👉ውድ የ ethio construction ቤተሰቦች @civil_Cotm_eng
.Next️👉👉👉 የ CIVIL የተመረጡ pdf እንለቅላቹሀለን መለካም ቆይታ ❤️❤️❤️
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። @civil_Cotm_eng

👉የ ዕለቱ ግላዊ ዕይታ ...
. @civil_Cotm_eng
▶️በሀገራችን የግንባታ ስራዎች ጥራት ማጣት ችግር ወነኛ ተጠያቂ አማካሪዉ ነዉ። ችግሩ በዋነኛነት የሚነሳዉ ከዲዛይኑ በጥራት አለመሰራት ነዉ። የዲዛይን ችግር ብዙ ችግሮች ያስከትላል።
.
1ኛ) ዲዛይኑ ራሱ ትክክል ላይሆንና ተገንብቶ አልቆ የማይሰራ ወይም ወድያዉ የሚበላሽ ሊሆን ይችላል። ባደጉት ሀገሮች እንድህ አይነት ፕሮጄክቶችን ''White Elephant'' ይሉታል። ለዚህ ደግሞ ተጠያቂ አማካሪዉ ነዉ። ኮንትራክተሩስ ብትሉ በርግጥ አንዳነድ ብቃትና ልምድ ያላቸዉ ገና የጨረታ ዶክመንቱን ሲያዩ ዲዛይኑ ትክክል እንዳልሆነ የሚገባቸዉ አሉ። ብዙዎቹ ዲዛይኑ እንዲስተካከል ይጠይቃሉ ግን መልስ ስለማያገኙ ትተዉ ዋጋ ይሞላሉ ወይንም መወዳደሩን ይተዋሉ። ስግብግቦቹ ተወዳድረዉ ካሸነፉ ወደ ስራ ገብተዉ በየቀኑ የስራ ትእዛዝ አየወሰዱ መረጃና ማስረጃ በጥንቃቄ እየያዙ የሰሩትን ሰርተዉ ገነዘባቸዉን ተቀብለዉ ይሄዳሉ ስለዉጤቱ ግድ አይላቸዉም የኔ ችግር አይደለም የዲዛይኑ ነዉ ይላሉ። ተጠያቂነቱን የአማካሪዉ ያደርጋሉ ማለት ነዉ።
.
2ኛ) የዲዛይን ጥራት ችግር BOQ በጥራት እንዳይዘጋጅ ያደርጋል። በየአይተሙ የኳንቲቲ መብዛት ወይም ማነስ፣ ወይም ጭራሽ BOQ ዉስጥ አለመካተት ያስከትላል። ይህ ደግሞ ስራ ዉስጥ ከተገባ ቡሃላ Variation, price qoutation, additional work order..... ምናምን የሚባሉ ችግሮች ያስከትልና በየግዜዉ በዉሳኔ መዘግየት ስራ እየቆመ አየተሰራ ረጅም ግዜ፣ ከታሰበዉ በላይ ወጪ ና አንዳንዴም አስከመቋረጥ የሚደርስ ችግር ያስከትላል። ይህም በዋነኛነት አማካሪዉ ያመጣዉ ችግር ነዉ።
.
3ኛ) መጀመሪያ የዲዛይን ስህተት ቢኖረዉም ወደ ስራ ሲገባ ከፍተኛ ክትትል በማድረግ ዲዛይኑን On ground ቼክ አያደረገ(እዚህ ጋ ኮንትራክተሩም ቼክ የማድረግ ሀላፊነት አለበት) ማስተካከያ እየሰጠ ግንባታዉን ዉጤታማ ማድረግ ያለበት በበላይነት አማካሪዉ ነዉ። ስለዚህ በግንባታ ወቅት ይህ ባለመደረጉ በወነኛነት አሁንም አማካሪዉ ተጠያቂ ይሆናል።
.
4ኛ) ሁሉም ቅድመ ግንባታ ስራዎች Perfect ሆነዉ በግንባታ ወቀት ኮንትራክተሩ ስግብግብ ሆኖ በ poor workmanship, poor quality material, other act of corruption ግንባታዉ ቢበላሽ ይህንን እላዩ ላይ ቆሞ በሀላፊነት በየደቂቃዉ እየተቆጣጠረ እንዳይፈጠሩ ማድረግ በዋነኛነት የአማካሪዉ duty ስለሆነ ከዚህ ጋር በተያያዘ ግንባታዉ ቢበላሽ አሁንም ተጠያቂዉ አማካሪዉ ነዉ።
.
ስለዚህ ለሀገራችን የግንባታ ችግሮች ግንባር ቀደም እና ዋነኛ ተጠያቂ አማካሪዉ/Consultan ነው .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng

❤2
👉የጨረታ ማስከበሪያ/bid bond/ @civil_Cotm_eng
፡
▶️የጨረታ ማስከበሪያ የዋስትና አይነት ነው፡፡አንድ ለግንባታ ጉዳይ ጨረታ ተሳታፊ የሚሆን ተጫራች ተቋራጭ የሚያቀርበውና ተጫራቹ እንደፈለገ ጨረታውን አቋርጦ እንዳይቀር ለማድረግ እና ምናልባት ተቋራጩ በጨረታው ቢያሸንፍ ውል እንዲገባ ማስገደጃና ዋስትና እንዲሆን ጨረታውን ባወጣው አካል የሚያዝ ዋስትና ነው፡፡
*ይህንኑ በሚደግፍ ሁኔታ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 40 ላይ ተደንግጓል፡፡ የዚህ ድንጋጌ ይዘትም ተጫራቹ አሸናፊነቱ ከተገለጸለት በኋላ ውሉን ለመፈረም ፈቃደኛ ካልሆነ ወይም እንዲያቀርብ የተጠየቀውን የውል ማስከበሪያ ካላቀረበ ወይም የጨረታ ማስከበሪያው ጸንቶ በሚቆይበት ጊዜ ተጫራቹ ራሱን ከውድድሩ ያገለለ እንደሆነ የጨረታ ማስከበሪያው ጨረታውን ባወጣው የመንግስት መስሪያ ቤት የሚወረስ ስለመሆኑ የሚገልጽ ነው፡፡
*ጨረታ የሚያወጡ መስሪያ ቤቶችም በሚያዘጋጁት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የመጫረቻ ሰነድ ጋር የጨረታ ማስከበሪያ አብረው ማቅረብ እንዳለባቸው ሊገለጽ ይገባል፡፡የጨረታ ማስከበሪያው መጠንም ጤነኛ ባልሆነ እና ቅንነት በጎደለው ሁኔታ በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስቡትን ተጫራቾች ወደጨረታው እንዳይገቡ ከወዲሁ ለማስቀረት የሚያስችል መሆን ይኖርበታል፡፡
*ለአሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በምን ሁኔታ መገለጽ አለበት?በህጉ አግባብ ያለመገለጽ ውጤትስ?(Announcing the successful bidder)
*ለአሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ መገለጽ ያለበት እና ሊደርሰው የሚገባ በጽሁፍ በደብዳቤ መልክ ነው፡፡ የደብዳቤውም ይዘት የመንግስት መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የተቀበለው ስለመሆኑ፣የአሸነፈበትን ዋጋ፣አሸናፊው ተጫራች ማቅረብ ያበትን የውል ማስከበሪያ መጠን(Amount of performance security) የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡(Federal public procurement directive:አንቀጽ 16.24 እና አዋጅ ቁጥር 649/2001ዓ.ም አንቀጽ 46) ስለዚህ በህጉ አግባብ አሸናፊነቱ ያልተገለጸለትን አሸናፊ ተጫራች ውል አልተዋዋለም በማለት የውል ማስከበሪያ መውረስ የሚቻል አይሆንም ማለት ነው፡፡ .

▶️ስለንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) ከ ስንታየሁ መለስ
. @civil_Cotm_eng
-ንኡስ ተቋራጭነት(sub-contract) በፍትሀብሄር ህጉ አገላለጽ ከዋናው ተቋራጭ የተስማማ ሁለተኛ ተቋራጭ ይባላል፡፡ ይሄውም ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በከፊል ለማስፈጸም ከአንድ ሶስተኛ ወገን ከሆነ ሰው ጋር የሚደረግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(2))
-ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ደግሞ ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3201(1))
-ስለዚህ ንኡስ ተቋራጭነት የግንባታ ስራ ተቋራጮች ከአሰሪው ጋር ሊገነቡት ግዴታ የገቡበትን የግንባታ ስራ በከፊል ለሌላ ተቋራጭ በውል በሚያሰሩበት ጊዜ የሚነሳ ጉዳይ ነው፡፡ውሎችን ለሌላ መልቀቅ የሚባለውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡
-ንኡስ ተቋራጭነት ሁለት አይነት ነው፡፡በአሰሪው የሚታወቅ(Nominated sub-contracting) እና በአሰሪው የማይታወቅ(Non nominated sub-contracting)::ከውጤት አንጻር ተመሳሳይ ቢሆኑም ንኡስ ተቋራጭነቱን አሰሪው የፈቀደውና ያወቀው የሆነ እንደሆነ ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ከመዘግየት ቅጣት ነጻ ይሆናል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 3206)
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩበት ክፍያ ከማን መጠየቅ ይችላሉ?
-ንኡስ ተቋራጮች ለሰሩት ስራ በውላቸው መሰረት ከዋናው ተቋራጭ ክፍያ የመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል፡፡(የፍ/ህ/ቁ 1755፣1756) ምክንያቱም ውል በተዋዋይ ወገኖች መካከል ህግ ነው፡፡(የፍ/ህ/ቁ1731)
-በተጨማሪም የፍትሀብሄር ህግ አንቀጽ 3040 በአንድ የህንጻ ስራ ተቋራጭነት ውስጥ የሚሰሩ ስራ ተቋራጮች ወይም ሰራተኞች የሰሩበትን ስራ ዋጋ ለመከፈል ክሳቸውን ባቀረቡበት ጊዜ አሰሪው ለስራ ተቋራጩ ሊከፍል በሚገባው ገንዘብ መጠን ባሰሪው ላይ በቀጥታ ገንዘባቸውን ለመጠየቅ መብት አላቸው በሚል ይደነግጋል፡፡ስለዚህ ከዋናው አሰሪ ላይም በቀጥታ ክፍያ ለመጠየቅ መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡ አመሰግናለሁ!! .

👉መሰረት /ፋውንዴሽን/ @civil_Cotm_eng
▶Foundation
1) ቁፋሮ እና አፈር ሙሌት
*መሰረት ሁልጊዜ የተረጋጋ መሬት ላይ ሊቀመጥ ይገባል።
ጥሩ አፈር ካልሆነ በተመረጠ እና ከሌላ ቦታ በመጣ አፈር በሚገባ
ተጠቅጥቆ እና ተደልድሎ ሊቀመጥ ይገባል።
*የተመረጠው አፈር ንብርብር/layer/ በየ 25 ሴ᎐ሜ በሚገባ
ሊጠቀጠቅ ወይም ሊደለደል/compact/ ሊደረግ ይገባል።
*በሚደለደልበት ወቅት በተወሰነ ረገድ እያንዳንዱን ንብርብር
ለተሻለ ጥቅጠቃ እንዲያመች እርጥበት እነዲያገኝ ውሀ
ማርከፍከፍ ያስፈልጋል
2) አርማታ ሙሌት እና የብረት ስራ
*ቀጭን አርማታ/lean Concrete/ ከተመረጠው አፈር ሙሌት በላይ ሊደረግ ይገባል። እንደአስፈላጊነቱም እርጥበተ መከላከያ/water proof/ ሊደረግ ይችላል።
*አርማታ ሙሌት ለመሰረት፣ ቢም፣ ኮለን እና ወለል ስራ የአርማታ ጥንካሬ በትንሹ C25 ሊኖረው ይገባል። (እንደ ስትራክቸራል ዲዛይኑ ሊለያይ ይችላል)
*የቢም ብረት የላይኛው ብረት መሀል ላይ የታችኛው ደግሞ
ኮለን ድጋፍ/support/ ላይ ሊሆን ይገባል። (ማት ፋውንዴሽን ላይ
የዚህ ተቃራኒ ይሆናል)
*ብረት 4D የብረቱን ውፍረት በአራት በማባዛት የሚሰጠንን
ርዝመት በመደረብ መተላለፍ ይተበቅበታል።
*ዲዛይን ላይ በተቆራረጠ መስመር /hidden line/የሚቀመጡ ብረቶች ሁልጊዜ የታች ብረት ሆነው ይቀመጣሉ።
*የአርማታ ሽፋን/concrete cover/አብዛኛውን ግዜ 5ሴ᎐ሜ
ይሆናል ከመሬት በላይ ግን በ 2᎐5ሴ.ሜ ይሰራል።
*በአርማታ ወይም በብረት የሚሰራ ክፍተት መስጫ/spacer/ ልንጠቀም ይገባል። .

👉 ስለ የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች ትንሽ እንበል... @civil_Cotm_eng
.
1) -Shallow Foundation-እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::
.
1.1)-Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::
.
1.2)- Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ እነዚህን
የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property
limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: 2 አይነት Combined
Footing አሉ- እነርሱም ፡-
.
1.2.1). Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ
ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።
.
1.2.2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።
.
1.3)- Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡
ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing
ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡
.
1.4)-Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ
የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም
የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው ….. አንዳንዴ
ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ
spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat
negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡
.
⚡ቀጣይ ደሞ ስለ Deep Foundation እንማማራለን .

👉ቅደመ ክፍያ
▶ADVANCE PAYMENT
. @civil_Cotm_eng
➡በልዩ ሁኔታ ለፕሮጀክቱ የተዘጋጀው የኮንትራት ውል ቅድሚያ ክፍያ/advance payment/ የሚፈቅድ ከሆነ ስራ ተቌራጩ ስራውን ለማሰጀመር ማሽነሪ እና የግንባታ ግብአት ለማስገባት በሚጠየቅ ግዜ የሚከፈል ክፍያ ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቅድመ ሁኔታዎች መሟላት ይኖርባቸዋል
1) ቅድመ ክፍያው ስራ ተቋራጩን የሰራ ውሉን ተፈፃሚ የሚያደርግበትን የጠቅላላ ግምት ነው።
2)በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀው የኮንትራት ውል(Special condition of contract) የቅድሚያ ክፍያውን መጠን መግለፅ ሲኖርበት ነገር ግን ከጠቅላላ ፕሮጀክት ወጪ ሰላሳ (30%)ፐርሰንት መብለጥ የለበትም።
3) ውል ተፈፅሞ ፕሮጀክት ሳይት ርክክብ ሳይደረግ ቅድሚያ ክፍያ አይሰጠውም።
4) ስራ ተቋራጩ ለሚወስደው ክፍያ ዋስትና ቦንድ ሊያቀርብ ይገባል። .

👉ስለ መሰንጠቅ (cracking ) ‼️ድጋም‼️️ለ ትዉስታ
. @civil_Cotm_eng
⏩ብዙ የኮንስትራክሽን ባለሞያዎች መሰንጠቅ በMix design ትክክል አለመሆን ብቻ የሚመጣ ይመስላቸዋል ነገር ግን ለመሰንጠቅ (cracking ) ምክንያት የሚሆኑ መንስኤዎችን ከዚህ በታች እንዲህ ዳስሰናል👇 ⚡መልካም ንባብ!
.
[፩] - አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ
.
*አነስተኛ ጥራት ያላቸውን ቁሶች የምንጠቀም ከሆነ መሰንጠቅ (cracking ) ይፈጠራል ስለዚህ የምንጠቀማቸውን ለኮንክሪት ግብዓት የሚሆኑ ቁሶችን (ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ኮረኮንች) ጥራት መፈተሽ አለብን ኮንክሪቱ የብረት መዋቅር (reinforcement ) ያለው ከሆነ የብረቱን ጥራት መገምገም አለብን።
.
[፪] - መኮማተር (Shrinkage )
.
*ኮንክሪቱን በምንደባልቅበት እና ውሃ በምናጠጣበት ግዜ (Curing ) ተገቢውን ጥንቃቄ ካልወሰድን መኮማተር (shrinkage) መሰንጠቅን(cracking) ያስከትላል ።
መኮማተር (shrinkage) ለትልቅ የኮንክሪት ጥንካሬ በጣም አስፈላጊ ነው አስፈላጊውን የውሃ-ሲሚንቶ መመዛዘን (water cement ratio) ካልተጠቀምን በመኮማተር አማካኝነት መሰንጠቅ ሊፈጠር ይችላል ።
.
[፫] - ጥራት ያለው Aggregate የማንጠቀም ከሆነ
.
*Aggregate የኮንክሪትን አጠቃላይ ጥንካሬ ይወስንልናል ጥራቱ ጥሩ ያልሆነ Aggregate የምንጠቀም ከሆነ ከሲሚንቶ ጋር ተፈላጊውን ጥምረት (bond) ስለማይፈጥር ግንባታችን ሊሰነጠቅ ይችላል።
.
[፬] - መዋቅራችን ከአቅም በላይ የሆነ ክብደት ሲያስተናግድ
.
*ግንባታው / መዋቅሩ ተገቢውን ጥንካሬ ሳያገኝ በፊት ለትልቅ ክብደት የሚጋለጥ ከሆነ መሰንጠቅ ይከሰታል። በተጨማሪም መቀሰቻዎችን እና ቅስቱን (formwork ) ያለጊዜው የሚነሳ ከሆነም ግንባታችንን ለስንጣቆ ያጋልጠዋል።
.
[፭] - በትክክል ውሃ እንዲጠጣ የማይደረግ ከሆነ (improper curing )
.
*ይህ በአገራችን ከሚስተዋሉ ለመሰንጠቅ ከሚዳርጉ ምክንያቶች ቀዳሚው ነው - ውሃ በትክክል አለማጠጣት።
ኮንክሪት እንደተገነባ በተገቢው ጊዜ እና መጠን ውሃ ሊጠጣት አለበት ።
«ወንድና ሲሚንቶ ካልጠጣ ይሰነጠቃል» አይደል ሚሉት ሰካራም ወንዶች😂
.
[፮] - የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) አለመመጣጠን
.
*በጣም ትልቅ የሆነ የብረት መዋቅርን Mix ratio ትንሽ በሆነ ኮንክሪት የሙሌት ስራ ስንሰራ በብረቱ እና በኮንክሪቱ መካከል ያለ የውጥረት ስርጭት (stress distribution ) non linear ይሆናል ይህ ደግሞ መሰንጠቅን ያስከትላል።
.
[፯] - በሳይት ላይ የሙሌት (casting ) ስራ ሲሰራ ተገቢ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ለስራው ተገቢ የሆነ ባለሞያ (የቀን ሰራተኛን ጨምሮ) ካልተመደበ መሰንጠቅ (cracking) በሚሰራው ኮንክሪት ላይ መፈጠሩ አይቀርም። .

Forwarded from SMH General Construction
👉Understanding Grades of Concrete @civil_Cotm_eng
.
➡Grades of concrete are defined by the strength
composition of the concrete, and the minimum strength the concrete should have following 28 of initial construction.
*The grade of concrete is
understood in measurements of MPa, where C stands for compressive strength and the MPa denotes the overal strength.
*Concrete mixes are defined in ascending numb
of 5, starting at 10, and show the compressive
strength of the concrete after 28 days. For inst
C-10 has the strength of 10 newtons, C-15 has t
strength of 15 newtons, C-20 has 20 newtons
strength and so on.
*Different mixes (M) come in various mix proportions of the various ingredients of cement sand and coarse aggregates. For instance, C-20 comes in the respective ratio of 1:2:3
.
*Generally :-👇
▶C-5 used for Lean concreat
.
▶C-10 Used for: Patio slabs, pathways and non structure work
.
▶C-15 Used for: Pavement kerbs and floor blinding(Ground Slab)
.
▶C-20 Used for: Domestic floors and foundations (with the weight of structure will be lighter). *Also go for workshop bases, garages, driveways and into floor slabs.
.
▶C-25 Used for: Construction in all areas. Multi-purpo concrete mix, usually used for foundations.
.
▶C-30 Used for: Pathways and roadways (this is the
lowest grade concrete mix that can be used for purpose).
*More durable than the grades that come before, and thus is much more weather- resistant and can take heavy road traffic.
.
▶C-35 Used for: Commercial structures. This heavy concrete mix is usually used for creating extern walls and slabs, as well as for structural piling.
.
▶C-40 Used for: Commercial construction sites, foundations and beams for structural support a*roads.
*The most durable in this list, C-40 can withstand chemical corrosion also, so is frequently used on farms where slurry could corrode structures, or in septic tanks.
@civil_Cotm_eng
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below; @civil_Cotm_eng
👆👆👆👆👆
⚡ አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ። እናመሰግናለን።

👍2
Forwarded from SMH General Construction
✅✅✅✅✅✅✅✅✅
.
➡Postive bars are provided to resist positive moments, and they are provided at the bottom of the two way slab
.
whereas...
.
➡ negative bars are provided to resist negative moments and they are provided on the top of
the two way slab.
ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;

#SHEAR_WALL
.
SHEAR WALL = የአግዳሚ ወይም horizontal load ተፅዕኖዎችን የሚቋቋሙልን ግድግዳዎች ናቸው፡፡ ሺር ዎል የተባሉበትም ምክንያት የመሬት መንቀጥቀጥ በጎን አቅጣጫ ስለሚመጣና ዎሎቹ ላይ የሺር ተፅዕኖ ስለሚያሳድር ነው ( ሺር በ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ እንደሚመጣ ልብ ማለት ይገባል፡፡ Horizontal force የሆኑት Earth Quake እና Wind Load በዎሎቹ Thickness ትይዩ በሆነ አቅጣጫ ነው የሚመጡት) ፡፡ ሺር ዎሎች በትክክል ዲዛይን ተደርገው ትክክለኛ ቦታቸው ላይ ካልተቀመጡ ከጥቅማቸው ይልቅ ጉዳታቸው እጅግ ብዙ ነው፡፡ ህንጻውን አፍራሽ ግብረ ሃይል ናቸው - ስለዚህ እንዴት ማስቀመጥ እንዳለብን ቀጥለን እንመልከት፡
1) አንድ ህንፃ ላይ የሚፈቀደው ትንሹ የሺር ዎል ብዛት ሶስት ነው፡፡ ቢያንስ-ሶስት
2) ሶስት ወይም ከዛ በላይ ሺር ዎሎች ካሉን የዎሎቹ አክሲሶች አንድ ነጥብ ላይ መገናኘት የለባቸውም
3) ትይዩ እንዲሆኑ የሚፈቀደው ቢበዛ ለሁለት ዎሎች ነው፡፡
ሺር ዎሎች ከኮለንና ቢም ይልቅ የህንፃውን ጥንካሬ ወይም Stiffness ወደ ራሳቸው የመጎተት ከፍተኛ አቅም አላቸው ፤ እንደሚታወቀው የመሬት መንቀጥቀጥ act የሚያደርገው Center of Mass ላይ ነው ፤ የመሬት መንቀጥቀጥን በተሻለ ሁኔታ ለመቋቋም ደግሞ የህንፃው ጥንካሬ ወይም Center of Stiffness የሚገኝበት ነጥብና የህንጻው Center of Mass የሚገኝበት ነጥብ በተቻለ መጠን መቀራረብ አለበት ፤ እናም ስናጠቃልለው - በትክክል ያልተቀመጡ ሺር ዎሎች የህንጻውን Center of Stiffness ወይም ጥንካሬ ወደራሳቸው ሲጎትቱት ከ Center of Mass እንዲርቅ ያደርጉታል - በመራራቃቸው የተነሳ እሽክርክሪት ፎርስ ወይም Torsion ይፈጠራል ፡፡ Torsion ህንፃው እንዲፈርስ ያደርገዋል፡፡ የኒውተን ሶስተኛ ህግ ምን ይላል “The forces of action and reaction between interacting bodies are equal in magnitude, opposite in direction and COLLINEAR” – ሁለት ፎርሶች Collinear force የሚባሉት ደግሞ በአንድ መስመር act ሲያደርጉ ነው፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ CM ላይ Act ሲያደርግ CS ደግሞ በሺር ዎሎቹ ስለተጎተተ ሌላ ቦታ React ያደርጋል፡፡ በዚህ የተነሳ Collinear force አይደሉም ማለት ነው፡፡ ስለዚህ Newton Third Law ውድቅ ሆነ ማለት ነው፡፡ Action እና Reaction በመጠንም ይሁን በአቅጣጫ እኩል ስለማይሆኑ ትርፍ balance ያልተደረገ force ይፈጠራል - Newton First Lawን ታሳቢ በማድረግ ህንፃው Equilibrium ላይ አይሆንም ማለት ነው፡፡ የኒውተን ሁለተኛ ህግስ ማን አለው የሚል ሰው ካለ - በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ የሚፈጠረው ፎርስ ማለት የህንፃው ክብደት ሲባዛ በእንቅጥቃጤው የሚፈጠር Acceleration ነው - ይህም Newton Second Law ነው::
.
ስናጠቃልለው ከጥፋት ለመዳን ሺር ዎልን ስናስቀምጥ ከላይ ያሉትን ሶስት ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ አለብን፡፡

⏩ስለ Take off sheet ኣዘገጃጀት @civil_Cotm_eng
.
👉In taking off paper we have four column which have own their property.
.
🏠ኮለመን 1..
⚡ይህ ኮለመን ታይምሲንግ ይባላል ጥቅሙም ተመሳሳይ የሆኑ ስራዎች ላለመደጋገም ማባዣ ፋክተር ሁኖ ባንዴ ለመስራት ያገለግላል።
⏩it used for the number of times an item occurs is called TIMISING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 2..
⚡ይህ ደሞ ዳይሜንሽን ሲባል ማለትም ቁመት ጎን እና ርቀት የምናሰፍርበት ኮለመን ነው::
⏩it used to inter the dimensions of the items of works and the dimension is entered in the order of :length,width,height or thickness and column 2 is called DIMENSION COLUMN.
.
🏠ኮለመን 3..
⚡ይህ ደሞ ኮለመን 2 ያሉ ዳሜንሽኖቹ በማባዛት ከነ ዩኒቱ የምናሰፍርበት ኮለመን ነው
⏩it is stated dimension in column 2 are multiplied to determine the quantity of the works and it called SQUARING COLUMN.
.
🏠ኮለመን 4..
⚡ይህ የ ገለፃ ኮለመን ደሞ ጥቅሙ ጠለቅ ባለ እና ግልፅ በሆነ መልኩ የምንገልፅበት ኮለመን ነው
⏩ it used to briefly description of the work item and it is called DESCRIPTION COLUMN .

👍1
⚡ባለፈው ፅሁፋችን ስለ ዊር (Weir) ፅፈን ነበር ብዙ ሰዎችም ስለ ዊር (Weir) እና ባሬጅ (barrage) ልዩነት ጠይቃችሁናል። @civil_Cotm_eng
⏩ምላሹም እንሆ
*እስኪ ቀለል ባለ አማርኛ የዊር (Weir) እና ባሬጅ (Barrage)
ልዩነታቸው ምንድነው ለሚለው መልስ ልስጥ።
.
⏩ [ ዊር - Weir ]
ዊር በወንዝ ወይም በውሃ መሄጃ ሸለቆ የሚገነባ የሃይድራውሊክ
መዋቅር ሲሆን ውሃን በማገድ በላይኛው ተፋሰስ (upstream)
በኩል የውሃውን ቁመት/መጠን በሚፈለገው ልክ እንዲሆን
የሚያስችል መዋቅር ነው። ከተፈለገው መጠን በላይ የተከማቸ ውሃ በዊሩ አናት ላይ (crest level) ፈሶ እንዲያልፍ
የሚያስችለውን የመዋቅር አይነት እና ጉልበት እንዲኖረው ሆኖ
ይገነባል። ዊር የሚገነባው ዝፍቀት (immersion) በሚከሰትበት
የወንዝ ወይም የውሃ መውረጃ ላይ ነው።
.
⏩[ባሬጅ - Barrage]
በመቆጣጠሪያ (manual or automatic) ልንቆጣጠራቸው
የምንችላቸው የውሃ ማለፍያ በሮች በዊራችን ላይ የምንገነባ
ከሆነ ይህ መዋቅር Barrage በመባል ይጠራል። ከዊር በተለየ
በባሬጅ ግዜ የውሃ መጠኑን የምንቆጣጠረው የውሃ ማለፍያ
በሮችን በመክፈትና በመዝጋት ነው እነዚህ በሮች በተለያየ ደረጃ /
ከፍታ ይገነባሉ። በባሬጅ ግዜ ከመጠን ያለፈ ውሃ በበሮቹ
ይወገዳል እንጂ በዊሩ አናት ላይ (Overflow) አያልፍም።
.
🚩 የምትሰጡን አስተያየት ሆነ ማበረታቻ ብርታት ይሆነናል!
ምስጋናችን ከልብ ነው። .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
⏩ምላሹም እንሆ
*እስኪ ቀለል ባለ አማርኛ የዊር (Weir) እና ባሬጅ (Barrage)
ልዩነታቸው ምንድነው ለሚለው መልስ ልስጥ።
.
⏩ [ ዊር - Weir ]
ዊር በወንዝ ወይም በውሃ መሄጃ ሸለቆ የሚገነባ የሃይድራውሊክ
መዋቅር ሲሆን ውሃን በማገድ በላይኛው ተፋሰስ (upstream)
በኩል የውሃውን ቁመት/መጠን በሚፈለገው ልክ እንዲሆን
የሚያስችል መዋቅር ነው። ከተፈለገው መጠን በላይ የተከማቸ ውሃ በዊሩ አናት ላይ (crest level) ፈሶ እንዲያልፍ
የሚያስችለውን የመዋቅር አይነት እና ጉልበት እንዲኖረው ሆኖ
ይገነባል። ዊር የሚገነባው ዝፍቀት (immersion) በሚከሰትበት
የወንዝ ወይም የውሃ መውረጃ ላይ ነው።
.
⏩[ባሬጅ - Barrage]
በመቆጣጠሪያ (manual or automatic) ልንቆጣጠራቸው
የምንችላቸው የውሃ ማለፍያ በሮች በዊራችን ላይ የምንገነባ
ከሆነ ይህ መዋቅር Barrage በመባል ይጠራል። ከዊር በተለየ
በባሬጅ ግዜ የውሃ መጠኑን የምንቆጣጠረው የውሃ ማለፍያ
በሮችን በመክፈትና በመዝጋት ነው እነዚህ በሮች በተለያየ ደረጃ /
ከፍታ ይገነባሉ። በባሬጅ ግዜ ከመጠን ያለፈ ውሃ በበሮቹ
ይወገዳል እንጂ በዊሩ አናት ላይ (Overflow) አያልፍም።
.
🚩 የምትሰጡን አስተያየት ሆነ ማበረታቻ ብርታት ይሆነናል!
ምስጋናችን ከልብ ነው። .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉ውድ የ ethio construction ቤተሰቦች @civil_Cotm_eng
.Next️👉👉👉 ስለ specification አጠረ የሉ fileዎችን ይዘን እንመጣለን እስከዛው share ብደረግ ለ ወንድም እህቶቻችን ይጠቅማል ምትሉትን በ @sintman አድርሱን በታለይ quantitie የተሰራ sample ለ G+2 በለይ.....ያለቹሁን መለካም ቆይታ ❤️❤️❤️