🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
አቤ፦ ከቤ ምነው ዛሬ ደብሮሀል😁

ከቤ፦ ባክህ ዛሬ ስራ ልቀጠር ሄጄ የኮምፒውተር እውቀት ከሌለህ አንቀጥርም አሉ 😔😒

አቤ ፦ 😁 እና ምንጣጣ አለው

ከቤ፦ እንዴት 😳

አቤ ፦ እዚህ ቻናል ላይ መሰረታዊ የቴክኖሎጂ ትምህርት አለ ተቀላቀል 😜

💻📲
🖨 🖥 📡
❤️">Xender

✅አንድሮይድ ስልካችንን እንዴት በ Xender ተጠቅመን
ከላፕቶፓችን ጋር ማገናኘት እንችላለን?

1️⃣ Update የሆንዉን Xender ስልካችን ላይ እንጭናለን
2️⃣ Xender እንከፍታለን
3️⃣ Connect to PC የሚለዉን እንጫናለን
4️⃣ WI-Fi Hotspot የሚለዉን እንጫናለን
5️⃣ ወደላፕቶፓችን እንሄድና WI-Fi ከፍተን ስልካችን ላይ
በሚነግረን አድራሻ አይተን Connect እንላለን Xender
_AP6911 ሌላም ሊሆን ይችላል
6️⃣ Connect መሆኑን ከረጋገጥን በሁዋላ ማንኛዉንም
ኢንተርኔት የምንጠቀምበተን ብሮውዘር ከፍተን ስልካችን
ላይ የሚያሳየንን አይፒ “ http://192.168.43.1:334/
55/ ” አስገብተን Connect እንላለን / ሌላም IP ሊሆን
ይችላል /
7️⃣ ስልካችን ላይ Accpet እንላለን አበቃ።
ከዛማ ላፐቶፓችን ላይ ከስልካችን ላይ ያሉን
መተግበሪያዎች ጨምሮ ሁሉንም ፋይሎችን እንደ ፎቶ
ቪዲዮ ልክ ኢንተርኔት እምንጠቀም እስኪመስለን
እናገኛቸዋለን፡፡ ከፈለግን ላፐቶፓችን ላይ Backup
መውሰድ ፡ ኮፒ ማድረግ ወደስልካችን መጫን…. በዙነገር
እስቲ ሞክሩትና ኮሜንት ...
ማሳሰቢያ ፡- ይህን ስንሰራ ሞባይል ዳታ መዝጋት
ይኖርብናል ፡ አለበለዚያ ወደ ላፕቶፓችን ሼር ስላሚሆን
ካርድ ይበላናል፡፡
ላይክና ሼር በማድረግ ለጉዋደኞችዎ ያካፍሉ፡፡
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓

🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡

#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨‍💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡

#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡

🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር

🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር

🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡

❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌

⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡

⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡

⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡

⚫️ Generally #VPN can👇👇👇

👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP

👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction

👉 access websites and apps from anywhere at any time
ስልኮ እየተጠቀሙበት በመሃል መስራት ያቆማል?

ለምን? መፍትሄውስ

👉 Fix: Unfortunately, settings has stopped error‼

ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ እንዲያ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡
እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል።
ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡

👉💫 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡
ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም
ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን
ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡

👉✨ የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ አዳዲስ መረጃዎችን ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ
ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቋት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡

👉🔥 የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ
ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል።

🗣ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡

👉🌟ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት
ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ
የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading
data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡

👉 💫Widgets መጠቀምን ማብዛት
አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም
(ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለዐድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ
ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡

👉 ⭐️ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting)
የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡
አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡

👉 ⚡️ዎልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ
ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ
ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም ይችላልና አይሞክሩት፡፡

👉✨ ስልኮ አቧራ ከሞላዉ
የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ
መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡ ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር
ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን
መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡
ሰላም ሰሞኑን በኢትዮጵያ በፋይናንስ ተቋማት ላይ የተቃጣው የሳይበር ጥቃት ከ200 በላይ በሆኑ ጥቃት አድራሾች የተከሰተ ነው ተብሎአል

በኢትዮጵያ በፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ከ200 በላይ ብዛት ባላቸው የጥቃት አድራሽ ሲስተሞች (Botnet) መነሻ ያደረገ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ገለጸ

በሀገራችን ውስጥ በሚገኙ የፋይናንስ (የመንግስት እና የግል ባንኮች) መሠረተ-ልማቶች ላይ ከፍተኛ የተባለ ኔትወርክ ትራፊክ (Distributed Denial of Service Attack (DDoS)) በመላክ ተቋማቱ የሚጠቀሙባቸውን ሲስተሞች ከአገልግሎት ውጪ ለማድረግ የተቃጣ ጥቃት መሆኑን ኤጀንሲው አስታውቋል

በቀን 25/03/2012 ዓ/ም የሳይበር ጥቃት ድንገተኛ ዝግጁነት እና ምላሽ ሰጪ ማዕከል በደረሰው መረጃ (ኢንተለጀንስ) መሰረት በተወሰደው የመከላከል እርምጃ የጥቃቱ ሙከራ ከተቋማት ወደ ተቋማት ሳይዛመት የመግታት ስራ ተሰርቷል።

ችግሩ ደርሶ ቢሆን ኖሮ ይደርስ የነበረው አደጋ የከፋ ይሆን ነበር ያለው ኤጀንሲው በዚህም ሂደት ውስጥ ከኔትወርክ ጀርባ ሆኖ የመከላከል ስራዎችን ለመስራት ሲባል ለ20 ደቂቃዎች ያህል የኢንተርኔት መቋረጥ ተከስቷል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተለያዩ የሳይበር ቅድመ ጥቃት ዝግጁነት ተግባራትን ማከናወኑን የገለጸው ኤጀንሲው የማህበረሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊና ግንዛቤ በማሳደግ ረገድ አስተማሪ እና ጠቃሚ ስራዎችን በመስራት ላይ ነው።

ኤጀንሲው አያይዞም በሀገር ደረጃ የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ፤ ስትራቴጂ እና ስታንዳርድ በመቅረፅ የአሰራር ስርአት በመዘርጋት  ለሚፈጠሩ የሳይበር ጥቃቶች ምላሽ የመስጠት ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ኮምፒውተርን መሰረት ያደረጉ ቁልፍ መሰረተ ልማቶች ደህንነት ማረጋገጥ ነው ያለው ኤጀንሲው ይህን ተግባር ለማከናወን  የሳይበር ጥቃት ድንገተኛ ዝግጁነት እና ምላሽ ሰጪ ማዕከል አቋቁሞ በመስራት ላይ ይገኛል።

ማዕከሉ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ የሳይበር መሰረተ ልማቶች እና ፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የሳይበር ጥቃቶች ምላሽ የመስጠት እና የመከታተል   ስራዎች በአዋጅ ተሰጥቶት እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በቀጣይም የፋይናንስ ተቁማትን ኢላማ በማድረግ የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመቀነስ ሁሉን አቀፍ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ አማራጮችን መተግበር ቀዳሚ እርምጃ መሆን ኤጀንሲው ያሳስባል።

እንዲሁም ኢሄነ ጥቃት አደረሱ ተብለው ይፋ የወጣ መረጃ ባይኖርም በዚ ጥቃት ላይ ዋነኛ አካላት
የ #ETHEL_CYBER_MASTERS አባላት እና #የናይጄሪያ ሀከሮች በከፊል ደሞ #የአልጄሪያ ሀከሮች በ ጥቃቱ እንደተሳተፋ መረጃዎች አመላክተዋል።
ቀጣዩ የነዚ ሀከሮች Target ምን ይሆን? ኢሄ የሁላችንም ጥያቄ ነው።

@ethiotec
👍1
ኔትወርክ ትራብልሹት ምንድነው
ኔትዎርክ ትራብልሹቲንግ ማለት የኔትዎርክ ብልሽቶችን
የምናስተካክልበት ሂዴት ሲሆን በብዛት በኔትወርክ ውስጥ
ተደጋግመው የሚጋጥሙን ብሽቶች መሃል ዋና ዋናወቹ
1. ፊዚካል ኔትወርክ ፕሮብሌም
2. ኮንፊገሬሽን
3. ሶፍትዌር ኢንታሌሽን
ፊዚካል ኔትወርክ ፕሮብሌም
ፊዚካል ኔትወርክ ፕሮብሌም የምንላቸው የኔትውርክ ገመድ,ሀብ
(ስዊች) ኔትወርክ ኢንተርፌስ ካርድ(NIC) አጄ 45(RJ 45)
ዌለፐላት,ፓች ፓኔል, ወዘተ ናቸው
በኔትወርክ ብልሽቶች ላይ በልምድ እንዳየሁት ከ25 እስከ 30
ፐርሰንት የሚሆኑት በፊዚካል ኔትወርክ እና ዲቫይሶች ላይ ነው
ይህም በጣም ወሳኝና ለማስተካከልም ቀላል ነው
በኔትወርካችን ላይ የተጠቀምነው ሁብ ስዊች ራውተር ፓወር
ማግኘቱን ማረጋገጥ
እንዲሁም የኔትወርክ ገመዶቹ መጥበቃቸውን በዲቫይሶቹም
ከኮምፒተሩ ጋር በተጨማሪ ኮምፒውተሩ በግራ በኩል ዴስክ ቶፕ
ላይ ሁለት ኮምፒውተሮች መገናኘታቸውን በቀይ የX ምልክት
አለመኖሩን ማረጋገጥ እንዲሁም የኮኔክሽናችን ፍጥነት እንደ
አንድ ችግር ስለሆነ ማረጋገጥ አለብን 10/100/1 መሆኑን
ከላይ የጠቀስናቸውን ካረጋገጥን ቦሃላ ችግሩ ካልተቀረፈ
ለምሳሌ የኔትወርክ ገመዱ ተቀርጦ ሊሆን ይችላል በግር
በመረጋገጥ ወይም በአይጦች አርጀ 45 ተሰብሮ ወል ፕሌቱ
ላይ አልጠበቀ ዲቫይሶቹ ላይ ፖርቱን በመቀየር ገመዱን
በመቀየር ማስተካከል እነዚህን ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ
ያልናቸውን ካስተካከልን ቦሃላ አሁንም ካልተስተካከለ
የኮንፊገሬሽን ፕሮብሌም ይሆናል
ኮንፍግሬሽን ፕሮብሌም
እርግጠኛ ከሆንን ሁሉም ሃርድ ዌሮች መስራታቸውን
የኮንፊገሬሽን ችግር ስለሚሆን አይፒ አድሬሱን ትክክል መሆኑን
ኔትወርክ ኮኔክሽኑ ዲሴብል አለመሆኑን ማረጋገጥ
አይፒ አድሬሱን ስናረጋግጥ ከሌሎቹ የተለየ ተሰጥቶት ወይም
ተሰርዞ ሊሆን ይችላል ይህንንም ለማረጋገEበመገመሪያ አይፒ
ኮንፊግ የሚባለውን ኮማንድበመጠቀም ማረጋገጥ
አይፒ ኮንፊግ ለመጠቀም ስታርት ራን የሚለውን ከፍተን
ipconfig ipconfig/all በመፃፍ ኦኬ ማለት በዚህ ጊዜ
የተሰጠውን አይፒ አድሬስ ሰብኔት ማስኩንና ዲፎልት ጌትዌውን
ያመጣልናል
አይፒ አድሬሱን ለማስተካከል የአድሚኒስትሬተር ፕሪቪሌጂ
ሊኖረን ይገባል ከዛበፊት ማረጋገጥ ያለብን አይፒ የተሰጠው
ለያንዳንዳቸው ኮምፒውተር ማኑአሊ ነው ወይስ አውቶማቲካሊ
ማለትም ዊንዶ ሰርቨር የምንጠቀም ከሆነ አድሚኑ ወይም
ኮንፊገሬሽኑን የሰጠው ሰው ከሰርቨር ከሆነ የሚለውን
ማረጋገጥ
አይፒ የተሰጠው ማኑዋሊ ከሆነ ድግምግሞሽ እንዳይኖር
የተሰጡትን አይፒ ቁጥሮች ማረጋገጥ ከዛ በመቀጠል ኔትወርክ
ኮኔክሽንን በመክፈት ማስተካከል ወደ ኔትወርክ ኮኔክሽን
ለመግባት ሶስት(3) አማራጭ አለን
ስቴፕ 1
ስታርት
ኮንትሮል ፓኔል
ኔትወርክና ኢንተርኔት ኮኔክሽን ወይም
ኔትወርካችን ትክክለኛ አይፒ ከሆነ ያለው መንካት አያስፈልግም
ምናልባት ሌሎች ችግሮች ሊሆኑ ስለሚችሉ ወደሌሎቹ መሄድ
ማለትም ማይኔትወርክ ፕሌስን ከፍተን ኮኔክሽናችን ዲሴብል
ከሆነ እላዩ ላይ በግራ ክሊክ በማድረግ ኢኔብል ማለት
እስፒዱም ቀንሶ ከሆነ ሪፔር ማለት
ሶፍትዌር ኢንስታሌሽን ፕሮብሌም
ፊዚካል ኔትዎርኩም እንዲሁም ኮንፊገሬሽኑ ምንም ችግር
እንደሌለበት ካረጋገጥን የሶፍትዌር ችግር ነው በጣም
ለኔትወርክ ኮኔክሽኖች አንዱና ዋናው ችግር ፋየር ወል ነው
እንዲሁም አንቲቫይረስ ሶፍትዌሮች የተሰሩት እንደ ፋየርወል
ስለሆነ እንደ አንድ ችግር ናቸው
ሶፍትዌር ትራብልሹት
ኔትወርካችን ኢንተርኔት ከለው በራውተርም በዲሴል ወይም
በዋየርለስ ዲስኮኔክት ማድርግ
ዊንዶ ፋየርወሉን እንዲሁም አንቲቫይረሶቹን ዲሴብል ማድረግ
ሪስታርት አድርግን
ውድ የቻናላችን ተከታታዮች እና ለመላው ክርስትና ተከታታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና በዓል) በሰላም አደረሳቹ እያልን ዛሬ አንድ መረጃ ወደ እናንተ እናደርሳለን።

ይህ መረጃ

♻️ encrypted የሆነ (password ያለውን) ዋይፋይን ያለ ፓስወርድ በቀላሉ እንዴት connect አድርገን እንጠቀማለን ??

❕Stepዎችን ይከተሉ። ❕

፩. Modem ወይም Router ላይ ሄደን wps የምትለውን button (በተን) እንጫናለን።

፪. ON መሆኑን ምልክት ይሰጣል blink ያድርጋል።

፫. በመቅጠል ስልካች ላይ setting የሚለው ውስጥ እንገባለን

፬. ከዛም WiFi የሚለውን እንመርጥ ና ከላይ ባለ3 ነጥብ ወይም የGear ምልክት ያለውን እንነካዋለን

፭. ከዛም list (ዝርዝር) ይሰጠናል። ከዛ ውስጥ ደግሞ wps push button የሚለውን እንመርጣለን

፮. ለትንሽ ሰከንድ ያክል search ማድረግ ይጀምራል።

፯. ሲጨርስ connect ያድርጋል፤ያኔ መጠቀም እንችላለን ።


⚠️ እዚህ ጋር ማወቅ ያለባቹ ነገር ቢኖር wps እስካልበራ ድረስ እንደማይሰራላቹ ነው። የግድ መብራት አለበት።

🔰 በምስል የተድገፈ አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለው።

ℹ️ Share ና like ማድረግዎን እንዳይረሱ ።

🙏 መልካም ምሽት 🙏

ሃሳብ ና አስተያየት ካልዎት 👉 @ethiotecCommentBot

@ethiotec
🇪thio ቴክ
Photo
በውሃ ላይ የሚሰራ የኤሌክትሪክ ብስክሌት በገበያ ላይ ዋለ

On Jan 8, 2020  

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2012 (ኤፍቢሲ) በውሃ ላይ የሚሰራ የኤሌክትሪክ ብስክሌት በገበያ ላይ መዋሉ ተነገረ።

ማንታ 5 የተባለው የኒውዝላንድ ኩባንያ ኤክስ ኢ 1 የተሰኘችውን እና በውሃ ላይ የምትሰራውን የኤሌክትሪክ ብስክሌት በላስ ቬጋስ አስተዋውቋል።

ብስክሌቱ በፔዳል የሚሰራ ሲሆን፥ አንድ ጊዜ ባትሪ ከተሞላ በኋላ ለአንድ ሰዓት ያክል መጠቀም ይቻላል።

በሰዓትም እስከ 20 ነጥብ 9 ኪሎ ሜትር ድረስ መጓዝ ይችላልም ነው የተባለው።

አዲሱ ብስክሌት የ6 ሺህ ፓውንድ ዋጋ ተቆርጦለታል።

ብስክሌቱን ለዕይታ ለማብቃት እስከ 10 አመት ጊዜ እንደፈጀ ኩባንያው ምርቱን ባስተዋወቀበት ወቅት ገልጿል።

ምንጭ፦ Fana

@ethiotec
#Remit

የመቶ ብር አየር ሰዓት ውጭ ሃገር ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በ remit.et ሲሞላሎት ኢትዮ ቴሌኮም በነፃ የሃምሳ ብር አየር ሰዓት ጨምሮ በድምሩ የመቶ ሃምሳ ብር አየር ሰዓት ይደርስዎታል። መልካም የገና በዓል ከ remit.et
__
In partnership with Ethio
ቻናላችንን በመቀላቀል በየጊዜው የሚኖረንን የካርድ ስጦታ
​what is phishing attack and how it is performed?

Phishing ማለት ምን ማለት ነው?
phishing ማለት በአጭሩ ልክ እንደ ወጥመድ ልታዩት ትችላላችሁ፡፡

ለምሳሌ አንድ ሰው የፌስቡክ አካውንታችሁን ያለ እናንተ ፈቃድ ወይም እወቅና ሰብሮ ሊገባ ይችላል ግን እንዴት?

ከላይ እንደነገርናችሁ ለእናንተ ወጥመድ በማዘጋጀት ነው እንዴት ነው ወጥመድ የሚያዘጋጀው ?

በቀላሉ ለመመለስ

1st የፈስቡክ ገፅን copy or clone ያደርገዋል

2nd ያንን clone or copy ያደረገውን ገፅን ወደ ራሱ ሰርቨር ወይም web host ይገለብጠዋል

3rd copy የተደረገውን ዌብሳይት አድራሻ ወደ እናንተ ይልከዋል

4th ከዚህ በኀላ የእናንተ አድራሻውን ስትከፍቱት የፌስቡክ login ፔጅ ይከፈታል ከትክክለኛው የፌስቡክ ገፅ የማይለይ ነው

እናንተም እውነተኛው የፌስቡክ ገፅ መስሏችሁ ልትሸወዱ ትችላላችሁ ከዚያም email እና password ታስገቡበታላችሁ
Login ባላችሁበት ቅፅበት email እና password አችሁ ለሀከሩ ይደርሳል ማለት ነው

እንዴት መከላከል ይቻላል
1 check url የዌብሳይት አድራሻ የሚፃፍበትን ተመልከቱ ትክክለኛ የፌስቡክ አድራሻ ከሆነ ሁሌም "https://www.facebook.com" or
"https://facebook.com"
Or
"https://m.facebook.com"
ብሎ ይጀምራል
ከዚህ ውጭ የሆኑት fake facebook ገፅ ናቸው

በአጠቃላይ ይህ ጥቃት የሚፈፀመው በፌስቡክ አካውንታችን ላይ ብቻ አይደለም፡፡

ለምሳሌ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ኢንተርኔት ባንኪንግ copy/clone ሊደረግ ይችላል ይህም ደግሞ ገንዘባችሁን ሙሉ ለሙሉ ሊያሳጣችሁ ይችላል

ስለዚህ ምንም አይነት ጥርጣሬ ከተሰማችሁ ትክክለኛውን ዌብሳይት ለመጎብኘት ሞክሩ ወይም google አድርጉት

Source
Ethio hackers
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This is how hackers crack passwords
@ethiotec🙌
​​1.3TB of ONLINE COURSES (MASSIVE LEAK) | EDITING , CODING .

🌀 Massive Leak of Editing,Coding Courses Worth Morethan 100$


⭕️Link : http://bit.ly/35QIrIQ
How To Remove Shortcut Virus From Your Pc
✅ Method 1.

- Clean up and remove Shortcut Virus by CMD -

1. Click on  Start  and select  Run;

2. Type: CMD  and Hit Enter to open  Command Prompt;

3. Type the  drive letter  of your hard drive partition in PC or USB flash drive and hit Enter; (G for example.)

4. Type:  attrib g:*.* /d /s -h -r -s  and hit Enter.

You’ll be able to see your files and data on Windows PC or USB flash drive now.

✅Method 2.

-Cleanup Shortcut Virus with Shortcut Virus Remover or Anti-virus Software-

*If you need a double guarantee, you can download and install anti-virus software to clean up all shortcut virus from Windows 10/8/7 computer and USB etc external storage devices. Here below you’ll see a list of anti-virus software and tools and you can selectively choose one to try*

➡️Trojan Removal Tool;

➡️Shortcut virus fixfolder;

➡️Malwarebytes Anti-Malware, etc.

✅Method 3.

- Delete/Wipe Shortcut Virus from Registry -

1. Press Win+R and type: regedit to enter the registry;

2. Navigate to HKEY_CURRENT_USER > Click on Software > Microsoft > Windows >CurrentVersion > Click Run;

3. Press Win + R, type: msconfig > Click OK;

4. In Startup, uncheck everything except for the anti-virus software.

5. Click OK > Click Restart now.

✅ Method 4

- Remove It By .bat File -

1. Open notepad

2. Copy  &  paste  below given  code

@echo off

attrib -h -s -r -a /s /d Name_Drive:*.*

attrib -h -s -r -a /s /d Name_Drive:*.*

attrib -h -s -r -a /s /d Name_Drive:*.*

@echo complete

3. Save  the file with  remove virus.bat

"Now replace the  Name_drive  with infected  drive name , if you have more than 3 drive simply  copy  and  paste  the command"

4. Now simply  close the file and run it.

-Once everything done …remove  file from drive and  folder  too-

➖ @ethiotec➖
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
After you installed kali linux in android follow this step to hack WPA WPA2 Wi Fi password.
For
kali linux users

@ethiotec
Published on 6 Jan 2020
Download: http://bit.ly/2QsxpVV or http://
bit.ly/2T4gnip
Password - 123 or 1234
Detailed description in the archive!
Tags:
crack adobe cc 2020
UltraISO is a CD/DVD image file creating/editing/converting tool , it can directly edit the CD/DVD image file and extract files and folders from it, as well as directly make ISO files from your CD/DVD drive or hard disk. At the same time, you can maintain the ISO bootable information, thus creating your own bootable CDs and DVDs. You now have the power to make and edit your own ISO files, and then burn them to CD or DVD for your own needs.
UltraISO is in sole possession of the intellectualized ISO document format analyzer, it can process at the present time almost all types of image files, including ISO and BIN, it may even support new image files which are yet to be created. UltraISO can open these image files, directly extract files and folders, edit it and convert other image files to the standard ISO format.
_____
Installation Guide :

1. Download and extract the file of the software.
2. Disable your connection to the internet.
3. Open the (Keygen) file and click on (generate) to generate a serial number.
4. Run the (Setup.exe) file and install the software.
5. Register the software using that serial number.
_____

32-bit Version
Size : 5MB

Portable Version
Size : 5MB
ዋይፋይ_ምንድነው?


ገመድ አልባ አውታረመረብ ልክ እንደ ሞባይል ስልኮች ፣🖥 ቴሌቪዥኖች እና 🔊ራዲዮዎች ሁሉ የራዲዮ ሞገድን(radio waves) ይጠቀማል ፡፡ በእውነቱ በገመድ አልባ አውታረመረብ መካከል የሚደረግ ግንኙነት ብዙ የሚመስል ባለ ሁለት መንገድ የሬድዮ ግንኙነት ነው ፡፡

💻የኮምፒተር ገመድ አልባ አስማሚ ዳታን ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና አንቴናውን በመጠቀም ይተላለፋል ገመድ አልባ ራውተር ምልክቱን ተቀብሎ ይቀይረዋል ፡፡ ራውተሩ መረጃውን ወደ 🌐በይነመረብ ይልካል ።ይህ ሂደት እንዲሁ በተቃራኒው የበይነመረብ መረጃ ይቀበላል ፣ ወደ ሬዲዮ ምልክት ይተረጉመዋል እና ወደ ኮምፒተርው ሽቦ አልባ አስማሚ( wireless adapter) ይልካል።

ለ WiFi ግንኙነት ጥቅም ላይ የዋሉት 🔊ሬዲዮዎች ለ Walkie-talkies ፣ ለሞባይል ስልኮች እና ለሌሎች መሳሪያዎች አገልግሎት ከሚውሉ ራዲዮዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው ፡፡ እነሱ የሬዲዮ ሞገዶችን ማስተላለፍ እና መቀበል ይችላሉ ፣ የሬዲዮ ሞገድን ወደ 1 እና 0 መለወጥ ይችላሉ ፡፡ ግን የ WiFi ራዲዮዎች(WAVE) ከሌሎች 🔊ራዲዮዎች ጥቂት የማይታወቁ ልዩነቶች አሏቸው፡፡

🔑እነሱ በ 2.4 GHz ወይም 5 GHz ድግግሞሽ ይተላለፋሉ። ይህ ድግግሞሽ ለሞባይል ስልኮች ፣ ለ Walkie-talkies እና ለቴሌቪዥኖች ከሚያገለግሉት ድግግሞሽ በጣም ከፍ ያለ ነው ፡፡ ይህም ደግሞ ተጨማሪ ዳታን 💾እንዲይዝ ያስችለዋል።,

🔆ዋይፋይ መቼ ተፈለሰፈ?🔆

“#ዋይ ፋይ” የተፈጠረው እና #ለመጀመሪያ ጊዜ ለሸማቾች የተለቀቀው አንደ ኤሮፕያን አቆጣጠር 1997 ነዉ ፡፡ ይህን ተከትሎም በመሳሪያዎች መካከል ያለ ገመድ አልባ መረጃ ሽግግር #ሁለት_ሜጋ_ባይት_በሰከንድ እንዲኖር አስችሏል ፡፡ በ 1999 WiFi ለቤት አገልግሎት አስተዋወቀ።


🙏Join and Share🙏
━━━━━━━━━━━━━━━
📢: @ethiotec
━━━━━━━━━━━━━━━