🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨⌨ፕሮግራምንግ ቋንቋዎች እና ጥቅማቸው (ለጀመርዎች)
የአብዛኛዎቹ ጥያቄ የሆን ከየትኛው ልጀምር ጥቅሙ ምንድነው የምል ስሆን አጠር አድርገ ለማቅረብ እሞክ ራለሁ
-----------
📱ፓይተን ( #Python)
ይህ open-source programming language በብዛት በሶፍትዌር ኢንጂነሮች ጥቅም ላይ የምውል ስሆን የ #back-end Web developers በአሁኑ ግዜ ዕይታቸውን ወደ ፖይተን አዙረዋል። Python ለሳይንትፊክ ካልኩለሽን እንድሁም ሰው ሰራሽ ክህሎት artificial intelligent ዋነኛ ነው ። ከሌሎች አንፃር ለመልመድ ቀላል ነው ።
ከዝህም ውጭ እጅግ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ፓይተን። ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ አስገራም ኮዶች መፃፍ እስክትችሉ ድረስ ተቃሎ በስልኮች ላይ መቷል።

📲ጃቫ ( #Java)
አብዛኛዎቻችን ስለ ፕሮግራምንግ ስነሳ ቶሎ አምሯችን ወስጥ የምመጣው ጃቫ ነው።
በ1995 የተፈጠረው ስሆን ለ Web-based development አንድሮይድ አፕ ጨምሮ ብዙ ስራ ይሰራበታል።
ብዙ የጠና, የት/ት የፋይናንስ አና እና እንዱስትር ድርጅቶች Java ይጠቀማሉ። እንድሁም ለbrowser አፖች ከተለያዩ ድህ ገፆች ፋይል ዳወንሎድ እንድያደርጉ ያስችላል።

🍎ሩብይ ( #Ruby)
ይህ open-source scripting language ፕሮግራመሮች በምቾት የምጠቀሙት ስሆን ለapple ስልኮች አፕ ከመስራት ባለፈ ብዙ ስራዎች ይሰሩበታል።
ግዙፉ የህዋ ምርምር ተቋም NASA ለsimulation ክፍል ስራ ወስጥ Ruby ይጠቅማል።

🌐 #HTML
ለድህረ ገፅ ስራ ያገለግላል።
የweb page ስትራክቸሩን እንሰራበታለን አጠቃላይ በድህረገፁ ላይ የምታዩ ፁሁፎች ፓስዎርድ ማስገብያ ሳጥኖች.......ሁሉም በዚህ ስር ይካታሉ።

🌐#CSS, #JavaScript
ቡዙሃን ፕሮግራመሮች የምጠቀሙት ይበልጥ ድህረገጽ ለማስዋብ አና በbrowser ስታይ በደንብ የተቀላጠፈ ለማረግ እንድሁም አንዳንድ ስራዎችን ለመስራት የገለግል።

#SQL
enables programmers to create, read, update, and delete information in a database. Companies use SQL to gather data.

ለበለጠ መረጃ ተጨማር ያንብቡ 👇
http://www.maggiore.net/programming.asp

አዘጋጅ👨‍✈️ @Kingo12endu

@Ethiotec @Ethiotec

@Ethiotec
W3School All in One Offline.apk
6.6 MB
🔅 #html #css #javascript #php ይማሩበታል።

@ethiotec