➖➖➖➖ step 4⃣ ➖➖➖➖
🔸 Browse for the folder. Here I selected C drive. because I want to retrieve images on my desktop which were accidently deleted by me few days ago.

➖➖➖➖ step 5⃣➖➖➖➖
🔸In the next screen, click “Start” button. Don’t select deep scan option until you fail on your first attempt to recover the file. Note that “Deep scan” could take over an hour depending upon the size of your hard disk.

➖➖➖➖ step 6⃣➖➖➖➖
🔸It will show all the deleted files (Recuva doesn’t disappoint me. It shows more than 122 deleted files including the file I was looking for). To retrieve the file, check the box next to file name and click on “Recover” button.

➖➖➖➖ step 7⃣➖➖➖➖
🔸The process will start. I was amazed to see the speed of scan. It is really very fast. It scanned 38 GB of data within 5 seconds. Very effective. Now its time to see the result.

➖➖➖➖ step 8⃣ ➖➖➖➖
🔸 Select the folder where you want to recover your file. You should select a drive or a folder different from the scanned drive (I scanned C drive to search all the deleted files so I selected D drive to recover those files). After selecting the appropriate location, click OK button.

➖➖➖➖ step 9⃣ ➖➖➖➖
🔸Now check the folder. You will get your file back. Now suppose you want to scan for deleted music. You don’t need to go back and start the process again. Just click on “Switch to advance mode” button in the opened Recuva Window.

In the advanced mode you can select any drive and media types from the drop down. There is “option” button available where you could select various options like language, view mode, secure overwriting and other scan options.
This way you can use Recuva to recover deleted files. I found this tool useful because it is speedier and more effective than other similar utilities.
አንድ ቢሊዮን ገደማ "የዋይፋይ" ዲቫይሶች ለመረጃ ጥቃት ሳይጋለጡ እንዳልቀረ ኢሴት ጠቆመ
ከዚህ ቀደም ያልታወቀ "በዋይ-ፋይ" ቺፕ ላይ የመረጃ ጥቃት ተጋላጭነት ማግኘታቸውን የኢሴት /ESET/ ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል፡፡
ክሩክ /KrØØk/ የሚል መጠሪያ የተሰጠው የደህንነት ክፍተቱ ለጥቃት የታጋለጡ መሳሪያዎች የዜሮ ምስጠራ ቁልፍ በመጠቀም የደንበኞችን የግንኙነት ስርዓት በራሱ እንደሚመሰጥር /encrypt/ ኢሴት ገልጿል፡፡
የመረጃ መንታፊዎች ለጥቃት ተጋላጭ በሆነ ገመድ አልባ አውታረ-መረቦች የተላለፉ ፓኬጆችን ለመክፈት እንደሚያስችላቸው ታውቋል፡፡
ከክፍተቱ ጋር በተያያዘ ደንበኞች ብቻ የችግሩ ሰለባ አለመሆናቸውን እና የዋይ-ፋይ አክሰስ ፖይንት እና ራውተሮችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች የችግሩ ተጠቂ መሆናቸው ታውቋል፡፡
የተፈጠረው የሶፍትዌር ክፍተት ከመደፈኑ ቀድሞ የአማዞን (ኢኮ ፣ ካይንድል) ፣ የአፕል (iPhone ፣ iPad ፣ MacBook) ፣ ጉግል (Nexus) ፣ ሳምሰንግ (ጋላክሲ) ፣ Raspberry (Pi 3) ፣ Xiaomi (RedMi) እንዲሁም የአሰስ/Asus/ እና የሁዋዌ/Huawei/ አንዳንድ የአክሰስ ፖይንቶች ተጋላጭ እንደነበሩ ማረጋገጡን ኢሴት ጠቅሷል፡፡
ከችግሩ ጋር በተያዘም 1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዋይፋይ ኬብል ዲቫይሶች /Wi-Fi-capable devices/ እና አክሰስ ፖይንቶች ተጋላጭ ሳይሆኑ እንዳልቀረ ተገምቷል፡፡
ሃላፊነት በተሞላ መልኩ የተከሰቱ ክፍተቶችን ለችፕ አምራቾች ማሳወቃቸውን የገለጸው ኢሴት ይህን ተከትሎ ብሮድኮም/Broadcom/ እና ሳይፕረስ /Cypress/ የክፍተት መሙያ ማቅረባቸውን ጠቁሟል፡፡
ምንጭ፡- welivesecurity

@Ethiotec
ለዛሬ የመጣሁት የfacebook liker ዌብሳይቶችን ዝርዝር ከጥቂት ማብራሪያቸው ጋር ነው እናንተም የተመቻቹን መርጣቹ መጠቀም ትችላላቹ።
አሼ ነኝ
👇👇👇👇👇👇👇👇
❶- djliker.com (give you 150 likes every 15 min)
❷- postliker.net/?type=status (give you 170 likes every 15 min)
❸- postlikers.com (gives you 150 likes every 15 min)
❹- fb-autolikes.com (gives you 180 likes every 15 min)
❺- likeslo.net (gives you 200 likes every 15 min)
❻- f8liker.com (gives you 100 likes every 15 min)
❼- machineliker.com/like.php?type=status (gives you 200 likes every 15 min)
❽- 4liker.com (gives you 300 likes every 15 min)
❾- autolikesgroup.com (gives you 150 likes every 15 min)
❿- mg-likers.com (gives you 250 likes every 15 min)
⑪- official-liker.net (gives you 400 likes every 15 min) @asheeapp
⑫- hublaa.me (gives you 250 likes every 15 min)
⑬- begen.us (gives you 30 likes every 30 seconds)
⑭- plusliked.com (gives you 65 likes every 15 min)
⑮- myliker.com (gives you 100 likes every 15 min)
⑯- vipfb.net (gives you 100 likes every 15 min)
⑰- autofb.me (gives you 195 likes every 15 min)
⑱- monkeyliker.com (gives you 200 likes every 15 min)
⑲- likeeer.com (gives you 50 likes every 15 min)
ሌሎች መረጃዎች እንዲደርሳቹ ሼር ማረጋቹን አትርሱ!!!
t.me/Ethiotec

I'm on Instagram as @official_ethiotec. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1nu0klx959qu8&utm_content=eo2s7ji
Instagram
Create an account or log in to Instagram - A simple, fun & creative way to capture, edit & share photos, videos & messages with friends & family.
Instagram ላይ 👉@official_ethiotec ብላቹ follow አድርጉን። ወይንም ከታች ያለውን link ይጠቀሙት።
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://instagram.com/official_ethiotec
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://instagram.com/official_ethiotec
🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ
==================
✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።
✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።
🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-
🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡
🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።
🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።
1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።
2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት
3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከላይ በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።
4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።
5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ
6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት
7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።
8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።
9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።
🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)
👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።
✅ Proof 100% ይሰራል።

✍How to disable a pcs USB port (mess with your friends laptop)
first goto run (windows + r)
type "regedit"(registry edit)
use this directory
HKEY_LOCAL_MACHINE\SYSTEM\CurrentControlSet\Services\USBSTOR
Then click on "start"
Then change the value from 3 to 4...
Then the pcs usb port will be disabled, u can make ur friends pay n fix it c ause who wouldn't pay for his port... 😁😁😁😁
To enable it again simply change it back to 3!😊
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📢: @ethiotec
▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬