🇪thio ቴክ
3.64K subscribers
405 photos
74 videos
647 files
589 links
🔍 ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ ና ትምህርት አዘል መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል..
ውድ የኢትዮ ቴክ ቤተሰቦች እና የቻናላችን ተከታታዮች በሙሉ
⚠️ሃሳብ ና አስተያየት => @endu12endu @yoni709 @baydis
Download Telegram
አሜሪካ የቻይናን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማመን ለምን አቃታት ?

( ሰፊ ትንታኔ ዛሬ ማታ በዚሁ ቻናል ይጠብቁን )
5G ምንድን ነው?

1 ጂ የአናሎግ ሴሉላር ነበር።
እንደ CDMA ፣ GSM እና TDMA ያሉ 2G ቴክኖሎጂዎች የዲጂታል ሴሉላር ቴክኖሎጂዎች የመጀመሪያ ትውልድ ነበሩ ፡፡
እንደ ኢቪዲኦ ፣ ኤችኤስፒኤ እና UMTS ያሉ የ 3 ጂ ቴክኖሎጂዎች ከሴኮንድ ከ 200 ኪባ / ሴ ወደ ጥቂት ሜጋባይት ፍጥነቶች አምጥተዋል ፡፡
እንደ WiMAX እና LTE ያሉ 4G ቴክኖሎጂዎች ቀጣዩ ነበር

• 5G እናም አሁን እስከ መቶ ሜጋባይት እና ሌላው ቀርቶ የጊጋቢት-ደረጃ ፍጥነቶች እየፈጠሩ ነው።
•5G የሞባይል ኔትወርክ 5 ኛ ትውልድ ነው
•ለታዳጊዎች የ 4G LTE ኔትወርክ ጉልህ ለውጥ አለው።
• 5G በአሁኑ ጊዜ ባለው የዘመናዊው ማህበረሰብ ማህበረሰብ
• መኪናዎች እና ቴሌቪዥኖች ፣ እና በከተማ ላይ ጎዳናዎች ያሉ የተገናኙ መብራቶች ያሉ ሌሎች ነገሮች ብዙ ኢንተርኔት ጋር የሚገናኙበት መንገድ ለመቀየር ያግዛል።

• በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የተገናኙ መሣሪያዎች እና የነገው ፈጠራዎች በጣም ትልቅ እድገት እና ግኑኙነት በጣም ከፍተኛ እድገት እንዲያሟላ ሆኖ የተሰራ ነው።

• ማህበረሰባችንን የሚያገናኝ እና wave ለማስተላለፍ እና ለመቀበል 5G የሬዲዮ ሞገድ ወይም የሬዲዮ ሞገድ (አር ኤፍ) ኃይልን ይጠቀማል ፡፡

• የ 3 ጂ ኔትወርክ አንድ 100 ሚሊሰከንዶች የሚሆን የምላሽ ጊዜ ነበራቸው
• 4G ወደ 30 ሚሊሰከንዶች ያህል ነው
• 5G እንደ 1 ሚሊሰከንድ ዝቅ ይላል
• 5G በቢሊዮን ለሚቆጠሩ መሣሪያዎች ፈጣን ትስስር ያስገኛል
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን 'ቁርጥ' ያለ ቀን እንዲያሳውቅ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አሳስቧል።

የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ የሆኑት አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ፥ "ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ለማሳወቅ ለፈተናው የሚያስፈልጉት 400 ሺህ ታብሌቶች ወደ አገር ውስጥ አልገቡም" ብለዋል።

ለዚህም ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር እንደሚሰራና 'ታብሌቶቹ' ወደ አገር ሲገቡ ፈተናው የሚሰጥበት ቀን እንደሚወሰን ተናግረዋል።

የፈተና አሰጣጥ ሂደቱን ለማቀላጠፍ በ1 ሺህ 500 የፈተና ጣቢያዎች አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን እንዳስረዱ ኢዜአ ዘግቧል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አሜሪካ የቻይናን የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማመን ለምን አቃታት ?

[ በviva ]

ወትሮም ቢሆን በሃያላን ሃገራት ዘንድ ፍክክርና አለመተማመን መኖሩ ባህሪያዊ ቢሆንም የቻይናና አሜሪካ አለመተማመን መልኩና ባህሪው አስገራሚ ነው ።

ቻይና እ.ኤ.አ 1979 ገበያዋን ክፍት ካደረገችበት ጊዜ ጀምሮ እድገቷ አስገራሚና በወዳጆቿ ዘንድ ውዳሴን ቢያስገኝላትም ለአሜሪካ ና አጋሮቿ ግን መራራ ፅዋ ነው ።

ቻይና በምዕራባውያን ዘንድ እንደ አምባገነን የምትታይና ዴሞክራሲን ለጠየቁ ተማሪዎች በታንክ ሳይቀር ደመ ከልብ ያደረገች የአምባገነን ቁንጮ ነች እያሉ ስሟን ያለ መታከት ያነሷታል ፤ ኤሽያዊቷ ሃገር ግን ኢኮኖሚዋ በሚያስገርም ፍጥነት ተምዘግዛጊ ፤ አቅሟ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየፈረጠመ የልዕለ ሃያልነቱ መንበር ለመቆናጠጥ ያሰፈሰፈች አስገራሚ ሃገር ሆናለች ።


ቻይና በዚህ ደረጃ እድገቷን ለማሳለጥ ብዙ የኢኮኖሚ ሪፎርሞችን አካሂዳለች ፣ በተለይ በቴክኖሎጂ ረገግ የተጠቀመቺው ስልት ግን የመሪዎቿን ብስለት ሚያሳይ ነው ይባልለታል ። እነዚህ ዘዴዎች ብዙ ቢሆኑም አንደኛውና ዋነኛው መረጃ ምንተፋ ( hacking ) ነው ። ይህ የቻይና መረጃ ምንተፋ በተለይ የዩኒቨርስቲ ፣ የቴክኖሎጂ ተቋማትንና ወታደራዊ የምርምር ተቋማት ላይ ያተኮረ ነው ። አላማውም አዳዲስ የምርምር ውጤቶች በመውሰድ በራስ አቅም መገንባት ላይ ያተኮረ ነው ።

አንባቢየ አስተውል ቻይና ቀድቶ መስራት ብቻ ላይ ያተኮረች እንዳይመስላችሁ ከተፈለገ ደግሞ በራሷ ኢንጅነሮች አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችን ፈብርካ አለምን አጃኢብ አስብላለች ።

ይሄን ያህል ካልኳቹህ ስለ ቻይና ፤ ርዕሳቺንን ተንተርሼ አሜሪካ ለምን የቻይና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ማመን አቃታት ሚለውን ጥያቄ ለመመለስ እንሞክር ....ተከተሉኝ

" እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ " ይባላል በሃገራችን ሁለት መሰሪ የሆኑ ባልእንጀሮችን ለመግለፅ ።

መቼም አንባቢየ ስለ አሜሪካ የጅምላ ስለላ ፕሮግራም ፕሪዝም ( PRISM ) ሰምተው እንደሚያውቁ እርግጠኛ ነኝ ...በአጭሩ
ፕሪዝም ( PRISM ) አሜሪካ ዜጎቿን ለመሰለል የምትጠቀምበት የኮድ ስም ሲሆን በተለይም ግዙፎቹን የአሜሪካ ተቋማት Google, apple, Microsoft ,amazon ..የመሳሰሉት ተቋማት በዚህ ፕሮግራም የተጠቃለሉ ሲሆን ማንኛውም የእነዚህን አገልግሎት ሚጠቀም ግለሰብ መረጃዎቹ ያለማንም ከልካይ ይበረበሩ እንደነበር በቀድሞ የተቋሙ ተቀጣሪ Edward snowden ተጋልጧል ።

አንባቢየ ፕሪዝም ( PRISM ) ሚለውን የጅምላ ስለላ ፕሮግራም ልብ በል...ይህ በእንዲህ እንዳለ ነው አሜሪካ ቻይና ሰራሽ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አላምንም በማለት Huawei , wechat, zoom, TikTok ያገደችው ። ለምን ይህ አደረግሽ ብትባል አሜሪካ የቻይና መንግስት ለስለላ ይጠቀምባቸዋል በሚል ነው ። እናሳ ምን ይደረግ ቢባል እነዚህ ምርቶች በአሜሪካ ገበያ ሚውሉት ከፊል ድርሻቸው ለአሜሪካ ካምፓኒዎች መሸጥ አለበት አለያ በእግዱ ይፀናል በማለት አቋሟን አሳወቀች ።

ለምን ለአሜሪካ ካምፓኒዎች ከተባለ ፕሪዝምን ( PRISM ) ያስታውሱ !!!

አንባቢዎቼ ለዛሬ አበቃሁ አስተያየት ካለዎት በ comment ሳጥኑ ያስቀምጡልን ...መልካም ምሽት ።
👍1
Finally taking the ecommerce to the next level!

Can't wait to see what Berbera has to offer, had a chance to discuss their ideas and loved it so much figured I should share their info with you all.
they have such an amazing services waiting for you and their app ohm damn it's HOT!. they even made me the affiliate and VIP member for doing this now!
you guys can also register as an affiliate pre-launch, register vendors and get a lifetime payment for a single deal closed how awesome is that!
Should We Do a QnA with Breket CEO and Founder of Berbera ?
Anonymous Poll
77%
Yes
23%
No
WHAT IS THE DIFFRENCE BETWEEN GIT AND GITHUB

There are many software available that are used to handle management of changes to computer files including documents and programs, or mainly source codes to make sure the system runs smoothly and efficiently.

This system which keeps tabs on the changes to a file or multiple files is called “version control”. Without a proper version control system developing software becomes quite risky. It is simply a component of software configuration management that helps you track changes you make in your source code over time.

Git is the most widely used version control system out there which manages and stores the changes you made to code in a Git repository, whereas GitHub is an online hosting service for Git repositories.

Difference Between Git and GitHub
What is Git?
Git is an open-source distributed version control system which allows you to manage the many variants of your project you’re working on by tracking the history of the changes made, while allowing for parallel versions at the same time.

Unlike a centralized version control system which uses a centralized storage location to catalog all files, Git uses a distributed system to store all the versions of a project file. It allows each user to maintain a local repository of his own which is nothing but the clone of the central repository. It allows them to make changes to their local repositories with updated data thereby integrating you changes into the main repository by a simple operation called “pull”.



All the changes are done locally without even interfering with the data on the main repository. If you wish to send your recent commit history from your local repository to the main repository, it can be done by an operation called “push”. Pushing simply sends your changes to the main repository such as GitHub so that it can be shared with the rest of the world.



Difference Between Git and GitHub
What is GitHub?
Git is just a tool which needs an interface to interact with the web world. The most popular web-based Git interface is GitHub. Other web-based Git repositories include Savannah, GitLab, BitBucket, and SourceForge. GitHub offers all the functionalities of distributed revision control and source code management (SCM) along with its own features to create a platform that brings teams together under one roof to sort through problems as a team.

It simply brings all the benefits of a distributed version control system to a centralized service. It encourages you to manage development projects and build software alongside millions of other developers as a team. It’s a collaborative approach to create the world’s largest community of developers. Businesses of all sizes use the GitHub platform to host their work without worrying about administrative and security.

For 5 min Video explanation - https://www.youtube.com/watch?v=hMpXugNoJFM

And text based coaching go to my website - http://bit.ly/KINFISHGITVSGITHUB






PART 2 - WILL BE UPLOADED SOON!
Simple git usage guide:


1: git clone https://github/username/repo_name.git

2: add the file you want to the folder

3: git add . #this applies all the changes to every document including adding new ones

4: git commit -m "The comment for your change"

5: git push origin "branch-name"

@ethiotec
Quickly fetch your WiFi password and if you need to generate a QR code of your WiFi name and password to allow phones to easily connect by just scanning it

Check out this project

https://github.com/sdushantha/wifi-password


#Python #Git_Clone

@Ethiotec
🇪thio ቴክ
Quickly fetch your WiFi password and if you need to generate a QR code of your WiFi name and password to allow phones to easily connect by just scanning it Check out this project https://github.com/sdushantha/wifi-password #Python #Git_Clone @Ethiotec
Installation

Installing by Git

git clone https://github.com/sdushantha/wifi-password


Changing directory

cd wifi-password


Starting the installation

python setup.py install

Usage

Generate a QR code

wifi_password -q          ​

Wifi password of specific SSID
note you have to replace "SSID" with the name of previous connected WiFi name

wifi_password -s SSID  

Help

wifi_password -h


#Python #Git_Clone

@Ethiotec
#Fun_fact
There is a website you can visit to see all the assumptions Google has made about you based on your search history.

Information like age range, gender identity, parental status, marital status and much more can be found here. Based on this, google shows you ads that most suit your profile.

To check this, on a device logged into your google account go to ads.google.com

From here, you can also change some of the information or turn off ad personalisation completely.

@ethiotec
✅ሰላም 🇪thio ቴክ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? ዛሬ ዌብሳይት (ድህረ ገጽ) ስትጠቀሙ የሚመጡላችሁ መልእቶችን (HTTP status codes) በሚመለከት አንዳንዶችሁን መርጠን እናያለን።

🚫Status ኮዶች ምንድናቸው?

🚫 በComputer Client (ኮምፒተር ተጠቃሚ) እና Server (የተጠቃሚው ጥያቄዎች የሚመልስ ኮምፒተር) መሃከል ላይ የሚፈጠሩ የስራ ክንውን አመላካች ቁጥሮች ናቸው።

🚫 እነኚህ ቁጥሮች በ3ት ዲጂት የሚገለጹ ሲሆን ከ 100 እስከ 599 ያሉትን ቁጥሮች ያካትታል!

🚫 ዋነኞቹ (በተለይ ከ 404 - 501 በተጠቃሚው (Client) ወይም Server መሃል በሚፈጠሩ ግድፈቶች የሚመነጩ ሲሆኑ ግድፈት አመልካች ኮዶች (Error Codes) ተብለው ይጠራሉ!

🚫ድህረ ገጾች ስንጠቀም አዘውትረው ከሚከሰቱ ኮዶች ጥቂቶቹን እንመልከት!

🚫102 Processing: ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእክት ተቀባይነት ማግኘቱን አመላካች ኮድ!

🚫200 OK: ይሄ ኮድ ድረገጾች ስንጠቀም የፈልግነውን በአግባቡ መሰራቱን ከሰርቨሩ የሚላክልን ኮድ ነው, ለኛ ባይታየንም ቅሉ !

🚫 303 See other: መልእክት የላክልነት ሰርቨር ምንፈልገውን መረጃ ከሌለው ማግኘት ምንችልበትን ሌላ ቦታ (ሰርቨር) ጠቋሚ ኮድ ነው !

🚫404 Not Found: አብዛኞቻችን አጋጥሞን ሊሆን የሚችለው ኮድ፥ ወደ ሰርቨሩ የላክነው መልእከት (የተጠቀምነው የURL አድራሻም ሊሆን ይችላል) ሰርቨሩ ሳይኖረው ሲቀር የሚፈጠር ነው!

🚫 503 Service unavailable: ዌብሳይት ስንጠቀም ሰርቨሩ ቢዚ ሆኖ ወይም ለጥገና (Website Under construction) የሚመነጭ ኮድ እና የተፈጠረው የሰርቨር ችግር ግዝያዊ መሆኑ አመልካች ኮድ ነው!

🚫ባጠቃላይ Status ኮዶች በ 5 ይከፈላሉ! እያንዳንዱ ክፍል የራሱ የሆነ ትርጉምም አለው !

🚫 ኮድ 1xx (Informational Code): በብዛት ባንጠቅምባቸውም ሰርቨሮች በትክክል ስራቸውን እየሰሩ መሆናቸውን አመላካች ኮዶች ናቸው!

🚫 ኮድ 2xx (Success Code): ሰርቨሩ ላይ የተሰሩ ስራዎች በትክክል ተሰርተው ወደ ተጠቃሚወ መመለሱን ማሳያ ኮዶች !

🚫 ኮድ 3xx (Redirection Code): ሰርቨሩ የፈለግነውን ሪሶርስ ከሌለው ሌላ ቦታ ላይ እንድንፈልግ ሚጠቁምበት መንገድ!

🚫ኮድ 4xx (Client Error): ከዌብሳይቱ ተጠቃሚ የሚመነጩ ግድፈቶች አመላካች ኮድ!

🚫 ኮድ 5xx (Server Error): ሰርቨሮች መስራት የሚጠበቅባቸውን ሳይሰሩ ሲቀሩ የሚታይ ኮድ!


@Ethiotec
👍1
Yes as promised we have launched our ecommerce app + site starting from today. The Ethiopian First International standard ecommerce platform exclusively fashion products branded and best guaranties. From 24 Hrs refund, to less than an Hr of Local delivery wherever you are in Addis Ababa plus delivery is free for the next 30 days so that’s a plus. Check our app out and judge for yourself… and enjoy the as our new market portal will take you to some interesting places
Get the app here: https://play.google.com/apps/testing/com.berberamarket.custapp

or visit our website
Berberamarket.com

for more
Our facebook page:
https://www.facebook.com/berberamarket

Our instagram account:
https://www.instagram.com/berbera_market
Should We Start Posting Tech Related Jobs and Internships
Anonymous Poll
91%
Yes please 😎
9%
No We Don't Wanna Work 😴
🇪thio ቴክ
Who is Better?
Guys can you explain why you vote this framework ?
Steps to learn web development basics:

Learn the basics of how websites work, front-end vs back-end, and using a code editor

Learn basic HTML, CSS, and JavaScript

Learn tools: package managers, build tools, version control

Learn Sass, responsive design, JavaScript frameworks

Learn back-end basics: servers and databases, programming languages

የ”ዌብሳይት”ን መሰረታዊ ሃሳቦች የመማርያ ደረጃዎች:

ዌብሳይቶች እንዴት እንደሚሠሩ ፣ “frontend” ከ“backend” አንጻር እንዲሁም የኮድ አርታኢን ስለመጠቀም መሰረታዊ ሃሳቦቹን ይወቁ

መሰረታዊ “ኤች.ቲ.ኤም.ኤል” ፣ “ሲ.ኤስ.ኤስ” እና “ጃቫስክሪፕትን” ይማሩ

መሣሪያዎችን ይማሩ - ለምሳሌ የጥቅል አስተዳዳሪዎች ፣ የግንባታ መሳሪያዎች ፣ የስሪት ቁጥጥር

“Sass”ን ፣ ምላሽ ሰጭ ንድፍ ፣ የጃቫስክሪፕት ማዕቀፎችን ወዘተ ይማሩ

ስለ “backend” መሰረታዊ ነገሮችን የሆኑትን ይማሩ - ለምሳሌ አገልጋዮች እና የውሂብ ጎታዎች ፣ የፕሮግራም መገንቢያ ቋንቋዎች፣ ወዘተ፡፡

@ethiotec
Would you like a detailed explanation of "basics to web development"?
Anonymous Poll
85%
Yes
15%
No