🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ

@ethiotec
Sundar Pichai ማን ነው ?


@Ethiotec
ሕይወት እና ትምህርት

Pichai የተወለደው በሕንድ የሚገኘው ማዱራይ ውስጥ ነበር፡፡ Pichai ያደገው ባለ ሁለት ክፍል አፓርታማ ውስጥ ነበር፡፡ ዲግሪውን ከአይቲ ካራግራጉር በብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ያገኘ ሲሆን ከዚያ ተቋምም የማእረግ ተመራቂ ነበር፡፡ በማቴሪያል ሳይንስ እና ኢንጂነሪንግ ከስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ M.S እንዲሁም ከፔንሲልቬንያ ዩኒቨርሲቲ ከዋርተን ትምህርት ቤት MBA

ስራ

Pichai Applied Materials እና McKinsey ይሠራ ነበር. Pichai Google የተቀላቀለው እ.ኤ.አ. በ 2004 ሲሆን Google Chrome እና Chrome OSን ጨምሮ Google የደንበኛ Software ምርቶችን የምርት አያያዝ እና የፈጠራ ስራ ጥረቶችን የመራቸው እንዲሁም Google Drive በአብዛኛው ተጠያቂ ነው ፡፡ እንደ Gmail እና Google Map ያሉ የሌሎች መተግበሪያዎች ስራ በበላይነት ሲቆጣጠር ነበር ፡፡ እ.ኤ.አ. March 13 2013 Pichai በተቆጣጠራቸው የጉግል ምርቶች ዝርዝር ውስጥ Androidን ጨምሯል ፡፡ Pichai, 2015 August 10 ላይ የ Google ቀጣዩ ሥራ አስፈጻሚ ሆኖ ተመርጧል ፡፡ Pichai ዓመታዊ ደመወዝ ከተቆጣጠሪዎችና proxy statement መግለጫ መሠረት, 2019 በ $ 650.000 ነበር. Google ዘንድሮ ወደ 2 ሚሊዮን ዶላር ከፍ ይደረግለታል ብሏል ፡፡ አሁን Pichai 48 አመቱ ነው ፡፡


@Ethiotec
👍1
You wrote an amazing Python application and showed it to your friend. He is impressed and wants to use it on his system. He neither has Python installed on his system and nor he has ever worked on it. You are stuck!!!

Convert Your Python Code into a Windows Application (.exe file)


To convert the Python code into an executable file, we will be using Pyinstaller package. Use the standard ‘pip install’ command to install this package.

#### Install Command

pip install pyinstaller

The Actual Task
Let’s go step by step to convert the Python file to a Windows executable:

Open the command prompt


Change folder location to the location of your Python code

#### Change Folder Location

cd folder_location

Use the following command to convert the Python file into a Windows executable

#### Command for conversion

pyinstaller --onefile filename.py


Replace " filename.py " to your python file name

The above code will create a single executable file with the same functionality as your python code. The executable file will be available in a new folder, dist, which will be available at the same location as your Python script.

#Python #Tip

@Ethiotec
WHAT WILL BE THE OUTPUT OF THE FOLLOWING PYTHON CODE?

x = [12, 34] print(len(list(map(int, x))))
Anonymous Quiz
48%
Error
22%
0
13%
1
17%
2
Tech Camp Ethiopia: Launching Program
📅 January 22, 2021 at 2pm
📍 Virtual

A tech boot camp is exactly what it sounds like – an encompassing program where we learn to either cultivate new tech skills or improve our current strengths. The Tech Camp Ethiopia 2020 will be a series of 6 programs that encourage all of the youths – makers, engineers, students, computer scientists, inventors, innovators – are making things that are not just nice to have, but that people need. The main goal of this program is to Create Job opportunities for youths through cultivating and capacity building in cutting-edge technologies within a short period of time.

https://gdg.community.dev/events/details/google-gdg-addis-presents-tech-camp-ethiopia-launching-program/
.

From #EventsEthiopia

@Ethiotec
STUXNET የአለማችን የመጀመሪያው የCyber መሳሪያ

እንደ ጎርጎሮስያኑ ዘመን አቆጣጠር 2010 ዓ.ም፣ በኢራን የናታንዝ ኒዩክሌር ማብለያ ጣቢያ ዩራኒየምን ለማብላላት ጥቅም ላይ ይውሉ የነበሩ እጅግ በጣም ውድ የሆኑ ሴንትሪፊዩጆች ባልታወቀ ምክንያት ከልክ በላይ እየተሽከረከሩ ተሰነጣጥቀው ከጥቅም ውጭ መውጣት ጀመሩ።

ይህ ግራ ያጋባቸው የ Iran ሳይንቲስቶች ስለጉዳዩ ማድረግ የቻሉት ነገር አልነበረም፤ በመጨረሻም አብዛኛዎቹ ሴንትሪፊውጆች በመውደማቸው የናታንዝ ኒውክሌር ማብለያ ጣቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ስራ እንዲያቆም ተደረገ።

አንድ ቀን ረፋድ ላይ VirusBlokAda የተባለ ትንሽ የanti virus አቅራቢ ካምፓኒ ውስጥ የሚሰራ ሰው ኢራን ከሚገኝ ደምበኛቸው የስልክ ጥሪ ይደርሰዋል፣ ደምበኛው ኮምፒተሩን በትክክል አብርቶ መጠቀም እንዳልቻለና ባበራው ቁጥር መልሶ እየጠፋ መቸገሩን ይነግረዋል።

...
@ethiotec
👍1
[የቀጠለ]

ይሄን የሰማው ሰራተኛ የሰውየውን ኮምፒዩተር በደምብ ከመረመረ በኋላ ኮምፒውተሩ በሆነ ቫይረስ መጠቃቱን ይገነዘባል፣ ከዛም ተጨማሪ ምርመራ ካደረገ በኋላ ኮምፒዩተሩን እንደዛ ያደረገውን ቫይረስ ለማግኘት ቻለ።

በቀጣይ ቀናትም በኢራን ኒውክሊየር ማብለያዎች ውስጥ የነበሩ ኮምፒዩተሮች ላይ በተደረገ ምርመራ ይህ ቫይረስ በአብዛኛዎቹ ላይ እንደሚገኝ ተረጋገጠ፣ ወራትን በፈጀ ተጨማሪ ምርመራም፥ የናታንዝ ኒውክሌር ማብለያን ሴንትሪፊውጆች እንዳልነበር ያደረጋቸው ይህ የኮምፒዩተር ቫይረስ መሆኑ ተረጋገጠ። ያ ቫይረስ በኮምፒዩተር ተመራማሪዎች Stuxnet የሚል ስያሜ ተሰጠው።

ነገር ግን ለኮምፒዩተርም ሆነ ለኒውክሊየር ተመራማሪዎቹ ግልጽ ያልሆኑ ነገሮች ነበሩ ነበሩ፣

1. አንድ የኮምፒዩተር ቫይረስ እንዴት የኒውክሌር ማብለያን ያህል ነገር ከጥቅም ውጭ ሊያስወጣ ይችላል?

2. እንደዚህ አይነት አደገኛ እና እጅጉኑ የረቀቀ ቫይረስ የትኛው ግለሰብ ወይም ቡድን ነው ሊሰራ የሚችለው?

ክፍል ሁለት ይቀጥላል

@ethiotec
🇪thio ቴክ via @like
ከInstagram ላይ ፎቶ እና ቪድዮ እንዲሁም ፕሮፋይል በቴሌግራም እንዴት እንደምናወርድ ?? እንዲሁም በpython በመጠቀም እንዴት ማውረድ ይቻላል። የሚለውን በቅርቡ ከእነ ኮዱ post እናደርጋለን። Like & share ያድርጉ። @ethiotec
ከinstagram ላይ እንዴት profile pic , stories , ፖስት የተደረጉ video እና photo ማውረድ እንችላለን ???

🔅pro pic እና stories

1. @Instasave_bot ላይ ሄዳቹ start ብላቹ bot ታስጀምሩታላቹ
2. ቀጥሎ browser ከፍታቹ www.instagram.com
3. login አድርጋቹ
4. ከዛ ለማውረድ የምትፈልጉትን የሰውዬውን ወይም የራሳቹ ላይ account ትገባላቹ
5. ከዛም ቀጥሎ የገባቹበት account ላይ ከላይ ያላውን copy ታደርጉታላቹ ......
6. @Instasave_bot ላይ link paste ታደርጉታላቹ
7. ከዛም pro pic ያመጣላቹዋል ሰውየው story post አድርጎ ከሆነ ከpro pic በተጨማሪ story ላይ ያሉትን በሙሉ ያመጣላችዋል።

🔅Video እና photo

1. @Instasave_bot ላይ ሄዳቹ start ብላቹ bot ታስጀምሩታላቹ
2. ቀጥሎ browser ከፍታቹ www.instagram.com
3. login አድርጋቹ
4. ከዛ ለማውረድ የምትፈልጉትን ፎቶ ወይም ቪድዮ ላይ 3 ነጥብ ላይ ትነኩት ና copy link የሚለውን ትመርጡለታላችሁ
5. @Instasave_bot ላይ link paste ታደርጉታላቹ
6. ከዛም ፎቶ ወይም ቪድዮን ፋይሉን ይልክላችዋል።

⚠️ ቦቱ አንዳንድ ጊዜ story ላይልክ ይችላል።

🙏መልካም ሰንበት 🙏

@ethiotec
👍1
Audio
Top 10 NCS - Best Amadeus Songs (No Copyright For Youtubers) via Amo+++ Join us @ethiotec
🇪thio ቴክ pinned «ከinstagram ላይ እንዴት profile pic , stories , ፖስት የተደረጉ video እና photo ማውረድ እንችላለን ??? 🔅pro pic እና stories 1. @Instasave_bot ላይ ሄዳቹ start ብላቹ bot ታስጀምሩታላቹ 2. ቀጥሎ browser ከፍታቹ www.instagram.com 3. login አድርጋቹ 4. ከዛ ለማውረድ የምትፈልጉትን የሰውዬውን ወይም የራሳቹ ላይ account…»
✳️ ሰላም ውድ የethiotec ቤተሰቦች ዛሬ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂️በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

✅ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

✅የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

✅በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

✅ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

✅የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው! © Adama tech
@ethiotec
✳️ስለ HYPERLOOP ቴክኖሎጂ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን ባጭሩ ትንሽ ልበላችሁ👇

✅ሃይፐርሎፕ ለሁሉም ክፍት የሆነ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው:- ኤለን መስክ እና ስፔስ ኤክስ የመሠረቱት ሲሆን ሌሎችም ኩባንያዎች ይህንን ቴክኖሎጂ አንዲያዳብሩት ያበረታታሉ።

✅ይህ ቴክኖሎጂ 1000km/h ፍጥነት ያለው ሲሆን ሞተር እና የአየር መግፊያ(air compressors) ጥምር ይጓዛል፡፡ በሌላ አገላለጽ በአየር ላይ አንደመሄድ ማለት ነው!

✅በርካታ የሃይፐርሎፕ አይነት ሞደሎች አሉ:- እስካሁን ድረስ ሶስት ኩባንያዎች የሃይፐርሎፕ የመጓጓዣ ዘዴን ለመፍጠር በስራ ተጠምደዋል።

✅የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ሃይፐርሎፕን ከመሄድ አይገታውም:- ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪ ስለተገጠመለት።

✅በርካታ ሀገሮች ሃይፐርሎፕን ለመተግበር የመጀመሪያው ለመሆን እየተዋጉ ነው:- እነዚህም አውስትራሊያ ፣ ህንድ ፣ ሩሲያ ፣ ስሎቫኪያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይገኙበታል ፡፡ የመጀመሪያው ማን ነው? ለማለት ይከብዳል ፣ ግን ሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሁለቱም ጥሩ እድል ያላቸው ይመስላሉ ፡፡

✅ሃይፐርሎፕ እ.ኤ.አ. እስከ 2022 በአለም ውስጥ በየትኛውም ስፍራ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ ይታመናል።

✅ሃይፐርሎፕ ለየትኛውም የአየር ሁኔታ ተስማሚ መጓጓዣ ነው:- ምክንያቱም በቱቦ ውስጥ ስለሆነ ለ ነፋስ፣በረዶ፣ጭጋግ፣ሙቀት እና ዝናብ የተጋለጠ አይደለም።

✅ይህ የማጓጓዝ ፅንሰ-ሀሳብ አዲስ አይደለም:- እንግሊዛዊው የፈጠራ ሰው George Medhurst በ 1799 የቱቦ መጓጓዣ ስርዓት የፈጠራ ባለቤትነት ማረጋገጫ መሰጠቱ ያስገርም😲 ይሆናል! © Tech World @ethiotec
#የዛሬው_ምክር

💢ወደ እንቅልፍ እያመራን በዚያው የሞባይል 📲 ስልካችንን ባትሪ እየሞላን እና እየተጠቀምን የምንተኛ ሰዎች ጥቂት አይደለንም።

በዩናይትድ ስቴትስ የተደረገ ጥናት እንደሚጠቁመው 53 በመቶ የሚሆኑ ታዳጊዎች ወይም በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ስልካቸውን ባትሪ የሚሞሉት አልጋቸው ላይ ጋደም 😴 ብለው እየተጠቀሙ በእንቅልፍ ሰዓት ነው።

በዚያው ባትሪ እየሞሉ ያሉትን ስልኮች አልጋ ላይ ትቶ ወይም ትራስ ውስጥ ወሽቆ መተኛት የተመለመደ ነው።

ይህም ሁኔታ ስልኩ 📱 ባትሪው እንዲሞላ በኤሌክትሪክ ላይ በመሰካቱ የሚለቀው ሙቀት እንዳይወጣ እና #ባትሪው እንዲግል ያደርጋል።

እንዲህ ዓይነት ሁኔታ #ስልኩን ሊያቃጥለው እኛንም ለጉዳት ☠️ ሊዳርግ ይችላል።
እናም ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ለመጠበቅ የመጀመሪያው ምክር
👇👇👇

⚠️የሞባይል ስልክን 📱 ባትሪ እንዲሞላ ኤሌክትሪክ 🔌 ላይ ተሰክቶ የሚቀመጥበት ቦታ ከወትረው የተለየ #ሙቀት የሚፈጥር ሊሆን አይገባም የሚለው ነው።

⚠️በጣም በሞቀ ወይም በጣም በቀዘቀዘ ስፍራ የስልክ ባትሪን ከመሙላት መቆጠብ እንደሚገባም ይመከራል።

⚠️በአጠቃላይ ግን ትክክለኛ እና #በስልኩ አምራች ኩባንያ የሚታወቅን “ቻርጀር” መጠቀም ይገባል።

@ethiotec
#bot

💢 ለዛሬ እነዚህን #5 ምርጥ ቦቶች ሞክሯቸው።

1️⃣. @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

2️⃣. @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

3️⃣. @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

4️⃣. @bing
👉ከ @gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

5️⃣. @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

⚠️አጠቃቀም

ለምሳሌ በ@bold በመጠቀም ethiotec የሚለው በbold ለመፃፍ ከፈለጉ 👇👇👇

@bold ethiotec ብለው መላክ ብቻ ነው።

🙏 መልካም ቀን 🙏

@ethiotec