This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
HOLISTIC PROJECT practical section ቢኖረውስ?
👍1
👉Today Tip
.
➡ በ አንድ ሜትር ካሬ ምን ያህል ብሎኬት እንጠቀማለን??
⏩የብሎኬት👇
▶ ስፋት =0.4ሜ
▶ቁመት =0.2ሜ
=1/(0.4*0.2)
=12.5
=~13
🚩ስለዚህ በ አንድ ሜትር ካሬ 13 ፍሬ ብሎኬት እንጠቀማለን ማለት ነው።
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
@civil_Cotm_eng
👆👆👆👆👆

👋ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች፣ከዚህ በፊት ቃል በገባነው መሠረት ተከታታይ ይዘት ያለው በተግባርም የተሰራ ፕሮጀክት ይዘን ማስተማሩን ለእናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅ ሰለሆነ በጣም አጭር በሚባል ጊዜ ውስጥ የምንጀምር ይሆናል ። @civil_Cotm_eng
እስከዛው ግን እናንተ ቤተሰቦቻችንን የምንጠይቃቹ ቀጥሎ ያለውን የቻናሉን ሊንክ ኮፒ በማድረግና ለጓደኞቻችን በመላክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ያግዙ።
በተከታይ የምንለቃቸው እያንዳንዱ ቪዲዮዎች በተቻለ መጠን ከ 10 ደቂቃ እና ከ 25 ሜጋ ባይት ዳታ እንዳይበልጥ እናደርጋለን ፣ እንዲሁም እያንዳንዱ የትምህርት ክፍል ፒዲኤፍ የሚኖረው ይሆናል ። ሊንኩ ይሄው
👇👇👇 @civil_Cotm_eng

What is a cover block or spacer? @civil_Cotm_eng
Type of cover block?
How do we apply cover blocks?
✅Concrete Cover Blocks is also known as Spacers which is used to provide
spacing at Slab, Column, Beam & foundation.
✅Application is very simple
as place COVER BLOCK between Rebar (Reinforcement bar) and ground/wall.
✅Spacers are used to provide specific height for your concrete reinforcement structure before pouring.
✅There are four types of cover block or Spacers!
1. Slab Cover
2. Column & Beam Cover
3. Foundation Cover
4. Piling Cover
👇👇👇👇👇
Join for more engineering updates via the link below;
@civil_Cotm_eng
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። @civil_Cotm_eng

👉የአርማታ ብረት በሜትር ምን ያህል ይመዝናል? @civil_Cotm_eng
.
⏩ለኮንስትራክሽን ግብዐት የምንጠቀማቸው የአርማታ ብረት በቅርፃቸው በሁለት ይከፈላሉ
1. ልሙጥ ብረት(Mild Steel or plain rebar)
2. ባለ ክርክር/አርማታ ብረት(Deformed steel rebar)
➡በጥንካሬ ደረጃ ደግሞ በስፋት Grade 60 እና Grade 40
በመባል ይለያሉ ይህም ውጥረታዊ ሀይል/tensile strength/ በመቌቌም አቅማቸው ነው።
*Grade 40=275.79MPa yield strength ሲኖረው
*Grade 60=413.68MPa yield strength ይኖረዋል።

👉A turned mass damper (TMD) also known as a harmonic absorber or seismic damper is a device mounted in structures to reduce the amplitude of mechanical vibrations. Their application can prevent discomfort, damage or outright structural failure. They are frequently used in power transmission, automobiles and buildings
@civil_Cotm_eng
@civil_Cotm_eng
✅CLEAR COVER TO MAIN REINFORCEMENT: @civil_Cotm_eng
1.FOOTINGS : 50 mm
2.RAFT FOUNDATION.TOP:50 mm
3.RAFT FOUNDATION.BOTTOM/SIDES : 75 mm
4.STRAP BEAM : 50 mm
5.GRADE SLAB : 20 mm
6.COLUMN : 40 mm
7.SHEAR WALL : 25 mm
8.BEAMS : 25 mm
9.SLABS : 15 mm
10.FLAT SLAB : 20 mm
11.STAIRCASE : 15 mm
12.RET. WALL : 20/ 25 mm on earth
13.WATER RETAINING STRUCTURES : 20/30 mm
Share and join
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️❤️❤️❤️ @civil_Cotm_eng

👉What is standard box size?
.
▶width*length*depth
.
1. 40*50*20cm (mostly for cement mortar)
2. 40*50*18cm (for C-25 concrete)
3. 40*50*16cm (for C-30 concrete)
4. 40*50*14cm (for C-40 concrete but depend on mix design )
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። @civil_Cotm_eng
.
▶width*length*depth
.
1. 40*50*20cm (mostly for cement mortar)
2. 40*50*18cm (for C-25 concrete)
3. 40*50*16cm (for C-30 concrete)
4. 40*50*14cm (for C-40 concrete but depend on mix design )
.
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። @civil_Cotm_eng
👉ውድ የ ethio construction ቤተሰቦች @civil_Cotm_eng
.
ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም አርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
.
ስለዚህ ተደራሽነቱን ከዚህ ይበልጥ ለማስፋት ኣንድ ተከታያችን ብያንስ ለ አንድ ሰው ወደዚህ ቻናል ኢንቫይት ካደረገ
.
የሚልኩለትን ሰው በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚገኝ ተማሪ ወይም ሰራተኛ መሆን ኣለበት እና በየ class ገሩፕ ላይ share በ መረግ ቤተሰቦቻችንን (ጓደኞቻችንን) እናብዛ ❤️❤️❤️ ሊንኩ ቀጥሎ post ይደረጋል👇👇👇👇

ስለ civil and cotm ያለንን እውቀት እንድናሰፋ የሚረዳ የ ቴሌግራም ቻናል እንዳለ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ Ethio construction ? ባጠቃላይ ለ construction industry ጠቃሚ የሆኑትን እውቀቶች እንድንማማር ከፈለጉ አሁኑኑ ይሄንን link በመጠቀም join ይበሉ ለወዳጆቾም ያጋሩት ።
👇👇👇👇👇👇
@civil_Cotm_eng
👇👇👇👇👇👇
@civil_Cotm_eng
➡ቅዳሜ ከ Ethio construction ጋር... @civil_Cotm_eng
.
Q- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት በምን ይለያል??
.
A- Roller Compacted Concrete (RCC) ከኖርማሉ ኮንክሪት የሚለየው በ Mix ratio ነው፡፡ ይኸውም RCC ላይ የምንጠቀመው የውሀ መጠን በጣም አነስተኛ ነው፡፡ ኮንክሪቱ Compact የሚደረገው በሩሎ ወይም በ Roller Compactor ነው፡፡ በሀገራችንም ታላቁ የህዳሴ ግድብ (GRD) እና ግልገል ጊቤ 3 በዚህ ነው የተገነቡት፡፡ RCC ከኖርማሉ ኮንክሪት በተሻለ እድሜና ጥንካሬ አለው።
.
Q- Bending moment ቢም ላይ ትልቅ ተፅዕኖ የሚኖረው በምን Axis ላይ ነው?
A- Z axis ላይ
.
Q- elastic እና inelastic ማቴሪያሎች ልዩነታቸው ምንድነው? ductility ምንድነው?
A- Elastic material = load remove ሲደረግ ማቴሪያሉ ወደ ቀድሞ ቦታው የሚመለስ ከሆነ
.
Plastic / Inelastic Material = load remove ሲደረግ የተወሰነው የማቴሪያሉ አካል ወደ ቀድሞ ቦታው ሲመለስ ቀሪው አካሉ ደግሞ አይመለስም
.
Ductility = inelastic deformation ን የመቋቋም ብቃት
.
Q- Toughness ምንድነው?
A- Toughness = ክራክን የመቋቋም አቅም
.
Q- Maximum እና Minimum Bending Moment ?
A- Maximum Bending Moment = Shear Force Diagram(SFD) ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
Q- አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??
.
A- ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው - በ Fatigue ና Creep
.
Fatigue = ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡
.
Creep = አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡ ከተመቻቹ ለ ዎዳጆ share👇👇👇👇👇
Join for more engineering updates via the link below;
@civil_Cotm_eng
👆👆👆👆👆💚💛❤️

Today Tip💚💛❤️ ከ የናንተዉ Ethio construction @civil_Cotm_eng
.
➡ለዛሬ Staircase details ይዘን እንቀርበለን👇👇👇።
.
🅾በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ
🅾አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። @civil_Cotm_eng