👉ላፕ ሌንግዝ (lap length) - ተፈላጊ የብረት (ፌሮ) ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከአንድ ብረት ወደሌላ ብረት የሚተላለፍበት ነው
*⃣የሚፈለገው የንድፍ ርዝመት የሚሰጥ የሁለት አሞሌዎች ተደራራቢ ርዝመት ነው። በ RCC መዋቅር ውስጥ የንድፍ ርዝመትን ለመሥራት የአንድ አሞሌ ርዝመት በቂ ካልሆነ ፣ መታጠፍ ይከናወናል።
20 ሜትር ከፍታ ያለው ሕንፃ መገንባት ያስፈልገናል እንበል። ግን 20 ሜትር ነጠላ አሞሌ የለም
በገበያ ውስጥ። የሬባሬ ከፍተኛው ርዝመት
በገበያው ውስጥ ብዙውን ጊዜ 12 ሜትር ነው ፣ ስለሆነም 20 ሜትር ባር ለማግኘት ሁለት የ 12 ሜትር አሞሌዎችን መቀላቀል አለብን።
👉ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (Development length) -ተፈላጊ
የብረት ርዝመት ውጥረትን (stresses) ከብረቱ ወደ ኮንክሪቱ የሚተላለፍበት
👉አንኮሬጅ ሌንግዝ (Anchorage length) - ይህ ርዝመት
አይነት በቂ የሆነ ደቨሎፕመንት ሌንግዝ (development
length ) በሌለባቸው በ Support / fixed ends ላይ provide የምናረገው ርዝመት ነው:: .

👍1
🚧ክብ ቅርጽ ያለው አምድ(circular column) በአጠቃላይ በተግባር ላይ አይውልም ምክንያቱም beams ከክብ ክፍል ጋር ማገናኘት አስቸጋሪ ነው።
*⃣(ብዙ ግዜ circular column ለውበት ነው የምንጠቀመው,
*⃣በሁለት columnች መሀከል ግድግዳዎችን መገንባት በማይኖርበት ጊዜ ክብ column ጥቅም ላይ ይውላሉ። )
@ethioengineers1
*⃣(ብዙ ግዜ circular column ለውበት ነው የምንጠቀመው,
*⃣በሁለት columnች መሀከል ግድግዳዎችን መገንባት በማይኖርበት ጊዜ ክብ column ጥቅም ላይ ይውላሉ። )
@ethioengineers1
Why reinforcement's colour is green??
*⃣
➡️Epoxy coating for steel is designed to mitigate these factors by introducing a protective layer that provides strong resistance to
☑️corrosion,
☑️degradation, and impact.
*⃣
Its called Epoxy Coating➡️Epoxy coating for steel is designed to mitigate these factors by introducing a protective layer that provides strong resistance to
☑️corrosion,
☑️degradation, and impact.
Forwarded from SMH General Construction (Santa Ethiocon)
⏩⏯⏯🏙🏘
▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡
▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
፡
በ ጉባኤ አሰፋ
#Ethioconstruction
@ethioengineers1
የህንጻ ግንባታ የአካል ጉዳት ያለባቸውን ሰዎች ተገልጋይነት ታሳቢ ማድረግ ይኖርበታል
.▶️በኢትዮጵያ የህንጻ አዋጅ አንቀጽ 36 ላይ "ማንኛውም የህዝብ መገልገያ ህንጻ ውስጥ በተሸከርካሪ ወንበር ለመንቀሳቀስ የሚገደዱትን እና መራመድ የሚችሉ ሆኖ ደረጃ መውጣት የሚሳናቸውን ጨምሮ የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመች መዳረሻ መዘጋጀት አለበት" በሚል በግልጽ ተደንግጓል፡፡
▶️ድንጋጌው በአስገዳጅ/obligatory/ ሁኔታ የተቀመጠ ነው፡፡
▶️በተጨማሪም በህንጻ ግንባታ ወቅት የሚሰሩ መጸዳጃ ቤቶች የአካል ጉዳት ላለባቸው ሰዎች የሚመቹ እና ሊደርሱባቸው የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ እነዚሁ መጸዳጃ ቤቶችም በበቂ መጠን/ቁጥር መኖር ይገባቸዋል፡፡
▶️ሌላው ከመሬት ወለል በላይ/above the ground floor/ ከ20(ሀያ) ሜትር
በላይ ከፍታ የሚኖራቸው የህንጻ ግንባታዎች ልዩ ግዴታ አለባቸው፡፡
▶️ይሄውም ህንጻው አሳንሰር ወይንም ተመሳሳይ አገልግሎት ሊኖረው እንደሚገባ እና አሳንሰሩም ያለማቋረጥ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባው የህንጻ አዋጁ አንቀጽ 33(4) እና(5) ይደነግጋል፡፡
▶️ስለዚህ አሳንሰር ከግራውንድ ፍሎር ጀምሮ ወደላይ ከሀያ ሜትር በላይ ከፍታ ላላቸው ህንጻዎች የቅንጦት ሳይሆን በህግ የተቀመጠ ግዴታ ነው ማለት ነው፡፡
▶️ይህን የህንጻ ግንባታ ህግ መጣስ ደግሞ ከህንጻ አዋጁ አንቀጽ 47 ጀምሮ በተደነገገው አግባብ የወንጀል ተጠያቂነትን ያስከትላል፡፡
▶️ስለሆነም የህንጻ አዋጁ በሚያስቀምጠው አግባብ የህንጻ ግንባታዎችን እንዲከናወኑ ማድረግ ከተጠያቂነት የሚያድን ከመሆኑም ባሻገር የአካል ጉዳት ያለባቸው ሰዎች በህግ የተሰጣቸውን መብት እንዲገለገሉ ምቹ ሁኔታ መፍጠርም መሆኑን ለመጠቆም እንወዳለሁ፡፡
፡
በ ጉባኤ አሰፋ
#Ethioconstruction
@ethioengineers1
🚧አንድ ህንፃ የተለያዩ structural member (column , beam , slab..etc) ውቅር ነው ስዋቀርም ሁሉም የየራሳቸው አገልግሎት አላቸው የህንፃው ህልውና የመፍረስና ያለመፍረስ ዋስትና ተገብውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ የመስጠት ሀላፊነትና የህንፃው የአገልግሎት እድሜ የሚወሰነው well designed structural member መሆኑ እሙን ነው። በመሆኑም ለአንድ ህንፃ መፍረስ መክንያት ይሆናል ተብለው ብዙ ልህቃን የሚስማሙበት ጉዳይ፦
"The reasons a building collapses can be due to
✔️poor structural design,
✔️poor compliance with specifications
✔️poor quality control
✔️faulty construction methodology foundation failure
✔️extraordinary loads and corruption. Natural disaster is also identified as a cause of building collapse.
✍️በመሆኑም በእኛ አገር በስፋት ከሚስተዋለው ምክንያቶች መሀከል
☑️ poor structural design
☑️faulty construction
☑️poor quality control and corruption ዋነኞቹ ናቸው።
❓አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
#⃣ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው
1,በ Fatigue ና
2, Creep ነው
1,Fatigue
✔️ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
2,Creep
✔️አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
#ETHIO CONSTRUCTION

~🏗 #በኮንስትራክሽን_ኢንዱስትሪው በአገሪቱ የሚታየውን ችግር የመፍትሄ ሃሳብ ~
📌1.E-procurement: በግንባታ #ጨረታ አሰራር አጫራቹ ከተጫራቾች ጋር በሰው የሚደረጉ ግንኙነቶች
በweb-based application system (E-procurement) ቢተካ፡ በዘርፉ ያሉትን ማጭበርበርና
ሙስናን መቀነስ እንደሚቻል ቻይናን ጨምሮ የብዙ አገሮች ተሞክሮ ያሳያል::
የኢትዮጵያ ሊስት ቢድ (least-bid) #የግዥ_መመሪያ በመርህ ደረጃ መሰረታዊ ችግር ሳይኖርበት ነገር ግን
አፈጻጸሙ፣ በዘርፍ ባለሙያዎች ከፍተኛ የትምህርት ዝግጅትና ልምድ የሚጠይቅ በመሆኑ: በስህተትና በአድሎ የታጀበ
የቢሮ ኅላፊ እና የጨረታ አዎዳዳሪ/ገምጋሚ ኮሚቴ ውሳኔ፣ ለመርማሪም ሆነ ለመንግስት ካቢኔ “quantum
physics” በመሆኑ አገሪቱን ዋጋ እያስከፈላት ነው::
በቅርቡ 🇪🇹የፌደራል መንግስት ያጸደቀው
የelectronics/e-governance የግዥ መመሪያ #የኮንትራክሽን E-Procurement አንዱ አካል በመሆኑ
ቶሎ ወደ ስራ ቢገባ.
📌2.🏗 #Construction_work philosophy: በተለያዩ ሃገራት በተደረገ ጥናት ግብርና ነክ ያልሆኑ ኢንደስትሪ (Non-Farm Related Industry) ምርታማነት (productivity) ባለፍት 40 ዓመታት (ከ1966 እኤአ ጀምሮ) በየዓመቱ የ 1.8% ጭማሪ ሲያሳይ የኮንስትራክሽን ምርታማነት 0.6% ቅናሽ አሳይቷል፣፣ ይሁን እንጅ ኮንስትራክሽን ስራዎች የተናጠል ምርታማነት እድገት ያሳዩ ሲሆን ይህም በግንባታ ማሽነሪዎች እድገት ውጤት የመጣ መሆኑን ሲያትቱ የNon-Farm Related Industry ከፍተኛ የምርታማነት ሚስጥር በ”Mechanization, Automation & Prefabrication” ምክንያት እንደሆነ ያስረዳሉ::
የተለያዩ አገራት ተመራማሪዎች ለኮንስትራክሽን ኢንደስትሪው መፍትሄ ያስቀመጡት: ዘርፉ ከፍተኛ የሆነ የ”#collaboration and #working_culture” አብዮት እንደሚያስፈልገው ነው::
የተውሰኑ ጥናቶች ከማኑፋክቸሪግ ኢንደስትሪ ፍልስፍና (#ካይዘን፣Lean manufacturing) በመነሳት lean-construction/Agile construction ፊሎዞፊ ለዓለም አስተዋውቀው ይህም design-built; design-built-operate/maintain; Engineering-Procurement-Construction (EPC), Integrated Project Delivery (IPD) የመሳሰሉትን የፕሮጀክት አቅርቦት (project delivery) ዘዴ እንዲፈጠሩና የፍልስፍናው ተጠቃሚ የሆኑ ብዙ ስኬታም ድርጅቶችን ፈጥሯል::
👉🏾ለምሳሌ የቻይናው CCCC (China construction communication company), Salini Impregio (GERDP Contractor)የመሳሰሉት:: በተጨማሪም የ”reinforced concrete Prefabrication” ቴክኖሎጂም የማኑፋክቸሪንግ ፊሎዞፊ ውጤት ነው::
የ#Agile_Construction Philosophy የአሜሪካ ፕሮጀክት ማናጅመንት ኢንስቲቲውት (PMI) በ2017 እትሙ ለዘርፍ መፍትሄ መሆኑን በመረዳት በስታንዳርድ መልኩ አዘጋጅቶታል:: ይሁን እንጅ የኛ ሃገር የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ሙህራን ይህን የsynergistic/collaboration (መደመር) ፍልስፍና በተገቢው መንገድ ወደዘርፉ ማዋሃድ ሲገባቸው: እነ Ohno በጃፓን ቶዮታ (manufacturing industry) ላይ ምርታማ የሆኑበትን ካይዘን በግንባታው ዘርፍ ለውጥ ያመጣል በማለት: በስልጠናና ስብሰባ የባለሙያውን ጊዜ በመግደል ከእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ አይነት: ተግዳሮት ሲፈጥሩ ይታያል::
የሚያሳዝነው የካይዘን አባት #Ohno የፍልስፋናው መነሻ Henry Ford & Edward Deming [Pioneer Engineers for manufacturing production's Process-Productivity] እና Shewhart & Deming (1939) [የcontinuous improvement cycle/PDCA ያገኙ ስታስቲሻን] እንደሆኑ ይናገራል::
📌3.የConcrete Prefabrication Plant በዞን ከተሞች መክፈት: የ”concrete prefabrication technology በ1905 በሊቨርፑል የአለክሳንደር ብሮዴ ግኝት ሲሆን ይህም በሁለተኛው አለም ጦርነት ብዙ ቤቶች በመውደማቸው፡ ሃሳቡ በስፋት ዳብሮ የወቅቱን ከፍተኛ የሆነ የቤት ችግር የመፍቻ መንገድ ነበር፣ በተለይ በጀርመንና በፈረንሳይ::
የሰለጠነ #ባለሙያ እጥረት ከጊዜ ወደጊዜ መጨመሩም የመስክ ግንባታን (site construction) በፋብሪካ በተመረቱ ተመሳሳይ የግንባታ አካል (#precast elements) እንዲቀየር ከፍተኛ አስተዋጾ አድርጓል::
#ቻይና 57 ፎቅ በ2 ሳምንት ሰርታለች፣ 1000 የኮሮና ታማሚ የሚያስተናግድ 25, 000 ስኩየር ካሬ ላይ G+1, ሆስፒታል በ10 ቀን ሰርታለች:: በፋብሪካ የሚመረቱ አካሎች ከፍጥነት በተጨማሪ፣ ከአየር ጸባይ ተጽኖ ነጻ ናቸው፡ የብረት ፎርም/ሞልድ ስለሚጠቀሙ ኢኮኖሚያዊና የጥራት አድቫንቴጅ አላቸው፡ ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ ግንባታን ማዛወር ይቻላል። እኛስ መቼ ይሆን❓

👍3
🚧 Cohesion ❓
✔️Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
✔️Angle of Internal friction - አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical (V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of internal friction.
✔️Angle of Wall friction – እንደ angle of internal friction ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች
ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት ይጠቀማል::
*⃣Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::
#የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምርለን ...
❓❓ ሰሞኑን ይጠብቁን .......

🚧ADVANCE PAYMENT
✔️በልዩ ሁኔታ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው የኮንትራት ውል ቅድሚያ ክፍያ/advance payment/ የሚፈቅድ ከሆነ ስራ ተቌራጩ ስራውን ለማሰጀመር ማሽነሪ እና የግንባታ ግብአት ለማስገባት በሚጠየቅ ግዜ የሚከፈል ክፍያ ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት ይኖርባቸዋል
1) ቅድመ ክፍያው ስራ ተቋራጩን የሰራ ውሉን ተፈፃሚ የሚያደርግበትን የጠቅላላ ግምት ነው።
2)በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው የኮንትራት ውል(Special condition of contract) የቅድሚያ ክፍያውን መጠን መግለፅ ሲኖርበት ነገር ግን ከጠቅላላ ፕሮጀክት ወጪ ሰላሳ (30%)ፐርሰንት መብለጥ የለበትም።
3) ውል ተፈፅሞ ፕሮጀክት ሳይት ርክክብ ሳይደረግ ቅድሚያ ክፍያ አይሰጠውም።
4) ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው ክፍያ ዋስትና ቦንድ ሊያቀርብ ይገባል።
#Special condition of contract ምንድነው ❓ሰሞኑን ይጠብቁን ....

🙏1
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??...
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤ ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡

Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
Here you have a Brief Video Tutorial Presentation on Rebar Quantities for Slab ,Shearwall, Footing, Stair ,Beam & Column with their Stirrup.
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
👍2
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
Rebar_Quantities_Footing,_Shearwall,_Column,_Beam,_Slab,_Stair.mp4
222.7 MB
Here is the video file.
@CENGGsoftwaresolution
@CENGGsoftwaresolution
👍1
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
REBAR SHEET.xlsx
140.5 KB
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡
Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Stadpro,Csi bridge
Mexico,kkare bldg 6th floor, #. 625
0911890392 @BelayChane
Join Channel 👇👇👇
https://t.me/joinchat/RA4wSoF-CtPwOig4

🚧ስለሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (Retention Money/Bond) እና የጥገና/የብልሽት አላፊነት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
========== ===========
#የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (Retention Money/Bond) የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ የሚባለው በኮንስትራክሽን ውል አስተዳደር ወቅት ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ፈጽሞ ክፍያ በሚጠይቅበት ወቅት የፕሮጀክቱ ባለቤት ከግንባታው አማካሪ መሀንዲስ ጋር በመሆን ስለሥራው ጥራት ደረጃ በሚል ሊይዘው የሚችለው ዋስትና ነው፡፡
የሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ዓላማ የግንባታውን ጥራት ለማስጠበቅ ሲባል ሥራ ተቋራጮች ለአሰሪዎች የሚገቡት ዋስትና ነው፡፡የግዥ መመሪያውም በአንቀጽ 28.5(ለ) ላይ በግልጽ እንደሚደነግገው በእያንዳንዱ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ 5(አምስት) ፐርሰንት የክፍያው ገንዘብ የሚያዝ ይሆናል፡፡
በዋናነት ከተያዘው ገንዘብ ውስጥ 50(ሃምሳ) ፐርሰንት የሚሆነው ገንዘብ ሥራው እንደ ተጠናቀቀ እና ጊዚያዊ የርክክብ ምስክር ወረቀት (provisional acceptance certificate) ከተሰጠ በኋላ ለሥራ ተቋራጩ ይመለስለታል፡፡ የቀረው ገንዘብ ደግሞ እስከ አንድ አመት ድረስ ዋቢ ሆኖ ይቆያል፡፡ ነገር ግን የተቀረው የመያዣ ገንዘብን አስቀድሞ ሥራ ተቋራጩ ለአንድ አመት የሚጸና ዋስትና ማቅረብ ከቻለ የተያዘበትን ቀሪ ገንዘብ ማስለቀቅ ይችላል፡፡
በተመሳሳይ መልኩም የሲቪል ሥራዎችን በተመለከተም እኤአ በ1994 ዓ.ም የወጣው የሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ወጥ ውልም ስለ የዋና ገንዘብ መያዣ ዋስትና በአንቀጽ 59(5) እና 60 ላይ ተቀራራቢ ድንጋጌዎችን ያስቀምጣል፡፡
BUT,,,,የሪቴንሽን ገንዘብ (retention) የፕሮጀክቱ ግንባታ ተጠናቆ የጊዜያዊ እና የመጨረሻ ርክክብ ከተፈጸመ በኋላ የተያዘው 5(አምስት) ፐርሰንት ገንዘብ አብዛኛውን ጊዜ ተመላሽ አይሆንም፡፡ በዚህ ሳቢያም ሥራ ተቋራጮች ለሌላ ወጪ የሚዳረጉበት ሁኔታ አለ፡፡////The law stipulates that the retention bond shall be paid to contractor after provisional acceptance or final acceptance but its applicability is denied by government side most of the time. So, dear contractors, please ask before you bankrupt///
#የጥገና ወይም የብልሽት አላፊነት መያዣ (Maintenance or Defect Liability Bond)
የጥገና ዋስትና የተበላሹ የግንባታ ግብዓቶችንና የሥራ አሰራር ግድፈቶችን ለመከላከል በሚል ሥራ ተቋራጩ ለፕሮጀክት ባለቤቱ የሚገባው ዋስትና ነው፡፡ በተለይም ከላይ ስለ ሪቴንሽን ገንዘብ/መያዣ (retention) ቆይታ እንደተመለከተው ለአንድ ዓመት ጊዜ የሚያዝበት ምክንያት ከጥራት ጉድለት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመጠገን ነው፡፡ በሚለቀቅበትም ጊዜ ያለ ቅድመ ሁኔታ ዋስትና ሥራ ተቋራጩ እንዲያቀርብ የሚደረግበት ምክንያት በህንጻው ግንባታ ላይ የሚታዩ ግድፈቶችን ለመጠገን በሚል ነው፡፡
የጥገና እና ብልሽት አላፊነት መያዣ በዋናነት የዋና ገንዘብ መያዣ ቆይታ እንዳበቃ የሚጀምር ነው፡፡ በርግጥ ሥራ ተቋራጩ ለባለቤቱ ለተወሰኑ ዓመታት ዋቢ ይሆናል፡፡ለምሳሌ፡- በሲቪል የግንባታ ሥራዎች በተለይም በፍ/ህ/ቁ 3039 እንዲህ የሚል ይነበባል፡-“ሥራ ተቋራጩ ሥራውን ካስረከበበት ጊዜ ጀምሮ ስለመልካም አሰራር፣ ስለ ሥራው እና ስለጠንካራነቱ ለ10 (አስር) አመት መድን (guarantee/ warranty) ነው፡፡ በዚህም ጊዜ ውስጥ በሥራው ጉድለት ወይም በተሰራበት መሬት ዓይነት ምክንያት በተሰራው ሥራ ላይ ለሚደርሰው መጥፋት ወይም መበላሸት አላፊ ነው፡፡”
በተመሳሳይ መልኩ የመንግስት የግንባታ ውሎችንም በተመለከተ የፍትሐብሔር ሕጉ ከአንቀጽ 3277-3282 ላይ የ10 (አስር) አመት የብልሽት መድን ጊዜ ያስቀምጣል፡፡
የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በቅጽ 18 በሰ/መ/ቁ 101378 በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን እና ናሰው ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ ማህበር መካከል በነበረው ክርክር የጥገና ዋስትና (maintenance bond) ሊኖር እንደሚችል ካተተ በኋላ አንድ ሥራ ተቋራጭ በሠራው ህንጻ ላይ የተከሠተ እርግጠኛ የአሰራር ጉድለት በሌለበት ሁኔታ ወደፊት የሚታይና የሚከሰት የአሰራር ጉድለት ሊኖር ይችላል በሚል ምክንያት ሥራ ተቋራጮች ለሰሩት ሥራ የመጨረሻ ክፍያ የማግኘት መብት መከልከል አግባብነት የሌለው መሆኑን እሰገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል፡፡

🚧ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች
*⃣OPC— Ordinary Portland cement
*⃣PPC —Portland pozzollana cement
➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
✔️የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።
▶ኦፒሲ/OPC/ :-
በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።
👉በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።
➡Note:
The number "42.5" and the letter "R" together gives information about the strength class of cement in MPa.
The strength class of cement classifies its compressive strength at 28 days.