🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
ከyoutube video download ለማረግ youtube downloader ወይም internet download manager(IDM) ሳንጠቀም ማውረድ እንችላለን።
መጀመሪያ ምንፈልገውን video ከከፈትን በኋላ ዩአርኤል(URL) ለይ youtube ከሚለው በፊት ss እንጨምራለን (. . . ssyoutube. . .) የሚል ይሆናል።
በመቀጠልም enter ን በመጫን ወደ ሌላ site ይወስደናል። አዲስ የገባንበት site ለይ download የሚል button ይመጣልናል። ይህን button በመጫን download አረግን ማለት ነው። በጣም ቀላል ነው።


@ethiotec
List of top 10 Telegram Bots 2020

These are some of the best telegram bots to start with when you are a naive user. We have just put them according to their work not by ranking.

1. BotFather

It is named BotFather because of its masterpiece collection of best bots available in the market. You can even create your own Bot or manage your existing bots on telegram channels. It is a perfect tool for beginners.

Join @BotFather on telegram

2. DeloreanBot

Create future reminders with the help of DeloreanBot and stress-free your mind. Its helpful Bot if you do too many things and don’t remember.

Join @DeloreanBot on telegram

3. UtubeBot

Get your youtube video/ audio downloaded easily with UtubeBot. You just need to paste the video link in it.

Join @UtubeBot on telegram

4. LyricZBot

Made for those who love to sing with lyrics. Just enter the name/song/artist and search for the lyrics and you get a link to lyrics then enjoy it.

Join @LyricZBot on telegram

5. ControllerBot

This particular bot allows you to create rich posts on you for your telegram channels and also, you can schedule the post for any time. You need to connect your channel with the bot and then follow the simple Bot steps to get started with.

Join @ControllerBot on telegram

6. StoreBots

It helps to find the best available bots on the telegram app. You can see the numbers of bots available on telegram.

Join @StoreBots on telegram

7. GameBot

It will find some of the fun games for you and then you can select any of your friends to play a game.

Join @GameBot on telegram

8. Translator Bot

Another amazing Bot that helps you to translate any messages to any language directly into the chatbox.

Join @TranslatorBot on telegram

9. Giphy Gif SearchBot

Woks automatically on your telegram channel. You just need to use command @Gif and then search your gif keyword. And it will give you possible results.

Join @Giphy_Gif_SearchBot on telegram

10. Save Video Bot

Downloading videos has become much easier with SaveVideoBot. You can download any videos from  YouTube, Vimeo, Instagram, 9gag, Soundcloud, Daily motion, Zippcast or from other platforms simply.

Join @Save_Video_Bot on telegram



For more join @Ethiotec

#Asked_In_Group
👍1
ጋይስ ሁሉ ሰላም ምርጥ ምርጥ ቦቶችን ዛሬ ልጠቁማችሁ
ተፍታቱበት

♐️ @ChatIncognitoBot -ይሄን ቦት ተጠቅማቹ Randomly ቻት ማድረግ ትችላላቹ። አዲስ ጓደኛ ታገኙበታላቹ😜

♐️ @UnitConversionBot - ይህን ቦት ተጠቅማቹ ማንኛውንም የልኬት አሀድ መቀየር ትችላላቹ

♐️ @iFlipTextBot - የፈለጋቹትን text ስትልኩለት ከታች ወደ ላይ ይገለብጠዋል።

♐️ @liverobot - premier leauge እና laliga የጨዋታ መርሃ ግብር ለማየት ይጠቅማቹሃል።

♐️ @GeezNumberBot - ማንኛውንም ቁጥር ወደ ግዕዝ ቁጥር ለመቀየር ከፈለጉ።

♐️ @FBvidzBot - ከፌስቡክ ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ።ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።

♐️ @MyAndroidNewsBot - ስለ አንድሮይድ ስልክዎ አዳዲስ እና ትኩስ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ይህን ቦት ምርጫዎ ያድርጉ።

♐️ @MyGenderBot - ይሄ ቦት ስምን በመጠቀም ጾታን ለመለየት ያገለግላል።

♐️ @nosticker_bot - ግሩፓቹ ላይ እስቲከር እየተላከ ከተቸገራቹ ይሄን ቦት ተጠቀሙ።እስቲከሩ ሲላክ ወድያው ከግሩፑ ያጠፋዋል።

♐️ @joinhider_bot - ሰው ወደ ግሩፓቹ ሲገባ የጆይን ሚሴጅ እንዳይገባ ከፈለጉ ይህን ቦት ይጠቀሙ።

♐️ @RemoveHiBot - ግሩፓቹ ላይ Hi/Hello የመሳሰሉ ሚሴጆችን እንዳይላኩ ከፈለጋቹ ለዚህ ቦት አድሚን ስጡት👍



♐️ @Anonymous_telegram_bot - ማንነታቹ ሳይታወቅ ግሩፕ ላይ ማውራት/መሳደብ😡 እንዲሁም ፎቶ መላክ ትችላላቹ።
t.me/Ethiotec

#Asked_In_Group
ውድ ቤተሰቦቻችን እንዚህን ቁጥሮች እናስታውሳችሁ...

የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ ጥቆማ ለመጠትና መረጃ ለማግኘት በእነዚህ የነፃ የስልክ ቁጥሮች መደወል ትችላላችሁ፦

• ትግራይ ክልል - 6244
• አፋር ክልል - 6220
• አማራ ክልል - 6981
• ኦሮሚያ ክልል - 6955
• ሱማሌ ክልል - 6599
• ቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል - 6016
• ደቡብ ክልል - 6929
• ሀረሪ ክልል - 6864
• ጋምቤላ ክልል - 6184
• ድሬዳዋ ከተማ - 6407

@Ethiotec
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
If you guys want us to post anything tell us in the discussion group @Question00
If you have forgotten your phone pattern
Follow these simple step
1.Turn off your phone
2.hold/press power and volume up button at the same time
3.Select Reset the phone. By presseng the power button
How to detect original and Fake Memory card👇👇👇
AppMgr III_com.a0soft.gphone.app2sd_160004749_4.74_.apk
5.8 MB
ከ ፕላይ እስቶር እፕ ስናወርድ በቀጥታ ወደ ሚሞሪ ካርድ ላይ የሚያደርግልን

For Root devise
NoRoot Firewall_app.greyshirts.firewall_41_3.0.1_.apk
1 MB
ከምንጠቀመው app ውጪ ሌላውን app ይዘጋልናል
StopAd_com.stopad.stopadandroid_26_1.0.517_.apk
6.5 MB
Internet በምትጠቀሙ ቁጥር
የተለያየ መስታወቂያ በመሀል እየገባ ካስቸገራቹ በዚ appk ማስቆም ትችላላቹ
Stop Add
🏆 ሁሌ chat ማረግ ሊደብሮት ይችላል ዛሬ ለናንተ ምርጥ የgame 🎮 bot ች ይዤ መጥቻለው
⭐️⭐️⭐🎮 TELEGRAM GAMES LIST 🎮

➊. @gamee (34 gameዎች)
➋. @gamebot (3 gameዎች)
➌. @ludeiBot (4 gameዎች)
➍. @GamesHDBot (2 gameዎች)
➎. @awesomebot (3 gameዎች)
➏. @brugamebot (6 gameዎች)
➐. @DontDieBot (1 game)
➑. @MicroGamesbot (1 game)
➒. @LazyGamesBot (1 game)
➓. @keepieuppie_bot (1 game)
11. @lonagamebot (1 game)
12. @foxgamebot (1 game)
13. @LHGamesBot (1 game)
14. @dotspuzzle_bot (1 game)
15. @Sean_Bot (1 game)
16. @GameLotus_bot (2 gameዎች)
17. @WiMi5Bot (2 gameዎች)
18. @ForaGamesBot (1 game)
19. @GameMatrisBot (3 gameዎች)
@oxbot
@hangbot
@country_bot
@triviabot
@telegamesbot
@Mypokerbot
@dicebot
@mau_mau_bot
@pokedexprobot
@wowrollbot
@steamstatusbot
@randamredditbot
@theconnect4bot እነዚን ቦቶች ተጠቅመው ፈታ ይበሉልን🏆በዛውም ጓደኛዎትን Add ▶Join ያርጉ👇👇👇
t.me/Ethiotec
The following 8 best coding websites and resources
will help you.

All are free!

1. GitHub

2. Codecademy

3. Treehouse

4. Udemy

5. Coursera

6. Khan Academy

7. W3Schools

8. EdX



@Ethiotec
#GovtofEthiopiaCOVID19

ኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] በሚመለከት በጣም ብዙ ሀሰተኛ መረጃዎች አሉ፤ እውነታዎቹ የሚከተሉት ናቸው፦

🔢 በሁሉም የእድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሊያዙ ይችላሉ፤ በእድሜ የገፉ ሰዎች እና አስቀድሞ እንደአስም፥ ስዃር እና የልብ በሽታ አይነት በሽታዎች ያሉባቸው ሰዎች በዚህ ቫይረስ በጠና የመታመም አደጋ ሊያጋጥማቸው ይችላሉ።

❄️ ቀዝቃዛ አየር እና በረዶ ኮሮና ቫይረስን መግደል አይችልም።

☀️ ኮሮና ቫይረስ የአየር ንብረታቸው ሞቃትና እርጥበት አዘል በሆኑ አካባቢዎች ሊተላለፍ ይችላል።

🦟 ኮሮና ቫይረስ በትንኞች ንክሻ አይተላለፍም።

🐶 እንደ ውሻ እና ድመት ያሉ የቤት እንስሳዎች ኮሮናን እንደሚያስተላልፉ አልተረጋገጠም።

🛀 በሙቅ ውሀ መታጠብ ቫይረሱን አይከላከለውም።

💨የእጅ ማድረቂያዎች ኮሮና ቫይረስን መግደል አይችሉም።

🟣 ቫይረሱን ለመከላከል የጰሀይ ጨረርን መጠቀም የለብንም፤ የቆዳ መቆጣትን ሊያስከትል ይችላል።

🌡️ የሙቀት መለኪያዎች ሰዎች ትኩሳት ካላቸው ሊለዩልን ይችላሉ እንጂ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንዳለባቸው አይለዩም።

💦 ክሎሪን ወይም አልኮል ልብሶት ላይ መርጨት አስቀድሞ ወደ ሰውነትዎ የገባን ቫይረስ አይገድልም።

💉 እንደ ኒሞኮካል እና ሄሞፊለስ ኢንፍሉዌንዛ ያሉ ፀረ ኒሞኒያ ክትባቶች ከኮሮና ቫይረስ መከላከያ ሊሆኑ አይችሉም።

👃 በተደጋጋሚ አፍንጫን በጨው ውሀ መታጠብ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳይያዙ እንደሚያደርግ የተረጋገጠ መረጃ የለም።

🧄 ምንም እንዃን ነጭ ሽንኩርትን መመገብ ጤናማ ቢሆንም ነጭ ሽንኩርት የተመገቡ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳልተያዙ አልተረጋገጠም።

💊 አንቲባዮቲክስ ቫይረስን አያጠፉም፤ አንቲባዮቲክስ የሚሰራው ለባክቴሪያ ነው።

🧪 እስካሁን ድረስ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከልም ሆነ ለማከም ይረዳል የተባለ መድሀኒት የለም።

እነዚህን መረጃዎች የአለም የጤና ድርጅት ድህረ ገፅ ላይ ይዩዋቸው: https://www.who.int/emergencies/diseases/novel-coronavirus-2019/advice-for-public/myth-busters


#corona
@ethiotec
1001 FLIX_ from Sebrisat.apk
83.9 MB
•በAndroid ስልክ ፣ Android Box ላይ ወይም በComputer ላይ እንደ Netflix የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች ፣ Tv show እና Box Office ፊልሞችን ይህንን App በመጠቀን መመልከት ትችላላችሁ።
@Ethiotec