ኮንትራቱ ተቋረጠ
የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየምን የሚገነባው የቻይናው ተቋራጭ ውል እንዲቋረጥ ተወሰነ።
የአደይ አበባ ብሄራዊ ስታድየምን ግንባታ እያከናወነ የሚገኘው የቻይናው ተቋራጭ ባቀረበው የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ ላይ መግባባት ባለመቻሉ ከተቋራጪ ጋር የተገባው ውል እንዲቋረጥ መወሰኑን ሪፖርተር ዘግቧል።
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም በነበረው ውል ላይ 225 በመቶ የዋጋ ማስተካከያ በማድረግ 12 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ለመክፈል ቢስማማም ኩባንያው 17 ቢሊዮን ብር እንዲከፈለው ሌላ የዋጋ ማስተካከያ ጥያቄ በማቅረቡ ውሉ እንዲፈርስ መደረጉን ዘገባው አክሏል።
https://t.me/ethioengineers1

🤔12👍5🙏1
🚧ዳሎል የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ላለፉት 18 ዓመታት ሲሰጥ የቆየውን የአድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ከየካቲት 19/2015 ጀምሮ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 በመስጠት በ12 ሳምንታት ለማጠናቀቅ ምዝገባ በማከናወን ላይ ይገኛል። በአይነቱ ልዩ የሆነውን ይህን ስልጠና መካፈል የምትፈልጉ የትምህርት ማስረጃችሁንና 3,000 ብር በመያዝ ሳሪስ በሚገኘው የካዲስኮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በመገኘት እስከ ቅዳሜ የካቲት 18/2015 ከቀኑ 6:00 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911439855 ይደውሉ።
👍9❤4👏1🙏1
🚧የግንባታ ፍቃድ አጠያየቅ እና የወሰንተኛ ጉዳይ
👉የማሻሻያ፣ የመጠቀሚያ ፈቃድ፣ ጊዜያዊ ግንባታ ወይም የማፍረስ ሥራ ለማከናወን የሚቀርብ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ ሲኖር በተናጠል በተዘጋጀላቸው (ማለትም ለአዲስ ለማስፋፊያ ወይም ለማሻሻያ ግንባታ ቅፅ፣ ለግንባታ እድሳት ፈቃድ ቅፅ፣ ለግንባታ ማፍረስ ፈቃድ ቅጽ፣ ለአገልግልት ለውጥ ቅጽ፣ ለጊዜያዊ ግንባታ ቅጽ) በመሙላት የግለሰብ ከሆነ በአመልካቹ ተፈርሞ፣ በመንግስታዊ፣ በሕዝባዊ እና የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የተያዘ ወይም የሚተዳደር ከሆነ በኃላፊው ተፊርሞ እና የድርጅቱ ማህተም አርፎበት ጥያቄው መቅረብ ይኖርበታል።
👉ማንኛውም የግንባታ ፈቃድ ጠያቂ ስለወሰንተኞቹ ትክክለኛ መረጃ በወሰንተኛ ግንባታ መግለጫ ቅጽ ላይ ወሰንተኛውን በማስሞላትና በማስፈረም ማቅረብ አለበት፣ ቅፁን ለመሙላት ፈቃደኛ በማይሆን ወሰንተኛ የከተማ አስተዳደሩ ቅፁን የማስሞላት ሃላፊነት አለበት። ወሰን ላይ የሚገነባ የምግብ ማብሰያና መሰል አገልግሎት ሰጪ ክፍሎች ግድግዳ የእሳት ቃጠሎን በተሻለ ሁኔታ መከላከል በሚችል ድፍን የግድግዳ ቁሳቁስ መገንባት አለበት እንዲሁም ጭስ እና እንፋልት ወደወሰነተኛ መውጣት የለበትም።
👉በተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡ አንድ ዓይነት ስታንዳርድ ፕላኖች ያላቸው ግንባታዎች የየራሳቸው የግንባታ ፈቃድ ሊኖራቸው ይገባል።
👉ከዚህም በተጨማሪ ከዚህ በታች የተመለከቱትን ማካተት ይኖርበታል፣ ወለልና በላይ ያለው ማንኛውም ግንባታ (የምድር በታች ወለል ቢኖረውም ባይኖረውም) ከወሰን ሁለት ሜትርና ከዚያ በታች ተጠግቶ የሚሰራ ከሆነ በቅድሚያ የወሰን ላይ ግንባታ ቅጽ መሙላትና ስምምነት ማግኘት ይኖርበታል፣ ለፈቃድ የሚቀርበው ስትራክቸራል ዲዛይን የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መዋቅር ይዘት ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት፤ የሚቀርበው የዲዛይን ሠነድ የወሰንተኛውን ነባር ህንፃ መጠን ለምሳሌ የኃይል ሚዛን (Load) ከግምት ያስገባበት አግባብ ማመልከት አለበት፣ በወሰንተኛ ነባር ግንባታ ደህንነት ላይ ምንም አይነት መናጋት እንዳይፈጠር በቁፋሮና በግንባታ ሂደት መወሰድ የሚኖርበትን የሚያሳይ የጥንቃቄ ንድፍ ለፍቃድ ከሚቀርበው ሰነድ ጋር መቅረብ አለበት።
👉አየር ማስገቢያ ሳይኖረው ብርሃን ብቻ የሚያስገባ ግንባታ ወሰን ላይ ለመሥራት ለዚሁ ተብለው በተዘጋጁና አሳልፈው በማያሳዩ ውፍረታቸው ከ5 ሳ.ሜ የማያንስ የመስታወት ግርግዳ መጠቀም ይቻላል ይህም በሚቀርበው ዲዛይን ላይ በግልጽ መጠቀስ ሲኖርበት ወሰን ላይ የተሰራ ከሆነ ወሰንተኛው እንደማንኛውም ድፍን የግድግዳ አካል አስጠግቶ ሊሰራበት ስለማይከለከል የብርሃን ማስገቢያ መስፈርት ለሚጠየቅበት ተጨማሪ ወይም አማራጭ የብርሃን ምንጭ ማመልከት አለበት።
👉 ማንኛውም ሰው ግንባታውን እስከ ወሠን አስጠግቶ ማከናወን ይችላል ሆኖም ወሠን ላይ ለመገንባት ያቀደ ሰው በአዋሳኙ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚያደርገውን የመከላከያ ዘዴዎች ለአጎራባቹ ማሳወቅ ይኖርበታል።
👉ግንባታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቀ ድረስ በአጎራባቹ አደጋና ችግር በማያስከትል ሁኔታ መከናወን አለበት።
👉በማንኛውም ጊዜ ወሰንተኛው ግንባታውን እንዲከታተል መፍቀድ አለበት።
👉በማንኛውም የግንባታ ወቅት ለሚፈጠር ችግር ገንቢው ሙሉ ኃላፊነት ይወስዳል።
🌟በአዋጁ፣ በደንቡ እና የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ባረቀቀው የሕንጻ መመሪያ (Building Directives) እና በሌሎች የማስፈጸሚያ ሰነድች ላይ የተገለፁትን መስፈርቶች ያላሟላ የግንባታ ፈቃድ ጥያቄ በግንባታ መጠየቂያ ቅጽ ላይ በተመለከተው ቦታ ያልተሟላበትን ምክንያት በመግለፅ ተመላሽ መደረግ ይኖርበታል።

Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍12❤5👏2
The Urban Center Presents Half-Day skill trainings | በከቤት እስከ ከተማ የከተማ ማዕከል የሚዘጋጁ የተለያዩ የግማሽ ቀን የክህሎት ስልጠናዎች
እባክዎን ይህንን ቅፅ ይሙሉ፡
👉👉 cutt.ly/n3K4h8q
@theurbancenter
እባክዎን ይህንን ቅፅ ይሙሉ፡
👉👉 cutt.ly/n3K4h8q
@theurbancenter
👍5😍1
🔶For the 2 Months Project Planning & Contact Administration, here is summary of the package with our Instructor's profile (Eng. Fikru Kinfu Gebrekiristos)
🔸Class Option 1.
Tuesday & Thursday evening,11:30-1:30
🔸Class Option 2.
Saturday 8:00-12:00
📲 +251995016195
📌 https://t.me/BeGetEngineering
🔸Class Option 1.
Tuesday & Thursday evening,11:30-1:30
🔸Class Option 2.
Saturday 8:00-12:00
📲 +251995016195
📌 https://t.me/BeGetEngineering
👍7
Assesing Seismic Risk in Ethiopia.pdf
1019.7 KB
🚧የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋን በኢትዮዽያ የሚቃኝ ሪፖርት።
🌟ይህ ሪፖርት ወረቀት በማገላበጥ ብቻ በሶስት ቀን የውስጥ እኤአ በ2013 ዓም የተሰራ (Desk Research) ቢሆንም የአገራችንን የርዕደ መሬት ተጋላጭነት ዘርዘር ባለ መልኩ የሚያመላክት ነው።
🏷የተያያዘውን PDF አውርደው መመልከት ይቻላሉ።
Assessing seismic risk in Ethiopia By Siân Herbert, 2013
https://t.me/ethioengineers1
🌟ይህ ሪፖርት ወረቀት በማገላበጥ ብቻ በሶስት ቀን የውስጥ እኤአ በ2013 ዓም የተሰራ (Desk Research) ቢሆንም የአገራችንን የርዕደ መሬት ተጋላጭነት ዘርዘር ባለ መልኩ የሚያመላክት ነው።
🏷የተያያዘውን PDF አውርደው መመልከት ይቻላሉ።
Assessing seismic risk in Ethiopia By Siân Herbert, 2013
https://t.me/ethioengineers1
👍12
🚧ዳሎል የቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ላለፉት 18 ዓመታት ሲሰጥ የቆየውን የአድቫንስድ ኳንቲቲ ሰርቬይንግ ስልጠና ከየካቲት 19/2015 ጀምሮ ዘወትር እሁድ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 6:00 በመስጠት በ12 ሳምንታት ለማጠናቀቅ ምዝገባ በማከናወን ላይ ይገኛል። በአይነቱ ልዩ የሆነውን ይህን ስልጠና መካፈል የምትፈልጉ የትምህርት ማስረጃችሁንና 3,000 ብር በመያዝ ሳሪስ በሚገኘው የካዲስኮ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በመገኘት እስከ ቅዳሜ የካቲት 18/2015 ከቀኑ 6:00 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911439855 ይደውሉ።
👍6👏6❤1
አቃቂ ቃሊቲ‼
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በስራ ላይ የነበሩ ሶስት ወጣቶች ከአራተኛ ፎቅ ላይ ወድቀዉ ህይወታቸው አለፈ።
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የተሽከርካሪ ማሰልጠኛ ልዩ ቦታው ማደያ አካባቢ በግንባታ ላይ ካለ ህንጻ ላይ በስራ ላይ የነበሩ 3 ወጣቶች ወድቀዉ ህይወታቸው ማለፉን የአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ሃላፊ አቶ በቀለ ክፍሌ ተናግረዋል፡፡
አደጋው በዛሬው እለት ከቀኑ 9፡10 የተከሰተ ሲሆን ሶስቱ ሰራተኞች በስራ ላይ እንዳሉ ከአራተኛ ፎቅ ተንሽራተው የኤሌክትሪክ መብራት ሀይል ሽቦ ላይ ወድቀው ወዲያውኑ ህይወታቸው ማለፉን ተገልጿል፡፡
ይህን መሰል አደጋ በተደደጋሚ እየተከሰተ ነዉ ያሉት አቶ በቀለ ፤ በተለይም በቀን ስራ ላይ ያሉ ግለሰቦች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደርጉ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ሃላፊ አቶ በቀለ ክፍሌ ተናግረዋል፡፡
መረጃው የብስራት ሬዲዬ ነው።

👍15🤔10❤1
የአሜሪካ ኤምባሲን እናመሰግናለን
U.S. Embassy Addis Ababa
የዓድዋው ጀግና ፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ ዲነግዴ መኖሪያ ቤት የነበረውን አሜሪካን ግቢ የሚገኘው የቅርስ ቤት ነባር ታሪካዊ ይዘቱን መልሶ የሚያስገኘውን የቅርስ ጥገና ስራ (እድሳት) የአሜሪካ ኤምባሲ ባደረገው ድጋፍ ስራው ተጠናቆ በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቋል።
ቅርሶቻችን በራሳችን መጠበቅ፣ መታደስ እና እንክብካቤ መደረግ የሚገባቸው ቢኾንም፤ ከእኛ ቸልታ አንጻር እየወደቁ እየፈረሱ የሚጠፉ ቅርሶቻችንን መልሶ ሕይወት ለመዝራት የአሜሪካ ኤምባሲ ድጋፍ ሲያደርግ ይሄ የመጀመሪያው አይደለም።
ኤምባሲው ከዚህ ቀደም በላሊበላ የሚገኙትን ቤተ ሩፋኤል እና ቤተ ሚካኤል ውቅር አብያተክርስቲያናትን ተመሳሳይ የቅርስ ጥገና ስራ መደገፉ ይታወሳል።
እናመሰግናለን።
Yared shumete

👍20🙏1
📩"የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ ትዕዛዝ መሥጠት ይችላል ወይስ አይችልም? "
🏷“አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ በግንባታ ሒደት ውስጥ ለተቋራጩ የስራ ትዕዛዞችን እየሰጠ፣ የስራዎቹን አካሄድ የመወሰንና ስራው በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የስራ ተቋራጩን የማዘዝ ሥልጣን ያለው ሲሆን፣ ተቋራጩ በበኩሉ በአሠሪው የመንግሥት መሥሪያ ቤት በተሰጡት ፕላኖች አይነቶችና የዋጋና የስራ ማስታወቂያ መሰረት ጠንቅቆ የግንባታ ሥራውን የመስራት ግዴታ እንዳለበት።”
💫በፍ/ብሔር ህግ ቁጥር 3252 ንዑስ አንቀጽ 1 እና ንዑስ አንቀጽ 2 በግልፅ ተደንግጓል።
🚧ከዚህ ጋር ተያይዞ የጨረታ ሰነዱ በሚወጣበት ጊዜ በግንባታ ዲዛይኑ ላይ ከተመለከተው ልኬት በታች ሆኖ በኋላ በዲዛይኑ መሰረት ለሚሰራ ግንባታ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል የሚገደድ ሲሆን በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ይሆናል።
🔑የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244, 3225,(1)(2), 3152(1), 3266(1), 3263, 3265(3)
https://t.me/ethioengineers1
🏷“አንድ የመንግሥት መሥሪያ ቤት በሚያስገነባቸው ግንባታዎች ላይ በግንባታ ሒደት ውስጥ ለተቋራጩ የስራ ትዕዛዞችን እየሰጠ፣ የስራዎቹን አካሄድ የመወሰንና ስራው በሚፈቅደው አይነት እንዲፈፀም የስራ ተቋራጩን የማዘዝ ሥልጣን ያለው ሲሆን፣ ተቋራጩ በበኩሉ በአሠሪው የመንግሥት መሥሪያ ቤት በተሰጡት ፕላኖች አይነቶችና የዋጋና የስራ ማስታወቂያ መሰረት ጠንቅቆ የግንባታ ሥራውን የመስራት ግዴታ እንዳለበት።”
💫በፍ/ብሔር ህግ ቁጥር 3252 ንዑስ አንቀጽ 1 እና ንዑስ አንቀጽ 2 በግልፅ ተደንግጓል።
🚧ከዚህ ጋር ተያይዞ የጨረታ ሰነዱ በሚወጣበት ጊዜ በግንባታ ዲዛይኑ ላይ ከተመለከተው ልኬት በታች ሆኖ በኋላ በዲዛይኑ መሰረት ለሚሰራ ግንባታ የሥራው ባለቤት በግንባታው ሥራ ውል ሰነዱ ላይ ከተመለከተው ክፍያ ውጪ በተጨማሪነት በባለቤቱ ፈቃድና ትዕዛዞች መሠረት ለተሠሩ ሥራዎች ክፍያ ለመክፈል የሚገደድ ሲሆን በህጉ አግባብ በባለቤቱ የተሰጡ ተጨማሪ የሥራ ትዕዛዞች የሥራ ውሉ አካል ተደረገው የሚወሰዱ ይሆናል።
🔑የፍ/ብ/ህ/ቁ.3244, 3225,(1)(2), 3152(1), 3266(1), 3263, 3265(3)
https://t.me/ethioengineers1
Telegram
SMH General Construction
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👷♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
👍11
#Lalibela📍
የቅዱስ ላሊበላ ቤተ አባ ሊባኖሥ ቤተ መቅደስ የመግቢያ በር ጥገና ሥራ መጀመሩ ተሰምቷል፡፡
ቤተ አባ ሊባኖስ በቅዱስ ላሊበላ ከታነጹት አስራ አንዱ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ አንዱ ሲሆን ከዋናው አለት ጋር ተያይዞ የተሠራ መቅደስ በመሆኑ የተለየ ያደርገዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በፈረንሣይ የላሊበላ ዲቨሎፕመንት ፕሮጀክት አማካኝነት የቤተ መቅደሱ መግቢያ በር ጥገና በመከናወን ላይ እንደሚገኝ የቅዱስ ላሊበላ ገዳም ጽ/ቤት በፌስቡክ ገጹ አስነብቧል፡፡

🔶Dear Construction Industry Professionals: Greetings:
🔶BeGet Engineering is preparing a new course in Accounting and Business Management that suits for all Construction Industry participants focusing on the important applicable points with software use and supported by Practical applications.
🔶For the 2 Months , here is summary of the package with our Instructor's profile (Accountant Tazebew Tsegaw and Eng. Fikru Kinfu)
🔸Class Option 1.
Tuesday & Thursday evening,11:30-1:30
🔸Class Option 2.
Sunday 8:00-12:00
🔸Class starts on February 28/2023

👍13
የቤት እድለኞች ለመዋዋል በወጣላቸው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ለመንግስት ተመላሽ ይሆናል ተባለ።
የቤቶች ኮርፓሬሽን በ20/80 ለ14ኛ ዙር ፣ በ40/60 ለ3ኛ ዙር የጋራ መኖሪያቤት አጣ ወጥቶላቸው ውል እንዲዋዋሉ ከጥር 1/2015 ዓ.ም. ጀምሮ ቦሌ ክ/ከተማ ውስጥ በሚገኘው የአንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ በመምጣት ቅፅ 09 ወደ መኖሪያ ቀበሌዎች ወስደው አስሞልተው ለማምጣት ቀርበው የወሰዱ 23,813 ሲሆኑ የቀበሌውን ቅፅ 9 አስሞልተው በመመለስ ቅፅ 03 ወደ ባንክ ቀርበው የወሰዱት ሰዎች ብዛት 11,865 ሰዎች ሲሆኑ ከነዚህ መካከል የባንኩን ሂደት ጨርሰው ወደ አንድ ማእከል ተመልሰው እስከ የካቲት 18/2015 ዓ,ም. ድረስ ውል የተዋዋሉ 9,568 ሰዎች ሲሆኑ የባንኩን ቅፅ 03 ወስደው እስካሁን ውል ያልተዋዋሉ ደግሞ 2,297 ሰዎች ናቸው ።
ከጥር 1 እስከ የካቲት 18/2015 ዓም ድረስ አስፈላጊውን ፕሮሰስ ጨርሰው የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እንዲሰራላቸው የተላኩ 8,416 ሰዎች ብቻ መሆናቸውን የኮርፓሬሽኑ አስታውቀዋል ።
በሁለቱም የቤት ልማት ፕሮግራሞች ከ25,773 ሰዎች ውላቸውን ተዋውለው ካርታቸውን ሊወስዱ እንደሚገባ ካለው ቁጥር አንፃር ግን እስካሁን ውል የጨረሱት ሲታይ ገና ብዙ እንደሚጠበቅ እና ሰውጋ መዘናጋት እንደሚታይ ታውቋል።
የቤት እድለኞች በመመሪያችን መሰረት በቀረበላቸው ጥሪ መሰረት እና ለመዋዋል በወጣላቸው ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ቀርበው ካልተዋዋሉ ቤቱን እንዳልፈለጉት ተቆጥሮ ለመንግስት ተመላሽ ስለሚሆን ባለ እድለኞች አሁንም ወደ አንድ ማእከል አገልግሎት መስጫ በመምጣት እንዲዋዋሉ ጥሪ አቅርበዋል ።

👍10🤔1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔶 በተሰማሩበት ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና ድርጅቶ ያለውን ሂሳብ አያያዝ ምን ያህል ያውቃሉ ?
🔹Class starts on February 28/2023
📲 +251995016195
📌 https://t.me/BeGetEngineering
🔹Class starts on February 28/2023
📲 +251995016195
📌 https://t.me/BeGetEngineering
👍5❤3