✅የአርማታ ሙሌታ (Concrete Compaction) ቁጥጥር
1. የግብአት ጥራትን (Materials Quality)፦ በአርማታ ሙሌት ሥራ ሂደት ውስጥ የሚጠቀማቸውን የማምረቻ ግብአቶች ጥራት በተገለጸው መስፈርት መሰረት የሚያሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
ይህ ማለት የቀረበው ሲሚንቶ (Cement) አይነትና የምርጥ ጥራት፣ የአሸዋ (sand or Fine aggregate) እና ጠጠር (Coarse Aggregate)ሳይንሳዊ ምዘናን ማሟላቱን፣ የማቅጠኛ ውሀ (Water) የኮንክሬት ስትራክቸሩን ሊጎዳ የሚችል ኬሚካልና ቆሻሻ የሌለው የጠራ ውሃ መሆኑን እና ሌሎች ተጨማሪ ኬሚካል (Admixture) መለያ አይነት የተሟላ መሆኑን ሳይንሳዊ ማስረጃ ላይ ተደግፎ የማረጋገጥ ሂደትን መተግበር ማለት ነው።
በዚህ ረገድ የግብአት መሐንዲሱ (Materials Engineer) ለሳይቱ በቀረበው የቤተሙከራ ክፍል ውስጥ በመስራት የማረጋገጥ አልያም በቅርቡ በሚገኝ የቤተሙከራ አገልግሎት ሰጪ ተቋማ በማሰራት የግብአቶችን ጸባይ የመለየትና ማረጋገጫ የመስጠት ግዴታ ይኖርበታል።
2. የግብአቶችን ልኬት (Batching of materials):- በተለይ በሀገራችን የግንባታ ልምድ ኮንክሬት በሚመረትበት ሰዓት ያለው የአሸዋ፣ የጠጠር እና የውሃ ልኬት ለችግር የተጋለጠ ነው።
አንድ 1፡2፡3 ምጥጥንን መሰረት አድርጎ ዲዛይን የተሰራ አርማታ አንድ እጅ ሲሚንቶ፣ ሁለት እጅ አሸዋ፣ ሦስት እጅ ጠጠር መጠቀም አለበት ማለት ቢሆንም የመቀላቀያ ማሽኑ ተቆጣጣሪ (Mixer Operator) ይህንን ምጥጥን ጠብቆ አምራታ የማምረት ልምድ ቸልተኝነት የተሞላበት እንደሆነ ይስተዋላል።
ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በምጥጥን (Proportion) መሰረት እየተመረት መሆኑን መቆጣጠር የግድ ነው።
3. የማሽን እና መሳሪያ ደህንነት (Equipments Security):- የኮንክሬት ድብልቅ ማምረቻ ማሽኖች (mixers) ደህንነታቸው የተረጋገጠ ወይም በአግባቡ የሚሰሩ መሆናቸውን ማረጋገጥ፣ የኮንክሬት ግብአቶችን መለኪያ ሳጥኖችን (box) ርዝመት ወርድ እና ቀመት (L, W, H) አግባብነት ያለው መሆኑን (ለምሳሌ፦ 18*40*50)፣ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ብሎም የካሳ ሙግትና የሥራ ማቆም መሰናክል እንዳይፈጠር የሰራተኞች ደህንነት መጠበቂያ አልባሳት የተሟሉ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት።
4. በአግባቡ መጠቅጠቁን፦ የሚሞላው አርማታ በተለይ ምሰሶ (column) እና የምሰሶ ጫማ (Footing Pad) በክፍልፋይ ላየሮች ከፋፍሎ እያንዳንዱ የላየር ክፍል ጫፍ ላይ ሲደርስ በኤሌክትሪክ መንዘሪያ (Vibrator) በደንብ መጠቅጠቅ መቻል አለበት።
የአርማታ መጠቅጠቅ እያንዳንዱ የግንባታ ግብአት በአግባቡ የተሰራጨ እንዲሆን እና የቀጠነው አርማታ ወደታች ወርዶ ጠጠራማው ወደላይ እንዳይቀር በማድረግ የትኛውም የስትራክቸር ክፍል ተመሳሳይ አይነት ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርጋል።
5. የአርማታ ድርቀት እንዳይኖር መቆጣጠር፦ የአርማታ ሙሌት ሂደት ላይ አዲስ የተመረተ አርማታ አላስፈላጊ ደቂቃዎችን ሳይሞላ መቆየት የለበትም።
አርማታ ሳይሞላ ከሚክሰር እንደተገለበጠ የሚቆይ ከሆነ በፎርምወርክ ውስጥ ሆኖ መያዝ ያለበትን የመጀመሪያ ጥንካሬ (Initial Setting) መያዝ ስለሚጀምር ከዚያ በኋላ ሙሌትን ለማከናወን አዳጋች ከመሆኑም በላይ የሚፈለገውን የኮንክሬት ስትራክቸር ጥንካሬ ለማግኘት አዳጋች ይሆናል።
https://t.me/ethioengineers1

❤39👍12👏1🙏1
የግዥ እና የኮንትራት አሰጣጥ ስርዓት ዓይነቶች
1.Force Account
⚫የግንባታ ፕሮጄክት አቅርቦት ዘዴ ሲሆን ባለቤቱ ወይም ባለጉዳይ የግንባታውን ሂደት ከግለሰብ ነጋዴዎችና አቅራቢዎች ጋር በመዋዋል በቀጥታ የሚመራበት ነው።
ይህ አካሄድ ደንበኛው በፕሮጀክቱ ላይ የበለጠ ቁጥጥር እንዲኖረው ያስችለዋል ምክንያቱም የሥራ ተቋራጮችን መምረጥ እና የሥራውን አፈፃፀም መቆጣጠር ይችላሉ::
የግዳጅ መለያ ፕሮጄክቶች በተለምዶ ለአነስተኛ ፕሮጀክቶች ወይም ፈጣን ጥገና ወይም የጥገና ሥራ በሚፈልጉበት ጊዜ ያገለግላሉ።
2.Design Bid Build (ዲቢቢ)
⚫ንድፍ ቢድ ግንባታ ባህላዊ የፕሮጀክት ማስረከቢያ ዘዴ ሲሆን ፕሮጀክቱ በሦስት የተለያዩ ክፍሎች ማለትም ዲዛይን፣ ጨረታ እና ግንባታ ይከፈላል።
በዚህ አቀራረብ ባለቤቱ የፕሮጀክት እቅዶችን ለማዘጋጀት አርክቴክት ወይም የንድፍ ቡድን ይቀጥራል, ከዚያም የግንባታ ተቋራጮች ሀሳቦችን እንዲያቀርቡ ጨረታ ይወጣል::
ዝቅተኛው ተጫራች አብዛኛውን ጊዜ ኮንትራቱን ይሰጣል, እና ዲዛይኑ እንደተጠናቀቀ ግንባታው ይጀምራል::
ይህ ዘዴ በተለምዶ ለሕዝብ ፕሮጀክቶች ወይም ባለቤቱ በንድፍ እና በግንባታ ሂደት ላይ የበለጠ ቁጥጥር እንዲኖረው ሲፈልግ ጥቅም ላይ ይውላል.
3.Design Build
⚫የዲዛይን ግንባታ (ዲቢ) ወይም ተርንኪ፡ ዲዛይን ግንባታ የፕሮጀክቱን ዲዛይንም ሆነ ግንባታ ለማስተናገድ ባለቤቱ የንድፍ-ግንባታ ቡድን ተብሎ ከሚጠራው ከአንድ አካል ጋር በቀጥታ የሚዋዋልበት የፕሮጀክት አቅርቦት ዘዴ ነው።
ይህ አካሄድ የንድፍ-ግንባታ ቡድን ለሁሉም የፕሮጀክቱ ገፅታዎች ኃላፊነት ያለው እና ወጪ ቆጣቢ መፍትሄዎችን ለማግኘት በትብብር መስራት ስለሚችል ሂደቱን ያመቻቻል::
ተርንኪ የዲዛይን-ግንባታ ቡድን የተጠናቀቀውን ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የማድረግ እና የማስኬድ ሃላፊነት ያለበት ተመሳሳይ አካሄድ ነው።
የዲዛይን ግንባታ እና የማዞሪያ ዘዴዎች ብዙውን ጊዜ ፈጣን ግንባታ ለሚፈልጉ ፕሮጀክቶች ወይም ባለቤቱ ለጠቅላላው ፕሮጀክት አንድ ነጠላ የመገናኛ ነጥብ ሲፈልጉ ያገለግላሉ።
4.Finance / Build Operatr System (BOT)
⚫ፋይናንስ / ግንባታ ኦፕሬቲንግ ሲስተም (BOT)፡ BOT የፕሮጀክት ማስረከቢያ ዘዴ ሲሆን ገንቢ በመባል የሚታወቀው የግል አካል ለተወሰነ ጊዜ ፕሮጀክትን በገንዘብ የመስጠት፣ የመንደፍ፣ የመገንባት እና የማስኬድ ኃላፊነት አለበት።
ከዚያም ገንቢው ኢንቨስትመንታቸውን በክፍያዎች፣ ክፍያዎች ወይም በፕሮጀክቱ በሚመነጩ ሌሎች ገቢዎች ይመልሳል።
BOT እንደ አውራ ጎዳናዎች፣ ድልድዮች እና የሃይል ማመንጫ ላሉ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የግሉ ሴክተር የረዥም ጊዜ አገልግሎት ለሕዝብ በሚሰጥበት ጊዜ የፋይናንስ ሥጋቱን እንዲወስድ ስለሚያስችለው ነው።
5.Construction / Facility management Consultancy
⚫የኮንስትራክሽን/ፋሲሊቲ አስተዳደር አማካሪ፡ የግንባታ እና የፋሲሊቲ አስተዳደር አማካሪ አገልግሎቶች በግንባታው ሂደት ውስጥ ሙያዊ እና ድጋፍ ለመስጠት የሶስተኛ ወገን አማካሪ መቅጠርን ያካትታል።
ይህ እንደ የፕሮጀክት አስተዳደር፣ የወጪ ግምት፣ የጊዜ ሰሌዳ አወጣጥ፣ የጥራት ቁጥጥር እና ከግንባታ በኋላ ያሉ አገልግሎቶችን ሊያካትት ይችላል።
የግንባታ እና የፋሲሊቲ አስተዳደር አማካሪዎች ባለቤቶቹ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ውስብስብነት እንዲዳስሱ እና ፕሮጀክቶች በጊዜ እና በበጀት እንዲጠናቀቁ ያግዛሉ::
6.Alliances and Outsourcing
⚫Alliance and Outsourcing በተለያዩ ኩባንያዎች ወይም ድርጅቶች መካከል በፕሮጀክት ላይ ተባብሮ ለመስራት ወይም የተወሰኑ የስራውን ገፅታዎች ለማስተላለፍ የሚደረጉ ሽርክናዎችን ያመለክታሉ።
ትላልቅ እና ውስብስብ ፕሮጀክቶችን ለመውሰድ ተጓዳኝ ችሎታዎች ወይም ሀብቶች ባላቸው ኩባንያዎች መካከል ጥምረት ይፈጠራል።
የውጪ አቅርቦት ከሶስተኛ ወገን ሻጭ ጋር የተወሰኑ ተግባራትን ወይም አገልግሎቶችን እንደ ዲዛይን፣ ግንባታ ወይም የፋሲሊቲ አስተዳደርን ማስተናገድን ያካትታል።
ጥምረት እና የውጭ አቅርቦት ኩባንያዎች ወጪዎችን እንዲቀንሱ፣ ቅልጥፍናን እንዲያሻሽሉ እና ልዩ ባለሙያተኞችን እንዲያገኙ ሊረዳቸው ይችላል

❤25👍15👏2
✅በጨረታ ሂደት የተሳተፈው ተጫራች አንድ ብቻ ከሆነ አሸናፊ ማድረግ ይቻላል?
በዓለም ባንክ የግዥ መመሪያ (Procurement Regulations for IPF Borrowers, February 2025) የሚከተለውን👇 ይላል።
"የውድድር አለመኖር በተጫራቾች ብዛት ላይ ብቻ አይወሰንም። በጨረታ ሂደት አንድ ተጫራች ብቻ ቢያስገባም በሚከተሉት ምክንያቶች ተቀባይነት ሊያገኝ ይችላል።
1) የጨረታው ማስታወቂያ በአግባቡ ተደራሽ ከነበረ፤
2) የጨረታው መገምገሚያ መስፈርት ተሳትፎን የሚገድብ ካልሆነ
3) በተጫራቹ የቀረበው ዋጋ የገበያ ዋጋ መሆኑ ከተረጋገጠ ናቸው"
አዲሱ የፌደራል የግዥ መመሪያ ደግሞ የሚከተለውን አስቀምጧል፦
"በጨረታ ውድድሩ ተካፋይ የሆነው አንድ ተጫራች ብቻ ከሆነ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ጨረታን ያቀረበው አንድ ተጫራች ያቀረበው የመወዳደሪያ ሃሳብ አጥጋቢ እና ዋጋው ተወዳዳሪ የገበያ ዋጋ መሆኑን እንዲሁም የሌሎች ተወዳዳሪዎችን ተሳትፎ የሚገድቡ ምክንያቶች በጨረታ ሰነድ ላይ ያለመኖራቸውን በማረጋገጥ ድጋሚ ጨረታ ማውጣት ሳያስፈልግ የቀረበውን አንድ ተጫራች አሸናፊ ሊያደርግ ይችላሉ ❗️

👍28❤19
እነዚህ የሚቀበሩ ቱቦዎች እንደ አዲስ እየተገነባው በሚገኘው ዑራሄል ብራስ ላይ ዩጎ ቸርች ጋ በብዛት ተስባብረው ይታያሉ ምናልባት የጥራት ችግር ከሆነ ብዬ ነው ። እስቲ አስተያየት ስጡበት የተቀበረውስ እንዴት ይሆን ???
https://t.me/ethioengineers1
https://t.me/ethioengineers1
😭18❤16👍7😍1
#ሀላፊነት እና ተጠያቂነት ሲጠፋ!
🚧 ከመንገድ ግንባታ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ዋነኛ ችግር ቢኖር ለደህነነት ወይም ለሴፍቲ የሚሰጥ ከሙያ እና ኤቲክስ የወረደ አመለካከት ነው!! በመቶ ሚሊዮን ወይም በቢሊዮን ብር በጀት የሚያዝላቸው መንገዶች ጥቂት ሺህ ብሮች የሚጠይቁ እና የሰው ልጅን ህይወት እና ንብረተ የሚታደጉ የደህንነት ምልክቶችን በእንዝላልነት ፣ሀላፊነት እና ተቆጣጣሪ በማጣት ቦታዎቹ ላይ ባለ ማስቀመጥ ብቻ የሰው ልጅ ህይወት እና ንብረት እንዲወድም ይደረጋሉ!!
የኮንስትክሽን ህግ የሚያዘው አግባብነት ያለው እንዲሁም ደረጃውን የጠበቀ አንፀባራቂ የቅድመ ማስጠንቀቂያ ወይም ጠቋሚ የሴፍቲ ምልክቶች በግንባታው ስፍራ እና ከግንባታው ቦታ ቀደም ብለው በግልፅ በቀንም ይሁን በምሽትም በሚታይ መልኩ እንዲቀመጥ ነበር!!
⚡ ይህ አደጋ በሰለጠነው አለም ተፈጥሮ ቢሆን መጀመሪያ ኮንትራክተሩ ይከሰሳል ፍቃዱን ተነጥቆ ካሳ ይከፍላል በመቀጠል አማካሪ ድርጅቱ እንዲሁም ፈርሞ ስራውን የሰጡት አካሎች በህግ ይጠየቃሉ ሲቀጥል የከተማ አስተዳደሩ ለግብር ከፋዮ ዜጎች ህይወት እና ደህንነት ባለመጠንቀቁ ተከሶ እንዲሁም ይቅርታ ጠይቆ ዳጎስ ያለ ካሳ እኝዲከፍል ይደረጋል!!

👍30❤13👏3
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
መልካም ዜና
Advanced Structure Design ሙሉ ኮርስ ተዘጋጅቶላቹዋል ( ETABS,SAFE,SAP & IDEA STATICA with Construction Permit Check Lists Covered)
ሲኤም ሲ ፣ ሰሚት ፣ አያት ፣ ሰሚት 72 ፣ አራብሳ አካባቢ ላላቹ ባለሙያዎች በሙሉ
🔹ሁለት እሁድ ሙሉቀን የሚቆይ ( ህዳር 14 እና 21)
🔹በተጨማሪ 2 የኦንላየን ጥያቄና መልስ ማብራሪያ ኘሮግራም ያለው
🔹እንዲሁም ሙሉ የኮርሱን የቪዲዮ ትምህርት ያካተተ
🔸 ሻይ ቡና እረፍት ከምሳ ጋር ያለው
🔸 10 ባለሙያዎች ብቻ ነዉ በአንድ ጊዜ የሚስተናገደው
📍ቦታ ሰሚት 72 በፖሊስ ጣቢያው ገባ ብሎ
🔵 ፕሮጀክት ስሰርታቹ ስታስረከቡ ከደረጃ 1 አማካሪ ድርጅታችን ሰርተፊኬት ይሰጣቸዋል ።
📞 +251911890392

❤18😍2
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
📢 Advanced Structural Design Masterclass
Two Full Sundays + Online Access + Full Course Video Tutorial
📍 Semit 72 Area, Addis Ababa
Are you ready to elevate your structural engineering skills to the next level?
Join our Advanced Structural Design Masterclass—a focused, hybrid learning experience designed for professionals who want to go deeper, think sharper, and design smarter.
🗓 In-Person Sessions:
• Sunday, November 23
• Sunday, November 30
Each day is a full-day, hands-on session packed with expert instruction and real-world application.
💻 Online Add-On:
• Includes 2 follow-up online classes for continued learning and Q&A
• Access to the full course video tutorial for review and mastery at your own pace
🛠 Software Tools You’ll Master:
• ETABS
• SAP2000
• SAFE
• IDEA StatiCa
🚧 What You’ll Gain:
• Advanced design principles grounded in real-world scenarios
• Application of Eurocode and international standards
• Deep technical exploration with interactive learning
• Practical workflows and design confidence
☕️ Comfort & Focus:
Enjoy a moderate coffee break with snacks and a refreshing lunch—included to keep you energized and focused throughout the day.
🎓 Certificate of Completion:
Participants who successfully complete the program will receive a Certificate of Achievement issued by a Grade 1 Consulting Firm, validating your advanced skills and commitment to excellence.
✅ Who Should Attend:
Engineers with a solid foundation in structural design who are ready to level up with serious technical depth and professional rigor.
🎯 Exclusively for 10 Professionals
This masterclass is intentionally limited to just 10 participants to ensure personalized attention and deep engagement.
📍 Location: Semit 72 Area, Addis Ababa
📞 Register Now: +251 911 890 392
Let’s engineer excellence—one structure at a time.

❤13👍4
Forwarded from BeGet Engineering Plc [CENGG]
ከታች ባለው ጎግል ፎርም ላይ ይመዝገቡ
Use this Google Form to Register 👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdslqlLJgvUnjIXYAx9sbVgw50VzvC2LMhEJgZfXY6qx-wMhw/viewform?usp=publish-editor

Google Docs
Advanced Structural Design Masterclass
Two Full Sundays + Online Access + Full Course Video Tutorial
📍 Semit 72 Area, Addis Ababa
Are you ready to elevate your structural engineering skills to the next level?
Join our Advanced Structural Design Masterclass—a focused, hybrid learning experience…

❤1
🩼 ከ አየር ጤና- ካራ ወለቴ መንገድ!!
⚡5.6 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመስራት ስድስት አመታት ሁላ አልበቃ ማለቱን ሰምተናል!!
💰 በወቅቱ ለግንባታው ሁለት አመት እና 1.3 ቢሊዮን ብር ተመድቦለት ነበር እስካሁ ባለመጠናቀቁ ተጨማሪ ወጪዉ ስንት ቢሊዮን ብር ደርሶ ይሆን?
🦵ለግብር ከፋዮ እንግልት ሀላፊነት እና ተጠያቂነት እንዲሁም መልካም አስተዳደር ይኖር ይሆን??
🚨 በአመት አንድ ኪሎ ሜትር እንኳን መስራት እንዴት አልተቻለም?

👍25❤11🙏1