🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
Do you like this posts 🤔
​​See Last Seen Of Ppl Even He Blocked U On WhatsApp

🔴 Steps:-
Step 1 – U Just Need To Install The App Given Below..
https://www.apkmonk.com/app/com.sotla.sotla/
Step 2 – Click On Agree And Continue.. 
Step 3 – Find + At The Top Right Side And Select WhatsApp..
Step 4 – Add The Number Of Person U Want To See.. 
Step 5 – The App Will Notify U Whenever That Person Become Online Or Offline.

@ethiotec
•ይህ መኪና Tesla Model X ይባላል!
በአንድ Full Charge እስከ 500 Km የሚሄድ ሲሆን ዋጋው በGoogle መሰረት ከ132,000 ዶላር እስከ 144,000 Dollar Range ያረጋል ብሏል!
•ኢትዮጵያ ውስጥ Electric መኪና Import ማረግ ከቀረጥ ነፃ ነው!

✅እንደዚህ አይነት ሚገዛውን ሚያውቅ ሀብታም ደስ ይለኛል! 😍
ውድ Ethio ቴክ ቤተሰቦች ዛሬ ብዙ ያልተለመዱ ከጎግል ላይ መረጃ ማፈላለጊያ
ዘዴዎችን አጠር ባለ መልኩ ልንነግራችሁ ወደድን

♻️አንድ ሰው ከኢንተርኔት ላይ መረጃ ለማውጣት
ኮምፒውተሩን ከከፈተ በኋላ አብዛኛውን ጊዜ የሚጎበኘው
ጎግል የተሰኘውን የመረጃ መፈለጊያ ድረ ገጽ ነው።
እዚህ ድረ ገጽ ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የመረጃ
ሰብስቦች ተቀምጠው ይገኛሉ።
ሆኖም እነኚህን መረጃዎች ፈልገን የምናገኝበት መንገድ
የምናገኘውን መረጃ ውስንነት እና ጥራት ይወስነዋል።
እኛም ከጎግል ላይ መረጃ ስንፈልግ የምንፈልገውን
መረጃ በብዛት እና በጥራት ሊያስገኙልን የሚችሉ
የአፈላለግ መንገዶችን እንጠቁማችሁ።

1⃣. የምንፈልገውን መረጃ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ
በማድረግ መፈለግ ' '
ይሄ በብዛት የሚታወቅ መፈለጊያ ዘዴ ሲሆን፥ እናንተ
የምትፈልጉትን ቃላት ወይንም መረጃ የያዙ ገጾችን ብቻ
መርጦ እንዲያመጣም ያደርጋል፡፡

2⃣. የኮከብ ምልክትን በመጠቀም የማይታወቁ ቃላት
ወይንም ሀረግን መፈለግ
የማይታወቅ ወይም እንግዳ የሆነ ቃል ወይም ሀረግን
የኮከብ ምልክትን ከቃሉ ወይም ሀረጉ አስቀድምን
በመጠቀም መፈለግ የተሻለ ውጤት ለማግኘት
እንደሚረዳ ይነገራል።
ለምሳሌ፡ (e.g. “ is thicker than water”). ወይንም
ደግሞ እንግዳ የሆነው ቃል በዓረፍተ ነገሩ መሀል ላይ
የሚገኝ ከሆነ (e.g. “imagine all the * living for
today”) በማድረግ መፈለግ ይቻላል፡፡

3⃣. የእናንተ ፍላጎት ያልሆኑ ግን ለመፈለግ ከፃፉት ሀረግ
ውስጥ ያሉ ፊደሎችን ውጤት እንዳያመጣ ከሀረጉ መሀል
የመቀነስ ምልክትን መጠቀም
አንድ መጠሪያ የሆነ ነገር ወይም ረዘም ያለ ሀረግ
ለመፈለጊያነት ጎግል ላይ በምትጽፉበት ወቅት አንዱን
ቃል በመምረጥ የእሱን ውጤት ብቻ እንዳያመጣ
በምትፈልጉት ቃላት መሀል የመቀነስ ምልክትን
በመጠቀም ይህን ማስቀረት ትችላላችሁ።
ለምሳሌ፦ (jaguar -car)

4⃣. የሁለት ነገሮችን ልዩነት ወይም አንድነት ለማወቅ
ከፈገለጋችሁ “vs.” በመጠቀም መፈለግ
ለምሳሌ ራትዎን በርገር ወይም ፒዛ ለመብላት ፈልገው
ሁለቱን ማወዳደር ቢፈልጉ ሁለቱን በ “vs.” ጎን ለጎን
አድርጎ በመጻፍ የሁለቱንም መረጃ ጎን ለጎን ሆኖ ማግኘት
ትችላላችሁ።

5⃣. የምስሎችን አድራሻ ለመፈለግ
የሚያውቁት የመሰሎትን ፎቶ አስተውለው ከየት እንደመጣ
እና ሌላ ተመሳሳይ ፎቶ እንዳለው ማወቅ ከፈለጉ ጎግል
ላይ በመሄድ የካሜራ ማንሻ ቁልፍ የምትመስለዋን
በመጫን ፎቶውን ከኮምፒውተርዎ ወደ ጎግል በማስገባት
ተመሳሳዩን ፎቶ እና መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

#መረጃዎችን ለወዳጅዎ ያጋሩ።

@Ethiotec
🔰 How To Get Free YouTube Views And Subscribers 🔰

1. After Signing Up addmf.co Login

2. Go to "Add Site/Page'

3. Choose The Type (Subcribers , Views , Likes)

4. Put Ur Page Url (For Views/Likes) / Profile ID (For Subs)

5. And Put Ur CPC to 8-15

6. Enjoy Getting Free Subcribers , Views , Likes!

➖ @ethiotec➖
🔰 Social Media Bot For Social Platforms 🔰

1.Register in this website = soctop.net

2.Claim 25 coins bonus.

3.Confirm email address and get 25 coins bonus more.

4.Download the SocialBot from the website.

5.Add 4 accounts per website Twitter / Youtube , Instagram , Ask.fm , VK.com or OK.ru

6.Run the SocialBot online 24/7 to collect coins.

I get 800 coins for 50 mins online.

🌀How to get likes/views/shares and etc on your official profile:

1.Go in the website.

2.Click on new task.

3.Add profile link for social media websites to get likes/views and etc.

➖ @ethiotec➖
🔍 ዛሬ የኮምፒዩተሮች በተለይም የlaptop ኮምፒዩተሮች CPU ሲያሜ ላይ ነው የምናወራው፡፡   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❖አብዛኞቻችን በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ ያለን እውቀት ውስን ነው፡፡
ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ እናወዳድራለን፡፡ ከዛሬ በኃላ ግን በትክክለኛው ስያሜ እንገመግማለን፡፡

❖በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን?
 እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡

🖱የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡

“K” – Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር ‹በቀጣይ ዘገባዎች ላይ እናየዋለን›) የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ አምብዛም ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K

“H” – High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው።

“Q” – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU  ናቸው፡፡

🖱በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ

”M” – Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡

“Y” - Extremely low Power

“U” – Ultra low Power

ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡

ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U
Source ethio hackers


@ethiotec
#Password #Cracker
How To Install John Tool for Kali Linux (Password Cracker)

Top Best Kali Linux Hacking Tool
Best PASSWORD CRACKER Tool


Kali Linux 👇

$ apt install -y sudo

$ sudo apt-get install john

$ john


Windows 👇

Download File And Run CMD

Download : 1.9.0-jumbo-1 64-bit Windows binaries in 7z, 22 MB (signature) or zip, 63 MB (signature)

Download : 1.9.0-jumbo-1 32-bit Windows binaries in 7z, 21 MB (signature) or zip, 61 MB (signature)

________________________________

How to use click here this link https://onlinehacking.com
Upload Video website Play Now

https://t.me/joinchat/AAAAAEbYFWXcpsYGdicNUw
Channel photo updated