🚧ሳያውቁ በስህተት ነው?
ወይስ አውቀው በድፍረት?
-------------------------------------
መቼም ይህንን የመሰለ ስህተት የሚፈጠረው አንድም ተገቢው ባለሙያ በተገቢው ቦታ ሳይቀመጥ ሲቀር አንድም "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መጽሐፍ አጠበች" እንደሚባለው ዓይነት ድፍረት የሚወልደው አለማወቅ ነው።
የአዲስ አበባን መልክ ከወሰኑ የግንባታ ገጽታዎች (Built Environment) መካከል የኪነ ህንፃ ባለሙያዎች "የ1960ዎቹ" በማለት የሚጠሯቸው የአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን ህንፃዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። እነኚህ ሕንፃዎች እስከዛሬም ድረስ ወደር ባልተገኘላቸው ከግንባታ ጥራት እና ከግንባታ ቁሳቁስ አመራረጣቸው በተጨማሪ ዘመናዊ የዲዛይን ጽንሰ ሀሳባቸው (Modern Style) ተለይተው ይታወቃሉ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአርኪቴክቸር፣ የሕንፃ ግንባታ እና የከተማ ልማት ትምህርት ቤት (EiABC) መምህራን እና ተማሪዎች የእነኚህን ህንፃዎች የዲዛይን ሀሳብ፣ ንድፍ፣ የግንባታ ቁሳቁስ እና አሁን ስለሚገኙበት ሁኔታ በዝርዝር በማጥናት Addis Modern የሚል ማስተማሪያ መጽሐፍ አዘጋጅተዋል።
በአጭር ቃል የእነኚህን ታሪካዊ ህንፃዎች መልክ በዚህ መልኩ መቀየር ማሳመር ሳይሆን ማበላሸት ነው። ይህ እንዲሆን የወሰኑት ሰዎች የግብረ ሕንፃዎቹን ታሪካዊ እና ኪነ ሕንፃዊ ፋይዳ ካለመረዳት "ከቅንነት ነው ያደረጉት" ብዬ በመገመት የባለሙያዎችን ሀሳብ በማድመጥ በፍጥነት እንደሚያርሙ እና ወደ ነባር መልካቸው እንደሚመልሷቸው ተስፋ አደርጋለሁ።
ካልሆነ ግን ጉዳዩ አውቆ የማጥፋት አባዜ በመሆኑ "ሳያውቁ በስህተት" ሳይሆን "እያወቁ በድፍረት" መሆኑን ለማመን እንገደዳለን።
Credit :- architect yohannes mekonnen

Forwarded from ምታቸው@ የዐይንዋጋ ቸኮል ልጅ
ውሃልክ_ኮንስትራክሽን_ሾው_ከአርኪቴክት_እና_መምህር_ዳዊት_በንቲ_ጋር.MP3
55 MB
ውድ የውሃልክ ኮንስትራክሽን ሬዲዮ ሾው የሞገድ ቤተሰቦቻችን..
በዛሬው የመስከረም 8/1/2014 ዓ.ም የቅዳሜ ጠዋት ልዩ ፕሮግራማችን ከአርኪቴክት እና መ/ር ዳዊት በንቲ ኢረና ጋር ስለሀገራችን የሕንፃ ንድፍ ሞያ ታሪካዊ ጅማሮ፣ ስለመዲናችን አዲስ አበባ ዘመናዊ የከተሜነት ቅርፅ እና እድገት እንዲሁም በሀገር ዓቀፍ ደረጃ የ"ወርቃማው ዘመን"ን የሕንፃ ንድፍ ሞያዊ ልህቀት ብሎም የዘርፉን ሁለንተናዊ እና የሰነበቱ ችግሮችን አስመልክቶ በኢትዮጵያውያን ቤተ-ሬዲዮ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የቀጥታ ስርጭት በልክ እና በቁም-ነገር ተጨዋውተናል።
እነሆ ክፍል አንዱን ለእናንተው ስናደርስ አድምጣችሁ እንድታተርፉበት ጭምር ነው።
ቸር እና ገር ዘመን ይሁንልን።
ውሃልክ ሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን።

በከተሞች ገፅታ ላይ ለውጥ ሊደረግ ሲል የነዋሪዎችን አስተያየት ተቀብሎ ማስተናደግ አሁን አሁን በአለም ዙርያ የተለመደ አሰራር ሆኗል!
ምናልባትም የማህበራዊ ሚድያ ገፆችን ወይም ለዚህ ተግባር ሊውሉ የሚችሉ ድረ-ገፆችን ብቻ በመጠቀም እጅግ በቀላሉ ይህን የህዝብ አስተያየት መሰብሰብ ይቻላል።
እነዚህን ሰሞንኛ የህንፃዎች እና የመንገዶች የቀለማት ለውጥ የወደደም፣ የጠላም ሊኖር ይችላል። የህዝብን አስተያየት አለማካተቱ ግን ብዙዎችን ቅር ሳያሰኝ የቀረ ጉዳይ አይመስልም።
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
https://t.me/ethioengineers1

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
🚧What is Liquidated damage?
➡️ስራ ተቌራጩ ለወሰደው ውል በግዜ ላለመጨረሱ ለባለቤት
ወይም ለውል ሰጪው አካል የሚከፍለው የካሳ ክፍያ ሲሆን∷
የጠቅላላ ኮንስትራክሽን ውል ይህ ሳይሆን ሲቀር ከዚህ በታች
በተጠቀሰው ቅጣት መሰረት ስራ ተቌራጩ መቅጣት እነደሚቻል
ይጠቅሳል።
1. ቅጣቱ 0.1 ፐርሰንት ወይም የጠቅላላ ፕሮጀክቱን አንድ አንድ
ሺኛ (1/1000) ላልፈፀመው ስራ ቀናት በየቀኑ ሊቀጣ ይገባል።
2. ነገር ግን ስራ ተቌራጩ በጠቅላላው ሊቀጣ የሚችለው
የፕሮጀክቱን አስር 10% (አስር ፐርሰንት). ሊበልጥ አይገባም።
↔️"Liquidated damages" means the compensation
stated in the contract as being payable by Contractor to the Public Body for failure to perform
the contract or part thereof within the periods under
the contract, or as payable by Contractor to the Public Body for any specific breach identified in the contract;
(a) A penalty of 0.1% or 1/1000 of the value of
undelivered Service for each day of delay until
actual delivery or performance,
(b) The cumulative penalty to be paid by the Contractor shall not exceed 10% of the contract price. .

🚧የሕንፃ ንድፍ ምንድነው?
*የሕንፃ ንድፍ (ዲዛይን) ንድፍ በአንድ መዋቅር ክፍሎች ወይም አካላት ላይ የሚያተኩር ጽንሰ-ሀሳብ ነው፡፡
*በአጠቃላይ የሥነ ሕንፃ ንድፍ ኃላፊነቱን የሚወጣ አንድ መሐንዲስ ነው።
ተጓዳኝ እና ተግባራዊ መዋቅር ለመፍጠር ከቦታ እና አካላት ጋር ይሰራሉ።
*በዲዛይን ሂደት ውስጥ ምን ይካተታል?
ለህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት ዲዛይን (ዲዛይን) ሂደት በርካታ ደረጃዎች አሉ፡፡
*እያንዳንዱ ደረጃ ለፕሮጀክቱ አጠቃላይ እይታ ፣ ስሜት እና ደህንነት በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
*እርምጃዎቹ እንደሚከተለው ናቸው -የሶማዊ ንድፍ የንድፍ ደረጃው የመጀመሪያ ደረጃ
መርሃግብራዊ ንድፍ ነው ፡፡ መርሃግብሩ (ዲዛይን) ንድፍ አውጪው በፍላጎት ፣ በአጻጻፍ ፣ እና በፕሮጀክቱ ፍላጎት ላይ መረጃ የሚሰበስብበት እና ከዚያ ለደንበኛው ለመከለስ ከ 2 እስከ ሶስት ዲዛይን አማራጮችን ይፈጥራል ፡፡
ደንበኛው በዲዛይን ላይ ማድረግ የፈለገው ማናቸውም ለውጦች በዚህ ደረጃ ላይ ከህንፃ ባለሙያው ጋር መገናኘት አለባቸው ፡፡

🚧የድልድዩን ድጋፍ መቀባት ይቀድማል ወይስ መጠገን?
Credit:ethiopian architecture and urbanism
https://t.me/ethioengineers1
Credit:ethiopian architecture and urbanism
https://t.me/ethioengineers1
🚧Classification of Costs
The different bases of cost classification are mentioned as follows:
1, Classification on the basis of time:
➡️ Historical Costs, Predetermined Costs
2, Classification on the basis of Nature or Elements
➡️Material Costs, Labour Costs, Equipment Costs, Expenses, Overhead Costs
3, By degree of traceability to the product
➡️Direct Costs, Indirect Costs
4, Associated with the Product
➡️Product Costs, Period Costs
5, By changes in Activity or Volume
➡️Fixed Costs, Variable Costs, Semi-Fixed Costs
6, Functional Classification of Costs
➡️Manufacturing Costs, Administration Costs, Distribution Costs, R and D Costs, Pre-Production Costs
7, Relationship with Accounting Period
➡️Capital Expenditure, Revenue Expenditure
8, Controllability
➡️Controllable Costs, Non-Controllable Costs
9, Costs for Analytical and Decision Making Purposes
➡️Opportunity Costs, Sunk Costs, Differential Costs, Joint Costs, Common Costs, Imputed Costs, Uniform Costs, Marginal Costs, Replacement Costs, Out of Pocket Costs
10, Other Costs
➡️Conversion Costs, Normal Costs, Traceable Costs, Avoidable Costs, Unavoidable Costs, Total Costs, Value Added.
#Ethio construction 🏗

🚧ስለ Professional ethics በ ኮንስትራክሽን ስራ ላይ
▶️Professional ethics በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ። ስራዎችን በሀላፊነት ስሜት መስራት ማለት ነዉ። ራስን ላለማራከስ ና ለራስ ክብር ከመስጠት ይነሳል። ሰዉ ምን ይለኛል ብቻ ሳይሆን የተሸከምነዉ ህሊና ቅለትና ክብደትም ማሳያ ጭምር ነዉ።
▶️በርካታ መሀንድሶች Design ሲሰሩ ወተዉ ወርደዉ ሙያዉ እንደሚያዘዉ ትክክለኛ ዳታ በመሰብሰብ ከእንከኖች በተቻለ መጠን የፀዳ ሀገሪቷን ያላትን ዉስን ሀብት ከብክነት የሚጠብቅ ህ/ሰቡን ከመንገላታት የሚያድንና አሰሪ ተቋማትን ከህዝብ ወቀሳ የሚያተርፍ ራሱ ባለሙያዉን የሚያስመሰግን ብሎም ዘርፉን የሚያስከብር ስራ ይሰራሉ።
▶️በተቃራኒዉ ደግሞ ሳይሰሩ የደከማቸዉ አንዳንዴም ወደ ሳይት እንኳ ሳይሄዱ ቁጭ ብለዉ Data cook በማድረግ ሀገር የሚያወድሙ፣ የሙያ ብልግና የሚፈፅሙ የሙያዉ ጥላሸቶች አሉ።
▶️በመንግስት በኩል ከጥናትና ዲዛይን ጀምሮ እሰከ ተጠናቀቁ ግንባታዎች መልካም ያደረጉ ባለሙያዎችን ባግባቡ ለይቶ እዉቅና የመስጠት በዛዉ ልክ ደግሞ ያጠፉትን በይፋ መዉቀስና መቅጣት መጀመር መቻል አለበት።
▶️በት/ት ተቋማት ዉስጥም የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታዉን ማሻሻል የስፈልጋል። በስራ ላይ ስልጠና ክህሎትን ማሳደግ ያስፈልጋል። በየምህንድስና ዘርፉ የምርምርና የስልጠና ተቋም መክፈትና መስራት ያስፈልጋል።
✉️ከሁሉ በፊት ግን ዉድ መሀንድሶች ካለንበት ዝቅጠት ለመዉጣት፣ ሀገራችንና ህዝባችን ከኛ የሚጠብቁትን ለመወጣት ሙያችን በሚያስገድደዉ ልክ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ።
#Ethio construction
https://t.me/ethioengineers1
▶️Professional ethics በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ። ስራዎችን በሀላፊነት ስሜት መስራት ማለት ነዉ። ራስን ላለማራከስ ና ለራስ ክብር ከመስጠት ይነሳል። ሰዉ ምን ይለኛል ብቻ ሳይሆን የተሸከምነዉ ህሊና ቅለትና ክብደትም ማሳያ ጭምር ነዉ።
▶️በርካታ መሀንድሶች Design ሲሰሩ ወተዉ ወርደዉ ሙያዉ እንደሚያዘዉ ትክክለኛ ዳታ በመሰብሰብ ከእንከኖች በተቻለ መጠን የፀዳ ሀገሪቷን ያላትን ዉስን ሀብት ከብክነት የሚጠብቅ ህ/ሰቡን ከመንገላታት የሚያድንና አሰሪ ተቋማትን ከህዝብ ወቀሳ የሚያተርፍ ራሱ ባለሙያዉን የሚያስመሰግን ብሎም ዘርፉን የሚያስከብር ስራ ይሰራሉ።
▶️በተቃራኒዉ ደግሞ ሳይሰሩ የደከማቸዉ አንዳንዴም ወደ ሳይት እንኳ ሳይሄዱ ቁጭ ብለዉ Data cook በማድረግ ሀገር የሚያወድሙ፣ የሙያ ብልግና የሚፈፅሙ የሙያዉ ጥላሸቶች አሉ።
▶️በመንግስት በኩል ከጥናትና ዲዛይን ጀምሮ እሰከ ተጠናቀቁ ግንባታዎች መልካም ያደረጉ ባለሙያዎችን ባግባቡ ለይቶ እዉቅና የመስጠት በዛዉ ልክ ደግሞ ያጠፉትን በይፋ መዉቀስና መቅጣት መጀመር መቻል አለበት።
▶️በት/ት ተቋማት ዉስጥም የትምህርት አሰጣጥ ሁኔታዉን ማሻሻል የስፈልጋል። በስራ ላይ ስልጠና ክህሎትን ማሳደግ ያስፈልጋል። በየምህንድስና ዘርፉ የምርምርና የስልጠና ተቋም መክፈትና መስራት ያስፈልጋል።
✉️ከሁሉ በፊት ግን ዉድ መሀንድሶች ካለንበት ዝቅጠት ለመዉጣት፣ ሀገራችንና ህዝባችን ከኛ የሚጠብቁትን ለመወጣት ሙያችን በሚያስገድደዉ ልክ ለመስራት ቆርጠን እንነሳ።
#Ethio construction
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
🚧Jacketing
➡️Jacketing is the process of reparing column, beam and shear wall if it can't resist the load.
Here shortage of load resistsnce is caused due to concrete test fail. Therefore before casting any concrete its should have to be tested.
🏗In order to get the exact load resisant, that were casted improperly, jacketing will the solution.
First the concrete should removed till 10cm then new bar and concrete will casted. But the size of the column will increase.
🚧Concrete jacketing it’s used when the structural design is revised and when we plan to add extra load for example if we we plan to build G+3 and we change our mind to build G+5 then we use concrete jacketing

❤1
🚧Brick quantity :
bricks calculation for wall in cumbic meter
Wall length (L) = 10 meters
Wall height (H) = 5 meters
Wall thickness (T) = 0.2 meters
Volume of wall = L * H * T
= 10 x 5 x 0.2
= 10 m³
✍︎︎ Let’s say mortar thickness 10 mm which is 0.01 m
➪ As you can see in this picture the dimension of single brick is 90 mm x 190 mm x 90mm
➪ volume of brick = 90 mm x 190 mm x 90 mm
( without mortar)
➪ volume of brick without mortal
= 0.09 x 0.09 x 0.19 = 0.001539 m³
➪ Volume of brick with brick [ +10mm each sides]
= 0.20 x 0.1 x 0.1 ( with mortar )
= 0.002m³
# of brick 🧱 in the wall = 10 / 0.002 = 5000 bricks
✈︎ Let’s add 5% of wastage of bricks
☞︎ 5000 x 5/100 = 250 bricks 🧱
Total number of bricks including wastage
= 5000 + 250 = 5250 bricks
https://t.me/ethioengineers1 ye

❤1👍1
Why is the bending?
This is called a joggle in technical term.
The bent is provided to overlap the column reinforcement and to keep in alignment in its dimension (column size )..... if we don’t bend the reinforcement at overlapping then the size of the column will increase when we go up.
So the point is :-
TO MINIMIZE LOAD IN THE TOP AND TO REDUCE THE SIZE OF COLUMN ON THE WAY

🚧👩🎓 👨🎓
እኛ የብርሃን ዘመን ልጆች ነን በፍጹም ተስፋ አንቆርጥም፡፡ ወጣቶች ስንሆን ጉልበታችን ብቻ ሳይሆን ተስፋችንም ጠንካራ ነው፡፡ አንዳችን ለሌላችን እየተደጋገፍን የደከመ እያበረታን የወደቀ እያነሳን መልካም እየሰራን ህልማችንን የምናሳካ ብርቱዎች ነን ወጣቶች! ዛሬ ደሃ ብንሆን ዛሬ ገንዘብ ባይኖረን ብዙ በገንዘብ የማይተመኑ የጥልቅ ጥበብ ባሌቤቶችም ነን፡፡
ብዙ አቅም ያላቸው ወጣቶች በየቦታው አሉ ነገርግን እድሎች በተወሰነ አከባቢና በተወሰኑ አካላት ተከማችቶ ይገኛል፡፡ የኛ አላማ ሁሉም የሀገራችን ወጣት እንደ ችሎታው ተወዳዳሪ ሆኖ እድሎችን እንዲያገኝ ነው፡፡ ሌሎችን በመርዳት እኛም ከፍ እንላለን ሌሎችን በማገዝ ያሰብንበት እንደርሳለን!
እኛ የተስፋ የብርሃን ትውልዶች ነን
🚧Ethio construction
💪