🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
✳️ ሰላም ውድ የethiotec ቤተሰቦች ዛሬ በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት!

🙇‍♂️በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

🛃Adobe Light Room

✅ይህ የ Adobe #ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን #Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe After Effect

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Flash Professional

✅ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Spark

✅የተለያዩ #Graphics #Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ #ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Media Encoder

✅በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ #ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ #ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን #Encode የምናደርግበት #ሶፍትዌር ነው!

🛃Adobe Audition

✅ይህ ደግሞ #Record #Mix #Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

🛃Adobe Premiere Pro

✅የአለማችን ቁጥር አንድ የ #ቪዲዮ መስሪያ ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው #ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት #ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ #ሶፍትዌር ነው! © Adama tech
@ethiotec
✳️ስለ HYPERLOOP ቴክኖሎጂ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። እኔ ግን ባጭሩ ትንሽ ልበላችሁ👇

✅ሃይፐርሎፕ ለሁሉም ክፍት የሆነ የቴክኖሎጂ ዘርፍ ነው:- ኤለን መስክ እና ስፔስ ኤክስ የመሠረቱት ሲሆን ሌሎችም ኩባንያዎች ይህንን ቴክኖሎጂ አንዲያዳብሩት ያበረታታሉ።

✅ይህ ቴክኖሎጂ 1000km/h ፍጥነት ያለው ሲሆን ሞተር እና የአየር መግፊያ(air compressors) ጥምር ይጓዛል፡፡ በሌላ አገላለጽ በአየር ላይ አንደመሄድ ማለት ነው!

✅በርካታ የሃይፐርሎፕ አይነት ሞደሎች አሉ:- እስካሁን ድረስ ሶስት ኩባንያዎች የሃይፐርሎፕ የመጓጓዣ ዘዴን ለመፍጠር በስራ ተጠምደዋል።

✅የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ሃይፐርሎፕን ከመሄድ አይገታውም:- ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪ ስለተገጠመለት።

✅በርካታ ሀገሮች ሃይፐርሎፕን ለመተግበር የመጀመሪያው ለመሆን እየተዋጉ ነው:- እነዚህም አውስትራሊያ ፣ ህንድ ፣ ሩሲያ ፣ ስሎቫኪያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይገኙበታል ፡፡ የመጀመሪያው ማን ነው? ለማለት ይከብዳል ፣ ግን ሩሲያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሁለቱም ጥሩ እድል ያላቸው ይመስላሉ ፡፡

✅ሃይፐርሎፕ እ.ኤ.አ. እስከ 2022 በአለም ውስጥ በየትኛውም ስፍራ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ ይታመናል።

✅ሃይፐርሎፕ ለየትኛውም የአየር ሁኔታ ተስማሚ መጓጓዣ ነው:- ምክንያቱም በቱቦ ውስጥ ስለሆነ ለ ነፋስ፣በረዶ፣ጭጋግ፣ሙቀት እና ዝናብ የተጋለጠ አይደለም።

✅ይህ የማጓጓዝ ፅንሰ-ሀሳብ አዲስ አይደለም:- እንግሊዛዊው የፈጠራ ሰው George Medhurst በ 1799 የቱቦ መጓጓዣ ስርዓት የፈጠራ ባለቤትነት ማረጋገጫ መሰጠቱ ያስገርም😲 ይሆናል! © Tech World @ethiotec
#የዛሬው_ምክር

💢ወደ እንቅልፍ እያመራን በዚያው የሞባይል 📲 ስልካችንን ባትሪ እየሞላን እና እየተጠቀምን የምንተኛ ሰዎች ጥቂት አይደለንም።

በዩናይትድ ስቴትስ የተደረገ ጥናት እንደሚጠቁመው 53 በመቶ የሚሆኑ ታዳጊዎች ወይም በአስራዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ስልካቸውን ባትሪ የሚሞሉት አልጋቸው ላይ ጋደም 😴 ብለው እየተጠቀሙ በእንቅልፍ ሰዓት ነው።

በዚያው ባትሪ እየሞሉ ያሉትን ስልኮች አልጋ ላይ ትቶ ወይም ትራስ ውስጥ ወሽቆ መተኛት የተመለመደ ነው።

ይህም ሁኔታ ስልኩ 📱 ባትሪው እንዲሞላ በኤሌክትሪክ ላይ በመሰካቱ የሚለቀው ሙቀት እንዳይወጣ እና #ባትሪው እንዲግል ያደርጋል።

እንዲህ ዓይነት ሁኔታ #ስልኩን ሊያቃጥለው እኛንም ለጉዳት ☠️ ሊዳርግ ይችላል።
እናም ከእንደዚህ ዓይነት አደጋ ለመጠበቅ የመጀመሪያው ምክር
👇👇👇

⚠️የሞባይል ስልክን 📱 ባትሪ እንዲሞላ ኤሌክትሪክ 🔌 ላይ ተሰክቶ የሚቀመጥበት ቦታ ከወትረው የተለየ #ሙቀት የሚፈጥር ሊሆን አይገባም የሚለው ነው።

⚠️በጣም በሞቀ ወይም በጣም በቀዘቀዘ ስፍራ የስልክ ባትሪን ከመሙላት መቆጠብ እንደሚገባም ይመከራል።

⚠️በአጠቃላይ ግን ትክክለኛ እና #በስልኩ አምራች ኩባንያ የሚታወቅን “ቻርጀር” መጠቀም ይገባል።

@ethiotec
#bot

💢 ለዛሬ እነዚህን #5 ምርጥ ቦቶች ሞክሯቸው።

1️⃣. @wiki
👉የፈለጉትን የwikipedia ሊንክ ለጓደኛዎ ለማካፈል

2️⃣. @imdb
👉የፈለጉትን የቪዲዮ ስም በመፃፍ የቪዲዩውን ሙሉ መረጃ ያገኛሉ።

3️⃣. @gif
👉ምን አይነት ፎቶ እንደሚፈልጉ ይፃፉለትና በዝርዝር ያመጣል።

4️⃣. @bing
👉ከ @gif ጋር ተመሳሳይ ነው።

5️⃣. @bold
👉ይሄን ቦት በመጠቀም ከምናውቀው የአፃፃፍ ፎንት ቀይረን በ italic,bold እንድንፅፍ ያስችለናል።

⚠️አጠቃቀም

ለምሳሌ በ@bold በመጠቀም ethiotec የሚለው በbold ለመፃፍ ከፈለጉ 👇👇👇

@bold ethiotec ብለው መላክ ብቻ ነው።

🙏 መልካም ቀን 🙏

@ethiotec
Millions Of Devices Exposed To DNSpooq Vulnerabilities Allowing DNS Hijacking
Attribution

Researchers have found multiple vulnerabilities allowing DNS hijacking, which they collectively named as DNSpooq. These vulnerabilities affect the popular DNS forwarder dnsmasq, thus making millions of websites vulnerable to cyber attack

Dnsmasq is basically a dedicated software offering DNS caching, DHCP server, network boot, and other features needed for small network.

This resourcefulness of dnsmasq has made it a popular tool commonly used in home routers and IoT. Also, it runs by default in many Linux distros.

source:- latesthackingnews.com/
✳️ Artificial Intelligence (AI):

◽️ ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ (AI) በማሽኖች በተለይም በኮምፒተር ስርዓቶች ውስጥ የሰዎችን የማሰብ ችሎታ በኮዲንግ (Coding) በማስገባት የኮምፒውተሮችን የአስተሳሰብ ሂደት ከሰዎች ጋር የማስመሰል ስራ ነው።

◽️ Artificial Intelligence (AI) የሚሠራው ከፍተኛ መጠን ያላቸውን መረጃዎች ከፈጣን እና ተለዋዋጭ የሥራ ሂደት ጋር በማጣመር ከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ስልተ ቀመሮች በመጠቀም ሶፍትዌሩ ሲስተም ውስጥ ካሉ መረጃዎች ራሱን-በራሱ እንዲያስተምር ያስችለዋል፡፡

🔺የAI ምሳሌ

◽️ በ iPhone እና በ iPad ውስጥ በአፕል ከሚቀርቡት በጣም ታዋቂ የግል ረዳት (Personal Assistant) Siri አንዷ ናት፡፡ ይህች ተግባቢ ሴት የተለያዩ የተቀነባበሩ ድምፆችን በመጠቀም የተጠቃሚዎቾን የእለት ተእለት ኑሮ ለማቅለል ትረዳለች።

◽️ Siriን በመጠቀም ሞባይላችንን በምንም አይነት መልኩ ሳንነካ ከሷ ጋር በመነጋገር ብቻ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘት ፣ የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት ፣ መልዕክቶችን መላክ ፣ የስልክ ጥሪዎችን ለማድረግ ፣ አፖችን መክፈት እና ሌሎችም ነገሮችን ለማድረግ እንችላለን።

◽️ Artificial Intelligence ለሰው ልጆች የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለ ሆኖ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ላይ የሚደርሰው አደጋ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ (AGI) ውስጥ አንድ ቀን በሰው ልጅ መጥፋት ወይም ሌላ ሊመለስ የማይችል ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል የሚል መላምት አለ።
part 1
👍1
🇪thio ቴክ
[የቀጠለ] ይሄን የሰማው ሰራተኛ የሰውየውን ኮምፒዩተር በደምብ ከመረመረ በኋላ ኮምፒውተሩ በሆነ ቫይረስ መጠቃቱን ይገነዘባል፣ ከዛም ተጨማሪ ምርመራ ካደረገ በኋላ ኮምፒዩተሩን እንደዛ ያደረገውን ቫይረስ ለማግኘት ቻለ። በቀጣይ ቀናትም በኢራን ኒውክሊየር ማብለያዎች ውስጥ የነበሩ ኮምፒዩተሮች ላይ በተደረገ ምርመራ ይህ ቫይረስ በአብዛኛዎቹ ላይ እንደሚገኝ ተረጋገጠ፣ ወራትን በፈጀ ተጨማሪ ምርመራም፥…
[የቀጠለ]

እነዚህ ጥያቄዎች እንዲሁ እንደዋዛ የሚመለሱ አልነበሩም፣ ስለዚህም በኮምፒዩተር ደህንነት እና በኮምፒዩተር ቫርረሶች ላይ ከፍተኛ ምርምሮችን በማድረግ፣ አለማችን ላይ አሉ የሚባሉ አደገኛ የኮምፒዩተር ቫይረሶችን አድኖ በመያዝ የሚታዋቀው፣ የKaspersky VPN ባለቤት የሆነውና መቀመጫውን በሞስኮው፣ ራሺያ ያደረገው Kaspersky LABS ጉዳዩን እንዲከታተል ስምምነት ላይ ተደረሰ

6 ወራትን ከፈጀ በጣም አድካሚ ምርምር በኋላ Kaspersky LAB የአብዛኛዎቹን ጥያቄዎች መልስ በዝርዝር የያዘ ሪፖርት አዎጣ፥ በሪፖርቱ መሰረት

1. ቫይረሱን ማን ሰራው?

እንደ ካምፓኒው ሪፖርት ቫይረሱ የበለጸገው The Equation Group በተባለው የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ክንፍ እና በእስራኤሉ UNIT700 የCyber Operation ቡድን ጥምረት ነው።

2. ቫይረሱ እንዴት ወደ ኢራን የኒውክሌር ማብለያ ጣቢያ ሊደርስ ቻለ?

ቫይረሱን ያበለጸጉት የአሜሪካና የእስራኤል የሳይበር ኦፐሬሽን ቡድኖች አብዛኛውን ጊዜ እንደሚያደርጉት ቫይረሱን በInternet አማካኝነት ወደ ኒውክሌር ማብለያ ጣቢያዎቹ ማስገባት እንደማይችሉ ተረድተዋል፣ ምክንያቱም ኢራን እንደዚህ አይነት የሳይበር ጥቃቶችን ለመከላከል ሲባል ኮምፒዩተሮቹ ፍጹም ከInternet ጋር ግንኙነት እንዳይኖራቸው እድርጋለች፣ ስለዚህም ሌላ ዘዴ ዘየዱ፣

የሞሳድ ሰላዮች ኢራን ውስጥ ባሉ ረዳቶቻቸው አማካኝነት በሺዎች የሚቆጠሩ ቫይረሱን የተሸከሙ የUSB ዲስኮችን በኢራን ጎዳናዎች ላይ በተኑ፣ ከዛ ከነዛ USBዎች መካከል አንዳንዶቹን በኢራን ኒውክሌር ማብለያዎች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች ወይም ከሰራተኞቹ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ሰዎች አንስተው ወደ ማብለያ ጣቢያዎች እንዳስገቧቸው ማወቅ ተችሏል።

@ethiotec
Are you a fresh graduate interested to develop your soft skills, Women On The Lead program will be assisting AWIB in selecting 20 female fresh graduates to attend a fully funded one year young leadership training. Link to register: https://wotlprogram.wixsite.com/womenonthelead/copy-of-join-us
Forwarded from Youth to Youth (Y2Y)
Registration is now live! Join ACWAY and hundreds of young people from around the world for the Youth Forum 2021: Solidarity in Action. We are not able to convene in person, so we are bringing the Forum to you virtually! To register, visit: https://acway.org/acway-forum-5/

Thursday, 25th February
13:00-15:30 GMT
Free event on Zoom


@y2123
👍1
✳️ Tech News...

🔻ሰላም ውድ የ Ethio ቴክ ቤተሰቦች ዛሬ ‼️አዲሱን እና አስደንጋጩን የ YouTube ህጎችን የምናይ ይሆናል።

1⃣፦ Title & Thumbnail

🔻አንደኛው ህግ Title እና Thumbnail ነው። ለምሳሌ እናንተ አንድ Video YouTube ላይ Upload ብታረጉና Title እና Thumbnail አንዳይነት ሆኖ Video ግን ሌላ አይነት ወይ Title ላይ ከፃፋቹት ጋር ምንም አይነት ሀሳብ ከሌለው ቻናላቹህ ሊዘጋ ይችላል።

2⃣፦ Tag

🔻አብዛኛው YouTuber ከእኔም ጨምሮ የታዋቂ YouTuber ስሞችን Tag እናርጋለን። YouTube በአዲሱ ህጉ መሰርት ከዚህ ቡሀላ የታዋቂ ሰዎችን Tag የምናርግ ከሆነ ቻናላችን ሊጎዳ ይችላልደ

3⃣፦ Description

🔻Description ላይ Video የማይገልፅ ፁሁፍ መፋፍ ከፍተኛ ችግር አለው። ምክንያቱም YouTube የተሳሳተ መርጃ ነው በማለት ቻናላችንን ሞኒታይዝ እንዳይሆን ያርገዋል።

4⃣፦ ደጋግሞ ማየት

🔻የራሳቹን Video ደጋግሞ ማየት የገበራቹን Watch Hour ሆለ ይቀንሰዋል። አንዳን ሰዎች አዲስ Email ይከፍቱና Watch Hours እንዲሞላላቸው በሌላ አካውን ቪዲዮውን ደጋግመው ያዩታል ይህ ትልቅ ችግር አለው።ይቀጥላል...

© Mame Tech

Join Us ፦ @Ethiotec
👍1
EC ቴክ-አጭር መግለጫ

IIt grads ፣ የቀድሞ የ google ሥራ አስፈፃሚዎች ከማስታወቂያ-ነፃ ፍለጋ engne Neeva ን ለመልቀቅ ዝግጁ ናቸው ፡፡

ፎቶዎን በጨረቃ ላይ ይፈልጋሉ? youtuber Mr አውሬ አንድ ለ rs 730 እንዲልክ ይልክልዎታል።

ዋትሳፕ የቪዲዮ እና የድምጽ ጥሪ ባህሪያትን በድር ላይ ማሰራጨት ይጀምራል።

ቻይና አሁን ፀሀይን ለማጥናት ተልእኮ እየላከች ነው

google chrome የድር ድርጣቢያዎች ፈጣን ድርጣቢያዎችን እንዲገነቡ ለማገዝ የአፈፃፀም ተደራቢን እያከሉ ነው።

ቴስላ የኩባንያውን ፋይሎች ወደ የግል ጥቅል ሳጥኑ በማዛወር ሶፍትዌርን በመሰረቁ የቀድሞ ሰራተኛውን ክስ አቀረበ ፡፡

ለተጠቃሚዎች የወሰነ ተሞክሮ ለመስጠት youtube.com አሁን እንደ ተራማጅ የድር መተግበሪያ ሊጫን ይችላል።

ጣልያን የሴት ልጅ መሞትን ተከትሎ በቴክቶክ ላይ እርምጃ የወሰደች ሲሆን ዕድሜያቸው የማይታወቁ ተጠቃሚዎችን ለማገድ አዘዘ

አንድ ጥሩ ሮቦት ክንድ አሰልቺ የሆኑ እንቆቅልሾችን ቼዝ ቁርጥራጮችን እና ብሎክዎችን መደርደር ስልጠና ሳይፈልግ መፍታት ተማረ ፡፡

netflix ዝመና የ android ስልክዎን ብስባሽ ድምጽ ማጉያ ማቋረጫዎችን በመቀነስ የድምፅን የተሻለ እና ለመስማት ቀላል ያደርገዋል ፡፡

አፕል ሰዓት አሜሪካ የታገተችውን ሴት ለማዳን ይረዳል ፡፡ © Tech Amo Join us ፦ @Ethiotec
"Project Latte" A new way to run android apps on Windows😃

As a part of a major update expected to drop in Fall 2021, Project Latte is a windows feature said to allow android apps to run on computers without the use of third party emulators. According to Google, project Latte doesn't make your windows device "android" necessarily. But it does make it easier for developers because it removes the need to design a whole new program to run on windows. It allows the user to run their favourite android apps on their PCs with no third party interference.
@ethiotec
The Equation Group

አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እና በአሜሪካ ደህንነት ድርጅቶች የሚፈለጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶችን አድኖ ለመያዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በእጅጉ የረቀቀ የኮምፒዩተር እውቀትን በመጠቀም በሚዘጋጁ የኮምፒዩተር ቫይረሶችን በመጠቀም ስለግለሰቦቹ መረጃን የሚያሰባስብ ቡድን ነው።

ይህ ቡድን ስራው ይሄ ብቻ አይደለም፣ እንደ Kaspersky Labs ገለጻ ከሆነ፣ ይህ ቡድን በIran፣ Russia፣ Pakistan፣ Afghanistan፣ India፣ Syria፣ እንዲሁም በMali በሚጎኙ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶች ላይ ከ10000 የበለጠ የሳይበር ጥቃት አድርሷል። ከእነዚህ ጥቃቶች ውስጥ መከሰታቸውን እንኳ ማረጋገጥ የተቻለው የ500ወቹን ብቻ ነው።

ይህ የሳይበር ቡድን በ2002ዓ.ም የኢራንን የኒውክሌር ፕሮግራም ያሽመደመደውን የStuxnet ቫይረስ ጨምሮ Bad Rabbit, Spy Eye, Ethernal Blue, Duku የተባሉ የኮምፒዩተር እውቀት መጨረሻ የተገለጠባቸው ቫይረሶችን ለመፍጠር የቻለ አደገኛ ቡድን ነው።

ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብለው የሚጠራው...

[ክፍል ሁለት ይቀጥላል]
🇪thio ቴክ
The Equation Group አሜሪካ አሉኝ ከምትላቸው ሚስጥራዊ የደህንነት ድርጅቶች ውስጥ የCyber operation በማካሄድ እና በአሜሪካ ደህንነት ድርጅቶች የሚፈለጉ ግለሰቦች እንዲሁም ድርጅቶችን አድኖ ለመያዝ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በእጅጉ የረቀቀ የኮምፒዩተር እውቀትን በመጠቀም በሚዘጋጁ የኮምፒዩተር ቫይረሶችን በመጠቀም ስለግለሰቦቹ መረጃን የሚያሰባስብ ቡድን ነው። ይህ ቡድን ስራው ይሄ ብቻ…
[የቀጠለ]

ታዲያ ግን ነሃሴ 2016 ላይ አንድ ያልታሰበ ድርጊት ተፈጸመ፥ ራሱን Shadow Brokers ብለው የሚጠራው የHacker ቡድን የEquation Group መስሬያ ቤት Serverኦችን ሰብሮ በመግባት ቡድኑ ከሚጠቀምባቸው ረቂቅ የHacking መሳሪያዎች ውስጥ የWindows ኮምፒዩተሮችን ሰብሮ ለመግባት ጥቅም ላይ ይውል የነበረ Ethernal Blue የተባለ tool ለመስረቅ ችሏል።

ቡድኑ በዚህ አላቆመም፥ ይህን ባደረገ በ3 ቀናት ውስጥ የሰረቀውን መሳሪያ ለመግዛት ከፍተኛውን ዋጋ ለሚያቀርብ ማንኛውም ቡድን ለመሸጥ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ፣ ይባስ ብሎም ከመሳሪያው ሽያጭ በቂ ገንዘብ ከሰበሰበ በኋላ መሳሪያውን ማንኛውም የፈለገ ሰው ይጠቀምበት ይችል ዘንድ Github ላይ ለመልቀቅ ዝግጁ መሆኑን ገለጸ።

እንዳለውም ቃሉን ሳያጠፍ ከወራት ቆይታ በኋላ Ethernal Blue የተባለውን መሳሪያ ለአለም ተደራሽ ይሆን ዘንድ Github ላይ አስቀምጦታል፣ በተጨማሪም ይህ መሳሪያ በአብዛኛዎቹ የኮምፒዩተር ደህንነት ተመራማሪዎች እንዲሁም ሃከሮች ጥቅም ላይ በሚውለው Kali Linux OS ውስጥ በሚገኝ Metasploit በተባለ የሃኪንግ መሳሪያ ስብስብ ውስጥ እንደ አንድ መሳሪያ ተካቶ ይገኛል።

@ethiotec