SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
Here's a preview of the Major Topics covered in Microsoft project and Primavera P6:

1. Microsoft Project:

•  Project Planning: Learn how to create detailed project plans, set project goals, and define tasks and resources.
• Task Management: Understand the fundamentals of task scheduling, linking tasks, setting dependencies, and managing milestones.
• Resource Allocation: Discover effective techniques for allocating resources, tracking resource usage, and optimizing resource assignments.
• Time and Cost Management: Master time tracking, cost estimation, budgeting, and forecasting to ensure project success.
• Collaboration: Explore ways to share project information, communicate with team members, and facilitate efficient collaboration.
https://t.me/BeGetEngineering
👍12🤔1
2. Primavera P6:

• Project Portfolio Management: Learn how to evaluate, prioritize, and select projects based on strategic objectives and resource availability.
• Project Planning and Control: Understand the process of defining project scope, creating work breakdown structures (WBS), and establishing project baselines.
• Resource Management: Discover techniques for effectively managing and optimizing resources, ensuring their availability and productivity.
• Project Tracking and Reporting: Acquire skills to monitor project progress, analyze variances, create reports, and make data-driven decisions.
• Risk Management: Explore methodologies for identifying, assessing, and responding to project risks, minimizing their impact on project outcomes.
https://t.me/BeGetEngineering
👍19❤2
💥የግንባታ ሥራዎች ሂደት ደረጃዎች/Stages in Construction/

🌟የግንባታ ሥራዎች የሂደት ደረጃዎች በዋናነት በሶስት የሚከፈሉ ሲሆን እነዚህም:

⏺i. የቅድመ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/Preconstruction Stages/

⏺ii. የግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/construction Stages/

⏺iii. የድህረ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ//Postconstruction Stages/

▶️i. የቅድመ ግንባታ ክንዋኔዎች ደረጃ/Preconstruction Stages/

🚧1.የፕሮጀክት ተፈጻሚነትና አዋጭነት ጥናት/Inception and Physibility study/

✨ይህ ደረጃ አሰሪው ወይም ኢንቬስተሩ ያለመውን ነገር ወይም ፍላጎቱን ወደእውነታ ለማምጣት የመጀመሪያ ሥራው የታሰበውን ፕሮጀክት የተፈጻሚነትና አዋጭነት ጥናት ውጤት ማወቅ ነው፡፡

✨በዚህ ጊዜ የተላያዩ ባለሞያዎችን የሚይዝ ቡድን፡-

⏺የታሰበውን ስራ እውን ሊሆን የሚችል መሆኑንና አለመሆኑን በማስረጃ ያረጋግጣል ለፕሮጀክቱ አዋጭነት ወሳኝ የቦታ መረጣ ያካሂዳል ፕሮጀክቱ በታሰበበት አካባቢ ከገንዘብ ሃብት ውጭ ያሉ የፕሮጀክት ሃብቶች አቅርቦት ሁኔታ፣ የዋጋ ሁኔታና እንደታሰበው ፕሮጀክቶች ዓይነት ሌሎች ሁኔታዎችን ያጠናል፡፡
የፕሮጀክቱን አዋጭነት ስሌት ዘገባ ይዘጋጃል፣ የሥራውን አጠቃላይ ሁኔታ ሊያሳይ የሚችል ሀሳባዊ ረቂቅ ንድፍ ያዘጋጃል፡፡ 

🚧2.የአፈር አካላት ሳይንስ ጥናት /Geotechnical Investigations/

⏺የአፈር አካላት ሳይንስ ጥናት፡-

▶️አጠቃላይ የግንባታ ሥራው የሚከናወንበትን ወይም ግንባታው የሚያርፍበትንና በዙሪያው ያለውን አካባቢ ሊያካልል የሚችል ፤የመሬቱ የመሸከም አቅም፣ ችግርሮችና የመፍትሄ ሃሳቦች የሚጠናበት ነው፡፡

🚧3.የመሬት አቀማመጥ አጠቃላይ ሁኔታ የሰርቬይንግ መረጃ ይሰበሰባል፡፡

🚧4.የዕቅድና የንድፍ ሥራ /Planning and Design stage/

⏺የአፈር ሳይንስ ጥናት መረጃዎች ከተሰበሰቡ በኋላ ቀጣዩ ሥራ የሚሆነው የዕቅድና የዲዛይን ማጠቃለያ ሥራዎች የሚከናወኑበት ነው፡፡በዚህም፡
እንደፕሮጀክቱ ሁኔታ የአርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ ኤሌክትሪካል፣የኤሌክሮ ሜካኒካልና የሳኒተሪ የመሳሰሉት የዲዛይንና የንድፍ ሥራዎች ይሰራሉ፡፡

🚧5.የፕሮጀክት ሥራ አመራር መዋቅር ዝግጅትና ዕቅድ

🚧6.የገንዘብ ሀብት ዝግጅት ዕቅድ

🚧7.የታሰበው ፕሮጀክት እንደፕሮጀክቱ ግዝፈትና ሊሰራ ለታሰበበት ደረጃ የሚመጥን፤ ለሥራው ጥራት ደረጃ ዕቅድ
የግንባታ ዕቃዎች ዓይነት ምርጫና የጥራት ልክ ዕቅድየሥራ ተቋራጭ ብቃት ደረጃ ዕቅድና የመሳሰሉት ይሰራሉ፡፡

🚧8.የጨረታ ሥራዎች /Tendering stage/

💫በዚህ ደረጃ የሚከተሉት ስራዎች ይከናወናሉ

▶️የጨረታ ሰነድ የማዘጋጃት ሥራ/Bidding Document Preparation/፡-

⏺በጨረታ ሰነድ ዝግጅት የጨረታ ሥራ ባለሞያዎች በጨረታ ሰነዱ ሊያካትቷቸው  የሚገቡ ጉዳዮች እንደሚከተለው ይሆናሉ፡፡

⏹የጨረታ ጥሪ/Bid Invitation /
በቂ ለሆነ ጊዜና አስፈላጊ በሆኑ ቦታዎች የጨረታ ጥሪ ይፋ መደረጉ የሚረጋገጥበት ሲሆን የጨረታ ጥሪ አድራጊውን አካል ስምና አድራሻ፣የግነባታ ሥራው ዓይነትና የሚከናወንበትን ቦታ፣ሥራውን ለመስራት የሚፈለገው ተቋራጭ የመወዳደር ችሎታ ዝርዝር መመዘኛዎች፣ሥራው ስለሚፈጀው ጠቅላላ ጊዜ፣የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት አኳሆንና የሚገኝበት ቦታ፣ሰነዱን ለማግኘት ስለሚያስፈልግ ክፍያ መጠን፣የጨረታ ማስገቢያ ቦታ ሰለሚያበቃበት ቀን፣ የተጫራቾች ዜግነት፣ በጨረታው ለመሳተፍ ቅድሚያ ሊከፈል ወይም ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና(Bid security) የሚያዝ ገንዘብ ካለ መጠኑና፣ እነደአስፈላጊነቱ ሌሎች ዝዝር መረጃዎችን የሚይዝ ይሆናል፡፡

⏹የተጫራቾች መመሪያ/instraction to bidders/

በተጫራቾች መመሪያ ዝርዝር፡-
_የጨረታ መገምገሚያ ዘዴዎችና የመገምገሚያ መስፈርቾች/Evaluation Methods and Criteria/
_ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ምን ምን ሊያካትት እንደሚገባው የሚገልጽ ዝርዝር
_ የአገልግሎት አቅራቢነት ዝርዝር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚገባቸው መሆኑን
_ ለዘመኑ የታደሱ የተለያዩ ለመጫረት ብቁ የሚያደርጉ ምዝገባዎች ማቅረብ አስፈላጊ ስለመሆኑ
_ ለመንግስት የሚገባውን ግብር ከፍሎ ማረጋገጫ ያለው ስለመሆኑ (Tax Clearance)
_ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን፣ፊርማቸውንና አድራሻቸውን ማስፈር እንደሚገባቸው
_ ጨረታው ተከፍቶ ካለቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ፣ ራሳቸውን ከጨረታው ማግለል እንደማይችሉ የሚያመለክት መግለጫ
_ ጨረታውን ለማዛባት ስለመሞከርና በተጫራቹ ላይ ስለሚያስከትለው ጉዳት
_ ስለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናና ሰለየመልካም ስራ አፈጻጸም ዋስትና
_ ስለጨረታው ማቅረያ ጊዜ፣የሚያበቃበትንና የሚከፈትበትን ጊዜና ሰዓት እንዲሁም የአቀራረብ ሁኔታና
_ ተጫራቹ ስለማጭበርበርና ሙስና/ጉቦ መስጠትንና መቀበልነ ጭምር በኢትዮጵያ ህጎች የተደነገገውን የሚያከብር መሆኑን በማረጋገጥ ግዴታ በመግባት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘወን ቅጽ መፈረም እንዳለበትና
እንደግዢው ዓይነት ሌሎች ሁኔታዎችን የሚያካትት ይሆናል

-የአገልግሎት ዝርዝር/Survice Description/

-የጨረታ ሃሳብ ማቅረቢያና የዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ/BOQ/

-የውል ቃሎችና ሁኔታዎች/Contract terms and Conditions/

በሚዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ሌላው ሊካተት የሚገባውና በሰነዱ ውስጥ አንድ ክፍል ሆኖ መቅረብ ያለበት ነገር የውል ቃላትና የውል ሁኔታዎች ዝርዝር ነው፡፡ ይኽውም የስራውን ስፋት፣ መሰጠት የሚገባቸው አገልግሎቶችን፣ የአሰሪውና የሥራ ተቋራጩን መብትና ግዴታዎች ዝርዝር፣ የሥራ ተቆጣጣሪው/አማካሪው መሃንዲስ የስራ ድርሻዎች፣ ባለሞያዎች አሟልቶ ስለመስራት፣ የፕሮጀክት መሪ ባለሞያ  ተግባርና ሃላፊነቶችና የመሳሰሉ አጠቃላይ ሁኔታዎች የሚይዝ ሲሆን ከውሉ ጠቅላላ ሁኔታዎች በተጨማሪ ከሚሰጠው አገልግሎት የተለየ ባህሪ ጋር የሚሄዱ ልዩ ሁኔታዎችን እና ሥራው የሚከናወንበትን ቦታ የሚያመለክቱ ዝርዝር መረጃችን መያዝ አለበት፡፡
የውል ቃላት የተለያዩ በሰነዱ ውስጥ አገልግሎት ላይ የዋሉ ቃላትን በውል ሰነዱ አተረጓጎም ወቅት ሊኖራቸው

-ጨረታ ይፋ የማድረግ ፣ የመገምገም ፣ አሸናፊውን የመለየት ሥራዎች

-የጨረታ አሸናፊ ጥሪ ስለማድረግና ውል  ስለመዋዋል /Award of Contract and contracing/

ii. የግንባታ ሥራ ክንዋኔዎች ደረጃ ከጅማሬ እስከ ፍጻሜ/construction Stages/

በዚህ ክፍል ዋና ዋና የክንውን ጊዜያት ሶስት ናቸው።

* የዝግጅት ጊዜ/Period of Mobilization/

* የግንባታ ዋና ሂደት ጊዜ/Period of Main Construction Activities/

* የጥገናና የዕድሳት /Defects liability Period/

iii. የግንባታ ሥራ ፍጻሜና ርክክብ /Commissioning and Acceptance/

ለወደፊት እያንዳንዱን በዝርዝር የምናይ ይሆናል።

Via etconp
https://t.me/ethioengineers1
👍13❤3👏1🙏1
Call for Advanced Level Training

1) Building Adv. Structural Design
2) Bridge Design 
3
) Project Planning & Contract Administration .

Weekend Class Starts on July8/2023
📲
0911890392 / 0920933016

📌 Megenagna,Marathon, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
👍9❤1👏1🙏1😍1
COMMON CONCRETE PROBLEMS AND THEIR
PREVENTION

⏩There are many problems we might be facing during and after concreting.

⏺To produce high quality concrete we must take some precautions to avoid those common problems during concreting.

⏺In this article, we will discuss on common concrete problems and how to prevent them.

A) BLEEDING

⏺Bleeding refers to as a tendency of water to appear on the top surface of concrete after finishing. Due to bleeding some measure of water (with sand particles and other cementing materials) appears at the surface of the concrete.

▶️Following precautions should be taken to reduce bleeding in concrete.

1. Design the mix appropriately.
2. Include least water content in the mix.
3. Use greater amount of cement content.
4. Use greater amount of fine particles.
5. Utilize a little measure of air entraining
admixture

B) SEGREGATION

▶️Segregation means separation of coarse aggregates from the concrete surface due to poor compaction.

▶️It is generally seen in the plastic stage of concrete.

▶️As a result honeycomb, laitance, scaling, porous
layer, bond failure etc.

⏺can be formed in concrete.

▶️Following precautions should be adopted to prevent segregation in concrete.

1. Design the mix appropriately.
2. Never use excessive water content.
3. Take care of handling, placing, and proper
compaction of concrete.
4. Do not allow the concrete to be dropped from more heights.
5. Use air entraining admixture.
6. Keep the formwork to be watertight.

C) LAITANCE

▶️The appearance of cement sand particles on the
surface of freshly placed concrete is known as
laitance.

▶️It is mainly occurred due to the bad effect of bleeding and segregation of concrete.

▶️The bond between subsequent layers of concrete becomes weaker and as a result, laitance is developed.
Following precautions can be taken to stop the occurrence of laitance in concrete.

1. Clay, dust, silt content etc should be removed
before mixing the concrete.
2. Water-cement ratio should be maintained
properly.
3. Water should not be sprayed on the concrete
surface during finishing work.
4. Use well graded fine aggregates in the mix.
5. Add little amount of water reducing admixture in the concrete mix.

D) SCALING

▶️Scaling is the physical deterioration of concrete in
which the surface layer of concrete broke down,
pitted or flaked away. Due to this effect concrete
surface becomes worse. Scaling can be prevented
by taking same precautions adopted for laitance.

E) PLASTIC SHRINKAGE CRACKS:

▶️When the evaporation rate of water mixed in the concrete is greater than the bleed water of concrete, plastic shrinkage cracks are developed on the surface of the concrete. Basically, this type of cracks occurs in very hot climate.

F) DUSTING:

▶️Dusting can be prevented by taking following precautions.
1. Maintain a suitable water/cement ratio in the
concrete.
2. Utilize dust free aggregates in the mix.
3. Guarantee appropriate hydration of concrete.
4. Avoid early surface finishing of concrete.


https://t.me/ethioengineers1
👍17❤4🙏1
👉የህንጻ ግንባታ ላይ የሚታዩ ችግሮች /Defects in Building Construction/

🚧የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ለሚታዩ ችግሮች ዋና ዋና የመከሰቻ ምክንያቶች:
/Major Causes of defects in construction/

🌟1ኛ.ጥራታቸውን ያልጠበቁ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም

⏺ከአመራረት፣ ከአያያዝ ችግር ወይም የአገልግሎት ጊዜያቸው በማለፉ ምክንያት ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን መጠቀም በግንባታ ስራው ላይ የተለያዩ ከቀላል እስከ አደገኛ ችግር የሚያመጣ ይሆናል።

🌟2ኛ.ቸልተኝነት ወይም ደካማ የስራ ቁጥጥር

⏺ሁሉም ነገር በተሟላበት ሁኔታ የተቆጣጣሪ ባለሞያዎች ለስራ ቁጥጥሩ ካላቸው ደካማ አቀራረብ የተነሳ በታችኛው የሰው ሃይል የተሰሩ ስህተቶችን በጊዜው ማረም ሳይቻል ቀርቶ በሂደት ችግሮቹ ስር ሰደው እስከ የከፋ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ይሆናል።

🌟3ኛ. ከባለሞያዎች የብቃት/ልምድ ማነስ ምክንያት ችግሮች ይከሰታሉ።

⏺በተወሰነ መጠን ስልጠና ካላቸው ጀምሮ በከፍተኛ ደረጃ ስልጠና ያላቸው ባለሞያዎች ስራን የመረዳት አቅማቸው ደካማ ከመሆኑ ወይም ከሚሰሩት ስራ ጋር ተዛማጅ የሆነ በቂ የሆነ የስራ ልምድ የሌላቸው ሲሆንና ስራን በነሲብ/በግምት በመስራት ምክንያት ስህተቶች ሊከሰቱ ይችላሉ።

🌟4ኛ. ከዲዛይን ስህተት

⏺ስህተት ያለበትን ዲዛይን አስቀድሞ በሚገባ ሳይታይና ጥያቄ ሳይቀርብበትና ማስተካከያ ሳይደረጋበት /Without Clarification and design Modification/ወደ ስራ ትግበራ መግባት ስራው ከጠናቀቀ በኋላ የእርምት ርምጃ መውሰድ ባብዛኛው አዳጋች ስለሚሆን በሂደት አደገኛ ችግር ያመጣል።

🌟5ኛ. ለስራ ምቹ ባልሆነ የአየር ጠባይ መስራት

⏺አንድአንድ የግንባታ ስራዎችን ለማከናወን የተመቸ የአየር ጸባይን መጠበቅ ግድ የሚሆንበት አስተዳጅ ምክንያቶች አሉ።

▶️ለምሳሌ ዝናብ እየዘነበ የኮንክሪት ሙሊት ስራን ማከናወን በተለይ እንደ የወለል ስላብ ፣ደረጃና ራምፕ ያሉ horizontal structural members /በቀጣይ ክፍሎች የምንመለከታቸው/የተለያዩ የኮንክሪት ችግሮችን ያመጣሉ።

🌟6ኛ. ማጭበርበር

⏺ላልተገባ ጥቅም ሲባል በ ባለሞያዎች፣በተቋራጮች፣ወይም በተቆጣጣሪ ባለሞያዎች አሻጥር ጥራታቸው የጎደለ የግንባታ ግብዓቶችን በመጠቀም፣ ወይም ከተቀመጠ የስራ ጥራት ደረጃ ልክ/Standard/ በታች  ስራው እንዲሰራ ማድረግ በቀጣይ ችግሮች እንዲከሰት የሚያደርግ ይሆናል።

▶️ለምሳሌ: ከደረጃ በታች የሆነ የሙሊት አፈርን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ሲባል ስራ ላይ እንዲውል መፍቀድ ቀጣይ የህንጻው አጠቃላይ ደህንነት ላይ የሚያመጣውን ችግር መገመት አይከብድም።

🌟7ኛ. ከተፈቀደው በላይ የሚመጣ ጫና

⏺ህንጻው ሊቋቋም ከሚችለው ጫና መጠን/Design loads/ በላይ ህንጻው ላይ የሚመጡ ተፈጥሮአዊ ወይም ሰው ሰራሽ ጫናዎች የህንጻው ደህንነት ላይ እስከ ከፋ ችግሮችን ሊያመጡ ይችላሉ።


https://t.me/ethioengineers1
👍10👏1
👉በግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ስለሚነሱ ቅሬታዎች /Claim/

🌟ክፍል አንድ

ማንኛውም ሰው በማህበራዊ ኑሮ ውስጥ በሚገጥመው መስተጋብር የተለያዩ ጥያቄዎች ወይም መብቶች ሊኖረው ይችላል፡፡

ከዚህ ንድፈ ሃሳብ በመነሳት በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውም በርካታ ቅሬታዎች ወይም የመብት ጥያቄዎች መነሳታቸው  የማይቀር ክስተት ነው፡፡

እንደሚታወቀው የግንባታው ዘርፍ ብዙ ባለድርሻ አካላትን ማሳተፋ ብቻ ሳይሆን በተለያየ ሙያ ዘርፍ ውስጥ ያሉ ሰዎችንም  ጭምር የሚያሳትፍ ነው፡፡

ይህም በመሆኑም ከየባለድርሻ  አካላት በርካታ ቅሬታዎች መነሳታቸው የታወቀ ነው፡፡ ከዚህ ብሂል በመነሳት አንዳንዶች ከውል በመነጨ ጉዳይ የውል ቅሬታዎችን የሚያነሱ ሲሆን ሌሎች ደግሞ ሕጉ አስቀድሞ ባስቀመጠው ቅድመ ሁኔታ መሠረት ውል ሳይኖር አላፊነት በመኖሩ ምክንያት መብታቸውን ከውል ውጭ ሲጠይቁ ይስታዋላል፡፡

በሀገራችን ኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ለሚነሱ አለመግባባቶች እና ቁርሾዎች እንደ ምክንያትነት የሚነሣው የቅሬታዎች ወይም መብቶች ጥያቄ ጉዳይ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ቅድሚያውንም የሚወስዱት የቅሬታ መነሻዎች በተለይም ከሥራ ርክክብ መዘግይት እንዲሁም ከውል መለወጥ ጋር ተያይዘው የሚነሱ ጉዳዮች ናቸው፡፡

በሃገራችንም ምንም እንኳን ልማዱ በዓለም አቀፍ ሥራ ተቋራጮች በርከት ቢልም ቅሉ፤ የሃገር ውስጥ ሥራ ተቋራጮችም ቢሆን አሁን አሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን የመብት ጥያቄዎች ሲያስተጋቡ ይስተዋላል፡፡

በዋናነትም ለነዚህ የኮንስትራክሽን ሥራ ቅሬታዎች ወይም የመብት ጥያቄዎች መበራከት እንደ መነሻነት የሚቆጠሩት አንድም የኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ውስብስብነት፣ ከፍተኛ ገንዘብ የሚንቀሳቀስበት መሆን እንዲሁም አሁን አሁን ሥራ ተቋራጮችም ሆነ ባለቤቶች ወደ ክስ እና ሙግት ሥነ ሥርዓት ልማድ ማድረግ እንደ ምክንያትነት ይወሰዳሉ፡፡

ከዚህ በመቀጠል የግንባታ ሥራዎች ላይ ስለሚነሱ ቅሬታዎች ምንነት ብሎም ፍረጃ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፍ/ቤቶች ልማድ በሚከተሉት ክፍሎች በአጭሩ የምንዳስስ ይሆናል፡፡

🚧ትርጉም

የግንባታ ስራ ላይ ቅሬታዎች ከተለያየ ምንጮች ሊመጡ ይችላሉ፡፡ ከውል፣ ከውል ውጪ እንዲሁም ከሕግ ሊመነጩ ይችላሉ፡፡

ቅሬታ ማለት ምን ማለት ነው?     
  
Black’s law dictionary 9th edition የሚከተለውን ትርጉም ሰጥቶት እናገኛለን፡፡ “claim is the aggregate of operative facts giving rise to a right enforceable by a court.” ቅሬታ ማለት በፍርድ ቤት ሊፈጸም የሚችል በፍሬ ነገሮች የተደገፈ የመብት ጥያቄ ነው፡፡

ቪሰንት ስሚዝ የተባሉ ምሁር (civil Engineering Claims,1989) በሚለው መጽሐፋቸው የመብት ጥያቄ (Claim) የሚለውን ቃል እንደሚከተለው አብራርተውታል፡-

[C]laims are a general term for the assertion of a right to money, property or a remedy… [Sic] In relation to construction industry, claims means, a demand by a contractor for extension of time or for an extra payment of an item of work carried out by him on behalf of the employer for which a readily identifiable amount cannot be ascertained under the term of contract.”

እንደ ስሚዝ ገለጻ ከሆነ ቅሬታ ባጠቃላይ የገንዘብ፣ የንብረት እንዲሁም የካሳ ጥያቄ የሚስተናገድበት ሥርዓት መሆኑን ከገለጸ በኋላ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውም ሥራ ተቋራጩ አሰሪውን ለተጨማሪ ሥራው ተጨማሪ ገንዘብ እንዲሁም ጊዜ እንዲጨመርለት የሚጠይቅበት መንገድ እንደሆነ ያብራራሉ፡፡

ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርነው የመብት ጥያቄ የሚባለው አንድ ሕጋዊ የሆነን ነገር የምንጠይቅበት ሥርዓት መሆኑን አይተናል፡፡

እንደ ሲርስ ክላፍ (2008) እይታ ከሆነ አብዛኛውን ጊዜ የግንባታ ሥራ ቅሬታዎች የሚነሱት ከመጠን በላይ ያልተጠበቀ ወጪ ሲያጋጥም፣ ሥራው ያለአግባብ ሲሰራ፣ የሕጉ መወሳሰብ (legal entanglement) እንዲሁም የተለያዩ ሥራ ተቋራጮች አሉታዊ እንቅስቃሴዎችን እንደ ምክንያትነት ያስቀምጣል፡፡

የሚገርመው ነገር አልፎ አልፎ የመብት ጥያቄዎች በባለሃብቶች እና ማህንዲሶች ዘንድ በአይነ ቁራኛነት ሲስተዋል እናያለን ለምን ቢባል ይህ መንገድ አብዛኛውን ጊዜ የሥራ ተቋራጮች በመብት ጥያቄ ሽፋን አስቀድመው ያላነሷቸውን መብቶች ወይም ስህተቶች መሸፈኛ ስትራቴጂ ስለሆነ ጭምር ነው፡፡ ነገር ግን ይህ የግንዛቤ እጥረት እንጅ እንደ ትክክለኛ አመክንዮ አይወሰድም ለምን ቢባል እንደሚታወቀው የመብት ጥያቄ የኮንስትራክሽን ሂደት አንኳር አካል ከመሆኑ በላይ ጥሩ የሚባል የመብት ጥያቄ እና የግጭት አፈታት ሥርዓት መኖር ለጥሩ ምህንድስና ብቻ ሳይሆን ለጠቅላላው ንግድም ሰናይ ነው፡፡

በቀጣይ ክፍል...

በግንባታ ፕሮጀክቶች፣ ቅሬታ ሊያስነሱ ስለሚችሉ ዋና ዋና ምክንያቶች

Etconp
https://t.me/ethioengineers1
👍13❤3
ክፍያ ምሥክር ወረቀት/payment certificate/

1. ቅድመ ክፍያ(Advance Payment Certificate)

• ከ 20% እስከ 30%  ባለው ወሰን ውስጥ እንደ አሠሪው ፍላጎት ለሥራ ማስጀመሪያ የሚከፈል ክፍያ ነው፡፡

• ለዚህ ክፍያ ተቋራጭ ተመጣጣኝ በሁኔታ ላይ ያልመሠረተ የባንክ ዋስትና ያስይዛል፡፡

• አንዳንድ አሠሪዎች ተቋራጫቸው የባንክ ዋስትናውን መስያዝ የሚሳነው ሆኖ ከተገኘ፤ ዋስትናውን በሁኔታ ላይ የተመሠረተ ዋስትና ተአማኒነት ካለው ኢንሹራንስ ድርጅት እንዲያሲዝ ፈቅደው፤ ገንዘቡ በጋራ በተከፈተ ሂሣብ(አሠሪና ተቋራጭ) እንዲቀመሥ ተደርጎ በጋራ ፊርማ እንዲወጣ ያደርጋሉ፡፡

• የቅድሚያ ክፍያው ለሚሠራ ሥራ ከሚዘጋጅ ተከታታይ ክፍያዎች በሂደት ተቀንሶ ተመላሽ ይደረጋል፡፡

2. ጊዜያዊ ክፍያ (Interim Payment Certificate)

• ለተሠራ ሥራ በየወቅቱ የሚዘጋጅና በአማካሪው ተረጋግጦ የሚፈጸም ክፍያ ነው፡፡

• ይህ ክፍያ ስሙም እንደሚያመለክተው ጊዜአዊና ወደፊት የሚወራረድ ሂሣብ ነው፡፡

• አንድ ክፍያ ሲፈጸም የሂሣብ ስህተት ቢያጋጥም የሚቀጥለው ላይ ለማስተካክል የሚያስችል መንገድ አለው፡፡

3. የመጨረሻ ክፍያ (Final Payment)

• በሕጉ የአንድ ፕሮጀክት ክፍያ የሚባለው የመጨረሻ ክፍያ ነው፡፡

• በዚህ ግዜ አማካሪው ከመጀመሪያ ጀምሮ በተከታታይ የተፈጸመውን ጊዜአዊ ክፍያ ከመስክ በሚወስደው ስፍረ መሠረት አገናዝቦና መርምሮ የሚያጸድቀው ክፍያ ነው፡፡

• ክፍያው ከጸደቀ በኋላ ለመያዣ ከተያዘው ግማሹን ጨምሮ ለተቋራጩ እንዲከፈል ያዛል፡፡

• ግማሹ የመያዣ ገንዘብ ከአንድ ዓመት የዋስትና እና የጥገና ግዜ በኋላ የመጨረሻ ክፍያ ሲፈጸም ይለቀቃል፡፡ በዚህ ግዜ የፕሮጀክቱም ሂሣብ ይዘጋል ማለት ነው፡፡

• የመያዣ ገንዘብ ሚባለው በመንግስት ሥራ ግዢ ደንብ መሠረት የተሠራው ሥራ 5% ሲሆን ጊዜአዊ ርክክብ ከተፈተመ በኋላ እስከ መጨረሻ ርክክብ የሚቆየው እና በመጨረሻ የሚለቀቀው ግማሹ 2.5% ነው፡፡

በክፍያ አፈጻጸም ላይ የሚታዩ ችግሮች

1. ወጥነት የሌለው የክፍያ መፈጸሚያ ምስክር ወረቀት ቅጽ
• ይህ ቅጽ በሐገር አቀፍ ደረጃ አንድ አይነት ቢሆን ተቋራጮች በሠሩበት ሁሉ አንድ አይነት ግንዛቤ ስለሚኖራቸው መደናገር አይኖርም፤ የሂሣብ ምርመራ ሥራንም ቢሆን ያቀላል፡፡
2. በባለቤት እና/ወይም አማካሪ ምክንያት የሚዘገይ ክፍያ
• የተቋራጩን የግዢ ዑደት ስለሚያሰናክል የፕሮጀክት እንቅስቃሴ ይታወካል
• በጀት አጠቃቀም ላይ ችግር ይፈጥራል
• የሥራ ጥራት ያበላሻል
• ዋጋ ያንራል


https://t.me/ethioengineers1
👍29❤5😍2👏1
💥የኮንስትራክሽን ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/

🌟የኮንስትራክሽን ውል ስምምነት/contract agreement በአሰሪ/client እና በተቋራጭ/contractor መካከል የሚፈረምበት ቀን የኮንስትራክሽን ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date/ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

⚡️እዚህ ላይ የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3020 ድንጋጌ እና አንድ ውል ተቋቋመ ሊባል የሚችለው መቸ ነው? የሚለው ማለትም የውል አቀራረብ/offer እና አቀባበል/acceptance በሚመለከት በፍትሀብሄር ህጉ 1681 እና ተከታዮቹ የተደነገገው እና የውል ፎርም ጉዳይ ከግምት ውስጥ መግባት ጭምር አለበት፡፡

⚡️የግል የኮንስትራክሽን ውል ጉዳዮችን በሚመለከተው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3020(1) ላይ አሰሪና ተቋራጭ ስለሚሰራው ስራ እና ስለዋጋው ካልተስማሙ በስተቀር የተቋራጭነት ውል አለ እንደማይባል ተደንግጓል፡፡

🌟ሌላው ከአስተዳደር መስሪያ ቤት ጋር የሚደረጉ ውሎችን በሚመለከት ስለውሎች በጠቅላላው የተደነገገው ጭምር ተፈጸሚነት እንዳለው የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3131(1) ይደነግጋል፡፡

⚡️የአስተዳደር መስሪያ ቤት ውሎች በጽሁፍ መደረግ እንዳለባቸው በፍትሀብሄር ህግ ስለውሎች በጠቅላላው በሚደነግገው ክፍል በአንቀጽ 1724 ላይ ተደንግጓል፡፡

⚡️የውልን ጉዳይ ስለሚመለከት ማስረጃ በፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 2005(1) ላይ እንደተደነገገው ደግሞ የጽሁፍ ሰነድ በላዩ ላይ የተጻፈውን ቀን በሚመለከት በተፈራራሚዎች መካከል ሙሉ እምነት የሚጣልበት ማስረጃ ነው ይላል፡፡

🌟እንግዲህ ውል የተደረገበት ቀን በአሰሪና ተቋራጭ መካከል የውል ግንኙነት መቋቋሙን ለማረጋገጥ ይጠቅማል፡፡

⚡️ውል ደግሞ ከተቋቋመበት ቀን ጀምሮ በተዋዋዮች መካከል እንደህግ እንደሚቆጠር የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 1731(1) ይደነግጋል፡፡

🌟ሆኖም ግን ውሉ የተደረገበት ቀን የውሉ የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን ተደርጐ ሊወሰድ አይገባም፡፡


https://t.me/ethioengineers1
👍12👏1😍1
LOAD ON FOUNDATION

A foundation may be subjected to two or more of the following loads.

1⃣ Dead Loads:

Weight of structure.
All materials permanently attached to structure.
Static earth pressure acting permanently against the structure below ground surface.
Water pressure acting laterally against basement walls and vertically against slab.


2⃣  Live loads

Temporary loads expected to superimpose on the structure during its useful life.

3⃣ Wind Loads

Lateral load coming from the action of wind.
Local building codes provide magnitude of design wind pressure.

4⃣ Earthquake Loads

Lateral load coming from earthquake motion.
The total lateral force(base shear) at the base of structure is evaluated in accordance with local building code.

5⃣ Dynamic Loads:

Load coming from vibrating object (machinery)
In such case, separate foundation should be provided.


https://t.me/ethioengineers1
👍12👏1
⚡️Elements of structure

https://t.me/ethioengineers1
👍4❤1
Call for Advanced Level Training

1) Building Adv. Structural Design
2) Bridge Design 
3
) Project Planning & Contract Administration .

📲
0911890392 / 0920933016

📌 Megenagna,Marathon, No. 614
https://t.me/BeGetEngineering
❤3👍1👏1
💥ፎርምወርክ/Formwork/ በምን ያህል ቀን ማፍረስ ይቻላል?

⚡️ለቌሚ ፎርምወርክ 16ሰዓት
⚡️ለወለል እና ደረጃ /ሶሌታ/ ፎርምወረክ 21 ቀን
⚡️ተጨማሪ ለቢም/beam/ እና ወለል/slab/ ድጋፍ የሚገባ 14ቀን

✨ የፎርም ወርክ ክፍያን በተመለከተ ባትኮዳ/Batcoda/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች ይጠቅሳል።

1. ከ 0.25ካ.ሜ በታች የሆነ ክፍት/opening/ ፎርሞርክ ክፍያ ላይ ሊቀነስ አይገባም።

2. በተለየ ሁኔታ ካልተጠቀሰ በስተቀር በካ.ሜ ሊለካ ይገባል።

3. የወለል ጠርዝ፣ የደረጃ መወጣጫ እና የጎን ፎርምወረክ ጥልቀቱን በመጥቀስ በሜትር ሊለኩ ይገባል።


https://t.me/ethioengineers1
👍21❤3😍2
*ማስታወቂያ*

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የኑሮ ውድነቱ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ላይ የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ የቤት ኪራይ ጭማሪ እንዳይደረግ በተለያዩ ተከታታይ ጊዜያት ውሳኔ ማሳለፉ ይታወሳል::

አሁንም በግል ከሚደረግ ስምምነት ውጪ ማንኛውም አከራይ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የቤት ኪራይ ጭማሪ ማድረግ እንዲሁም ተከራይ ማስወጣት የማይቻል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሳውቋል።

የነባር እና የአዳዲስ ስራ ተቋራጮች እና ማህበራት  ምዘገባ ለ 5 የስራ ቀናት መራዘሙን የሚገልፅ ማስታወቂያ፡-

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ከቤት ልማቱ ጎን ለጎን ለበርካታ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር በኢኮኖሚው ተጠቃሚ ሲያደርግ የቆየና እያደረገም ይገኛል፡፡

በዚህም መሠረት ኮርፖሬሽኑ በቀጣይ በሚኖረው የግንባታ ፕሮጀክቶች በዘርፉ የተሠማሩ ስራ ተቋራጮችንና ማህበራትን አሳታፊ አድርጎ ለመስራት ያሰበና ለዚህም ይረዳው ዘንድ በከተማችን ያሉትን የስራ ተቋራጮችንና ማህበራትን በመመዝገብ መረጃዎችን አደራጅቶ መያዝ እና መመልመል አስፈላጊ ሆኖ በማግኘቱን በቅርቡ በተቋሙ ማህበራዊ ድረ-ገጽ ምዝገባ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡

ይሁንና ምዝገባው በተለያየ ምክንያት ያለፋቸው እና ያልሰሙ በመኖራቸው እና ባቀረቡት ቅሬታ መሰረት ለነባር እና አዳዲስ ተመዝጋቢዎች ከቀን 06/11/2015 - 11/11/2015 ዓ.ም ከቀኑ 12:00 ሰአት ድረስ ለለተከታታይ አምስት የስራ ቀናት online ምዝገባው መራዘሙን እየገለጽን ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link)
http://aahdc.gov.et በመጫን እና የሚጠይቀውን መረጃ በአግባቡ በማስገባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡-

በነባር፡-

በተቋማችንና በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶቻችን ስር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ የስራ ትስስር ተደርጎላችሁ ስትሠሩ የነበራችሁ ስራ ተቋራጮችና ማህበራት ነባር በሚለው ስር ምዝገባችሁን ማድረግ ያለባችሁ ሲሆን፤

በአዲስ፡-

ከዚህ በፊት በተቋማችንም ሆነ በቅርንጫፍ ፅ/ቤቶቻችን ስር ምንም ዓይነት የስራ ትስስር ያልተደረገላችሁ አዲስ በሚለው ስር ምዝገባችሁን ማካሄድ ትችላላችሁ፡፡

ለምዝገባ አስፈላጊ ማስረጃዎችን በድጋሚ ለማስታወስ ያህል፡-

- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- የግበር መክፈያ መለያ ቁጥር( Tax    
   Identification Number- TIN.)
- የስም ስያሜ ምዝገባ ሰርተፊኬት
- የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
- የስራ ልምድ ከ1-2 ገፅ በማይበልጥ
  በዝርዝር ይጠቀስ
- የስራ ልምድ ክብደት በገንዘብ ሲቀየር 
   የሚያሳዩ መረጃዎች
-  እና ሌሎች ስራ ተቋራጩን እና
   ማህበራቱን የሚገልጹ ሰነዶችን   ናቸው

ማሳሰቢያ፡-

👉 ከስራ ዕድል ፈጠራ ጋር በተያያዘ ከሚመለከተው አካል በሚላከው መረጃ መሠረትና በተቋማችን ባለው መረጃ መሠረት ወደ ስራ ሲገባ በነባር መመዝገብ እያለባችሁ በአዲስ ተመዝግባችሁ የተገኛችሁት ላይ እንዲሁም በሁለቱም (በነባርም፣በአዲስም) ተመዝግቦ የሚገኝ ስራ ተቋራጭም ሆነ ማህበራት ላይ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

👉ከዚህ በፊት በነበረው ምዝገባ ማለትም እስከሰኔ 27/2015 ለተከታታይ 15 ቀን ሲደረግ በነበረው ምዝገባ የተመዘገባችሁ በዚህ ምዝገባ ማድረግ የማይጠበቅባችሁ መሆኑን እንዲሁም

👉አንድ ተቋራጭ ወይም ማህበር ከአንድ ጊዜ በላይ መመዝገብ የሌለበት መሆኑን እያሳወቅን ማንኛውም ይህንን ማሳሰቢያ ተላልፎ የተገኘ ተመዝጋቢ ከምዝገባው የሚሠረዝ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን


https://t.me/ethioengineers1
👍12❤2🙏1
ስለ Support ትንሽ ልበላቹ....
.
፩) FIXED Support

በፎርስ ምክንያት የሚመጡ Moment, Shear እና Horizontal Force support የሚያደርግ supporting system ነው፡፡ ስለዚህ Analyze ስናረግ የምንፈልጋቸው Reaction ብዛት 3 ነው (M,V & Fh) Reactive ፎርሶቹ Displacement ስለሚከላከሉ Displacement = 0…. Reactive ሞመንቱ Rotation ስለሚከላከል Rotation = 0
.
፪) PIN Support

Shear እና Horizontal Force የሚከላከል ሲስተም ነው፡፡ ሞመንት አይቋቋሙም ሰለዚህ Roation አለ - ግን Displacement ዜሮ ነው፡፡
.
፫) ROLLER Support

Vertical Force ብቻ ነው የሚሸከመው፡፡ Rotation አለ but Displacement = 0


https://t.me/ethioengineers1
👍15❤4
Weir( የዊር) ዋና አገልግሎት ውሀውን

በምንፈልገው ጥልቀት በመገደብ በላይኛው ተፋሰስ
(Upstream side) ውሀው እንዲከማች ማድረግ ነው፡፡
ቀሪውም ውሀ በዊሩ አናት ላይ ወይም በር/ Gate በማዘጋጀት
እንዲፈስ እናደርገዋለን፡፡

# የዊር ጥቅም

1. Flood Control - የምንፈልገውን ያህል ጥልቀት ውሃውን ስለምንገድበው በታችኛው ተፋሰስ/ Downstream ጎርፍ ይቀንሳል፡፡
2. Flow Measurement - የዊሩ ዳይሜንሽን ስለሚታወቅ የወንዙን Discharge በቀላሉ ማወቅ እንችላለን፡፡ ((( Q=CLH^n )))

3. የተጠራቀመውን ውሀ divert በማድረግ ለእርሻና ለተለያዩ
አገልግሎቶች መጠቀም እንችላለን፡፡
4. ወንዙ ለውሃ ላይ ትራንስፖርት አመቺ እንዲሆን ያደርጋል ፣
የተለያዩ የሚሰደዱ የአሳ ዝርያዎችን እንዳያልፉ ይገድባል
ወዘተ..

# የዊር ጉዳት

1. የወንዙን ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ ይቀይረዋል
2. Siltation
3. አሳዎቹ የመንቀሳቀስ መብታቸውን ይገድባል ... Fish Ladder ሊያስፈልግ ይችላል፡፡

4. ዊሩ አካባቢ ውሃው የተረጋጋ ቢመስልም ለዋና/
ለትራንስፖርት አስቸጋሪ ቦታ ነው ሀይድሮሊክ ጃምፕም ይኖራል

#የዊር አይነቶች
Polynomial, V - notch, Broad Crested, Compound,
Gated/ Ungated, etc.
Polynomial - የዊሩ ቅርፅ በፓሊኖሚያል equation
ስለሚሠራ ነው
V- notch : ዊሩ መሀሉ በ V ቅርፅ ተቆርጦ ወጥቷል፡፡ ይህ
በመሆኑም በኖርማል ፍሰት ጊዜ ውሃው በዛ ይፈሳል:: በቅርፁም
ምክ/ት discharge ለማግኘት ይቀለናል፡፡ Broad Crested - ጠፍጣፋ የሆነ አናት
ወይም flat crest አለው፡፡


https://t.me/ethioengineers1
👍12❤4👏1
ስለ Cohesion
.
Cohesion – soil ፓርቲክሎች አንድ ላይ እንዲጣበቁ የሚያደርግ ፎርስ ነው የሚገለፀውም በ Kilo Newton ነው::
.
Angle of Internal friction

አንድ soil ፓርቲክልን ብንወስድ በራሱ ክብደት ወይም በሌሎች ፓርቲክሎች ምክንያት በሚፈጠር ፍትጊያ (friction) ምክንያት Horizontal (H) እና Vertical (V) ሎድ ተፅእኖ ውስጥ ይወድቃል - እነዚህን ሎዶች የሚቋቋመው በአካባቢው ያሉት ፓርቲክሎች Normal እና Shear (T) react ስለሚያደርጉ ነው… የነዚህ ፎርሶች Resultant (R) ከ ‘N’ ጋር የሚሰራው አንግል ነው Angle of internal friction.
.
Angle of Wall friction

እንደ angle of internal friction ሆኖ ነገር ግን soil ፓርቲክሉና Slip ፕሌኑ ከተለያዩ ማቴሪያሎች
ከተሰሩ angle of wall friction ይባላል፡፡ Lateral Earth Pressure ላይ Coulomb Method ይህንን የአንግል አይነት ይጠቀማል::
.
Cohesion እና Angle of internal friction ትልቅ ነው ማለት Bearing capacity ትልቅ ነው ማለት ነው::


https://t.me/ethioengineers1
👍17❤3👏2
የኢሊቬሽን አለመንትቶች...

ከርቮች ላይ ያለውን super elevation ፐርሰንት ካወቅን በኋላ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ሙሉ ከርቩ ላይ ስለማናደርግ የት Station ላይ እንደሚገባና እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፡፡

በተጨማሪም ሙሉውን ያገኘነውን ፐርሰንት አንጠቀምም መጀመሪያ ከዜሮ ይጀምርና ቀስእያለ ሄዶ ሙሉ ሱፐር ኢሊቬሽን ይሆናል - የተወሰነ ርቀት ሙሉውን ከቀጠለ በኋላ እንደገና ቀሰ እያለ ወደ ዜሮ ይመለስና የኖርማል አስፓልቱን slope ይይዛል፡፡

ካልኩሌት አድርገን ወይም ኤግል ፖይንት እራሱ ካልኩሌት አድርጎ እስቴሽኖቹን ማወቅ እንችላለን፡፡ ያገኘናቸውንም እስቴሽኖች ሳይት ላይ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ስናስቀምጥ እንጠቀምባቸዋለን፡፡
.
*ኢለመንቶቹ በዛ ስለሚሉ እነዚህን እዚ ላይ መዘርዘር አስቸጋሪ ስለሆነ ከERA – Geometric Design Manual ላይ አንብቧቸው፡፡
ኤግል ፖይንት ላይ የምናስገባቸው SR, TR, X, Y ናቸው፡፡


https://t.me/ethioengineers1
👍6❤2
💥ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ የውል ተፈጻሚ ስላለመሆን /Privities of Contract/

⚡️የፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 1952 “በህግ ተለይቶ የተመለከተ ካልሆነ በቀር ውሎች ውጤት ያላቸው በተዋዋሏቸው ወገኖች መካከል ብቻ ነው”

⚡️ውል ከተዋዋይ ወገኖች ውጭ ተፈጻሚነት እንደሌለው የታመነ ነው፡፡ ይህም በኢትዮጵያ ፍትሃብሄር ሕግም በአንቀጽ 1952 ላይ በግልጽ ሰፍሮ ይገኛል፡፡

⚡️በዚህም መሰረት ውሎች ልዩ ሁኔታዎች (exceptions) እንደተጠበቁ ሆነው በሦስተኛ ወገኖች ላይ ተፈጻሚ አይሆኑም ማለት ነው፡፡

🌟ታዲያ! ከዚህ መርሆ ተቃርኖ በሚመስል መልኩ መሀንዲሱ እንዴት በአሰሪው እና በሥራ ተቋራጩ መካከል በተደረገ ውል ላይ ጣልቃ ሊገባ ይችላል ፣ ብሎም የተለያዩ ሚናዎች ሊኖሩት ቻሉ የሚሉ ጥያቄዎች ከዚህም ከዚያም ይስተጋባሉ፡፡

📌መልሱ:-መሀንዲስ የአሰሪው ወኪል መሆኑ በራሱ የተለያዩ በሕግ ፊት ሊጸኑ የሚችሉ ተግባራትን (juridical acts) ሊፈጽም ይችላል እንደ ማለት ነው፡፡ ሌላው ደግሞ በወጥ ውሎች ላይ እንደተመለከተው የፕሮጀክቱ ተሳታፊ በመሆኑ የተለያዩ ተግባራትን እንደሚያከናውን ግልጽ ነው፡፡

❤️ለሚወዱት ያጋሩ🙏


https://t.me/ethioengineers1
👍8❤3🙏1
💥HOW TO CHECK QUALITY OF CEMENT AT SITE

Cement is one of the most important materials
used in construction. The strength of a structure
depends upon several factors, cement quality is one of them. To achieve the desired strength of
concrete and to increase the longevity of structure
good quality cement should always be used.
So it is important to check the quality of cement
before using. In our previous article, we have
already discussed the different types of cement and their uses in construction. Today we will discuss how to check the quality of cement at site.
To check the quality of cement we need to pass
some easy tests which are described below.

1. DATE OF PACKING:
The strength of cement decreases with time. First
of all, check the manufacturing date in the bag before using. Generally, cement should be used before 90 days from the manufacturing date.
three months stored cement decreases its strength by 20-30 %, six months stored cement decreases its strength by 30-40% and 12 months stored cement decrease its strength by 40-50%

2. CEMENT COLOR:
The cement should be uniform in color. Good
quality cement should have gray color with greenish shade.

3. CHECK FOR LUMPS:
No lumps should be present in the cement. Lumps are formed due to absorption of moisture from the climate.

4. RUBBING TEST:
Cement should feel smooth while rubbing in
between fingers. If it gives a rough feeling that
means cement is mixed with sand.

5 TEMPERATURE TEST:
Simply insert your hand into the cement bag, it should give cool feeling if its quality is good.
Otherwise, you may feel warm because of hydration reaction.

6. FLOAT TEST:
Take some amount of cement and throw it in water.
The cement should float for sometimes before it sinks in the water.

7. SETTING TEST:
Make a thick cement paste with water and immerse it in water for 24 hours.
It should be set and should not develop cracks.

8. STRENGTH TEST:
Prepare a cement block of 25 mm x 25 mm and 200 mm in length.
Now submerge it in water for 7 days. Now place it on supports 15 cm apart and load it with 34 kg weight. Block made from good cement will not show any signs of failure.


https://t.me/ethioengineers1
👍13❤2🙏2