🚧ስለ አንድ ህንጻ አጠቃላይ ይዘቶች
🏠
➡️1.ታችኛው መዋቅር/Sub structure/: ከመሬት በታች የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን
➡️2.ላይኛው መዋቅር/Super structure/: ከመሬት በላይ የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን
🏠አንድ ህንጻ የሚኖሩት መሰረታዊ ይዘቶች/Basic Components/
*መሰረት/Foundations/
*⃣ግድግዳዎች/Walls/
*⃣ወለሎች/Floors/
*⃣በርና መስኮቶች
*ደረጃዎች
*⃣ጣሪያዎች
*የተለያዩ አገልግሎት ላይ የሚው የማጠናቀቂያ ስራ ግብዓቶች
🏗አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ በዲዛይን ወቅት መታወስ ስለሚገባው መሰረታዊ ሁኔታዎች/Design and Performance requirements/
➡️1.ህንጻው በቂ ጥንካሬና ፅኑነት ሊኖረው የሚገባ ሆኖ ዲዛይን መደረጉን/Strength and Stability/
➡️2.የመለጠጥ ወይም የመኮማተር ርጋቴው ታሳቢ መደረጉ/Dimensional Stability/
➡️3.የተጠቃሚውን ምቾት ያገናዘበ /Comfort and Convenience/
➡️4.ርጥበትና የፍሳሽ ስርገትን የመከላከል ብቃት ሊኖረው የሚገባ መሆኑ/Resistance to Moisture Protection/
➡️5.እሳት የመቋቋም ብቃት /Fire protection/
➡️6.የሙቀት ክለላ/Heat thermal/ insulation
➡️7.በቂ ብርሃንና አየር የሚያስገባ መሆኑ/light and Ventilation/
➡️8.የድምፅ ክለላ/Sound Insulation/
➡️9.ለረጅም ጊዜ ዘላቂ ስለመሆኑ/Durability/
➡️10.ጥበቃ/ደህንነት/Security/
➡️11.በብል በቀላሉ የማይጠቃ መሆኑ/Protection to Vermin and termites/
➡️12.ወጭ ቆጣቢ መሆኑ/Building Economy/
https://t.me/ethioengineers1
🏠
የአንድ ህንፃ ክፍል በዋናነት በሁለት ይከፈላል።➡️1.ታችኛው መዋቅር/Sub structure/: ከመሬት በታች የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን
➡️2.ላይኛው መዋቅር/Super structure/: ከመሬት በላይ የሚገኘው የህንጻ ግንባታ ክፍል ሲሆን
🏠አንድ ህንጻ የሚኖሩት መሰረታዊ ይዘቶች/Basic Components/
*መሰረት/Foundations/
*⃣ግድግዳዎች/Walls/
*⃣ወለሎች/Floors/
*⃣በርና መስኮቶች
*ደረጃዎች
*⃣ጣሪያዎች
*የተለያዩ አገልግሎት ላይ የሚው የማጠናቀቂያ ስራ ግብዓቶች
🏗አንድ ህንጻ የታሰበለትን የተሟላ አገልግሎት እንዲያስገኝ በዲዛይን ወቅት መታወስ ስለሚገባው መሰረታዊ ሁኔታዎች/Design and Performance requirements/
➡️1.ህንጻው በቂ ጥንካሬና ፅኑነት ሊኖረው የሚገባ ሆኖ ዲዛይን መደረጉን/Strength and Stability/
➡️2.የመለጠጥ ወይም የመኮማተር ርጋቴው ታሳቢ መደረጉ/Dimensional Stability/
➡️3.የተጠቃሚውን ምቾት ያገናዘበ /Comfort and Convenience/
➡️4.ርጥበትና የፍሳሽ ስርገትን የመከላከል ብቃት ሊኖረው የሚገባ መሆኑ/Resistance to Moisture Protection/
➡️5.እሳት የመቋቋም ብቃት /Fire protection/
➡️6.የሙቀት ክለላ/Heat thermal/ insulation
➡️7.በቂ ብርሃንና አየር የሚያስገባ መሆኑ/light and Ventilation/
➡️8.የድምፅ ክለላ/Sound Insulation/
➡️9.ለረጅም ጊዜ ዘላቂ ስለመሆኑ/Durability/
➡️10.ጥበቃ/ደህንነት/Security/
➡️11.በብል በቀላሉ የማይጠቃ መሆኑ/Protection to Vermin and termites/
➡️12.ወጭ ቆጣቢ መሆኑ/Building Economy/
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍21
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
Introduction_on_New_Packages_Starting_on_January_23_2023_&_Class.wmv
410.7 MB
● New 2 months Class package Starting January 23/2022
● ጥር 15 / 2015 የሚጀምር አዲስ ለ 2 ወር የሚቆይ ኘሮግራም
Optional Departments👇
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Modern Accounting Works
📲 0911890392 / 0920933016
📌Megenagna, Marathon Bldg, Office No. 614
https://t.me/BeGetEngineering

👍3❤2
Forwarded from SMH General Construction (Sintayehu melese)
🚧በኮንስትራክሽን ውል ጉዳይ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate ምን ይላል?
👁🗨የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ በአሰሪው በሚመደብ አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና በተቋራጩ ተረጋግጦና ተማምነውበት የሚፈረም ሲሆን ለተቋራጩ የሚከፈለውን የገንዘብ መጠንም በግልጽ ያስቀምጣል፡፡
*የክፍያ ምስክር ወረቀት ጋር ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪ አባሪ ተደርጐ ይያያዛል፡፡
*ቴክ ኦፍ ሽት የአሰሪው አማካሪ/ተቆጣጣሪ መሀንዲስ እና የተቋራጩ መሀንዲስ በግንባታ ቦታ በአካል የሳይት ቪዚት በማካሄድ የተሰራውን ስራ መጠን እና አይነት ከለቀሙ በኋላ በቢል ኦፍ ኳንቲቲ ከተመለከተው የእያንዳንዱ ስራ አይተም ዩኒት ሬት/ነጠላ ዋጋ አንጻር በዝርዝር በተናጠል በዋጋ የሚያስቀምጡበት የተሰራውን ስራ መጠን እና የገንዘብ መጠን ገላጭ ዝርዝር ሰነድ ነው፡፡
*ግራንድ ሳመሪ ደግሞ በዋናነት የግንባታወችን ዝርዝር/ብሎክ በማስቀመጥ የውሉን ዋጋ፣አስቀድሞ የተከናወነ ስራ መጠን፣አሁን የተከናወነ ስራ መጠን እና አጠቃላይ በተቋራጩ የተሰራውን የግንባታ ስራ መጠን ይጠቅሳል፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በአብዛኛው በአንድ ገጽ ተጠቃሎ የሚዘጋጅ ሲሆን በይዘት ደረጃ ግን ብዙ መረጃወችን አምቆ የያዘ ሰነድ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት በተለይ ክፍያው የመጀመሪያ ዙር፣ሁለተኛ ዙር እያለ በሚታወቅበት መንገድ የሚዘጋጅ ሲሆን የመጨረሻ ዙር ክፍያ የሚባልም አለው፡፡
*የመጀመሪያ ዙር ክፍያ የሚፈጸመው በአብዛኛው ከቅድሚያ ክፍያ በኋላ ሲሆን ክፍያውም ለተሰራ ስራ የሚፈጸም ነው፡፡
*የመጨረሻ ዙር ክፍያ ደግሞ ግንባታው ተጠናቆ ጊዜአዊ ርክክብ/provisional acceptance/ ከተከናወነ በኋላ በህግ ከተቀመጡ ተቀናሾች በስተቀር ቀሪውን የስራ ክፍያ ጠቅልሎ አካቶ ወዲያውኑ በግንባታ ውሉ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚፈጸም ክፍያ ነው፡፡
*የክፍያ ሰርተፍኬት የፕሮጀክቱን ስም፣ቦታ፣አሰሪውን፣ተቋራጩን፣አማካሪውን ይጠቅሳል፡፡ ዋናውን የውል ገንዘብ መጠን፣ተቀጽላ ስራዎችን፣ቫሬሽንን እና የተከናወነውን የስራ መጠን ያመለክታል፡፡ውሉ የተደረገበትን ጊዜ እና ኮመንስመንት ዴት ይጠቁማል፡፡በተጨማሪም የቅድሚያ ክፍያ መጠን እና አድቫንስ ሪፔይ ያመለክታል፡፡በዚህም አስቀድሞ የነበሩ የክፍያ ቁጥሮችን ጭምር ይጠቁማል፡፡ እንደዚሁም የሪቴንሽን መጠን እና የቅጣት መረጃንም የሚሰጥ ነው፡፡ እንግዲህ ይሄን ሁሉ መረጃ በያዘ የክፍያ ሰርተፍኬት ላይ አሰሪው/ተቆጣጣሪው/አማካሪው እና ተቋራጩ የሚፈራረሙበት ይሆናል፡፡
*ስለዚህ የክፍያ ሰርተፍኬት ጸደቀ ማለት በሰርተፍኬቱ ላይ የተመለከተው ስራ ስለመሰራቱ እና ዋጋውንም ጭምር አሰሪውና ተቋራጩ አምነውበታል ማለት ነው፡፡
*እዚህ ላይ መታወቅ ያለበት ነገር የአሰሪው ዋና ግዴታ ለተቋራጩ በወቅቱ ክፍያ መፈጸም ነው፡፡
*የፌዴራል ፕሮክዩርመንት ዳይሬክቲቭ ክሎስ 28.5 ላይ ስለኮንስትራክሽን ስራዎች ክፍያ እንዴት መፈጸም እንደሚገባው ይዘረዝራል፡፡
*በዚህ ረገድ በተለይ ክሎስ 28.5(a) ላይ የተቀመጠው እንደሚያስገነዝበው በኮንስትራክሽን ስራዎች ጉዳይ ክፍያ የሚፈጸመው በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠና የጸደቀ የክፍያ ምስክር ወረቀት/payment certificate/ እንዲቀርብ በማድረግ መሆኑን አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*እንግዲህ የክፍያ ጥያቄ የሚያቀርብ በመጀመሪያ ተቋራጩ እንደመሆኑ አማካሪው/ተቆጣጣሪው መሀንዲስ የሳይት ቪዚት በማካሄድ የክፍያ ጥያቄውን ትክክለኛነት ካረጋገጠ በኋላ የክፍያ ሰርተፍኬቱን፣ቴክ ኦፍ ሽት እና ግራንድ ሳመሪውን ጨምሮ የሚያጸድቅና አረጋግጦ የሚፈርምበት እና በማህተምም የሚያረጋግጥ ይሆናል፡፡
*አማካሪው/ቶጣጣሪው በተቋራጩ የክፍያ ጥያቄ እንደቀረበለት በ7(ሰባት) ቀናት ውስጥ የማረጋገጡን ስራ ማጠናቀቅ እንደሚገባው በዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(d) ላይ በአስገዳጅ ሁኔታ ተቀምጧል፡፡
*እንደዚሁም አሰሪው ደግሞ በአማካሪው/ተቆጣጣሪው የተረጋገጠ የክፍያ ሰርተፍኬት በደረሰው በ14(አስራ አራት) ቀናት ውስጥ ለተቋራጩ ክፍያውን መፈጸም እንደሚገባው በአስገዳጅ ሁኔታ ተደንግጓል፡፡
*እንግዲህ ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በእጁ ይዞ እያለ እና አሰሪውም ደርሶት እያለ ሳይከፍለው ያዘገየበት እንደሆነ በግንባታ ውሉ እና የውል አካል በሚያደርጉት ጀኔራል ኮንዲሽን በተመለከተው አግባብ ተቋራጩ ኪሳራ ከአሰሪው ላይ ለመጠየቅ እንደሚችል ዳይሬክቲቩ ክሎስ 28.5(g) በግልጽ እና በአስገዳጅ ሁኔታ ይደነግጋል፡፡
*ፒፒኤ 2011 ክሎስ 59 እንደዚሁ የኮንስትራክሽን ጉዳይ የስራ ክፍያ የሚፈጸመው በክፍያ ሰርተፍኬት አማካይነት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡
*በአጠቃላይ ከላይ የተመለከተው የክፍያ ሰርተፍኬት ባህሪ እና የፒፒኤ ድንጋጌ የሚያስገነዝበው ተቋራጩ የክፍያ ሰርተፍኬት በአማካሪው/ተቆጣጣሪው እስከጸደቀለት ድረስ ያለምንም ተጨማሪ ቅድመ ሁኔታ ክፍያ ሊፈጸምለት እንደሚገባ ነው፡፡
@ethioengineers1

👍30
🚧በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው ከመስቀል አደባባይ ቀጥሎ ሁለተኛው ታላቅ አደባባይና ፕሮጀክት ዋና ዋና ይዘቶች ÷
-ፕሮጀክቶች በመሃል ከተማ ብቻ ሳይሆን በዳር አካባቢዎችም ማዳረስን ታሳቢ ያደረገ
-ግንባታው በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በጀት የሚገነባ ነው፤
-ከአዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር ታሳቢ በማድረግ በዓለም አቀፍ ስብሰባዎችና ኤግዚቢሽኖች በማስተናገድ ለአካባቢው ተያያዠነት ያለው ጠቀሜታ እንዲኖረው ታስቦ የተገነባ ማዕከል ሲሆን አካባቢውንም በማስዋብ ከመንገድ አካፋዮች፤ አደባባዮችንና የእግረኛ መንገዶች ጋር ተናቦ የሚሠራ ሁለንተናዊ ፕሮጀክት ነው፤
-ፕሮጀክቱ በመንግስትና በግሉ ዘርፍ አጋርነት (PPP) ከጥበብ ዲዛይንና ቢዪልዲንግ ፒ.ኤል .ሲ ጋር በመተባበር በ10 ወራት ተገንብቶ የሚጠናቀቅ ይሆናል፤
-ይህ ፕሮጀክት የስብሰባ አዳራሽ ፤ የሕዝብ መሰባሰቢያ ስፍራ (public space) ፤ የስፖርት ማዘውተርያ ስፍራ (gym) ፣ የሰርግና ሌሎች አገልግሎቶች የሚውል መናፈሻ፤ የመኪና ማቆምያ ፤ ሱፐርማርኬት ፤የቢሮ አገልግሎት የሚሰጡ ቦታዎች ፤የማንበቢያ ስፍራ ፤የመሳሰሉት ይኖሩታል፤
-ፕሮጀክቱ 14ሺህ 400 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የሚያርፍ ነው፤
-ይህ ፕሮጀክት በግንባታው ወቅት እስከ 1100 ያህል ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥር ሲሆን በቀጣይ በቋሚነት ለ400 ዜጎቻችን የስራ ቦታቸው የሚሆን ነው፤
-ይህ ፕሮጀክት በግንባታው ወቅት እስከ 1100 ያህል ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥር ሲሆን በቀጣይ በቋሚነት ለ400 ዜጎቻችን የስራ ቦታቸው የሚሆን ነው፡፡
FBC

👍16👏2🙏1
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ለነጋዴ የሚያስረክቡበትን ዋጋ እስከ ታህሳስ 27 ድረስ እንዲያሳውቁ ቢነገራቸውም እስካሁን ሊያሳውቁ አለመቻላቸው ተገለፀ፡፡
የሲሚንቶ ግብይት በነፃ ገበያ እንዲከናወን መወሰኑን ተከትሎ ፋብሪካዎች ለነጋዴዎች የሚያስረክቡበትን የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ እስከ ታህሳስ 27 2015 ዓ.ም ድረስ እንዲያሳውቁ የተነገራቸው ቢሆንም እስካሁን እያሳወቁ እንዳልሆነ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ቁምነገር እውነት ለአሀዱ ተናግረዋል፡፡
ፋብሪካዎቹ ዋጋውን እንዲያሳውቁ የተፈለገው ገበያው ላይ የሚሸጥበትን መንገድ ለመቆጣጠር እንደሆነ ጠቅሰዉ ትክክለኛውን ዋጋ ማወቅ ካልተቻለ የግብይት ስርአቱ ለ-ህገወጥ አሰራሮች ምቹ እንዲሆን ሊያደርገው እንደሚችል ገልፀዋል፡፡የመሸጫ ዋጋውን እንዲያሳውቁ አስገዳጅ መንገዶችን ከመጠቀም ይልቅ ከፋብሪካዎቹ አመራሮች ጋር እየተነጋገሩ እንደሚገኙ የገለጹት ወይዘሮ ቁምነገር በያዝነዉ ሳምንት መጨረሻ ድረስ እንዲያሳውቁ በማድረግ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ለህብረተሰቡ ይፋ እንደሚሆንም አስታውቀዋል፡፡የሚያስረክቡበትን ዋጋ ላለማሳወቃቸው የተለያዩ ሰበቦችን እያቀረቡ እንደሚገኙ የተናገሩት ዳሬክተሯ አንደኛው ከሌላኛው ፋብሪካ ቀድሞ ማሳወቅ አለመፈለግ ዋነኛው ቢሆንም አሳማኝ በሆኑ ምክንያቶች ከማሳወቅ የዘገዩ እንዳሉም ጠቁመዋል፡፡

👍16👏1
🚧What is the Valuation of a Building?
Calculating the current marketable value of a property or building is called valuation. The type of building, its location, durability, structure, shape, width, frontage, quality and cost of the building materials and their cost all affect the valuation of a building.

❤10👍4
#update
መሰቦ‼
በሲሚንቶ አቅራቢዎች ማህበር አማካኝነት ፋብሪካው ላይ ያጋጠሙ ጉዳቶችን በመጠገን ፋብሪካው ወደ ስራ እንዲገባ መደረጉን በማዕድን ሚኒስቴር የፍቃድና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሶፊያ አብዱልቃድር በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር አስታውቀዋል።
የሲሚንቶ ፋብሪካው በከፊል ስራ እንደጀመረ ነው ስራ አስፈጻሚዋ የተናገሩት።የፋብሪካው ስራ መጀመር በሃገር ውስጥ የሚታየውን የሲሚንቶ እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ይፈታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙት ኃላፊዋ፣ ፋብሪካው የሃገሪቱን 20 ከመቶ የሲሚንቶ ምርት የሚሸፍን መሆኑን ገልጸዋል።
Via EBC
https://t.me/ethioengineers1
መሰቦ‼
በሰሜን ጦርነት ምክንያት ምርት ሳይሰጥ ለ2 ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።በሲሚንቶ አቅራቢዎች ማህበር አማካኝነት ፋብሪካው ላይ ያጋጠሙ ጉዳቶችን በመጠገን ፋብሪካው ወደ ስራ እንዲገባ መደረጉን በማዕድን ሚኒስቴር የፍቃድና አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ዶክተር ሶፊያ አብዱልቃድር በተለይ ለኢቢሲ ሳይበር አስታውቀዋል።
የሲሚንቶ ፋብሪካው በከፊል ስራ እንደጀመረ ነው ስራ አስፈጻሚዋ የተናገሩት።የፋብሪካው ስራ መጀመር በሃገር ውስጥ የሚታየውን የሲሚንቶ እጥረት በከፍተኛ ሁኔታ ይፈታል ተብሎ እንደሚጠበቅ የጠቆሙት ኃላፊዋ፣ ፋብሪካው የሃገሪቱን 20 ከመቶ የሲሚንቶ ምርት የሚሸፍን መሆኑን ገልጸዋል።
Via EBC
https://t.me/ethioengineers1
👍11🤔3
Ethiopian construction works corporations is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Topic: Training session: From President of Galilee University, Israel
Time: Jan 20, 2023 09:00 AM Nairobi
Join Zoom Meeting
https://us06web.zoom.us/j/89535486688?pwd=TXUyTjgyOVVWck1taHJrZ25kTVVwQT09
Meeting ID: 895 3548 6688
Passcode: 801450
One tap mobile
+13602095623,,89535486688#,,,,*801450# US
+13863475053,,89535486688#,,,,*801450# US
Dial by your location
+1 360 209 5623 US
+1 386 347 5053 US
+1 507 473 4847 US
+1 564 217 2000 US
+1 646 931 3860 US
+1 669 444 9171 US
+1 669 900 6833 US (San Jose)
+1 689 278 1000 US
+1 719 359 4580 US
+1 929 205 6099 US (New York)
+1 253 205 0468 US
+1 253 215 8782 US (Tacoma)
+1 301 715 8592 US (Washington DC)
+1 305 224 1968 US
+1 309 205 3325 US
+1 312 626 6799 US (Chicago)
+1 346 248 7799 US (Houston)
Meeting ID: 895 3548 6688
Passcode: 801450
Find your local number: https://us06web.zoom.us/u/keaZsem5xQ

Zoom Video
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise video communications, with an easy, reliable cloud platform for video and audio conferencing, chat, and webinars across mobile, desktop, and room systems. Zoom Rooms is the original software-based conference room solution…
👍17🙏1
#የቅድሚያ_ክፍያ (Advance Payment)
🚧በዚህ ፅሁፍ ቅድሚያ ክፍያ ምንድ ነው? አላማውስ? አቅራቢውና ተጠቃሚውስ ማን ነው? ያለባቸው ግዴታስ ምን ይመስላል? የሚሉትን ነጥቦች እንዳስሳለን‼️
የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና በኮንስትራክሽን ዉሎች ከሚዘወተሩ የዋስትና አይነቶች አንዱና የተለመደዉ ነው፡፡ ነገር ግን በመጀመሪያ የቅድሚያ ክፍያ ምንድ ነው እሚለውን እንይ፡፡ በመንግስት ግዢ አዋጁ አንቀፅ 48 ላይ በመንግስት ገዥ አፈፃፀም ጊዚ አቅራቢዎች ከክፍያው ጋር እኩል የሆነ ዋስትና ሲያቅርቡ የቅድሚያ ክፍያ እንደሚስጥ ይገልፃል፡፡
ይህ የቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ ከጠቅላላው የውሉ ዋጋ ሰላሳ ፐርሰንት (30%) መበለጥ እንደለለበትና ሊከፈል የሚችለው የገንዘብ መጠንም በጨረታ መመሪያው ላይ መገለፅ እንደሚገባው የመንግስት ግዢ መመሪያ አንቀፅ 16.26.1 ያስገድዳል፡፡
ተዋዋይ ተቋራጮችም ይህንን የቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ ለማግኘት ከማመለከቻ ጋር የቅድሚያ ክፍያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታዎች ያልተገደበ ዋስትና (Unconditional Bak Guarantee) ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ነገር ግን የሐገር ውስጥ ተቋራጮች ሲሆኑ በሁኔታዎች የተገደበ ዋስትና ከኢንሹራንስ ተቋማት ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የሚያቀርቡትም ዋስትና ከሚጠይቁት የቅድሚያ ክፍያ ገንዘብ ጋር እኩል መሆን አለበት፡፡ ይሁን እንጂ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በዋስትናው ምትክ ከመሰረታቸውና ከሚከታተላቸው ባለሰልጣን መስሪያ ቤት የሚያቀርቡት ደብዳቤ እንደ ዋስትና ተቀባይነት ይኖረዋል ሲል የመመሪያው አንቀፅ 16.20.5(ሐ) ይደነግጋል፡፡
ከዚህም በፊት ግን ተቋራጩ በግዢ ስነ-ስርዓቱ ያሸነፈውን ዉል መፈረምና የውል ማስከበሪያ ገንዘብ ወይም ዋስትና ያቀረበ መሆን አለበት (አዋጅ ቁ.649/2001፣ አንቀፅ 48/2/)፡፡
በአዋጁ አንቀፅ 78(3) መሰረት የመንግስት ግዢ ኤጀንሲ አዋጁንና መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው መደበኛ የውል ሠነድ ጠቅላላ ሁኔታ [The Public Procurement Agency Standard Bidding Document: General Condition of Contracts: PPA-2011] ክሎስ 60(1) ላይ የቅድሚያ ክፍያው ለተቋራጩ መከፈል ያለበት ተቋራጩ ስራውን ለመጀመር የሚያወጣውን ወጪ ለመሸፈን እነዲረዳው ታስቦ ሲሆን ይህም የሚከፈለው ተቋራጩ ለግንባታ ስራው የሚያገለግሉ ማሽኖችን ዕቃዎችንና መሳሪያዎችን መግዛቱን ወይም ማዘዙን የሚያሳይ መረጃ ሲያቀርብ መሆኑን ያስቀምጣል፡፡ በስራው ጊዜያትም ገንዘቡን እነዚህን ዕቃዎችና ማሽኖችን ለመግዛትና ወደ ግንባታ ቦታው ለማንቀሳቀስ/ለማዘዋወር የተጠቀመበት መሆኑን የሚያሳይ ፋክቱር/Invoices ለኢንጂነሩ በማቅረብ ማሳየት ይጠበቅበታል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ በተጨባጭ የሚስተዋለው ችግር ቡዙ ጊዜ ተቋራጮች የቅድሚያ ክፍያውን ለታለመለት አላማ አያውሉም የሚል ሲሆን ይህም ችግር በተለይ በግንባታው ዘርፍ በተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ላይ ጎልቶ ይታያል፡፡ ይህም ትልቁ ችግር መነሻው እነዚህ ተቋማት ምንም የሚያቅርቡት ዋስትና ሳይኖር ባቋቋማቸው መስሪያ ቤት ደብዳቤ ላይ ብቻ ተማምኖ ክፍያው ስለሚሰጣቸው ነው፡፡ ለዚህም ሲባል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ወይም በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ የኢንሹራንስ ዋስትና ያቀረቡ ተቋራጮችን አሰሪው/ተዋዋዩ የመንግስት አካል አስፈላጊ ሲሆን፡ የቅድሚያ ክፍያው ገቢ የሚደረግበትና ከውሉ ጋር ለተያያዙ ወጪዎች ብቻ በመንግስትና በኢንተረፕራይዙ ወይም በኮንትራክተሩ ተወካዮች በጋራ ፊርማ ወጪ የሚደረግ የተለየ የባንክ አካውንት እንዲከፈት ሊያዝ ይችላል፤ ገንዘቡም ለታሰበለት አላማ ብቻ እንዲውል የተለየ ስምምነት መፈራረም አለበት፡፡
ስለዚህ የቅድሚያ ክፍያ ማለት ተቋራጩ ለስራው ማስጀመሪያ የሚሆኑትን የተለያዩ የግንባታ መሳሪያዎች መግዢያነት የሚውል በአሰሪው የመንግስት መስሪያ ቤት በቅድሚያ የሚከፈለው ገንዘብ ነው፡፡ ይህም ምንም ስራ ሳይሰራ የሚከፈል ገንዘብ ስለሆነ ለተቋራጩ ዕዳ ወይም ብድር ነው፡፡ ስለሆነም ተቋራጩ ብድሩን እንዲምልስ ይገደዳል ማለት ነው፡፡
በመሆኑም ተቋራጩ ይህንን ብድር እንዴት ይመልሳል የሚለው አንዳንድ ጊዜ በግንባታ ውሎች ላይ አለመግባባት ያስነሳል፡፡ በግዢ መመሪያው አንቀፅ 16.26.9 ላይ እንደተገለፀው ለተቋራጮችና ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የተከፈለ የቅድሚያ ክፍያ በውሉ አፈፃፀም የተለያዩ ደረጃዎች ላይ በክፍያ ሰርተፍኬት ፀድቀው ከሚከፈሏቸው እያንዳንዱ ክፍያዎች ላይ እየተቀነሰ ሙሉ የቅድሚያ ክፍያው እስኪመልስ ድረስ የመንግስት መስሪያ ቤቱ ያስቅራል፡፡ ይህም ማለት ተቋራጩ የወሰደውን የቅድሚያ ክፍያ ሙሉውን ከአንድ ወይም ከሁለት ክፍያዎች ላይ የመክፈል ግዴታ የለበትም፡ አሰሪ መስሪያ ቤቱም ሙሉ ክፍያውን አንዴ ቀንሶ ማስቀረት አይችልም ማለት ነው፡፡ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አንዳድ ጊዜ ሙሉ ቅድሚያ ከፍያውን በአንዴ ቀንሰው በማስቀረት ከተቋራጮች ጋ እሰጣገባ ሲገጥሙ ይስተዋላል፡፡ ይህ ከህጉ አግባብ ውጭ ነው፡፡
የቅድሚያ ክፍያ ገንዘቡ ሙሉውን ሳይመለስ በተለያዩ ምክንያቶች ውሉ ቢቋረጥ የአሰሪ መስሪያ ቤቱ የከፈለውን ገንዘብ ማስመለስ እንዲያስችለው ተቋራጩ የሚያቀርበው ዋስትና ክፍያው እስኪጠናቀቅ ድረስ አስገዳጅነት እንደሚኖውም መመሪያው ይገልፃል፡፡ ውሉ ቢቋረጥ እንኳን ያልተከፈለውን የቅድሚያ ክፍያ ዋስትናው ወዲያውኑ ካለምንመ መቃወሚያ እንዲከፍል ይገደዳል ይላል የመደበኛ የውል ሠነድ ጠቅላላ ሁኔታ ክሎስ 60.7፡፡
Written By: Girum Getu----Assistant Lecturer @ Wolkite University; School of Law

👍37👏2❤1
✍️ለአንድ ህንፃ መፍረስ መክንያት ይሆናል ተብለው ብዙ ልህቃን የሚስማሙበት ጉዳይ:-
🚧አንድ ህንፃ የተለያዩ structural member (column , beam , slab..etc) ውቅር ነው ስዋቀርም ሁሉም የየራሳቸው አገልግሎት አላቸው የህንፃው ህልውና የመፍረስና ያለመፍረስ ዋስትና ተገብውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ የመስጠት ሀላፊነትና የህንፃው የአገልግሎት እድሜ የሚወሰነው well designed structural member መሆኑ እሙን ነው።
✍️The reasons a building collapses can be due to
✔️poor structural design,
✔️poor compliance with specifications
✔️poor quality control
✔️faulty construction methodology foundation failure
✔️extraordinary loads and corruption. Natural disaster is also identified as a cause of building collapse.
✍️በመሆኑም በእኛ አገር በስፋት ከሚስተዋለው ምክንያቶች መሀከል
☑️ poor structural design
☑️faulty construction
☑️poor quality control and corruption ዋነኞቹ ናቸው።
👉አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
#⃣ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው
1,በ Fatigue ና
2, Creep ነው
1,Fatigue
✔️ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
2,Creep
✔️አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡
#ETHIO CONSTRUCTION

👍44🙏7❤1
🚧Suspended Scaffolding
In suspended scaffolding, the working platform is suspended from roofs with the help of wire ropes or chains etc., it can be raised or lowered to our required level. This type of scaffolding is used for repair works(ለጥገና ሥራዎች) ,pointing, paintings(ለቀለም) etc.

👍12😍1
BEGET ENGINEERING PLC.
● Detail Schedule for the New 2 Months Advanced level Class package Starting on January 30/2022
● ጥር 22 / 2015 የሚጀምር አዲስ ለ 2 ወር የሚቆይ ኘሮግራም
Optional Departments👇
1) Building Advanced Structural Design
2) Bridge Design
3) Project Planning & Contract Administration
4) Interior Design
5) Water Supply & Sewerage
6) Highway Design
7) Accounting for Engineering companies
📲 +251995016195
📌Megenagna, Marathon Bldg, Office No. 614
Telegram:- https://t.me/BeGetEngineering

👍9
SMH General Construction
🏗በሰበታ ከተማ በግንባታ ላይ የነበረ ህንፃ ተደርምሶ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ🤔 #Ethioconstruction የራሱን እይታ ለማቅረብ ይሞክራል‼️ 📲ለሃሳብ እና ኣስተያየት ይጠቀሙ 👇 @Ethiocon143bot https://t.me/ethioengineers1
👆
ውድ የእትዮ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች ይህን ዜና መዘገባችንን ታስታውሳላችሁ .......
👉ህግ ይዞታል ተብለን ነበር ታድያ ከየት ደረሰ ?
👉የአደጋው መክንያት ምን እንደሆነ ተጠንቶ ይገለፃል ተብሎ ነበር እስካሁን የተባለ ነገር የለም .....
*እንደዚህ አይነት ነገሮች happen ሲያደርጉ ጊዜያዊ news ከመሆን ውጭ ፍትህ አገኙ ሲባል ሰምተን አናውቅም .....ሀዋሳ ተማሪዎች ላይ የደረሰውን ጨምሮ
*መፍትሔ(ፍትህ) እስካልተሰጣቸው ድረስ ስህተቶች መማሪያ ልሆኑ አይችልም የአንድ ሰሞን ዜና ከመሆን ውጭ ‼️
*እትዮ ኮንስትራክሽን መጠየቁን ይቀጥላል ......ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ....የተለየ መረጃ ካላችሁ ላኩልኝ ....እንማማርበታለን🤔
ለሃሳብ እና ኣስተያየት ይጠቀሙ
👇
@Ethiocon143bot
https://t.me/ethioengineers1
ውድ የእትዮ ኮንስትራክሽን ቤተሰቦች ይህን ዜና መዘገባችንን ታስታውሳላችሁ .......
👉ህግ ይዞታል ተብለን ነበር ታድያ ከየት ደረሰ ?
👉የአደጋው መክንያት ምን እንደሆነ ተጠንቶ ይገለፃል ተብሎ ነበር እስካሁን የተባለ ነገር የለም .....
*እንደዚህ አይነት ነገሮች happen ሲያደርጉ ጊዜያዊ news ከመሆን ውጭ ፍትህ አገኙ ሲባል ሰምተን አናውቅም .....ሀዋሳ ተማሪዎች ላይ የደረሰውን ጨምሮ
*መፍትሔ(ፍትህ) እስካልተሰጣቸው ድረስ ስህተቶች መማሪያ ልሆኑ አይችልም የአንድ ሰሞን ዜና ከመሆን ውጭ ‼️
*እትዮ ኮንስትራክሽን መጠየቁን ይቀጥላል ......ከተሳሳትኩ እታረማለሁ ....የተለየ መረጃ ካላችሁ ላኩልኝ ....እንማማርበታለን🤔
ለሃሳብ እና ኣስተያየት ይጠቀሙ
👇
@Ethiocon143bot
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
🙏7👍4👏2
#የጨረታ_ማስታወቂያ
ቢሮው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ የሚገነባውን B+G+10 የአርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ማዕከል ግንባታን ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾችን እየጋበዘ ጥር 11 /2015 የወጣውን ሄራልድ ጋዜጣ መመልከት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
https://t.me/ethioengineers1
ቢሮው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ የሚገነባውን B+G+10 የአርሶአደርና ከተማ ግብርና ልማት ማዕከል ግንባታን ለማከናወን ፍላጎት ያላቸውን ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾችን እየጋበዘ ጥር 11 /2015 የወጣውን ሄራልድ ጋዜጣ መመልከት እንደምትችሉ ያሳውቃል፡፡
https://t.me/ethioengineers1
👍6🙏2🔥1
#AddisAbaba
ከ2.5 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው ሀይሌ ግራንድ አዲስ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል በይፋ ስራ ጀመረ።
በመዲናችን አዲስ አበባ በየካ ክፍለ ከተማ ላም በረት መናኽሪያ አካባቢ በ15 ሺህ ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈውና ባለቤትነቱ የሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ የሆነው የሀይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች ስምንተኛ መዳረሻ " ሀይሌ ግራንድ አዲስ አበባ " ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመሩ ዛሬ ተገልጿል።
2.5 ቢልየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት "ሃይሌ ግራንድ አዲስ አበባ" እ.ኤ.አ ከጥቅምት 01/2022 ጀምሮ በሙከራ ደረጃ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል።
ሆቴሉ ለ450 ሰራተኞች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ እድል የፈጠረ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ለ120 #አዲስ_ተመራቂ ሰራተኞች ስልጠና በመስጠት ስራ እንዱጀምሩ መደረጉ ተገልጿል።
ሆቴሉ በውስጡ ፦
- 130 ክላሲክ ፤ 14 ስዊት ፤ 12 ፕሪሚየር እና 1 ፕሬዝዳንሻል ባጠቃላይ 175 አልጋዎችን የያዘ 157 ምቹና ሰፊ የመኝታ ክፍሎችን
- 4 ሬስቶራንቶች እና 2 PDR ፤
- 4 ባር፤
- 1pastery & coffe shop፤
- 1 የተሟላ የባህል ምግብ አዳራሽ፤
- 8 የስብሰባ አዳራሾች እና 2 ትላልቅ Ballrooms
- የጤና እና የውበት መጠበቂያ ማዕከል
- ጂም እንዲሁም 200 ተሽከርካሪዎችን የሚይዝ የመኪና ማቆሚያ ስፍራ ይዟል።
Tikivha

👍21👏8