SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
👉Difference between 43 Grade Cement and 53 Grade Cement @civil_Cotm_eng
.
*Portland Cement (OPC) is
graded according to their strength.
*The grade indicates the compression strength (mpa) of the concrete that
will attain after 28 days of setting.
*Compression Strength:
Cement grade indicates the compression strength of the cement concrete after 28 days of setting.
*43 Grade Cement attains compression strength of 43 mpa (megapascals) in
28 days of setting compared to 53 mpa attained by 53 Grade cement.
*Initial Strength: 53 Grade cement are used for fast
paced construction were initial strength is to be achieved quickly.
*53 Grade cement has fast setting compared to 43-grade cement.
*53 Grade attains 27 mpa in 7 days compared to 23 mpa by 43-grade cement.
👉Uses & Application:
*53 Grade OPC cement is Used in RCC and pre-stressed concrete of higher
grades, cement grouts, instant plugging mortars etc. where initial higher strength is the criteria.
*43 Grade OPC Cement is commonly used for plastering works, Non-RCC structures, pathways etc where initial setting time is not of importance.
❇️Templets for design of rc structures @civil_Cotm_eng
Join and share 👆👆👆👆
❇️የውሃ ጋኖች (water supply Reservoir) @civil_Cotm_eng
.
የውሃ ጋኖች #ከጥቅማቸው አንፃር ለ ሶስት ይከፈላሉ 
.
1-Collector reservoir
2-Service reservoir
3-Supply reservoir
.
እያንዳንዱ ጥቅማቸው ምንድነው……
✅1,[Collector reservoir ]
.
ይህ የጋን አይነት ዋና ስራው ውሃው ከሚመነጭበት (የገጸ ምድር ወይም የከርሰ ምድር ውሃ) ቦታ ህክምና ከተደረገለት በኋላ የሚቀመጥበት ጋን ነው፡፡ ጥቅሙ የተሰበሰበውን ውሃ ወደተለያዩ ጋኖች እስኪሰራጭ በጊዜያዊነት እንዲቀመጥና ውሃው ለጋኖቹ እንዲደርስ የሚያደርገውን ጉልበት እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ ብዙን ጊዜ ውሃው ከሚመነጭበት ቦታ አቅራቢያ ይተከላል፡፡ ውሃ ፈሳሽ እንደመሆኑ ብዙን ግዜ ሚፈልቀው ከፍታቸው ካነሱ ቦታዎች ስለሆነ ከሌሎች ጋኖች ይልቅ የዚህ ጋን ከፍታ (elevation) ያንሳል፡፡
.
✅2,[Service reservoir] @civil_Cotm_eng
.
ይህ የጋን አይነት በቋሚነት ከcollecter reservoir የተቀበለውን ውሃ የሚያርፍበት ነው፡፡ አሰራሩም ከሌሎቹ ጋኖች ለየት ይላል ፡፡ ውሃው የሚያደርስበትን ግፊት ለመቋቋም የሚያስቸለውን መካች ጉልበት(reaction force) በበቂ ሁኔታ እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ በቁመትም በመጠንም ትልቅ ነው፡፡ ወጪ ለመቀነስ ከፍ ካለ ቦታ ይተከላል (ውሃ በ3 አይነት መንገድ ይከፋፈላል
.
1-የሞተር ሀይልን በመጠቀም

2-የመሬት የመሳብ ሃይልን (gravity force) በመጠቀም።

3-የሞተር ሃይልንና የመሬት የስበት ሃይልን በማጣመር በመጠቀም እንዲሰራጭ ይደረጋል ፡፡
በአሁን ጊዜ ሶስተኛው አማራጭ በስፋታ አገልግሎት ላይ ይውላል ይህ አማራጭ ከወጪም አንፃር በጣም ተመራጭ ነው ለዚህ ዘዴ ተመራጩ ደግሞ የservice reservoir ከፍ ካለ ቦታላይ መተከል ወሳኝነት አለው፡፡)
ከዚህ ጋን ቀጥታ ለስርጭት ቧንቧ አይገጠምም ምክንያቱም ከጋኑ የሚወጣው ውሃ ከፍተኛ ጉልበት ስላለው የማሰራጫ ቱቦዎችን ሊያፈነዳ ይችላል፡፡ ይህን ችግር ለመፍታት ቀጣዩን የጋን አይነት መገንባት አስፈላጊ ነው፡፡
.
✅3.[Supply reservoir]


የዚህ ጋን ዋና ጥቅም ውሃውን ለስርጭት ወደ ስርጭት ቱቦዎች እንዲገባ ማድረግ ነው፡፡ ከላይ እንደጠቀስኩት ከሰርቪስ ጋን ቀጥታ ወደ ስርጭት ቧንቧ ውሃ አይገባም ምክንያቱም ከፍተኛ ሀይል ስላለው የቧንቧዎቹን የመቆየት አቅም ያሳጥራል ብሎም እስከ ማፈንዳት ያደርሳል፡፡ ይህ እንዳይከሰት የሳፕላይ ጋኖች ይገነባሉ፡፡ ይህ ጋን በቱቦዎቹ የሚያልፈውን ውሃ ግፊት በመቀነስና ፈጥነቱን (velocity) ከ 0.5-2 m/s በማድረግ እና ወደ ቱቦዎቹ የሚገባን ሃይል በመቀነስ (Energy dissipate ) ቱቦዎቹ ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ያስወግዳል፡፡ ይህ ጋን ከፍ ባለ ቦታ ይተከላል ነገር ግን ከፍታው ከService reservoir ያነሰ ነው።👉👉👉 @civil_Cotm_eng
.እናመሰግናለን
👍1
✅በተለያየ የምህንድስና ዘርፍ ሃገራችሁን እያገለገላችሁ ያላችሁ ይህን ተወዳጅ ሞያ @civil_Cotm_eng በየዩንቨርሲቲዎች የምታስተምሩ ፣ የነገን ህልማችሁ ለማሳካት ይህን ሞያ ለምታጠኑ ተማሪዎች ፣ መሃንዲሶች እና እጩ መሃንዲሶች በ ሙሉ የህን channel ብየንስ ለ አንድ ስዉ እና በ class group share በመድረግ ድገፋቹሁን አሰዩን!!! @civil_Cotm_eng
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ! 🙌
# በተባበረ ክንድ የምንመኛትን ethiopia እዉን እነደርገለን💚💛❤️