SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
❤1
🏗እንደቀጠለ ነው። ባለሙያን አለመስማት የተከበረው ባህላችን ሆኗል።
የቆዩ mid-century ህንጻዎቻችንን በሰማያዊ ቀለም እያበለሿቸው ነው። ኢሬስኮ ህንጻ ይባል ነበር።
ከጎኑ የነበረው አነስ ያለ ቅጥያው ለሚያስለቅሰንና ላልመከርንበት ባቡር መስዋእት ሆኖ ማለፉ ይታወሳል። የነፍሰ ሄር የህንጻው ነዳፊ አርቱሮ ሚዜዲሚ ስራ መበላሸቱ ያንገበግባል።

ምንጭ። Hamere Demisse and Tewedros Gebretsadik Belete.

https://t.me/ethioengineers1
🏗ከስልሳ አመታት በላይ እድሜ ያስቆጠረውና በአሁኑ ወቅት ውስጣዊ አካሉ ሙሉ በሙሉ እድሳት እየተደረገለት የሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህንፃ የእድሳት ሥራው በከፊል ተጠናቋል፡፡
በእድሜ አንጋፋ የሆነው ይህ ህንፃ፣ ታሪካዊ ቅርስነቱን ጠብቆ እድሳት እንዲደረግለት፣ የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽህፈት ቤት በአሰሪነት የወሰደውን ከፍተኛ ኃላፊነት ከግብ ለማደረስ፤ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በአማካሪነት ተገቢውን ሙያዊ እገዛ እያደረገበት ሲሆን አስፈላጊው የድጋፍና የክትትል ሥራ በቅንጅት እየተከናወነለት አጠቃላይ የእድሳትና የማስዋብ ተግባሩ 90 ከመቶ በላይ ደርሷል፡፡
የህንፃውን አጠቃላይ እድሳት አስመልክቶ የፕሮጀክቱ ተወካይ አርክቴክት ዙሪያወርቅ ወዳጆ እንደገለጹት::

https://t.me/ethioengineers1
🚧Another beautiful #urban #wallart at #SarBet in #AddisAbeba by a group of talented visual artists by name #AddisStreetArt.

በቀለም መንገድ ከሚታስቀብ እነዝህን ወጣቶች ብታግዙ የEthio construction ሀሳብ ነው‼️

📷 Nahom Teklu (1,2), Italian cultural Institute (3,4)

Credit :-NArcHomeArchitecture
https://t.me/ethioengineers1
🚧 Pile foundations

🏗Pile foundations are the part of a structure used to carry and transfer the load of the structure to the bearing ground located at some depth below ground surface.
The main components of the foundation are the pile cap and the piles.
Piles are relatively long and slender members used to transmit foundation loads through soil strata of low bearing capacity to deeper soil or rock having a higher bearing capacity .

🚧When we use pile foundation?

🏗Pile foundation is adopted when the Soil Bearing Capacity is less than 24 KN /m3.

https://t.me/ethioengineers1
👍2
🏷የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች

🚧1)Shallow Foundation

➡️እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡

➡️ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::

▶️1.1) Spread/ Pad/Isolated Footing

➡️አንድ ኮለን ብቻ ነው support የሚያደርጉትእንዲሁም የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡

▶️1.2)Combined Footing

➡️ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡

➡️እነዚህን የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ እንችላለን፡፡

➡️በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን::

➡️2 አይነት Combined Footing አሉፐእነርሱም

▶️1.2.1) Rectangular Combined Footing

➡️ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ ወይም እኩል ከሆከሆነይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት ገደብ ካለ ነው።

▶️1.2.2. Trapezoidal Combined Footing

➡️ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።

▶️1.3) Strap/ Cantilever Footing

➡️ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡

➡️ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡

▶️1.4) Mat/ Raft foundation

➡️እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው።

➡️አንዳንዴ ግን spread footing ከ 50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም Mat negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡

➡️ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡

@ethioengineers1
🚧How mortar is tested?

🏗Mortars is composed of cementitious materials, aggregates, water, and admixtures when specified.
Cementitious materials include portland cement or lime. Aggregates consist of natural sand or manufactured sand. Admixtures may include such materials as coloring pigments, water repellent agents, accelerators, retarders and air-entraining agents.

➡️Field-prepared and preconstruction mortar should be examined using Standard Test Method for Preconstruction and Construction Evaluation of Mortars for Plain and Reinforced Unit Masonry, which includes the following test methods:

1, Consistency by cone penetration

2, Consistency retention by cone penetration

3, Consistency by modified concrete penetrometer

4, Mortar-aggregate ratio and water content

5, Air content and compressive strength.

➡️Note that compressive strength of mortar is not an accurate indication of mortar strength in the wall, nor of the masonry wall compressive strength.

➡️When fresh mortar is placed during construction, its characteristics immediately begin to change due to water absorption by the masonry units.

➡️Nearly all of the available mortar test methods, however, are performed on mortar before it comes into contact with masonry units. Therefore, the properties of the sampled and tested mortar can be expected to differ significantly from mortar in contact with masonry units.


https://t.me/ethioengineers1
👍1
🚧የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ምን ማለት ነው?
.
🏗ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ (የፍ/ህ/ቁ 3201(1)) *ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡

*በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡
**ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል፡፡የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡
እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡
*በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡

.🏗ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል?

🏗ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡
*በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡
*የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡
*ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡

ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡
*እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡
*ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡
*ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡

🏗Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡
*በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡
.
🏗ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

✍በ ጉባዔ አሰፋ
#ConstructionLaw

https://t.me/ethioengineers1
👍1
🚧Plinth Beam -

🏗The function of this reinforced concrete beam is to transfer load of the building to the foundation. It is built between the wall and the foundation.
It also resists bulging of columns at lower level. Masonary work is started from the plinth beam.
The space in between the plinth beam and foundation is filled with soil or brick masonry.

https://t.me/ethioengineers1
👍1
🚧የ ህንፃ ስራ ሂደቶች 🏢

1.Foundation
*ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡
*የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡
*እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው።

2. plinth:- በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡
*plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ስራ ነው።
*መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል።
*በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡
*እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው ፡፡

3. Walls and columns
*የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡

4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡
*በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡
*ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ።
*የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች።
*ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡

5. Door & windows
-የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡
*በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡

6. Floors -ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡
*ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted እና በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡
*የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡
*በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡

7.Roof
*ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡
*እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡
*የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡
*ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል።
*የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ ፡፡

8. step,stair,lift
-ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ ፡፡ በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ ፡፡ ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው ፡፡
*በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡
*የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው።

9.Finishing
-የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል፡፡

10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሥራ እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው፡፡

@ethioengineers1
🏗ይህ ከላይ የምትመለከቱት Seismic dampers በመባል ይጠራል ይህም በህንፃዎች ፣ድልድዮች እና በሌሎች ግንባታዎች ውስጥ ለሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያገለግል ነው::

🚧The Picture on The Above Is called Seismic dampers used in buildings, bridges or any other constructions to control earthquake induced vibrations on buildings.

@ethioengineers1
👍1
🚧የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ??

🏗Flat Plate, Waffle, Flat
with Drop or Solid Slab


በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው
አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው ….
በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ 100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት
አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው
ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡ እነዚህም፡


1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን
ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው

2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡

3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ
እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡

4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል ነው፡፡

5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል
አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::

https://t.me/ethioengineers1
SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations
https://youtu.be/t-WFwP2FWos
2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations
https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ
3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate
https://youtu.be/1TWavJhnKyk
4. Introduction to Structural Design
https://youtu.be/nXnqz8lW0_4
5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP
https://youtu.be/FGqrkc524c0
6. Bar Spacing Conversion
https://youtu.be/53c2u9FAw0M
7. Stair Detailing presentation
https://youtu.be/kXJm0UbeJxI
8. Mat Foundation on SAFE
https://youtu.be/UDEVA0OcvDI
9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation
https://youtu.be/EsEPq2qIof4
10. Highway Design Introduction
https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s

@CENGGsoftwaresolution
🏗ደረጃ(Stair case)

1.step እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ / ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡

2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል።

3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል

4. String-ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡
5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡

6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡

7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡

8. መውጣት እና መውረድ፡፡፡ ፡፡

9. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡

🚧የሚከተሉት ጥሩ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው ፡-

👉ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት

👉አየር መኖር አለበት

👉በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል

👉በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም።

👉የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡

👉የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት

👉የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡

🚧Stair types

A. Straight stairs
B. Quarter-turn stairs
C. Dog-legged stairs
D. Open-newel stairs
E. Circular stairs
F. Bifurcated stairs
G. Geometrical stairs
H. Spiral stairs

🚧ደረጃዎች

ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡

የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ የተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት

https://t.me/ethioengineers1
👍1
what is The circled Number with the letter R in the picture❓

🏗The number "42.5" and the letter "R" together gives information about the strength class of cement.

🏗The strength class of cement classifies its compressive strength at 28 days.

🚧ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ

.
⏩OPC— Ordinary Portland cement

⏩PPC —Portland pozzollana cement


➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ
ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።

▶ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።

🏗በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።

➡Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa.

https://t.me/ethioengineers1
👍1