SMH General Construction
22.4K subscribers
1.48K photos
45 videos
294 files
1.18K links
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም

👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(Eng sintayehu melese)

tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons

ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ
Download Telegram
👉ውድ የEthio construction ቤተሰቦች
.
▶️ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም እርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል ከታች ያለዉን link በcivil ,cotm class group laye share በመረግ ከኛ ጋር መሆናቸውን አሳዩን
👉እዚሁ Online ሁነው መማር ይፈልጋሉ?join Ethio Construction እንግዲያውስ ለ Civil፣Architecture እና COTM @civil_Cotm_eng ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በ ሙሉ በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ የ ሌክቸር ትምርቶች፣ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን እንዲሁም ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ።
@civil_Cotm_eng
እናመሰግናለን።Ethio construction ይለያል‼️
Forwarded from SMH General Construction
👉 SFD Vs BMD
.
Shear Force Diagram = የአንድን አካል ርዝመት ‘ X ’
ብንለው በፎርሶች የሚፈጠረውን ሺር ፎርስ ደግሞ ‘ Y ’ ብንለውና
ግራፍ ላይ ስለን እያንዳንዱ የርዝመቱ ነጥብ ላይ ያሉትን ሺር
ፎርሶች በመስመር ስናገንኛቸው (የተገናኙ ናቸው በዕርገጥ)
የምናገኘው ቅርፅ ነው SFD
.
Bending Moment Diagram = ከ SFD ጋር አንድ ሆኖ ነገር
ግን ለ Moment ሲሆን Bending Moment Diagram
(BMD) ይባላል
.
Concentrated Load ሲኖር SFD ቀጥ ብሎ ወደጎን ይሄዳል
ወይም በሌላ አገላለጽ Constant ይሆናል፡፡ BMD ደግሞ linearly ወይም right angle triangle በሚመስል መልኩ ይሄዳል::
.
Distributed Load ሲኖር SFD linear ይሆናል BMD ደግሞ
Parabolic ይሆናል
ሁልጊዜ BMD ከ SFD በ አንድ ዲግሪ ይበልጣል ( SFD
constant ሲሆን BMD = linear…….. SFD linear ሲሆን
ደግሞ BMD is parabolic )
.
Maximum Bending Moment = SFD ከፖዘቲቭ ወደ
ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum
የሚሆነው
.
Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡
ም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
@civil_Cotm_eng

👆👆👆👆👆
1. Why is super plasticizer added to concrete?
1. To reduce the quantity of mixing water.
2. To increase the consistency.
3. To reduce the quantity of cement.
4. To increase resistance to freezing an thawing.

Select the correct answer using the codes given below:
a) 1 and 2 b) 2 and 3
c) 1 and 4 d) 1, 4 and 3

2. As per IS Code of Practice, concrete should be cured at
a) 5oC b) 10oC c) 27oC d) 40oC

3. The maximum bulking of sand is likely to occur at a moisture content of
a) 5% b) 8% c) 11% d) 14%

4. Which of the following aggregates gives maximum strength in concrete?
a) Rounded aggregate b) Elongated aggregate
c) Flaky aggregate d) Cubical aggregate

5. Which of the following pairs is not matched correctly with regard to
coarse aggregate > 10 mm?
a) Strength - 10 per cent fine
b) Toughness - Impact test
c) Hardness - Abrasion set
d) Specific Gravity - Pyconometer

6. A gauged mortar is obtained by adding which of the following ingredients to cement?
a) Sandstone b) Sand and surkhi
c) Sand and lime d) Surkhi alone

7. Marble is quarried by
a) blasting b) excavating c) heating d) wedging

8. Which of the following stone has maximum % water absorption by volume?
a) Shale b) Granite c) Slate d) Quartzite

9. The chemical used to protect stones in industrial towns is
a) Ba (OH)2 b) CaCl2 c) H2SO4 d) caustic alkalis

10. The temperature range in a cement kiln is
a) 500oC to 1000oC b) 1000oC to 1200oC
c) 1300oC to 1500oC d) 1600oC to 2000oC

11. Which of the following pairs is not matched correctly? (Cement Test) (Apparatus)
a) Fineness - Nurse and blains b) Consistency - Vicat
c) Soundness - Le-Chatelier d) Specific Gravity - Lea and Nurse

12. Rapid hardening cement attains early strength due to
a) larger proportion of lime grounded finer than normal cement.
b) lesser proportion of lime grounded coarser than normal cement.
c) lesser proportion of lime grounded finer than normal cement.
d) larger proportion of lime grounded coarser than normal cement.

13. Soundness test of cement determines
a) quality of free lime b) ultimate strength
c) durability d) initial setting

14. A first class brick when immersed in cold water for 24 hours should not absorb more than __ % of water of its dry weight.
a) 15% b) 20% c) 22% d) 25%

15. The percentage of alumina in a good brick earth lies between
a) 5% to 10% b) 20% to 30%
c) 50% to 60% d) 70% to 80%

16. Crushing strength of a first class brick should not be less than
a) 35 kg / cm3 b) 70 kg / cm2
c) 105 kg / cm2 d) 140 kg / cm2

17. The temperature at which bricks are burnt varies from:
a) 500oC to 700oC b) 700oC to 1000oC
c) 1000oC to 1200oC d) 1200oC to 1500oC

18. For one cubic metre of brick masonry, the number of modular bricks needed is
a) 400 or less b) 400 to 450
c) 500 to 550 d) 600 to 650

19. Gypsum is used as an admixture in cement grouts for
a) Accelerating the setting time
b) Retarding the setting time
c) Increasing the plasticity
d) Reducing the grout shrinkage

Answers be @sintman adersun
Sun Sisters Trading
ሕንፃ ጥገና ባለሞያ
Full Time February 2, 2020 - February 11, 2020
Const. & Architecture -
Maintenance, Skilled Labor & Manufacturing
Salary Offer :
As per Company Scale
Experience Level :
Junior
Total Years Experience :
1 & Above
Date Posted :
February 2, 2020
Deadline Date :
February 10, 2020Salary Offer :
As per Company Scale
Experience Level :
Junior
Total Years Experience :
1 & Above
Date Posted :
February 2, 2020
Deadline Date :
February 10, 2020
JOB OVERVIEW
Job Description
ከዚህ የሚከተሉት በትክክል መሥራታቸውን መከታተልና ሲበላሹም
አስፈላጊውን ጥገና በማከናወን፣
የኤሌክትሪክ ሲስተምና የማቀዝቀዣ ማሽኖችን
የውሃና የቆሻሻ ፍሳሽ መሰመር የሆኑት ባንቦዎችን ቫልቨዎች ወዘተ
የማሞቂያ ማሽኖችና ተዛማጅ ዕቃዎችን
የመታጠቢያ ቤት ዕቃዎች
የላውንደሪ ማሽኖች
የቀለም ቅብ የቤት ውስም ሆነ የውጭ ግድግዳ የፈርኒቸርም ሌሎችንም
ማከናውን
ከውጭ የጥገና አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች ጋር በመነጋገር
የጄነሬተርና የሊፍት ጥገናን በወቅቱ ደረጃ
ከታወቀ የቴክኒክ ት/ቤት በሰርተፍኬት የተመረቀ
Job Requirement
አንድ ዓመት በተመሳሳይ ሥራ ላይ ያገለገለ
ከሰዎች ጋር በቀላሉ በመግባባት መስራት የሚችል
ለድርጅቱ ደንበኞች እርካታ የበኩለን አስተዋፅኦ ማበርከት የሚችል
ታታሪ፣ ድፍረትና ያለውንና ፣ለሥራው ጥራት የሚጨነቅ
የሥራው ዓይነት የሚጠይቀውን የሰውነት አቋም ያለውና ከዚህ በታች
የተዘረዘሩትን ሊያሟላ የሚችል
እስከ 25 ኪሎ ዕቃ ማንሳት
ለሥራው የሚያስፈልጉ መሰላልና ሌሎች ዕቃዎችን በቀላሉ በማንቀሳቀስ
ኃላፊነቱን መውጣት የሚችል ወዘተ….
ቋንቋ፡- አማርኛ መናገር መፃፍ የሚችል ቢሆን ይመረጣል፡፡
ማከናወንና ለዚም የሚረዱ የክትትል መዝገብ ማዘጋጀት
ቦታው፡ ቦሌ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሞሉ አመልካቾች ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6 የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ
ማስጃዎች ከዋናው የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ጋር
በመያዝ በኩባንያው ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል
በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ሰንሲስተር ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
ስልክ ቁጥር፡ 0116671407/0116671903
አድራሻ፡- ጃክሮስ @civil_Cotm_eng
🤔1
▶️ የኮንስትራክሽን ማስታወቂያዎችን ከ ዛሬ ጀምሮ በ Ethio construction ያገኛሉ
⏩አዳዲስ የሚወጡ ክፋት የስራ ማስታወቂያዎችን ከ0 አመት የስራ ልምድ ጀምሮ ።

👉ባሉቦት ቦታ ሆነው በማንኛውም ሰአት መረጃዎችን ያገኛሉ ::
join us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @civil_Cotm_eng

ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለማግኘት ሼር እና ጆይን ያድርጉ
ለወዳጆ ያጋሩ 👇👇👇
@civil_Cotm_eng

ማንኛውንም አስተያየት ወይንም ጥያቄ ከታች ያለውን Contact በመጠቀም ያድርሱን👇👇👇;
✨Contact ፡ @sintman
Forwarded from SMH General Construction
☞በኮንስትራክሽን ስራ ውጤታማ ለመሆን የሚያስፈልጉ
ሲቪል ኢንጅነር ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ወሳኝ ነጥቦች...
.
1) የግንባታ እቃዎች ፍተሻ( TESTS OF BUILDING
MATERIALS) አንድ ጥሩ ኢንጅነር በሳይት ላይ የሚሰሩ
የግንባታ እቃዎችን ለመፈተሽ
የሚጠቅሙ የፍተሻ ስራዎችን የግድ ማወቅ ይጠበቅበታል።
ከታች የተለያዩ
አይነት የፍተሻ ቴክኒኮች ተጠቅሰዋል
የኮንክሪት ፍተሻ(Concrete Test):
•Slump test,
•compression test (cubic or cylindrical test),
•split tensile test, soundness etc.
የአፈር ፍተሻ (Soil Test):
•Core cutter test,
•compactiontest,sand replacement test, triaxial test,
consolidation test etc.
Bitumen Test:
•Ductility test, softening point
test, gravity test, penetration test etc.
(በእርግጥ እነዚህን ሁሉ እውቀቶች በየዮንቨርስቲዎች ውስጥ
አንማር ይሆናል
ነገር ግን ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቅረብ የግድ
መማር
ማወቅ አለብን ዩ ቲዩብ ገብተን ብንፈልግ በቪድዮ የተደገፉቁም
ነገሮችን እናገኛለን ጥቆማችን ነው ::
:
2) የአፈር ጥናት (INVESTIGATION OF SOIL)
የተለያዩ አይነት የፍተሻ ቴክኒኮችን ተጠቅመን የአፈሩን የመሸከም
አቅም እና
ርጉእነት (settlement and stability ) የምንገነባው አካል
ከመገንባቱ በፊት ልናውቅ እንችላለን።
እንደ ኢንጅነር የአፈር ጥናት ለማድረግ የሚጠቅሙ
በሳይት ላይ የሚከወኑ የፍተሻ ቴክኒኮችን ማወቅ ግዴታችን ነው።
:
3 የተለያዩ የሰርቬይን መሳሪያዎች አጠቃቀም ማወቅ(USES OF
SURVEYING INSTRUMENTS)
በእርግጥ በብዙ የኮንስትራክሽን ስራዎች ላይ ራሱን የቻለ
የሰርቬይ ባለሞያ መቅጠር አሁን አሁን የተለመደ ቢሆንም ነገር
ግን መሰረታዊ የሚባሉ የሰርቬይ
መሳራያዎች ለምሳሌ ቶታል ስቴሽን እና ቴዎዶላይት
አጠቃቀማቸውን አንድ ኢንጅነር የግድ ማወቅ አለበት። የግድ !
:
4). የተለያዩ የግንባታ ስታንዳርድ ኮዶች (STANDARD CODES
USED IN CONSTRUCTION)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት ከመልካ ምድራቸው
የአየር፣የንፋስ፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከባቢያዊ ፀባያቸው አንፃር
የሚያዘጋጁት የግንባታ መርህ
(Construction codes) አላቸው።
አንድ ኢንጅንየር ግንባታ የሚያደርግበት ሃገርን ስታንዳርድ ኮድ
የማወቅ ግዴታ አለበት ምክንያቱም የሚገነባው ቁስሃገሪቱ ባላት
ተፈጥሯዊ መሰናክል እንዳይሰናከል እና እንዳይወድም። እነዚህን
ኮዶች ወይም መመሪያዎች ሳይከተል የሚገነባ የትኛውም ግንባታ
የመፍረስአቅሙ በእጥፍ የጨመረ ነው።
፡
5) BAR BENDING SCHEDULE
ባር ቤንዲንግ ስኬጁል ለኢንጅነየሮች ጠቃሚ የሆነ ቻርት (በተለይ
ኮንስትራክሽኑ ሬንፎርስመንት ካለው)። ይህ ቻርት ሬንፎርስድ
የሆነው የግንባታ
አካል ማለትም ቢም፣ኮለን፣ስላብ፣ዋል...የሚጠቀማቸውን ቤረቶች
የሚቆረጥበት ርዝመት ፣ በምን ያህል ርዝመት እንደሚታጠፉ እና
ምን ያክል ተመሳሳይ እጥፋትና ርዝመት ያላቸው ባሮች በዛ አካል
ውስጥ እንደሚኖሩ በግልፅ ይነግረናል ።
ይህ ቻርት ብረትን ያለብክነት እንድንጠቀም እና የስትራክቸሩን
ደህንነት (safety) እንድንጠብቅ ይጠቅመናል
፡
6) የንድፍ እና ዲዛይን ንባብ (DRAWING AND DESIGN)
አንድ ሳይት ኢንጅነር ከምንም ከምንም በላይ የግንባታን ንድፍ
የማንበብ በጣም ትልቅ እውቀት ሊኖረው ይገባል።
ዲዛይን እና ንድፎችን በትክክል ማንበብ እናመተርጎም ከቻለ
ለሳይት ኢንጂንየርነት የሚያበቃውን 60% እውቀት አካብቷል
ማለት ነው።
ስለዚህ በተለይ ተማሪዎች ለቴክኒካል ድራዊንግ እና አውቶካድ
እውቀቶች የምትሰጡትን ክሬዲት ከፍ አርጉ የፔጃችን መልእክት
ነው::
፡
7) ግምት እና ክፍያ ( ESTIMATION AND BILLS)
ግንባታው ምን ያህል ገንዘብ እንደሚያወጣ ግምቱን
የሚያስቀምጠው የሳይት ኢንጅንየሩ ነው።
(እንዴት መገመት እንዳለብን ፎርማቱን ወደፊት እንፖስታለን)
፡
8 የጥራት ቁጥጥር (QUALITY CONTROL)
ከኢንጅነሪንግ መርሆች ውስጥ አንዱ ጥራት ነው።
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ
ለተጠቃሚው አካል ገንብቶ ማቅረብ ግዴታችን ነው።
አንዳንዴ ለሆዳቸው ያደሩኢንጂንየሮች ጥራቱን ባልጠበቀ የግንባታ
መሳሪያ ገንብተው ያስረከቡት ህንፃ ምን አይነት ጉዳቶች እንዳደረሰ
የቅርብ ግዜ ትዝታችን ነው።
አንድ ሳይት ኢንጅነር የሚጠቀመውን የግንባታ ቁስ ጥራት
የማወቅ ግዴታ አለበት ኋላ በሃገርም በግለሰብም ላይ የሚደርስን
አደጋ ለመከላከል።
፡
9) የሳይት ላይ አመራሮች (ON FIELD MANAGEMENT)
እንዴት ፎርም ወርክ መታሰር እንዳለበት፣ የኮንክሪት አሰራር፣
ለጥንቃቄ
የምንሰራቸው ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮች ማወቅ ግዴታችን
ነው
:
10) ከጉልበት ሰራተኞች ጋር ያለን መናበብ መቀራረብ
(COORDINATION
WITHLABOR) የጉልበት ሰራተኞችን ጨምሮ ሌሎች የተማሩ
እና ያልተማሩ ሰራተኞችን እንዴትማስተዳደር እንዳለብን እውቀቱ
ሊኖረን ይገባል።
ትዛዝ ማስተላለፍ ብቻሳይሆን ወርዶ መስራትም ይጠበቅብናል።
ለስራችን መቀላጠፍ ከሁሉምጋ ተናቦና በፍቅር መስራት ወሳኝ እና
ወሳኝ ነገር ነው።
.
.
አንድ ጥሩ የሚባል CONSTRUCTION እንጅነር ማወቅ
ስለሚገባው ነገሮች ትንሽም ቢሆን እውቀት እንደሰጠናቹ ተስፋ
አረጋለው።
👍2❤1
👉ዛሬ ደሞ ስለ Angle እና Direction ጠቃሚ መረጃ
.
*Northing = ማለት Y-Coordinate ማለት ነው – ከ (0,0) ወደ Y direction ምን ያህል እንደሚሄድ የሚያሳይ ነጥብ
*Easting = X Coordinate
*Azimuth angle =
Clockwise አቅጣጫ
ከ North ስንለካ የምናገኘው አንግል
*Bearing = acute angle ሲሆን clockwise ወይም counterclockwise ከ
North ወይም South ስንለካ የምናገኘው
.
*ከዚህ ሌላ ህንፃዎች ላይ ከ angle እና direction አለማወቅ ወይም ግዴለሽነት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ ብዙ ችግሮች አሉ፡፡
ለምሳሌ ለፀሀይ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎች ላይ ትልልቅ መስታወቶችን / መስኮቶችን ማድረግ፣ ዲዛይን ሲደረጉ ከታሰበላቸው አቅጣጫ ውጪ
የዞሩ ህንፃዎች መገንባት (በስህተት ፊታቸውን ወደ መንደር ጀርባቸውን ወደ መንገድ ያዞሩ
ሞሎች፣ መኖሪያ ቤቶች ወዘተዎች እንዳሉ ሁላችንም እናውቃለን) ፣ ያልሆነ ቦታ ላይ ግንባታ በመጀመር ህንፃን ያልሆነ ቦታ ላይ
ማሳረፍ ወይም የሰው ይዞታ ውስጥ እስከመግባት ፣ ስራው ከተጀመረ በኋላ አቅጣጫው ልክ እንዳልሆነ ሲያውቁ ፓዶችን
እያነሱ ቦታ ማቀያየር ካልተቻለም እንደዛው የዞረ ፎቅ ገንብቶ መጨረስ …… ሁሉም
ከአቅጣጫ አለማወቅ የተነሳ የሚፈጠሩ ችግሮች ናቸው፡፡
.
North, East, South, West አለማወቅ የሚያሳዝን ነገር ነው፡፡ አልተማሩም የምንላቸው አባቶቻችን እናቶቻችንን ሲቀጥሩ
‹‹በስተምዕራብ በኩል ያለው ዛፍ ስር ጠብቂኝ›› ሲሉ እናቶቻችንም ‹‹የከሰዓቱ ፀሀይ እንዳያስቸግረን በስተሰሜን በኩል ያለው ዛፍ
ይሻለናል›› እያሉ ሃሳብ ያቀርቡ ነበር:: እኛ ፊደል ቀመሶች ግን ለስራ ደቡብ ክልል ተልከን
ሰሜን ምስራቅ ክልል እንገኛለን፡፡😁
*ለማንኛውም አቅጣጫን ለማወቅ 3 መንገዶች አሉ፡፡
.
*አንደኛ ኮምፓስ መግዛት ወይም ስልክህ ላይ የኮምፓስ አፕሊኬሽኖችን መጫን፡፡
*ሁለተኛ ጠዋትና ማታ የፀሀይ መግቢያና መውጪያ ቦታዎችን እያዩ አዕምሮአችን አቅጣጫዎቹን
ሴቭ እንዲያደርግ መጣር፡፡ *ሶስተኛው ደሞ ኮምፓስ ከሌለንና ፀሀይ እስክትገባ የምንጠብቅበትም ሰዓት ከሌለን ዞር ዞር በማለት ዲሽ መፈለግ… ናይልሳት የተሰራ ዲሽ ጀርባ በመሆን LNB የምትይዘዋ ዘንግ ቀጥታ የምታሳየው 7 ዲግሪ West ነው፡፡
ስለዚህ ከዲሹ አቅጣጫ በመነሳት ሌሎቹንም
አቅጣጫዎች ማወቅ ትችላለህ፡፡ ✌ደሞ ዲሽ አገኘው ብለህ በአረብ ሳት አቅጣጫ
ተመርተህ ወደ ሰማይ የዞረ ፎቅ እንዳትሰራ😝 “ናይልሳት ነው seven degree West .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
❤1
👉ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ
.
⏩OPC— Ordinary Portland cement
⏩PPC —Portland pozzollana cement

➡በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ
ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።
▶ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።
👉በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።
➡Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa. ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።
👇👇👇👇👇
Join for more updates via the link below;
@civil_Cotm_eng

👆👆👆👆👆
👉ROLES OF A QUANTITY SURVEYOR @civil_Cotm_eng
~~~~~~~~~~~~~~~
▶Quantity surveyor calculates the cost by calculating the quantity of material required for any and every activity involved in construction.
He/She is also involved:in planning and contracting related job which is
mainly involved in the construction cost calculation.
➡The role of a quantity surveyor are listed below:👇
1. Estimating.
2. Cost planning.
3. Preparing, negotiating and analyzing costs for
tenders and contracts.
4. Procurement advice.
5. Preparing Bill of Quantities (BOQ).
6. Monitoring Budget.
7. Preparation of Payment Invoice and certification.
8. Assessment of variations
9. Dispute resolution.
10. Preparing feasibility studies.
11. Cost control.
12. Value engineering.
13. Advice on cost limits and budgets
14. Whole life cycle costing.
15. Valuation for insurance purposes.
16. Project management.
17. Advice on contractual disputes.
18. Preparation of final account.
19. Site visits, assessments, and projections for
future work.
20. Analysing completed work and arranging
payment to contractors.
21. Allocating upcoming work to contractors.
Besides these, quantity surveyors may choose to
specialize in a specific area of the construction
industry and focus on areas like costing advice,
property taxation, application to funding sources, maintenance of existing buildings, etc .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉ውድ የ ethio construction ቤተሰቦች @civil_Cotm_eng
.
ይህ ቻናላቹ ለ እናንተ ተማሪዎች እና ባለሞያዎች ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ሌክቸር ኖቶች እና የተመረጡ መፅሃፍቶች በማስተላለፍ እንዲሁም አርሰበርሳችን እየተማማርን እንዳለን ይታወቃል።
.
ስለዚህ ተደራሽነቱን ከዚህ ይበልጥ ለማስፋት ኣንድ ተከታያችን ብያንስ ለ አንድ ሰው ወደዚህ ቻናል ኢንቫይት ካደረገ
.
የሚልኩለትን ሰው በ ኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚገኝ ተማሪ ወይም ሰራተኛ መሆን ኣለበት እና በየ class ገሩፕ ላይ share በ መረግ ቤተሰቦቻችንን (ጓደኞቻችንን) እናብዛ ❤️❤️❤️ ሊንኩ ቀጥሎ post ይደረጋል👇👇👇👇
@civil_Cotm_eng እንግዲያውስ ለ Civil፣Architecture እና COTM
ተማሪዎች እና ባለሙያዎች በ ሙሉ በ አማርኛ እና ኢንግሊዘኛ የ ሌክቸር ትምርቶች፣ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን እንዲሁም ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን እውቀቶች ለማግኝት ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ።
@civil_Cotm_eng
እናመሰግናለን።Ethio construction‼️
👉 ስለ የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች ትንሽ እንበል... @civil_Cotm_eng
.
1) -Shallow Foundation-እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም::
.
1.1)-Spread/ Pad/ Isolated Footing - አንድ ኮለን ብቻ ነው
support የሚያደርጉት- የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ያለፌሮ ሊገነቡ ይችላሉ ለምሳሌ ፓዱን slopped በማድረግ::
.
1.2)- Combined Footing - ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ እነዚህን
የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን
አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ
እንችላለን፡፡ በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property
limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: 2 አይነት Combined
Footing አሉ- እነርሱም ፡-
.
1.2.1). Rectangular Combined Footing – ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ
ወይም እኩል ከሆነ ወይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት
ገደብ ካለ ነው።
.
1.2.2. Trapezoidal Combined Footing - ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው።
.
1.3)- Strap/ Cantilever Footing - ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡
ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing
ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡
.
1.4)-Mat/ Raft foundation - እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ
የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም
የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው ….. አንዳንዴ
ግን spread footing ከ50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ
spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ - ምክንያቱም Mat
negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡
.
⚡ቀጣይ ደሞ ስለ Deep Foundation እንማማራለን .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉 የአፈርን የመሸከም አቅም (BEARING CAPACITY) እንዴት እንጨምር??... @civil_Cotm_eng
.
* ሶስት አይነት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከያ ቴክኒኮች አሉ - mechanical, chemical & other stabilization techniques
.
A) ሜካኒካል ውስጥ :-
.
1. Compaction - አፈሩን ስንጠቀጥቀው density/ unit
weight ይጨምራል ያ ማለት ደግሞ አፈርን የመሸከም አቅም ጨመረ ማለት ነው::
.
2. Excavation and Replacement – expansive soil ከሆነ ወይም ሌላ አስቸጋሪ አፈር ከሆነ ይህን መጠቀም እንችላለን
.
3. Mixing of Different Soils - ሳይታችን ላይ ያለው አፈር
coarse ወይም fine ብቻ ከሆነ ወይም ደግሞ አፈሩ አንድ አይነት
ብቻ ፀባይ ካለው ከተለያዩ አፈሮች ጋር በመደባለቅ የተሻለ የአፈር
ፀባይ ማግኘት እንችላለን
.
B) ኬሚካል :-
.
1. Lime stabilization - ይህንን የምንጠቀመው በአብዛኛው
ለexpansive soil ነው፡፡ አፈሩን ከ Lime ጋር በመደባለቅ
plasticity መቀነስ እንችላለን፡፡ የlime መጠኑ ከሚያስፈልገው
በላይ ከበዛ ግን B.C. ይቀንሳል፡፡
.
2. Cement stabilization - ሲሚንቶን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት መንገድ ነው፡፡ concrete
pavement ስር መጠቀም እንችላለን በአብዛኛው ለአየር
መንገዶች ፤ ለአውራ ጎዳናዎች ፤ ግድቦችን ከሽርሸራ ለመከላከል
ወ.ዘ.ተ. መጠቀም እንችላለን፡፡
.
3. Asphalt stabilization - አስፓልትን ከአፈር ጋር በመደባለቅ
የተሻለ ውጤትን የምናገኝበት ዘዴ ነው በተለይም ለcohesive
አፈሮች፡፡ አፈሩን water proof በማድረግና ውሃማነትን በመቀነስ
B. Cን መጨመር እንችላለን፡፡ በአብዛኛው ይህንን ድብልቅ
ለመንገዶች እንደ base course መጠቀም እንችላለን፡፡
.
.
C) ሌሎች የአፈርን ባህሪ ማስተካከያ መንገዶች:-
.
1. Drainage - ፓይፖችን አፈር ውስጥ በመቅበር ወይም
ጉድጓዶችን በመጠቀም ground water የምንቆጣጠርበት ነው
.
2. Precompression - ግንባታ ከመጀመራችን በፊት አፈሩ ላይ
ሎድ በመጫን ኮምፓክት የምናደርግበት ዘዴ ነው
. @civil_Cotm_eng
3. Dynamic Stabilization
.
ሀ) Blasting - ቦምብ ወደውስጥ በመቅበር በፍንዳታው አፈሩ ይጠቀጠቃል::
.
ለ) Compaction Piles - ፓይሎችን ወደውስጥ በማስገባት
አፈሩ ወደ ጎን እንዲሸሽና እንዲጠቀጠቅ ማድረግ ይቻላል፡፡
ፓይሉን ስናስወጣውም በተቦረቦረው ጉድጓድ ውስጥ የተሻለ አፈር በማስገባት የአፈርን የመሸከም አቅም ማስተካከል እንችላለን፡፡
.
4. Injection And Grouting - አፈሩን በሲሚንቶ ወይም
በተለያዩ chemical ውህዶች በpressure በመምታት ground
water ና settlement መቆጣጠር እንችላለን፡፡
.
የተሻለውን ዘዴ ለመምረጥ የአፈሩንና የአካባቢውን ሁኔታ ፤
ኢኮኖሚ ፤ ሴፍቲና የመሳሰሉትን ነገሮች ማጤን አለብን፡፡
.
👉FOR MORE UPDATED CONSTRUCTION INFO JOIN @civil_Cotm_eng
👍1
✅10 Points  engineers should remember on site:
@civil_Cotm_eng
1). Check size of bars for slab beam and column etc.
2).  Length of bar for any steel which we use for construction works.
3). Position of bars.
4). Count No’s of steel bars.
5). Check lap length of steel.
6). Check concrete cover for steel reinforcement.
7).  Spacing of bar for beam column and slab etc.
8). Direction of bars.
9). Check over all dimension of beam and slab.
10). Check beam and slab lever before starting concrete work. .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👍1
👉Water we used for mixing Concrete
. @civil_Cotm_eng
◇ water is needed for two purposes:
1. Chemical Reaction with cement
2. Workability
□ water is good for preventing plastic shirnkage
cracking and workability.
.
■ Water is bad for permeability, strength, durability.
.
● Impurities in mixing water may cause:
○ Abnormal setting time
○ decreased strength
○ Volume changes
○ Efflorescence
○ Corrosion of reinforcement
.
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉Are you supervisor/Inspector/Resident Engineer?? @civil_Cotm_eng
▶What are good quality of them.
.
♡ supervision is important to ensure the structure
being executed are constructed according to Design, Specification, code requirement as well as accepted practice.
.
♡ these are quality of Good supervisor
.
1. Observation Skill:
2. Technical skill: Familiar with current technology
and code standard
3. Communication Skill: Written and oral, Listening
and speaking.
4. Negotiating: about Scope, cost or schedule
objective, resource assignment.
5. Problem solving skill: decision making at the
right time
6. Analytical skills: looking at the big picture while
at the same time separately understanding critical elements.
. .
⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
👉 What is contract administration ? @civil_Cotm_eng

Contract administration is a process that ensures the successful completion of the project under consideration with substantial compliance of the term of the contract.


Major activities of contract administration.

1. Identify contractual responsibility (reviewing the terms of contract documents)

2. Review submitted schedule and breakdowns for operation such as resources, schedule and time breakdowns

3. Reporting project status daily and/or periodically.

4. Administer contract variation orders.

5. Mediate disputes

⚡አሁኑኑ Join በማረግ እና ለጓደኛዎ እና ለሚያቁት ሁሉ ሼር ያድርጉ።👇👇👇 @civil_Cotm_eng
❤1🙏1