🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
App Features
Still wondering what makes Sonic Melody the best choice for Karaoke Making? Here are features of the app that make the best
🎼 Separate songs using AI (Artificial Intelligence)
🎼 Join Audio, Change Tempo, Record Karaoke, Pitch Detection, Pitch Change, Audio Cutter, Audio Recorder, 3D Audio, 8D Audio, Equalizer, Reverse Audio, Change Audio Volume, autotune effects etc.
🎼 Save the output Karaoke files on your device
🎼 Record & share your work with friends, family and followers
🎼 Upload to popular apps such as starmaker, Sing smule, Make Song covers, Make Acapella Duets, Make Popular and Viral Tiktok Videos.
Forwarded from APK Downloader
com.techguy.vocbot.apk
11.2 MB
Vocal Remover - AI Karaoke Maker : Sonic Melody by Techy Guy
com.techguy.vocbot
Version: 4.9999(43)
Updated: Oct 22, 2020
Size: 11.23MB
- A Lot More Bug Fixes
- Added Share Feature to share output directly within the app.
- Added New Server
-Watch Ads for Credits.
- Vocal Remover from mp3 audio songs
- Get 2 FREE Conversions when you sign up.
-Voice Remover
- Separate songs using AI
- Join Audio, Change Tempo, Record Karaoke, Pitch Detection, Pitch Change, Audio Cutter, Audio Recorder, 3D Audio, 8D Audio, Equalizer, Reverse Au...
Download: 🇬🇧 https://apkdl.net/en/com.techguy.vocbot
Download: 🇮🇷 https://apkdl.net/fa/com.techguy.vocbot

Android version: 6.0
CPU: armeabi-v7a
com.techguy.vocbot.apk [11.23MB]
https://checker.in/go/2750480
#Internet

ለሊት ጠ/ሚር ዶክተር አብይ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት መሰንዘሩን ከገለፁ በኃላ በትግራይ ክልል የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል።

የስልክ ጥሪም እየወጣ አይደለም።

TIKVAH-ETH በትግራይ ክልል ስላሉ አባላቱ ያሉበት ሁኔታ እየተከታተለ ለመግለፅ ጥረት ያደርጋል።

PIC : NetBlocks
©Tikvah_Eth
Forwarded from GDG Addis
Register for the upcoming GDG CodeNight

CodeNight is a monthly maker community program where developers build side projects they are interested in during their spare time for a week and demo it to their fellow developers at the end of the program.

Our goal is to create a culture of deliberate practice, collaboration and real-world problem solving within the Ethiopian software developer community. CodeNight is open to individuals and groups of all skill levels across the country.

Duration: 1 week
Orientation: Sunday, November 8 - 9:00 LT
Project Demo: Sunday, November 15 - 9:00 LT
Format: Remote / Online event

Register here – tiny.cc/CodeNightRegisterForm_Nov

Make sure to join the CodeNight telegram Group @CodeNight
🇪thio ቴክ
@EverythingMe Betternet VPN Mod v5.4.2.apk
Network might be closed so make sure you install vpn application to try to use internet

@ethiotec
​​✳️ ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ በየጀነሬሽኑ ያለው የኔትወርክ መረጃ መላኪያ እንዲሁም መቀበያ ፍጥነት የምናይ ሲሆን በዝርዝሩ ለይ G የሚለው Generation ለማለት ነው።

🔺1G - 2kb/s
🔺2G - 64kb/s
🔺3G - ከ144kb/s እስከ 2mbs
🔺4G - ከ100mb እሰከ 1Gb/s
🔺5G - ከ1GB እስከ 10GB/s

◽️ 5G ያለባቸው ሀገሮች
USA, Netherland, India, Korea, China, Canada, Britain እና የመሳሰሉ ሀገሮች ላይ አገልግሎቱን ጀምረዋል!

◽️ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው እስከ 4G ብቻ ነው። እሱም አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ ነው አገልግሎት የሚሰጠው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✔️ አሪፍ የፈጠራ ቪዲዮ ተጋበዙልን፡

✔️ አብዛኛውን ጊዜ ስለቴክኖሎጂ ሲነሳ ወደ አእምሮአችን የሚመጣው ስልክ ፣ ኮምፒውተር ኢንተርኔትና ሌሎች እሌክትሮኒክ ፈጠራዎች ናቸው ፤ ነገርግን ቴክኖሎጂ ማለት የሰው ልጆችን ህይወት ማቅለል የሚችል ማንኛውም ፈጠራ ማለት ነው።
✳️ ኢትዮጵያውያን Google ላይ ምን Search ያረጉ ይሆን?

◽️ ከGoogle የተሰበሰበ መረጃ እንደሚያሳየው ከኢትዮጵያ በብዛት Search የተደረጉ 10 ቁልፍ ቃላት የሚከተሉት ናቸው።

🔺Facebook
🔺Yahoo
🔺Ethiopia
🔺Mail
🔺Gmail
🔺News
🔺Yahoo mail
🔺Facebook login
🔺BBC
🔺Music

◽️ በሚገርም ሁኔታ ግን ትላንት ጠቅላይ ሚንስቴራችን በሰጡት መግለጫ ለይ ተደጋግማ የተነሳችው "ጁንታ" የምትለው ቃል ትርጉም ትላንትና ዛሬ በከፍተኛ ደረጃ Search እየተደረገ ነው።
✅ ጃክ ማ (Jack Ma)

➡️ Jack Ma ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም 30 ግዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካልለትም KFC ቻይና ለመጀመሪያ ግዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራ ተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ለፖሊስነት አመልክቶ ከአመልካቾች ሁሉ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተከለከለ። በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዶዋል:: ግን ተስፋ ቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም።

➡️በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካ ባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ከዚያም ኢንተርኔትን ላይ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer" የሚል ነበር። በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ
አሁንም ውጤቱ 0 ነበር። በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡

➡️ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። በዚህም ኢንተርኔት ላይ የተለያዩ አይነት ስራዎችን መስራት እንደሚቻል ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የE-Commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA Group ለማቋቋም በቃ፡፡

➡️ አሁን በባንክ አካውንቱ ውስጥ 38.8 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ ያለው የአለማችን 33ተኛ ቱጃር
Inventory Management System
ሙሉ ፋይሉን በቅርብ ቀን የምንለቀው ይሆናል።
ከዚህ ጋር በተገናኘ ጥያቄ ካላቹ እቀበላለው።

@ethiotec
call 👉 0941156901 / 0943337200
or
inbox 👉 @Ananiyatg

@ethiotec
✅ያውቁ ኖሯል ?

💠በአለማችን ከ2 ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወደ አደገኛ ሀከሮች ኪስ በህገወጥ መንገድ በ Internet አማካኝነት ገብቷል !

💠ወደ ፊትም ይህን መሰል ጥቃቶች ለመከላከል የተማረ የሰው ሀይል ያስፈልጋል፡፡

💠በተደረጉ ጥናቶች በነጮች 2021 በመረጃ ደህንነት እና ጥበቃ (Cyber Security ) ዘርፍ ከ3.5 ሚሊዮን በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል፡፡

💠እና ዝግጁ ናችሁ??
ሰላም ዋላችሁ የቴክ ቤተሰቦች ዘሬ ስለ አንድ ስኬታሜ ሰዉ ልንገራችሁ

#ኤሎን_ሪቭ_ሞስክ

(/የተወለደው እ.ኤ.አ. ሰኔ 28 ቀን 1971) የንግድ ሥራ ታላቅ ፣ የኢንዱስትሪ ዲዛይነር ፣ መሐንዲስ እና የበጎ አድራጎት ባለሙያ ናቸው ፡፡ እሱ መስራች ፣ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፣ ሲቲኦ እና የስፔስክስ ዋና ንድፍ አውጪ ነው ፡፡

ቀደምት ባለሀብት ፣ የቴስላ ዋና ሥራ አስፈፃሚ እና የምርት አርክቴክት; አሰልቺ ኩባንያ መስራች; የኔራልንክን ተባባሪ መስራች; እና የ OpenAI ተባባሪ መስራች እና የመጀመሪያ ተባባሪ ሊቀመንበር ፡፡

እሱ እ.ኤ.አ. በ 2018. የሮያል ሶሳይቲ (FRS) ባልደረባ ሆኖ ተመረጠ ፡፡ በዚያው ዓመትም በዓለም ላይ እጅግ ኃያላን ከሆኑት የፎርብስ ዝርዝር ውስጥ 25 ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ሲሆን በ 2019 እጅግ የፈጠራ ችሎታ ያላቸው የፎርቤስ መሪዎች የፎርቤስ ዝርዝር ውስጥ አንድ-አንደኛ ደረጃን አግኝቷል ፡፡

እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2020 ድረስ ያለው ሀብቱ በፎርብስ የአሜሪካን ዶላር 91.9 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ ይገመታል ፣ ይህ ደግሞ በዓለም ላይ እጅግ ሀብታም 5 ኛ ያደርገዋል ፡፡

እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከማንኛውም የመኪና አምራች አምራች ኩባንያ ረጅም ጊዜ የሚቆይ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ነው ፡፡
💡የ Google አስገራሚ እውነታዎች ፡-
.
❖ Googleን ከቀኝ ወደ ግራ ገልብጠን ብንፅፍ elgooG ይሆናል፡፡ elgooG.im ብለን የገፀ ድር አድራሻ ላይ ብንፅፍ
የተገለበጠ የጎግል መፈለጊያን ማየት እንችላለን፡፡
❖ Zerg rush ብለን ጎግል ላይ ሰርች ብናደርግ አስገራሚ ነገር እናያለን፡፡
❖ አሁን የሚጠራበት ጎግል የሚለው ስያሜ በስህተት የቀረበ መሆኑን ያውቃሉ ካልሆነ ይህ መጠሪያው ትክክለኛው
ሳይሆን በአጋጣሚ የመጣ መጠሪያው ነው። ይህ የሆነው መስራቾቹ Googol ብለው ለመጻፍ በማሰብ በስህተት
Google ብለው ከሰየሙት በኋላ ነው፤ ይህ መጠሪያ ደግሞ በሂሳብ ከኋላው 1 መቶ ዜሮዎችን የሚያስከትል 1 ቁጥርን
ይወክላል።
❖ የጎግል ሰራተኞች Googlers የሚል መጠሪያ ሲኖራቸው አዲስ ተቀጣሪዎች ደግሞ Nooglers ይባላሉ።
❖ የጎግል የመጀመሪያው ትክክለኛ መጠሪያ Backrub ይባል ነበር፤ ይህ የሆነው ደግሞ በማፈላለጊያ ገጹ ላይ
ለሚፈለጉ አድራሻዎች በሚሰጠው አድራሻ እና ደረጃ አማካኝነት ነው።
❖ ወደ ገጹ ገብተው ምናልባት “ራሴን ማጥፋት እፈልጋለሁ" I want to commit suicide የሚል ቃልን ቢጽፉ ይህን
እንዳያደርጉ እና እርዳታ የሚያገኙባቸውን በሚገኙበት አካባቢ እርዳታን እንዲያገኙ የሚያስችሉ ቁጥሮችንና መርጃ
መንገዶች ያቀርብልዎታል።
❖ ዘና ማለት ካሰኘዎት ደግሞ በጎግል ምስል መፈለጊያ ላይ ገብተው atari breakout ብለው ይፈልጉና
በሚመጣልዎት ጨዋታ ዘና ማለት ይችላሉ።
❖ በመፈለጊያ አድራሻው ላይ የፈለጉትን ያክል ቁጥር እስከቻሉት ድረስ ይጻፉ ጎግል በፊደል እያስደገፈ ያቀርብልዎታል።
❖ ጎግል ለፈለጉት ነገር ትክክለኝነት ማረጋገጫ 28 የተለያዩ ማረጋገጫ እና አምስት ማስጠንቀቂያ መንገዶችን
ይከተላል።
❖ አይበለውና አንድ የድርጅቱ ሰራተኛ ከዚህ አለም በሞት ቢለይ የሟቹ የፍቅር ወይም የትዳር አጋር፥ በየወሩ ከደሞዙ 50
በመቶውን ለ10 አመት ያክል መውሰድ ይችላል። ምናልባት ሟቹ ልጅ ካለው ደግሞ ልጁ 19 አመት እስከሚሞላው/ላት
ድረስ በየወሩ 1 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ይከፈላቸዋል።
❖ ከሚኖሩበት ምድር ወደ ላይ አልያም ወደ ላይ ከፍ ብለው ሰማየ ሰማያት ላይ ምን እንዳለ ማወቅ ከፈለጉ ደግሞ
www.google.com/sky . ከፍተው ይመልከቱ እና ጨረቃ፣ ከዋክብት አልያም የከዋክብት ስብስቦችን ይመልከቱ።
❖ Google Maps ደግሞ የሚኖሩባትን ምድር የተለየ ገጽታ ማየት ያስችልዎታል።
❖ ማወቅ አይከፋምና ወደ Google Mars ገብተው ስለ ቀይዋ ፕላኔት የፈለጉትን መረጃ ከየትኛውም ቦታ በተሻለ
መልኩ ማግኘትም ይችላሉ።
❖ እንዴት ነው የሚከፈላቸው የሚለው እንዳለ ሆኖ ግን፥ ይህ ኩባንያ ጎግል ማፕን ተጠቅሞ የበረሃን እይታ ለደንበኞቹ
ለማድረስ ለዚህ ስራ ብቻ የሚያገለግል, ግመልም ቀጥሯል። እናም ለተጠቃሚዎቹ እርካታ ጎግልም የበረሃዋን ግመል
ቀጥሮ ያሰራል፤ እርሷም ደሞዝ ተከፋይ የጎግል ሰራተኛ ናt.
Forwarded from APK Downloader
com.imo.android.imous.apk
11.5 MB
imo free HD video calls and chat by Baby Penguin
com.imo.android.imous
Version: 9.8.000000011175(1994)
Updated: Oct 29, 2020
Size: 11.47MB

Download: 🇬🇧 https://apkdl.net/en/com.imo.android.imous
Download: 🇮🇷 https://apkdl.net/fa/com.imo.android.imous

Android version: 6.0
CPU: armeabi-v7a
com.imo.android.imous.apk [11.47MB]
https://checker.in/go/3262734
Web design by Adwa sites 🙏