🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
FIFA 20 PC Download
Game Specification

 Download Size: 40 GB
Languages: EN, DE, FR, IT, PL, RU, KO, EL
 Game Mode: Single Player / Multiplayer
 Platform: PC
How to download

Download the PC Installer file below.

Unzip the file to your desktop using WinRar.

Run the PC Installer.exe file and click Download.

Follow the download instructions.

Follow the installation instructions.

Customize language settings.

Start the game.
Minimum system requirements

CPU:Intel Core i3-2100 3.1GHz
AMD Phenom II X4 965
OS:Win 7 64
RAM:4 GB
Video Card:AMD Radeon R7 260
NVIDIA GeForce GTX 460
HDD:40 GB
✳️ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ሆነው በመመረጥዎ የተሰማንን ደስታ ለመግለጽ እንወዳለን።[Ethio ቴክ]
እንኳን ደስ አልዎት !!!
🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ✊

@ethiotec
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ መረጃዎችን ወደ እናንተ እያደረስን ስላልሆነ ከልብ 🙏 ይቅርታ እንጠይቃለን ። ከሰሞኑን በአዲስ መንገድ ና አቀራረብ ወደ እናንተ ይዘን ለመምጣጥ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን፤በዚህ ምክንያት ነው የዘገየነው።
ከቴሌግራም ውጪ
🔅 📲በSMS
🔅 🌐 በWeb
🔅 🖥 በTV
🔅📱በAndroid እንመጣለን ይጠብቁን።

ሃሳብ ና አስተያየት ካልዎት
👇👇👇👇👇👇👇👇
@ethiotecCommentBot ን ይጠቀሙ።

⚠️ አብራቹን መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ በራችን ክፍት ነው።

@ethiotec