🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
ውድ የ🇪thio ቴክ ቻናል ተከታታዮች በሙሉ በ2012 አዲስ ና ጠቃሚ የሚባሉ መረጃዎች ለእናንተ ለማቅረብ ዝግጀታችንን አሀዱ ብለን ጀምረናል። ለዛሬ የመረጥነው ከcopyright ጋር የተገናኘ ነው። [original audio CD ይመለከታል]

አሪፍ ተሳትፎ 👍 ካለ ፖስት ይደረጋል።

Like & Share

@ethiotec
ብዙ ጊዜ ሙዚቃ ወይም መዝሙር ለማዳመጥ original CD ስትገዙ ፋይሎች በCDA format ነው የሚቀመጡት። ይህም የሆነው ከcopyright ጋር ተያያዠነት አለው ። ሁለት ምክንያቶች አሉ።
1. File size በMB ሳይሆን በKB ነው መቀመጡ፤
2. Music or Audio መጫወት የሚቻለው CD ሲኖር ብቻ ነው።
ይህም ሆነበት CD የለቀቀው ተጠቃሚ እንዲሆን ታስቦ ነው።

በቀጣይ ጊዜ ደግሞ ከዚህ በመነሳት protected የሆነ እንዴት ማጥፋት እንችላለን?? የሚለውን እናያለን።

⚠️ Like እና Share ማድረጎን እንዳይረሱ።

@ethiotec
የሚፈልጉትን መፅሃፍ በነፃ አውርደው ለማንበብ የሚጠቅሙ ምርጥ 5 ዌብሳይቶች
5 free eBook sites
***************************
ሁሉም ሰው ይወቀው! ሼር አድርጉት፤
1. Project Gutenberg -
www.gutenberg.org
2. Book Boon -
www.bookboon.com
3. Many Books -
www.manybooks.net
4. Free Ebooks -
www.free-ebooks.net
5. Open Library -
www.openlibrary.org
6. ለአማርኛ መፅሀፍት ይህንን ይጫኑ
http://www.good-amharic-books.com/library

⚠️ Share ማድረግ እንዳይረሱ።
♻️ invite ur friends

@ethiotec
🇪thio ቴክ pinned «ግሩባችን join ማድረግ ለምትፈልጉ በሙሉ 👇👇👇👇👇 @Question00 @ethiotec»
Telegram theme መስራት ለምትፈልጉ
በቀላሉ ይህን ቦት 👉 @createAtthemeBot በመጠቀም መስራት ትችላላቹ።

@ethiotec
OnlineResultSystem_PHP.zip
238.4 KB
♻️ Website Template file...

@ethiotec